2 753
订阅者
+224 小时
+17 天
+4530 天
帖子存档
የባሸዋም ትምህርት ቤት ፡
የመጀመሪያው ሩብ አመት የወላጅ ትምህርት ቤት የግንኙነት ቀን ፡ ከወላጆች ጋር ውይይት የተደረገ ሲሆን አጠቃላይ የመማር ማስተማር ሂደቱን የክፍሉ ተማሪዎች ውጤትና ስነምግባር ከወላጆች ጋር በመወያየት የተማሪዎች ውጤትና ስነምግባር ለማሻሻል የ ተ.ወ.መ.ህ ድርሻ ሰፊ ስለሆነ መጠነ ሰፊ ውይይት በማድረግ፡ የመጀመሪያ ሩብ አመት ሰርተፍኬት ተሰጥቷል።
የባሸዋም ትምህርት ቤት ፡
የመጀመሪያው ሩብ አመት የወላጅ ትምህርት ቤት የግንኙነት ቀን ፡ ከወላጆች ጋር ውይይት የተደረገ ሲሆን አጠቃላይ የመማር ማስተማር ሂደቱን የክፍሉ ተማሪዎች ውጤትና ስነምግባር ከወላጆች ጋር በመወያየት የተማሪዎች ውጤትና ስነምግባር ለማሻሻል የ ተ.ወ.መ.ህ ድርሻ ሰፊ ስለሆነ መጠነ ሰፊ ውይይት በማድረግ፡ የመጀመሪያ ሩብ አመት ሰርተፍኬት ተሰጥቷል።
ለተማሪ ወላጆች በሙሉ፡
፡
ታህሳስ 13/2017ዓም የወላጅ - ትምህርት ቤት የግንኙነት ቀን ወይም ሰርተፍኬት የሚሰጥበት ቀን ስለሆነ ፡ በዕለቱ የትምህርት ቤት ክፍያ መክፈል የምትፈልጉ ወላጆች ባንኮች በዕለቱ አገልግሎት የሚሰጡ ስለሆነ ፡ የአገልግሎት ተጠቃሚ በመሆን ክፍያ መክፈል የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
🌺🌹⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐🌺🍒
✅.✍️ለጋራ የዓላማ ፅናት እና ስኬት በጋራ ጠንክረን እንሰራለን::
ሁሌም ለለውጥ ዝግጁ ነን!!!
✍️🌹══❖•🌺🌸•❖═══🍒✍️
🌺🌹⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐🌺🍒
✅.የ2017ዓ.ም የት/ት ዘመን አጠቃላይ የሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ መድረክ በቀን 07/04/2017ዓ.ም ተካሂዷል::
በሪፖርቱ የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች:-
✅.የመማር ማስተማር ሂደትን በተመለከተ
✅.በሩብ-ዓመቱ ከእቅድ አንፃር የተመዘገበ የተማሪዎች ዉጤት ትንተና በተመለከተ
✅.የተማሪዎችን ስነ-ምግባር በተመለከተ
✅.የተጕዳኝ ት/ት (የክበባት)የስራ እንቅስ ቃሴ በተመለከተ
✅.የኮሚቴ እና የተለያዩ አደረጃጀት የስራ እንቅስ ቃሴ በተመለከተ
✅.portion coverage ከዓመታዊ እቅድ አንፃር መጣጣሙን በተመለከተ በጥልቀት ግምገማና ውይይት ተካሂዶ በቀጣይ ሩብ-ዓመት መተግበር ያለባችዉ ዋና ዋና የትኩረት ነጥቦችን ከማስፈፀሚያ ስልቶች ጋር በማስቀመጥ በጥሩ ተነሳሽነት እና በንቁ ተሳትፎ ተጠናቋል::
✅.✍️ውድ መ/ራን እና የአስተዳደር ሰራተኞ ች ላሳያችሁት ንቁ ተሳትፎ እና ላፈለቃችሁት ገንቢ ሀሳቦች በት/ቤቱ ስም እጅግ በጣም እናመሰግናለን::🙏🙏🙏
✍️🌹══❖•🌺🌸•❖═══🍒✍️
Repost from Bashewam Primary & Junior School 1-8
🅒🅞︎🅝︎🅖︎🅡︎🅐︎🅣︎🅤︎🅛︎🅐︎🅣︎🅘︎🅞︎🅝︎
🌹══❖•🌺🌸•❖═══🍒✍️
✍️ባሽዋም ት/ቤት ሁሌም ለለውጥ ዝግጁ ነን!!!
✍️🌺ድሉ... ይቀጥላል!!!🌹🍒
🌹══❖•🌺🌸•❖═══🍒
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
