2 758
订阅者
+424 小时
+87 天
+5630 天
帖子存档
ውድ የባሸዋም ትምህርት ቤት ወላጆችና ተማሪዎች፡ የምዝገባ ፕሮግራም ዛሬ ሰኔ 28/2016 የተጀመረ ስለሆነ በጊዜ መጥታችሁ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን።
የምዝገባ ሰዓት ከጠዋቱ 2:00 - 10:30 ነው፡ ምዝገባው ቅዳሜና እሁድ ይካሔዳል።
የምዝገባ ጊዜ ከሰኔ 28/2016 -- ሐምሌ 2/2016 ቅዳሜ እና እሁድ ጨምሮ ስለሆነ ወላጆች በተባለው ጊዜ መጥተው ልጅዎን እንዲያስመዘግቡ እናሳስባለን።
June 27, 2024
👉Notice
Dear parents of Bashwam School, parents who have not completed the 2016E.C regular education fee, Saturday tutoring fee and transport fee, we urge you to complete the payment you owe.
Thank you!
ሰኔ 20, 2016 ዓ.ም
👉ማስታወቂያ
ውድ የባሸዋም ትምህርት ቤት ወላጆች የ2016ዓም የመደበኛ ትምህርት ክፍያ፡ የቅዳሜ የማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያ እና የትራንስፖርት ክፍያ ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች ፡ ያለብዎትን ክፍያ እንዲያጠናቅቁ እናሳስባለን።
እናመሰግናለን!
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
