cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

አዲስ የኦርቶዶክስመዝሙሮች እና አባባሎች

በዚህ ቻናል የተለያዩ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙራት እና የፕሮፋይል ፎቶ የሚሆኑ ምስለ ስዕል የሚገኝበት ቻናል ነው....................................................................

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
304
مشترکین
+224 ساعت
+57 روز
+5430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

“ እመቤቴ የአምላክ እናት" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ እመቤቴ የአምላክ እናት ላመስግንሽ ቀን ከሌሊት ለልጅሽም ክብር ውዳሴ ታቀርባለች ዘወትር ነፍሴ (2) ልቤ ተነሳሳ ተቀኘ ለክብርሽ በፍጹም ትህትና ሊያመሰግንሽ ጽዮን መጠጊያ ነሽ የአብርሃም ድንኳን የታጠረች ተክል እመ ብርሃን። ……አዝ…. የለመለመች መስክ አምላክ የመረጣት የጽላቱ ኪዳን ታቦቱ ድንግል ናት የሰማይ የምድር ንግሥት ናትና ክብር ይገባታል ዘወትር ጠዋት ማታ። ….አዝ…. አደራሽን ማርያም የሁሉ እናት በምልጃሽ አስቢኝ ኋላ ስራቆት ያንን የእሳት ባሕር አሻግርኝ ድንግል ሆይ እንዳልወድቅ እንዳልሞት ከቶ እንዳላይ ስቃይ። ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09
نمایش همه...
_እመቤቴ_የአምላክ_እናት_ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዮሴፍ_YJAAs5OitME_140.mp37.58 MB
የንስሃ ዝማሬ " ሁሉም ያልፋል " "ማስተዋል ጥሩ ነው ትዕዛዛቱን ማክበር ያኖራል በሕይወት በሰማይ በምድር የማያልፍ ቀን የለም ታሪክ የማይሆን በአምላክ አንድ ቀን ነው አንድ ሺህ ዘመን ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ያሳልፋል/2/ ልጆቹን መች ይረሳል?" ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09
نمایش همه...
_የንስሃ_ዝማሬ_ሁሉም_ያልፋል_ዘማሪ_ዲያቆን_አቤል_መክብብ_mahtot_oCWpYxW9jgY_140.mp38.89 MB
"እንደበደሌ አልከፈልከኝም" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ እንደ በደሌ ሊቀ.መዘ ቴዎድሮስ ዮሴፍ =========== እንደበደሌ አልከፈልከኝ ፍቅር ነህና እያለፍከኝ ምን እከፍላለሁ ላንተ የሚሆን ታቀው የለም ወይ ችሎታዬን/2/ አዝ---------------// ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል ታርቀዋለህ የኔን በደል እንደምትወደኝ አቃለሁ እኔ ባስመርርህም በእድሜ ዘመኔ አዝ-------------// ከሰው ሁሉ ጋር ብትፈራረድ የትኛው ይሆን ፀድቆ የሚሄድ የአለምን ሐጥያት ደምህ ሸፈነው የተፈወስኩት እኔም በእርሱ ነው አዝ------------------// ዘመኔ እንደ ሳር መሆኑን አስብ እድሜዬ ታጥሯል በግዜ ገደብ መልካም ሰርቼ እንዲያልፍ ወራቴ በጎውን አብዛ በሰውነቴ አዝ-------------------// የልጅነቴን አታስብብኝ መጨረሻዬን አሳምርልኝ በሩን አትዝጋው የአዳራሹን ዘይቴን ልሙላ የመቅረዙን ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09
نمایش همه...
_እንደበደሌ_አልከፈልከኝም_ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዮሴፍ_5ke3I1Yhock_140.mp35.17 MB
1
"በፍቅር ላዚምህ" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ በፍቅር ላዚምህ ፍቅር ነህ ጌታዬ በደም የገዛኸኝ ባለውለታዬ በቃየን ጎዳና እንዳልጓዝ እርዳኝ በቀናው መንፈስህ ወደ ጽድቅ ምራኝ በልቤ ትከሻ በቀል ተሸክሜ ወንድሜን ጠልቼ ካንተ ፊት መቆሜ ፃድቅ ቢያስመስለኝ በሰዎች እይታ ጉዴን ስለምታውቅ እስራቴን ፍታ(፪) አዝ = = = = = ዙሪያውን ተከቦ በእሾህ ጥላቻ ስብከቴ መዝሙሬ ሆኗል የቃል ብቻ ማረኝ እና ይብቃኝ ለኃጢአት መዝመቱ ፍቅር የሌለው ሰው ነው የከንቱ ከንቱ(፪) አዝ = = = = = አሸንፈህልኝ እኔ ግን ተሸነፍኩ በእጄ ማልነካውን ለሰው እያሸከምኩ በቃሌ ጠርቼ በግብሬ ረገምኩህ በአስመሳይ ማንነትእየሸነገልኩህ(፪) ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09
نمایش همه...
_በፍቅር_ላዚምህ_Befiker_Lazimeh_ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዮሴፍ_S5Ez6NPhpTM_140.mp39.14 MB
1
ትናንትናን ድልድይ ሆነህ ካሳለፍከን ዛሬን ተቀብለህ በሰላም ካዋልከን ስለምታሳየን ነገንም በተስፋ ተመስገን እንበልህ አምላክ ክብርህ ይስፋ (አዝ) -----------አዝ ሰላምና ደስታ ወይ ሀዘን ፈተና ትናንት ታሪክ ሆኖ ይኸው አልፏልና ያለፈው ቀን አልፎ ዛሬ ደርሶአልና ተመስገን ጌታችን ስለ ትናንትና ተመስገን እግዚአብሔር ስለ ትናንትና -----------አዝ ዛሬን የሰጠኸን ፍሬ እንድናፈራ በእርሻ ውስጥ አቁመን ጌታ ሆይ አደራ የእጆቻችን መቅረዝ ዘይት እንዳይጎድለው ለታካች ልባችን ትጋት አስተምረው -----------አዝ ነገን እናያለን በተስፋ ተመልተን እንቅፋቱን ልናልፍ በአንተ ተመርኩዘን ተስፋን የተመላ ነገ አለ ፊታችን እንበረታለን ዛሬ በሩጫችን -----------አዝ ትናንትናን ድልድይ ሆነህ ካሳለፍከን ዛሬን ተቀብለህ በሰላም ካዋልከን ስለምታሳየን ነገንም በተስፋ ተመስገን እንበልህ አምላክ ክብርህ ይስፋ ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09
نمایش همه...
ድንቅ_መዝሙር_ትናንትናን_ካሳለፍከን_ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዮሴፍ_m93dWuHV3hc_140.mp34.63 MB
"በፍቅር ላዚምህ" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ በፍቅር ላዚምህ ፍቅር ነህ ጌታዬ በደም የገዛኸኝ ባለውለታዬ በቃየን ጎዳና እንዳልጓዝ እርዳኝ በቀናው መንፈስህ ወደ ጽድቅ ምራኝ በልቤ ትከሻ በቀል ተሸክሜ ወንድሜን ጠልቼ ካንተ ፊት መቆሜ ፃድቅ ቢያስመስለኝ በሰዎች እይታ ጉዴን ስለምታውቅ እስራቴን ፍታ(፪) አዝ = = = = = ዙሪያውን ተከቦ በእሾህ ጥላቻ ስብከቴ መዝሙሬ ሆኗል የቃል ብቻ ማረኝ እና ይብቃኝ ለኃጢአት መዝመቱ ፍቅር የሌለው ሰው ነው የከንቱ ከንቱ(፪) አዝ = = = = = አሸንፈህልኝ እኔ ግን ተሸነፍኩ በእጄ ማልነካውን ለሰው እያሸከምኩ በቃሌ ጠርቼ በግብሬ ረገምኩህ በአስመሳይ ማንነትእየሸነገልኩህ(፪) ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09
نمایش همه...
_በፍቅር_ላዚምህ_Befiker_Lazimeh_ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዮሴፍ_S5Ez6NPhpTM_140.mp39.14 MB
"ምስጋናው ይቀጥል " ምስጋናው ይቀጥል ዝማሪው ይቀጥል እግዚአብሔር ስላለ ከያዘ የማይጥል በምናየው ነገር በምንሠመው ወሬ እንዳይቆም ምስጋና እንዳይቆም ዝማሪ ✝❤️ የሠማህታቱ ደም የፈሠሠው በምድር አይተናል ሲቀጥል የክርስትናን ዘር እንድናምን ብቻ መች ተጠራንና በእሳቱ መካከል ቅኔ አለን ምስጋና ✝❤️ መቸ ማጥፍት ይቻላል እሳትን በእሳት አይቆምም ማህሌት ቅዳሴ ሠዓታት ከሰማዪም በላይ ከሠማዪም በታች ቤተ ክርስትያን ዛሬም ነገም አለች ✝❤️ የአለም ጨው ሆነን በአለም የበዛነው እየተደበደብን እየተገፍን ነው በገደሉን ግዜ ቁጥራችን ይበዛል ከሞትንም በኋላ ሂወት ይቀጥላል ✝❤️ የተስፍይቱን ምድር ተነሱ እንወርሳለን በመዝሙር በእልልታ ቅጥሩን እያፈርስን በሠላዮቹ ቃል ሰምታችሁ አትፍሩ በሃይማኖት ጽኑ በእምነታችሁ ኑሩ ። ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09
نمایش همه...
_ምስጋናው_ይቀጥል_ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዮሴፍ_mahtot_BRsXkbarT1o_140.mp35.23 MB
👍 2
##ኢትዮጵያዊው ጻድቅ ኢትዮጵያዊው ጻድቅ ማነው ብዬ ጠየቅሁ በረከት ፈልጌ ልሳለመው ናፈቅሁ ክብሩን ልመሰክር ተፈታ ምላሴ በደጁ ደርሼ ፍቅሩን በመቅመሴ/፪/ በኢቲሳ ምድር ዘር ሆነህ በቅለህ ተለየህ ለአምላክ ዓለምን ጥለህ ደብረ ሊባኖስ ህያው ምስክር ስለ አንተ ዝና ስለ አንተ ክብር ተክለሐይማኖት ወዳጄ ተባርኳል በአንተ ጓዳ ደጄ አክባሪው አምላክ ስላከበረህ ዛሬም ከኛ ጋር በመንፈስ አለህ ደጅ እንጠናለን በትህትና የጻድቅ ጸሎት ኃይል አላትና ተክለሐይማኖት ጸሐይ ጸጋህ ይውጣልኝ በሠማይ ወደ ለምለም መስክ ሰብከህ መራኸን የቃሉን ወተት አጠጥተኽን ያቀጣጠልከው የወንጌል ችቦ የአምላክ አድርጓል ትውልዱን ስቦ ተክለሐይማኖት ወዳጄ ተባርኳል በአንተ ቤቴ ደጄ ሠላሳ ሥድሳ መቶ ያፈራህ በደብረ አስኮ ቆመህ በአንድ እግርህ የመተ ሎሚ መሻት ቀረና የጌታ መንገድ ጥርጊያውም ቀና ተክለሐይማኖት ወዳጄ ተባርኳል በአንተ ጓዳ ደጄ ዘማሪ ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09
نمایش همه...
_ኢትዮጵያዊው_ጻድቅ_ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዮሴፍ_mxRuy9CafVM_140.mp39.49 MB
"ጊዮርጊስ" ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09
نمایش همه...
_አዲስ_ዝማሬ_ጊዮርጊስ_ዘማሪ_ዲያቆን_አቤል_መክብብ_bbkK8V6ttJ8_140.mp36.26 MB
🙏 2
“ እመቤቴ የአምላክ እናት" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ እመቤቴ የአምላክ እናት ላመስግንሽ ቀን ከለሊት ለልጅሽም ክብር ዉዳሴ ታቀርባለች ዘወትር ነብሴ(2) ልቤ ተነሳሳ ተቀኘ ለክብርሽ በፍፁም ትህትና ሊያመሰግንሽ ጽዩን መጠጊያ ነሽ የአብረሐም ድንኳን የታጠረች ድንኳን እመ ብረሐን አዝ የለመለመች መስክ አመላክ የመረጣት የጽላቱ ኪዳን ታቦቱ ድንግል ናት የሰማይ የምድር ንግስት ነሽና ከብር ይገባሻል ዘወትር ጠዋት ማታ አዝ አደራሽን ማሪያም የሁሉ እናት በምልጃሽ አስቢኝ ሗላ ስራቀት ያንን የእሳት ባሕር አሻግሪኝ ድንግል ሆይ እንዳልወድቅ እንዳልሞት ከቶ እንዳላይ ስቃይ አዝ እመብርሐን ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር አንድነት ትስጥልን🙏 ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09
نمایش همه...
_እመቤቴ_የአምላክ_እናት_ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዮሴፍ_YJAAs5OitME_140.mp37.58 MB
1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.