Bashewam Primary & Junior School 1-8
رفتن به کانال در Telegram
2 750
مشترکین
+324 ساعت
+327 روز
+4330 روز
آرشیو پست ها
የ 2018 ዓ.ም የ 9 ወራት የት/ቤት መሻሻል ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት በት/ቤቱ ተ.ወ.መ.ህ እና በት /ቤት መሻሻል ኮሚቴ አባላት ወይይት ተካሂዷል:: በመጨረም የአገልግሎት መስጫ ክፍሎች:- ቤተ - ሙከራ፣ቤተ-መፅሐፍት፣ ICT-Room፣Pedagogy center ፣ Audio-Visual Room እና የክውናና እይታ ጥበብ ክፍሎች ጉብኝት ተካሂዷል::
የተከበራችሁ የባሸዋም ት/ቤት የተማሪ ወላጆች:እንዲሁም አሳዳጊዎች:በመጀመርያ የአክብሮት ሰላምታችተን ይድረሳችሁ እያልን እንደሚታወቀው:ት/ት ቤታችን የተማሪዎች ሁለተናዊ እድገት ለማዳበር በውጤት እና በስነምግባር እየተጋ እና ውጤታማነቱን የተመሰከረለት መሆኑን እውን ነው።ሆኖም የ2018 ዓ.ም እየተገባደደ በመምጣቱ የትምህርት ወርሃዊ፣የትራንስፖርት እና የማጠናከርያ ት/ት ክፍያ:በቅድሚያ ያጠናቃችሁ ወላጆች እያመሰገንን :የግንቦት እና ሰኔ ወር ክፍያ እስከ ግንቦት 9 ብቻ አጠናቃችሁ እንድትከፍሉ እናሳስባለን።
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
