cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🇸🇦ዳእዋ ሰለፊያ በአምባሰል ማርዬ ወሎ 👉ጉባ 🇸🇦

የቻናሉ ዋና አላማ የሰለፊያ ኡስታዞቻችን ሙሀደራዎች ቂርአቶች ፈተዋወች ደርሶች ግጥሞችንም ፈዋኢዶችን አስተማሪ ፁሁፎችና ታሪኮች የቻናሉ ሊክ Ambasel marye

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
298
مشترکین
-124 ساعت
-47 روز
-430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
"በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ" እንደ
ሚባለው አሁን ያለንበት ወር የሙሀረም ወር ፆም ከሌላ ወራት ፆም እንደሚበልጥ ሲናገሩ እንዲህ ይላሉ:
✅ ﴿أفضلُ الصِّيامِ بعدَ رمضانَ شَهْرُ اللَّهِ المُحرَّمُ﴾ ✅ “ከረመዳን በመቀጠል በላጩ ፆም የአላህ ወር የሆነው የሙሐረም ወር ፆም ነው 🚨 በመሆኑም ነገ ዕለተ ሰኞ ከመሆኑ አንፃር ያለንበት ወር ደግሞ የሙሀረም ወር እንደመሆኑ የነገን ፆም ሁላችንም በመፆም እንደሚባለው "በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ" በአንድ ቀን ፆም ሁለት አጀርን እንቅሰም። እናም አብሽሩ ጠንክሩልኝ ሌሎችንም በማስታወስ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን በኸይር ነገር መተዋወስ የሙእሚን ባህሪ ነው   ኮፒ https://t.me/Ye_setoch_Jemea 🛍ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ 👇👇👇👇👇 https://t.me/quranbchaquranbcha ግሩፓችን https://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJk
نمایش همه...
00:10
Video unavailableShow in Telegram
   💎ተ 💎ጀ       💎ም             💎ሯ                  💎ል የእሁድ ሙሀደሯ ✍ግቡ ✍ግቡ https://t.me/AbuNamuse?livestream https://t.me/AbuNamuse/5088
نمایش همه...
8.74 MB
02:44
Video unavailableShow in Telegram
የምሽት ግብዣዬ ናት ተ 🍒     ጋ🍒        በ 🍒             ዙ🍒                 ል🍒                     ኝ🍒 https://t.me/Ye_setoch_Jemea ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ ⤵️⤵️⤵️⤵️⬆️⬆️⬆️ https://t.me/quranbchaquranbcha ወደ አድሱ  የሴቶች ጀምአ የሰለፊዮች  ግሩፕ ይቀላቀሉ ⤵️⤵️⤵️ https://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJk
نمایش همه...
32.71 MB
﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾ قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً» በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ 🍃 🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد 🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد 🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد 🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد 🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد 🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد        https://t.me/Ye_setoch_Jemea 🛍ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ 👇👇👇👇👇 https://t.me/quranbchaquranbcha ግሩፓችን https://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJk
نمایش همه...
3.80 MB
1.29 MB
00:14
Video unavailableShow in Telegram
በተውሂድ  ብቻ ነው ሙስሊም አንድነቱ በባጢል አይደለም ይግባችሁ እውነቱ 🌹ወደ ቻናሎቹ ለመቀላቀል 🌹አል መንጀኒቅን ለማግኘት 👇👇 👉https://t.me/Al_Menjeniq 🌹ከጦሳው ማዶን ለማግኘት 🌹የሸኻችን አቡ ኒብራስ 👉https://t.me/AbuNamuse 🌹የኡስታዛችን አቡ ሪሀና ን ቻናል ለማግኘት     👇👇 👉https://t.me/abureyhana 🌹የኡስታዛችን አቡ አምሩላህ ቻናልን ለማግኘት    👇👇 👉https://t.me/abuamrullah ✈️🛫🚠🚖➡️ 👆👇 እናንተ ደሞ ሸር በማድረግ ተደራሽነት አድርጉ  የኸይር ስራ ትንሽ የለውም
نمایش همه...
10.81 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🛍ኡሙ ሰለማ💎 🌹ኡሙ ሰለማ ረዲየሏሁ አንሃ በጣም የምታፈቅረው ባሏ ሸሂድ ሆኖ ተለያት!    🌹 በጣም ልቧ ተሰበረ ከዚያም ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሊያፅናኗት እንዲህ ብለሽ ዱአ አድርጊ አሏት !" አሏህ ሆይ ከደረሰብኝ ችግር ካጣሁት የተሻለውን ተካልኝ " ብለሽ ዱዓ አድርጊ!   🌹ኡሙ ሰለማም ከ አቡ ሰለማ የተሻለ ባል የት ሊገኝ አለች?!   🌹ዱዓውን አደረገች አሏህ ደግሞ ከሁሉም የ አደም ልጆች በላጭ የሆኑትን ረሱልን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ተካላት!    🌹አያቹ መተኪያ የላቸውም ብለን ያልናቸው ውድ ነገሮች ሁሉ አሏህ ዘንድ በላጭ በሆኑ ነገሮች ይተካሉ ከእኛ የሚጠበቀው ዱዓና ሶብር ነው። https://t.me/Ye_setoch_Jemea 🛍ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ 👇👇👇👇👇 https://t.me/quranbchaquranbcha ግሩፓችን https://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJk
نمایش همه...
""🌹      ""🌹ጀ       ""🌹ም             ""🌹ሯ                  ""🌹ል 👉ግቡ                👉ግቡ ቁርአን ተፍሲር https://t.me/AbuNamuse?livestream
نمایش همه...
🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! التوحيد أولا ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!! ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው የፈጠርክ መሆነህን አትዘንጋ..

🍒አዝካሩ ሰባህ 🍒 🌺دعاء الصباح🌺 🌸አዝካሩ ሰባህ (የጠዋት ዚክር🌸) 🌹ማለዳ_ተስፋ_ነው 🌹ንጋትም_ብስራት_ነው 🌹 በአላህ ራህመት አነጋን ማልደንም ተነሳን ያረብ! ውዴታህን አስበን እዝነት ሪዝቅህን ሽተን ከቤት ወጣን። ኸይሩን እንጂ ሸሩን አታሰማን አሚንን! 🍃🌹🍃🌹🍃🌹🍃🌹🍃🌹 ✍ሰባሀል“ ኸይር 🌹 ➫➫➫➫🍃🌸🍃➫➫➫➫➫ https://t.me/Ye_setoch_Jemea 🛍ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ 👇👇👇👇👇 https://t.me/quranbchaquranbcha ግሩፓችን https://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJk
نمایش همه...
4_5776209634155037826.mp37.97 MB
""🌹      ""🌹ጀ       ""🌹ም             ""🌹ሯ                  ""🌹ል 👉ግቡ 👉ግቡ ቁርአን ተፍሲር https://t.me/AbuNamuse?livestream
نمایش همه...
🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! التوحيد أولا ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!! ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው የፈጠርክ መሆነህን አትዘንጋ..

👍 1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.