fa
Feedback
አዲስ የኦርቶዶክስመዝሙሮች እና አባባሎች

አዲስ የኦርቶዶክስመዝሙሮች እና አባባሎች

رفتن به کانال در Telegram

በዚህ ቻናል የተለያዩ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙራት እና የፕሮፋይል ፎቶ የሚሆኑ ምስለ ስዕል የሚገኝበት ቻናል ነው....................................................................

نمایش بیشتر
304
مشترکین
+224 ساعت
+77 روز
+6430 روز
آرشیو پست ها
ምስጋናው ይቀጥል.mp35.20 MB

"ይችን እድሜ" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09

ከዚየበለጠ ቻናሉ እንዲያድግ ለወዳጅ ጓደኞቻሁ አጋሩ

🔴_አዲስ_ዝማሬ_ሶበሰ_ይውረዱ_መላእክት_ዘማሪ_ይትባረክ_ተገኝ_@_mahtot360p.mp33.98 MB

ኃያል ነው እግዚአብሔር ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09

መድኃኒዓለም" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09

ሰላም ውድ የቻናሉ በተሰቦች አባልነታችንን በማስፋፋት ትልቅ ቤተሰብ እንድንሆን ለኦርቶዶከስ ወንድም እህቶቻችን በማጋራት የተለያዩ አዳዲስ እና ለወቅቱ ይየሚሆኑ መዝሙሮችን እንጋራ🙏🙏🙏

አበባ_የሆሽ_ደስ_የሚል_መንፈሣዊ_መዝሙር_እንኳን_አደረሳቹ.mp36.82 MB

  ወእመ አኮ ከመ ወሬዛ ኃየል ውስተ አድባረ ቤቴል                         አዝ......... ሀሌሉያ አበባ ነሽ ድንግል " " "     ግዜው ያላለፈ " " "      አብቦ ጠውልጎ " " "      ደርቆ ያልረገፈ አዛኝ የለኝም ድንግል ሳለው በህይወቴ ጡቶን ሳልጠግበው ድሮ ጥላኝ እናቴ አንቻን የሰጠኝ ጌታ ይመስገንልኝ ከንግዲ ወዲያ ካንቻ ማንም አይለየኝ                                                አዝ....... ሀሌሉያ እኔም እንደ ኤፍሬም " " "      እንዳመሰግንሽ " " "        አመስግነኝ የሚል " " "     አሰሚኝ ከቃልሽ አዛኝ የለኝም ድንግል-------          አዝ ሀሌሉያ ማእበሉ ገፍቶ " " "     ቢታወክ ህይወቴ " " "     ሀመረህ ኖህ ድንግል " " "      ሆንሺኝ መሰረቴ አዛኝ የለኝም ድንግል-----        አዝ ሀሌሉያ ሠባራውን ልቤን       " " "    ደገፍሽው እንዲቆም  " " "    ውለታሽ አያልቅም     " " "   ብጮህ ለዘላለም     አዛኝ የለኝም ድንግል- - - - -

#አንደበቴም_ያውጣ አንደበቴም ያውጣ የምስጋና ቅኔ  የአምላኬን ማዳን አይቻለሁ በዐይኔ  በገባኦን ሰማይ ፀሐይን ያቆመ  ዛሬም ጎብኝቶኛል እየደጋገመ  ወጥመድ ተሰበረ እኔም አመለጥኩኝ  ከኃጢአት ፍላፃ ከሞት አተረፈኝ  የአናብስቱን አፍ በኃይሉ የዘጋ  የዳንኤል አምላክ ይኖራል ከእኛ ጋር  አንደበቴም ያውጣ የምስጋና ቅኔ  የአምላኬን ማዳን አይቻለሁ በዐይኔ  በገባኦን ሰማይ ፀሐይን ያቆመ  ዛሬም ጎብኝቶኛል እየደጋገመ  በዳዊት ምስጋና በያሬድ ዝማሬ  ከቅዱሳን ጋራ ልዘምር አብሬ  እርሱን ሳመሰግን ሜልኮል ብትስቅብኝ  ለጌታዬ ክብር እዘምራለሁኝ  አንደበቴም ያውጣ የምስጋና ቅኔ  የአምላኬን ማዳን አይቻለሁ በዐይኔ  በገባኦን ሰማይ ፀሐይን ያቆመ  ዛሬም ጎብኝቶኛል እየደጋገመ  አስፈሪው ነበልባል እሳቱ ቢነድም  ለጣዖት እንድሰግድ ነገሥታት ቢያውጁም  ሁሉ ቢተወኝም ቢጠላኝም ዓለም  ፅናት ይሆነኛል ጌታ መድሀኔዓለም አንደበቴም ያውጣ የምስጋና ቅኔ  የአምላኬን ማዳን አይቻለሁ በዐይኔ  በገባኦን ሰማይ ፀሐይን ያቆመ  ዛሬም ጎብኝቶኛል እየደጋገመ  ወጥመድ ተሰበረ እኔም አመለጥኩኝ  ከኃጢአት ፍላፃ ከሞት አተረፈኝ  የአናብስቱን አፍ በኃይሉ የዘጋ  የዳንኤል አምላክ ይኖራል ከእኛ ጋር ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮   @Yemezmur_Gitimoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯

‍ ​​🌼አምላክ ሆይ ባርክልን በዓሉን🌼 ድንግል ሆይ ባርኪልን በዓሉን 🌻 🌻 🌻 🌻🌻🌻🌻🌻 🌻 🌻 🌻 አምላክ ሆይ ባርክልን በዓሉን አምላክ ሆይ ባርክልን በዓሉን አምላክ ሆይ ባርክልን በዓሉን አምላክ ሆይ ባርክልን በዓሉን ባርክልን-------ኧኸ--------በዓሉን ለዛሬ ዓመት----ኧኸ------አድርሰን ሠላም ፍቅር-----ኧኸ-----አድለን በዕምነታችን-----ኧኸ----አበርታን በአንድነት---------ኧኸ-----አቁመን 🌻 🌻 🌻 🌻🌻🌻🌻🌻 🌻 🌻 🌻 አምላክ ሆይ ባርክልን በዓሉን አምላክ ሆይ ባርክልን በዓሉን ጽኑ ሠላም--------ኧኸ-------ለሐገሪቱ እንዲጦሩ---------ኧኸ-------አዛውንቱ ወጣቱ እና--------ኧኸ-------ሕጻናቱ ያለ ጊዜ-----------ኧኸ-------እንዳይሞቱ አንድም ሳይጎድል-----ኧኸ-------በመሃላችን ለዓመት ያብቃን--------ኧኸ------አምላካችን 🌻 🌻 🌻 🌻🌻🌻🌻🌻 🌻 🌻 🌻 አምላክ ሆይ ባርክልን በዓሉን አምላክ ሆይ ባርክልን በዓሉን አገልጋዩን--------ኧኸ-------ከመቅደሱ እንዲኖሩ---------ኧኸ-------ሲያወድሱ ታቦቱንም--------ኧኸ--------ከመንበሩ አታናውጠው-----ኧኸ-------ከደብሩ ወታደሩን---------ኧኸ--------በድንበሩ ጠብቅልን--------ኧኸ--------በበረከት ቸሩ ጌታ----------ኧኸ--------የፍቅር አባት 🌻 🌻 🌻 🌻🌻🌻🌻🌻 🌻 🌻 🌻 ድንግል ሆይ ባርኪልን በዓሉን ድንግል ሆይ ባርኪልን በዓሉን ለባርኮ-------ኧኸ--------አውደ ዓመት ንዒ ማርያም-----ኧኸ-------በምሕረት ያዘነው---------ኧኸ-------እንዲጽናና የተከዘው-------ኧኸ---------እንዲል ቀና በሐገር ውስጥ------ኧኸ-----ውጭም ላለው በበረከት--------ኧኸ--------አትለይው 🌻 🌻 🌻 🌻🌻🌻🌻🌻 🌻 🌻 🌻 ድንግል ሆይ ባርኪልን በዓሉን ድንግል ሆይ ባርኪልን በዓሉን የናቁሽም--------ኧኸ--------ጽዮን ብለው ይሠግዳሉ------ኧኸ--------ፊትሽ ወድቀው ካኅናቱ-----------ኧኸ--------በማሕሌቱ በቅዳሴው------ኧኸ--------በሠዓታቱ ከልጅሽ ጋር-----ኧኸ--------ከዓለም ጌታ ዘመሩልሽ-------ኧኸ--------በዕልልታ 🌻 🌻 🌻 🌻🌻🌻🌻🌻 🌻 🌻 🌻 ድንግል ሆይ ባርኪልን በዓሉን ድንግል ሆይ ባርኪልን በዓሉን ባርኪልን--------ኧኸ ባርኪልን--------ኧኸ ባርኪልን--------ኧኸ ባርኪልን--------ኧኸ 🌻 🌻 🌻 🌻🌻🌻🌻🌻 🌻 🌻 ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ❤️ @enatachinmaryam ❤️ ❤️ @enatachinmaryam ❤️ ❤️ @enatachinmaryam ❤️ ❤️ @enatachinmaryam ❤️ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

ሌሎች የእንቁጣጣሽ እና የመስቀል መዝሙሮችን ማግኘት ከፈለጉ ከላይ ያለውን forwarde በመንካት ወደ ቻናላችን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑን ​​🌺🌼አበባዮሽ🌺🌼 እሰይ /ደስ ደስ ይበለን/(፪)🌼 አዲሱ አመት መጣልን ደስ ደስ ይበለን ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን(፪) ጌቶች አሉ ብለን🌻 ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን(፪) እሜቴ አሉ ብለን ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን(፪) ዘመን መጣ ብለን 🌼🌼 አበባዮሽ - - - ለምለም(፪) ባልንጀሮቼ - - - ለምለም ግቡ በተራ - - - ለምለም🌼 በእግዚአብሔር መቅደስ - - - ለምለም በዚያች ተራራ - - - ለምለም እንድታደንቁ - - - ለምለም የአምላክን ሥራ - - - ለምለም ህይወት ያገኛል - - - ለምለም እርሱን የጠራ - - - ለምለም 🌺አበባ አበባ ፈካ ዘመን ሲተካ(፪)🌼 አበባዮሽ - - - ለምለም (፪) ክረምት አለፈ - - -ለምለም ጨለማው ጠፋ- - - ለምለም የመስቀሉ ቃል - - -ለምለም ሆነልን ደስታ - - -ለምለም እናገልግለው - - - ለምለም ቤቱ ገብተን - - - ለምለም ትንሽ ትልቁ - - - ለምለም ተሰልፈን - - - ለምለም🌾 🌺አበባ አበባ ፈካ ዘመን ሲተካ(፪)🌼 አበባዮሽ - - -ለምለም(፪) ያንን ኩነኔ - - - ለምለም ዘመነ ፍዳ - - - ለምለም የሞቱ በራፍ - - - ለምለም ያ ምድረበዳ - - - ለምለም ልክ አንደ ክረምት - - - ለምለም ሄደ ተገፎ - - - ለምለም ፀሐይ ወጣልን - - - ለምለም ጨለማው አልፎ - - - ለምለም🌼 🌸አበባ አበባ ፈካ ዘመን ሲተካ(፪)🌺 አበባዮሽ - - - ለምለም(፪) ይኸው መስከረም - - - ለምለም ይኸው ፀሐይ - - - ለምለም ንጉሡ ወርዶ - - - ለምለም ከላይ ሰማይ - - -ለምለም🌼 አውደ ዓመት ሆነ - - - ለምለም ደስታ ሰላም - - - ለምለም ፍቅር ሲገለጥ - - - ለምለም በአርያም🌿 - - - ለምለም 💐አበባ አበባ ፈካ ዘመን ሲተካ(፪)🌻 አበባዮሽ - - - ለምለም(፪) ይኸው አበባ - - - ለምለም ለምለም ቄጤማ🌾 - - - ለምለም አዲሱ ዘመን - - - ለምለም አምጥቷልና - - - ለምለም በሩን ክፈቱ - - - ለምለም መኳንንቶቹ - - - ለምለም የክብር ንጉሥ - - - ለምለም ይግባ ቤታችሁ - - - ለምለም 🌹አበባ አበባ ፈካ ዘመን ሲተካ(፪) 🌼 አበባዮሽ - - - ለምለም(፪) ቤታችሁ ይሙላ - - - ለምለም ሰላም ደስታ - - - ለምለም🌼 ሰጥቷችሁ እርሱ - - - ለምለም የሁሉ ጌታ - - - ለምለም ከዘመን ዘመን - - - ለምለም ያሸጋግራችሁ - - - ለምለም🌺 የሽበትን ዘር - - - ለምለም ይሸልማችሁ - - - ለምለም 🌼አበባ አበባ ፈካ ዘመን ሲተካ🌼 ይሸታል ዶሮ የእማምዬ ጓሮ ይሸታል ጠጅ ጠጅ የአባብዬ ደጅ🌼 አብዬ ኧኸ አባብዬ ደግሞም እማምዬ መጣሁ ለሰላምታ🌺 ከቤት አሉ ብዬ እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሰዎት ብዬ💐 🌼 ከብረው ይቆዩን ከብረው የክብርን ወንጌል ሰምተው🌼 የበጉን ሥጋ በልተው የአምላክን ፊቱን አይተው ከብረው ይቆዩን ከብረው🌸 መዝሙር 🌺በዘማሪያን🌼 ወርቅነሽ ተፈራና ፅጌሬዳ ጥላሁን << በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል >> መዝ ፷፭፥፲፩🌼

#ሰላም_እለኪ_እያለ ሰላም እለኪ እያለ(2) ሐርና ወርቁን ስታስማማ የገብርኤል ድምፅ ተሰማ ተሰማ የመልአኩ ድምፅ ተሰማ ተሰማ የገብርኤል ድምጽ ተሰማ ውሃ ስትቀጂ ክንፉን እያማታ ሊያበስርሽ የመጣው በታላቅ ደስታ ከሞገስሽ ብዛት (2) ሲታጠቅ ሲፈታ አቅርቦልሽ ነበር የክብር ሰላምታ አዝ/// የምሥራቹን ቃል ምስጢር ተሸክሞ ገብርኤል ተላከ ሊያረጋጋት ደግሞ እርጋታ ተሞልታ(2)ነገሩን መርምራ የመልአኩን ብሥራት ሰማችው በተራ አዝ/// ይደሰታል እንጂ መንፈሴ በአምላኬ በምስጋና ሳድር ዘወትር ተንበርክኬ ሃሳቤ ለቅፅበት(2)ሌላ መች ያስባል ለእኔ ልጅን መውለድ እንዴት ይቻለኛል አዝ/// ከአንቺ የሚወለደው ልዑል ነው ክቡር የተመስገነ በሰማይ በምድር ምስጢሩ ኃያል ነው (2) ይረቃል ይሰፋል ከአንቺ በቀር ይኼን ማን ይሸከመዋል አዝ/// እጹብ ነው ድንቅ ነው አንቺን የፈጠረ አንቺን በመውደዱ ሰውን አከበረ ዓለም ይባረካል (2) በማሕፀንሽ ፍሬ ክብርሽን አልዘልቅም ዘርዝሬ ዘርዝሬ

"ነፍሴ ሆይ" ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09

እመቤቴ ማርያም ዘማሪት ፋሲካ መኮንን ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09

" ዐረገች በስብሐት " ዘማሪ ዲያቆን አማን ኡርጌሳ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09

"አጌጥንበት ስምህን" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09

መልካም የደብረ ታቦር በዓል ይሁንላችሁ
መልካም የደብረ ታቦር በዓል ይሁንላችሁ

​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​🎙◉ ብሄ በሉ   🔊◉ የብሄ መዝሙሮች              ✦ ━━━━━━━━━━━━ ✦    #መልካም_በዓል ✦ ━━━━━━━━━━━━ ✦

​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​🎙◉ በደብረ ታቦር   🔊◉ የብሄ መዝሙሮች              ✦ ━━━━━━━━━━━━ ✦    #መልካም_በዓል ✦ ━━━━━━━━━━━━ ✦