fa
Feedback
Bashewam Primary & Junior School 1-8

Bashewam Primary & Junior School 1-8

رفتن به کانال در Telegram

Bashewam School Grade 1-8

نمایش بیشتر
2 753
مشترکین
+224 ساعت
+17 روز
+4530 روز
آرشیو پست ها
የባሸዋም ትምህርት ቤት ፡ የመጀመሪያው ሩብ አመት የወላጅ ትምህርት ቤት የግንኙነት ቀን ፡ ከወላጆች ጋር ውይይት የተደረገ ሲሆን አጠቃላይ የመማር ማስተማር ሂደቱን የክፍሉ ተማሪዎች ውጤትና ስነምግባር ከወላጆች ጋር በመወያየት የተማሪዎች ውጤትና ስነምግባር ለማሻሻል የ ተ.ወ.መ.ህ ድርሻ ሰፊ ስለሆነ መጠነ ሰፊ ውይይት በማድረግ፡ የመጀመሪያ ሩብ አመት ሰርተፍኬት ተሰጥቷል።

photo content

ለተማሪ ወላጆች በሙሉ፡ ፡ ታህሳስ 13/2017ዓም የወላጅ - ትምህርት ቤት የግንኙነት ቀን ወይም ሰርተፍኬት የሚሰጥበት ቀን ስለሆነ ፡ በዕለቱ የትምህርት ቤት ክፍያ መክፈል የምትፈልጉ ወላጆች ባንኮች በዕለቱ አገልግሎት የሚሰጡ ስለሆነ ፡ የአገልግሎት ተጠቃሚ በመሆን ክፍያ መክፈል የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

🌺🌹⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐🌺🍒 .✍️ለጋራ የዓላማ ፅናት እና ስኬት በጋራ ጠንክረን እንሰራለን:: ሁሌም ለለውጥ ዝግጁ ነን!!! ✍️🌹══❖•🌺🌸•❖═══🍒✍️

photo content
+3

photo content
+2

photo content
+2

photo content

🌺🌹⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐🌺🍒 ✅.የ2017ዓ.ም የት/ት ዘመን አጠቃላይ የሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ መድረክ በቀን 07/04/2017ዓ.ም ተካሂዷል:: በሪፖርቱ የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች:- ✅.የመማር ማስተማር ሂደትን በተመለከተ ✅.በሩብ-ዓመቱ ከእቅድ አንፃር የተመዘገበ የተማሪዎች ዉጤት ትንተና በተመለከተ ✅.የተማሪዎችን ስነ-ምግባር በተመለከተ ✅.የተጕዳኝ ት/ት (የክበባት)የስራ እንቅስ ቃሴ በተመለከተ ✅.የኮሚቴ እና የተለያዩ አደረጃጀት የስራ እንቅስ ቃሴ በተመለከተ ✅.portion coverage ከዓመታዊ እቅድ አንፃር መጣጣሙን በተመለከተ በጥልቀት ግምገማና ውይይት ተካሂዶ በቀጣይ ሩብ-ዓመት መተግበር ያለባችዉ  ዋና ዋና የትኩረት ነጥቦችን ከማስፈፀሚያ ስልቶች ጋር በማስቀመጥ በጥሩ ተነሳሽነት እና በንቁ ተሳትፎ ተጠናቋል:: ✅.✍️ውድ መ/ራን እና የአስተዳደር ሰራተኞ ች ላሳያችሁት ንቁ ተሳትፎ እና ላፈለቃችሁት ገንቢ ሀሳቦች በት/ቤቱ ስም እጅግ በጣም እናመሰግናለን::🙏🙏🙏 ✍️🌹══❖•🌺🌸•❖═══🍒✍️

ተማሪዎች የናሽናል አይዲ መታወቂያ በባሸዋም ትምህርት ቤት መመዝገብ ትችላላችሁ።
ተማሪዎች የናሽናል አይዲ መታወቂያ በባሸዋም ትምህርት ቤት መመዝገብ ትችላላችሁ።

🅒🅞︎🅝︎🅖︎🅡︎🅐︎🅣︎🅤︎🅛︎🅐︎🅣︎🅘︎🅞︎🅝︎ 🌹══❖•🌺🌸•❖═══🍒✍️ ✍️ባሽዋም ት/ቤት ሁሌም ለለውጥ ዝግጁ ነን!!! ✍️🌺ድሉ... ይቀጥላል!!!🌹🍒 🌹══❖•🌺🌸•❖═══🍒