ar
Feedback
አዲስ የኦርቶዶክስመዝሙሮች እና አባባሎች

አዲስ የኦርቶዶክስመዝሙሮች እና አባባሎች

الذهاب إلى القناة على Telegram

በዚህ ቻናል የተለያዩ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙራት እና የፕሮፋይል ፎቶ የሚሆኑ ምስለ ስዕል የሚገኝበት ቻናል ነው....................................................................

إظهار المزيد
304
المشتركون
+224 ساعات
+77 أيام
+6430 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '24
أكتوبر '24
+4
في 0 قنوات
سبتمبر '24
+47
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+92
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+71
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+75
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+56
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+70
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+87
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+218
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
05 أكتوبر+2
04 أكتوبر0
03 أكتوبر+1
02 أكتوبر+1
01 أكتوبر0
منشورات القناة
“ እመቤቴ የአምላክ እናት" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ እመቤቴ የአምላክ እናት ላመስግንሽ ቀን ከሌሊት ለልጅሽም ክብር ውዳሴ ታቀርባለች ዘወትር ነፍሴ (2) ልቤ ተነሳሳ ተቀኘ ለክብርሽ በፍጹም ትህትና ሊያመሰግንሽ ጽዮን መጠጊያ ነሽ የአብርሃም ድንኳን የታጠረች ተክል እመ ብርሃን። ……አዝ…. የለመለመች መስክ አምላክ የመረጣት የጽላቱ ኪዳን ታቦቱ ድንግል ናት የሰማይ የምድር ንግሥት ናትና ክብር ይገባታል ዘወትር ጠዋት ማታ። ….አዝ…. አደራሽን ማርያም የሁሉ እናት በምልጃሽ አስቢኝ ኋላ ስራቆት ያንን የእሳት ባሕር አሻግርኝ ድንግል ሆይ እንዳልወድቅ እንዳልሞት ከቶ እንዳላይ ስቃይ። ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09

2
የንስሃ ዝማሬ " ሁሉም ያልፋል " "ማስተዋል ጥሩ ነው ትዕዛዛቱን ማክበር ያኖራል በሕይወት በሰማይ በምድር የማያልፍ ቀን የለም ታሪክ የማይሆን በአምላክ አንድ ቀን ነው አንድ ሺህ ዘመን ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ያሳልፋል/2/ ልጆቹን መች ይረሳል?" ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09
223
3
"እንደበደሌ አልከፈልከኝም" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ እንደ በደሌ ሊቀ.መዘ ቴዎድሮስ ዮሴፍ =========== እንደበደሌ አልከፈልከኝ ፍቅር ነህና እያለፍከኝ ምን እከፍላለሁ ላንተ የሚሆን ታቀው የለም ወይ ችሎታዬን/2/ አዝ---------------// ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል ታርቀዋለህ የኔን በደል እንደምትወደኝ አቃለሁ እኔ ባስመርርህም በእድሜ ዘመኔ አዝ-------------// ከሰው ሁሉ ጋር ብትፈራረድ የትኛው ይሆን ፀድቆ የሚሄድ የአለምን ሐጥያት ደምህ ሸፈነው የተፈወስኩት እኔም በእርሱ ነው አዝ------------------// ዘመኔ እንደ ሳር መሆኑን አስብ እድሜዬ ታጥሯል በግዜ ገደብ መልካም ሰርቼ እንዲያልፍ ወራቴ በጎውን አብዛ በሰውነቴ አዝ-------------------// የልጅነቴን አታስብብኝ መጨረሻዬን አሳምርልኝ በሩን አትዝጋው የአዳራሹን ዘይቴን ልሙላ የመቅረዙን ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09
297
4
"በፍቅር ላዚምህ" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ በፍቅር ላዚምህ ፍቅር ነህ ጌታዬ በደም የገዛኸኝ ባለውለታዬ በቃየን ጎዳና እንዳልጓዝ እርዳኝ በቀናው መንፈስህ ወደ ጽድቅ ምራኝ በልቤ ትከሻ በቀል ተሸክሜ ወንድሜን ጠልቼ ካንተ ፊት መቆሜ ፃድቅ ቢያስመስለኝ በሰዎች እይታ ጉዴን ስለምታውቅ እስራቴን ፍታ(፪) አዝ = = = = = ዙሪያውን ተከቦ በእሾህ ጥላቻ ስብከቴ መዝሙሬ ሆኗል የቃል ብቻ ማረኝ እና ይብቃኝ ለኃጢአት መዝመቱ ፍቅር የሌለው ሰው ነው የከንቱ ከንቱ(፪) አዝ = = = = = አሸንፈህልኝ እኔ ግን ተሸነፍኩ በእጄ ማልነካውን ለሰው እያሸከምኩ በቃሌ ጠርቼ በግብሬ ረገምኩህ በአስመሳይ ማንነትእየሸነገልኩህ(፪) ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09
303
5
ትናንትናን ድልድይ ሆነህ ካሳለፍከን ዛሬን ተቀብለህ በሰላም ካዋልከን ስለምታሳየን ነገንም በተስፋ ተመስገን እንበልህ አምላክ ክብርህ ይስፋ (አዝ) -----------አዝ ሰላምና ደስታ ወይ ሀዘን ፈተና ትናንት ታሪክ ሆኖ ይኸው አልፏልና ያለፈው ቀን አልፎ ዛሬ ደርሶአልና ተመስገን ጌታችን ስለ ትናንትና ተመስገን እግዚአብሔር ስለ ትናንትና -----------አዝ ዛሬን የሰጠኸን ፍሬ እንድናፈራ በእርሻ ውስጥ አቁመን ጌታ ሆይ አደራ የእጆቻችን መቅረዝ ዘይት እንዳይጎድለው ለታካች ልባችን ትጋት አስተምረው -----------አዝ ነገን እናያለን በተስፋ ተመልተን እንቅፋቱን ልናልፍ በአንተ ተመርኩዘን ተስፋን የተመላ ነገ አለ ፊታችን እንበረታለን ዛሬ በሩጫችን -----------አዝ ትናንትናን ድልድይ ሆነህ ካሳለፍከን ዛሬን ተቀብለህ በሰላም ካዋልከን ስለምታሳየን ነገንም በተስፋ ተመስገን እንበልህ አምላክ ክብርህ ይስፋ ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09
335
6
"በፍቅር ላዚምህ" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ በፍቅር ላዚምህ ፍቅር ነህ ጌታዬ በደም የገዛኸኝ ባለውለታዬ በቃየን ጎዳና እንዳልጓዝ እርዳኝ በቀናው መንፈስህ ወደ ጽድቅ ምራኝ በልቤ ትከሻ በቀል ተሸክሜ ወንድሜን ጠልቼ ካንተ ፊት መቆሜ ፃድቅ ቢያስመስለኝ በሰዎች እይታ ጉዴን ስለምታውቅ እስራቴን ፍታ(፪) አዝ = = = = = ዙሪያውን ተከቦ በእሾህ ጥላቻ ስብከቴ መዝሙሬ ሆኗል የቃል ብቻ ማረኝ እና ይብቃኝ ለኃጢአት መዝመቱ ፍቅር የሌለው ሰው ነው የከንቱ ከንቱ(፪) አዝ = = = = = አሸንፈህልኝ እኔ ግን ተሸነፍኩ በእጄ ማልነካውን ለሰው እያሸከምኩ በቃሌ ጠርቼ በግብሬ ረገምኩህ በአስመሳይ ማንነትእየሸነገልኩህ(፪) ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09
275
7
"ምስጋናው ይቀጥል " ምስጋናው ይቀጥል ዝማሪው ይቀጥል እግዚአብሔር ስላለ ከያዘ የማይጥል በምናየው ነገር በምንሠመው ወሬ እንዳይቆም ምስጋና እንዳይቆም ዝማሪ ✝❤️ የሠማህታቱ ደም የፈሠሠው በምድር አይተናል ሲቀጥል የክርስትናን ዘር እንድናምን ብቻ መች ተጠራንና በእሳቱ መካከል ቅኔ አለን ምስጋና ✝❤️ መቸ ማጥፍት ይቻላል እሳትን በእሳት አይቆምም ማህሌት ቅዳሴ ሠዓታት ከሰማዪም በላይ ከሠማዪም በታች ቤተ ክርስትያን ዛሬም ነገም አለች ✝❤️ የአለም ጨው ሆነን በአለም የበዛነው እየተደበደብን እየተገፍን ነው በገደሉን ግዜ ቁጥራችን ይበዛል ከሞትንም በኋላ ሂወት ይቀጥላል ✝❤️ የተስፍይቱን ምድር ተነሱ እንወርሳለን በመዝሙር በእልልታ ቅጥሩን እያፈርስን በሠላዮቹ ቃል ሰምታችሁ አትፍሩ በሃይማኖት ጽኑ በእምነታችሁ ኑሩ ። ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09
226
8
##ኢትዮጵያዊው ጻድቅ ኢትዮጵያዊው ጻድቅ ማነው ብዬ ጠየቅሁ በረከት ፈልጌ ልሳለመው ናፈቅሁ ክብሩን ልመሰክር ተፈታ ምላሴ በደጁ ደርሼ ፍቅሩን በመቅመሴ/፪/ በኢቲሳ ምድር ዘር ሆነህ በቅለህ ተለየህ ለአምላክ ዓለምን ጥለህ ደብረ ሊባኖስ ህያው ምስክር ስለ አንተ ዝና ስለ አንተ ክብር ተክለሐይማኖት ወዳጄ ተባርኳል በአንተ ጓዳ ደጄ አክባሪው አምላክ ስላከበረህ ዛሬም ከኛ ጋር በመንፈስ አለህ ደጅ እንጠናለን በትህትና የጻድቅ ጸሎት ኃይል አላትና ተክለሐይማኖት ጸሐይ ጸጋህ ይውጣልኝ በሠማይ ወደ ለምለም መስክ ሰብከህ መራኸን የቃሉን ወተት አጠጥተኽን ያቀጣጠልከው የወንጌል ችቦ የአምላክ አድርጓል ትውልዱን ስቦ ተክለሐይማኖት ወዳጄ ተባርኳል በአንተ ቤቴ ደጄ ሠላሳ ሥድሳ መቶ ያፈራህ በደብረ አስኮ ቆመህ በአንድ እግርህ የመተ ሎሚ መሻት ቀረና የጌታ መንገድ ጥርጊያውም ቀና ተክለሐይማኖት ወዳጄ ተባርኳል በአንተ ጓዳ ደጄ ዘማሪ ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09
209
9
"ጊዮርጊስ" ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09
293
10
“ እመቤቴ የአምላክ እናት" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ እመቤቴ የአምላክ እናት ላመስግንሽ ቀን ከለሊት ለልጅሽም ክብር ዉዳሴ ታቀርባለች ዘወትር ነብሴ(2) ልቤ ተነሳሳ ተቀኘ ለክብርሽ በፍፁም ትህትና ሊያመሰግንሽ ጽዩን መጠጊያ ነሽ የአብረሐም ድንኳን የታጠረች ድንኳን እመ ብረሐን አዝ የለመለመች መስክ አመላክ የመረጣት የጽላቱ ኪዳን ታቦቱ ድንግል ናት የሰማይ የምድር ንግስት ነሽና ከብር ይገባሻል ዘወትር ጠዋት ማታ አዝ አደራሽን ማሪያም የሁሉ እናት በምልጃሽ አስቢኝ ሗላ ስራቀት ያንን የእሳት ባሕር አሻግሪኝ ድንግል ሆይ እንዳልወድቅ እንዳልሞት ከቶ እንዳላይ ስቃይ አዝ እመብርሐን ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር አንድነት ትስጥልን🙏 ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09
300
11
" ከእኔ የበረታችሁ" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ከኔ የበረታችሁ\2\ አስቡኝ በፀሎታችሁ\2\ ***** የትናንት ትጋቴ ባይኖር ከእኔ ጋራ እኔን ባታዩኝም በመልካሙ ስራ ሸክሜን ተሸክሙ አትፍረዱ በእኔ ነጌ መውደቅ አለ የቆምከው ወገኔ ***** ከበሮ የያዝሺው የሙሴ እህት ማርያም፣ ሀጥያት ያደረገው ሙሴ ቢመስልሽ ጥቁሪቱን አጋባ ወድቋል አትበይ ነገ መውደቅ አለ የቆምከው ወገኔ ***** ከትእዛዛቱ አትወድቅም አንዲቱ የህግ ትንሽ የለም እኩል ነው ቅጣቱ ቢመስልም በፊትህ ስራዬ የከፋ ፍርዱን ተወውና ፀልይ እንዳልጠፋ ***** አዋቂ ነው ጌታ ሁሉን ይመዝናል ድካምን ሳይቆጥር በፀጋው ያቆማል ብርቱ የሆናችሁ ለደካማው ትጉ ለፍርድ እጅን ሳይሆን ርህራሄን ዘርጉ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09
253
12
"ገብርኤል ኃያል" ገብርኤል ሀያል መላከ ሰላም መላከ ብስራት የምታወጣ የእግዚአብሔርን ህዝብ ከሚነድ እሳት ፍቅርህ ተስሉዋል በልባችን ፊትህ ቆመናል ባርከን ብለን የፅናታቸው ዝናው ሲሰማ ከዚያች ቢያብሎን ከሞት ከተማ ህፃናት ሳሉ በራ እምነታቸው ቁመህ ተገኘህ መሀከላቸው አዝ ውሀው ሲዘልል ቢያስደነግጥም በጋኖቹም ውስጥ ቢነዋወጥም ፀንተው ዘመሩ ልጅና እናቱ አንተ ስትደርስ ከዚያ ከሳቱ ~~አዝ ቂርቆስም ፀና ሞትን ሳይፈራ አንተ ስላለህ ከነርሱ ጋራ አትፍሪ አላት ስለምን ትፍራ አምነው ድል ነሱት ያንን መከራ አዝ እኔም አምናለው አድነኝ ብዬ ቆመህ አማልደኝ ከቸር ጌታዬ ክፉውን ዘመን የማልፍበት ፅናትን ስጠኝ ድል ልንሳበት | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09
233
13
ፈቃዴ ነው የሰውን ነገር ላልናገር ሊቀ መዘምራን ዲያቆን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ፈቃዴ ነው የሰውን ነገር ላልናገር (×2) የኔ ተሸፍኖ ከቆምኩኝ በክብር ፈቃዴ ነው የሰውን ነገር ላልናገር ❖ ህይወቴ በሙሉ በሀጢአት ተመልታ አምላኬ ከማረኝ በፍቅር ዝምታ የሰው በደል ላላይ በእውነት ምያለሁ እኔን ከታገሰኝ ፍቅር ተምሬያለሁ(×2) ❖አዝ በአይኔ ፊት ተጋርዶ ያለውን ምሶሶ እያየ ካለፈኝ በምህረት ታግሶ የሰው ጉድፍ ላላይ በእውነት ምያለሁ እኔን ከታገሰኝ ፍቅር ተምሬያለሁ (×2) ❖ አዝ አንተ ቀራጩ ሰው ያለህ አቀርቅረህ በምህረት ተመለስክ ከኔ ይልቅ ድነህ በአንተ ላይ ስጠቁም የኔን ፀሎት ትቼ የመዳኑ ሰአት አለፉ ቀኖቼ (×2) ❖ አዝ ተቆጥሮ የማያልቅ በደሌ ተከድኖ በሞትና በደል ሀጢአቴን ሸፍኖ ሰው አርጎኝ በሰው ፊት አቁሞኝ ጌታዬ በማንም አልፈርድም ሀጢአተኛ ብዬ/በደለኛ ብዬ (×2) ❖❖❖ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09
233
14
እናት አለኝ የምታብስ እንባ ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ እናት አለኝ የምታብስ እንባ አያታለሁ ስወጣ ስገባ ኪዳነምረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት ሔዋን ሰጥታኝ ከበለሱ ፍሬ ራቁቴን ብቆምም አፍሬ ልብሴን ይዘሽ ወደኔ መጥተሻል ደጏ እናቴ ቤቴን አድምቀሻል ኪዳነምረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት አዝ.......... ለዘላለም ንፅሕት በመሆኗ ከእኔ ጋር ነው ሕያው ቃልኪዳኗ ደስተኛ ነኝ ሐዘኔን አልፌ አፅናኝ ሆናኝ የመስቀል ስር ትርፌ ኪዳነምረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት አዝ......... ከጥፋት ውሃ ማረፊያዬ መርከቤ ነሽ ከሞት ማምለጫዬ የአምላክ እናት ምልጃሽ ሆኖኝ ክብሬ በሕይወት አለሁ ጥልቁን ተሻግሬ ኪዳነምረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት አዝ......... በእናትነት ሕይወቴን ጎብኝታ ልቤ አረፈ ተነቅሎ በሽታ ሰንሰለቴ ከእግሬ ተቆረጠ መራራዬ በልጅሽ ጣፈጠ ኪዳነምረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት አዝ......... ሔዋን ሰጥታኝ ከበለሱ ፍሬ ራቁቴን ብቆምም አፍሬ ልብሴን ይዘሽ ወደኔ መጥተሻል ደጏ እናቴ ቤቴን አድምቀሻል ኪዳነምረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት አዝ......... ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09
292
15
"መሠረቷ ጉልላቷ እርሱ ነው" ሙሽራዋም መስቀል ላይ የሞተው ዛሬም ነገም ያው ነው ለዘለዓለም አትንገሩን አዲስ ጌታ የለም /2x +++ የእንግዳው ትምህርት የጠላት እንክርዳድ በመከሩ ጊዜ ይለያል ሲታጨድ ጌታ ጌታ ያለው እንዲሁ በብልጠት አይወርስም ፈጽሞ የሰማዩን ርስት +++ አዝ+++ ራስ ለሆነለት ሆናለች አካሉ ትታዘዘዋለች ዘወትር ለቃሉ የፊት መጨማደድ ሳያገኛት ድካም ታምና ትኖራለች እስኪመጣ ዳግም +++ አዝ+++ የሰማዕታት ደም የከፈሉት ዋጋ የመላዕክቱ ዜማ የሰማዩን ፀጋ የሐዋርያት ስብከት የነቢያት ትንቢት ይገኛል በውስጧ በፀጋዋ ግምጃ ቤት +++ አዝ+++ ጎዳናውን ጥሰን ብንጓዝ በሐሰት ለአንደበታችን አውጀን አርነት አይዘጋም ደጅዋ አይጠፋም መብራቷ ኢየሱስ ነው ክብሯ ጌጥና ውቤቷ +++አዝ+++ ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09
251
16
እመኑ በእርሱ ድንቅ ያደርጋል ጌታ በረዶ አዝንቦ ጠላት እየመታ ውቅያኖስ ጥልቁን ፈጥኖ እያተነነ ነገር ለወጠ ሁሉ በእርሱ ሆነ እመኑ በእርሱ ተራራው ነደደ „ „ „ „ ሸለቆው ታወከ „ „ „ „ አለቱ ደቀቀ „ „ „ „ የአህዛብ ጣኦታት „ „ „ „ በፊቱ ረገፉ „ „ „ „ በስሙ የታመኑ „ „ „ „ ወጀቡን ቀዘፉ እመኑ በእርሱ የማይነጋ ሌሊት „ „ „ „ የማያልፍ ቀን አለ „ „ „ „ ሁሉ ይቻለዋል „ „ „ „ ጌታ መድኃኔዓለም „ „ „ „ ፍቅር ነው ዘላለም „ „ „ „ ደግ አባት ለልጁ „ „ „ „ ሁሌ ተዘርግታ „ „ „ „ ትኖራለች እጁ እመኑ በእርሱ ሞገድ የማይሰብረው „ „ „ „ ጽኑ መርከብ አለን „ „ „ „ አንፈራም አንሰጋም „ „ „ „ ከእርሱ ጋር እያለን „ „ „ „ ጠላት ተሽንፏል „ „ „ „ ሰይጣን አፍሯል ዛሬ „ „ „ „ ወህኒው ይነዋወፅል „ „ „ „ በታላቅ ዝማሬ እመኑ በእርሱ ባዶ ነው አይሰራም „ „ „ „ የጠላት ፉከራ „ „ „ „ የማይተወን ጌታ „ „ „ „ አለ ከእኛ ጋራ „ „ „ „ እጅግ አትረፍርፎ „ „ „ „ ፀጋ ከበዛልን „ „ „ „ በሞት ጀርባ ቆመን „ „ „ „ ገና እንዘምራለን ዘማሪ ምርትነሽ ጥላሁን ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09
239
17
ኃያል ነው እግዚአብሔር ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ኃያል ነው እግዚአብሔር ኃያል ነው እግዚአብሔር ኃያል ነው ቅዱሱ (2) // አይቻለሁ በዓይኔ ሲቆም ማዕበሉ አይቻለሁ በዓይኔ ሲታዘዝ ነፋሱ // ሰረገላውን በእሳት ሠርቶታል በደመና ላይ ይረማመዳል በብርሃን ድንኳን በሰማይ ያለው እርሱ ነው ጌታ የምናመልከው ( 2) // እውነት በፊቱ ፍትሕ በእጁ ሲኦልም ገነት አሉ በደጁ ሥልጣን የእርሱ ነው አለቅነት ማን እንደ ጌታ ከአማልክት (2) // ታቦር ተራራ ተንቀጠቀጠ ግርማው ሲገለጥ ሁሉ ቀለጠ ድንቅን አድራጊ ተአምረኛ ከማዳኑ ጋር ይምጣ ወደ እኛ (2) // ምድር ጠፈሩ ታዟል ለእርሱ እሳት ተፈትሎ ሆኗል ቀሚሱ የክብርህ ብርሃን ይብራ በልቤ አንተ ነህ ለእኔ ውድ ገንዘቤ (2) ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09
232
18
“ርስታችን ነሽ ” ርስታችን ነሽ እንወርስሻለን፣ በምድርሽ ወይንን እንለቅማለን። ይትረፈረፋል ጽዋችን ሞልቶ፣ አንቺን ይዘናል አናፍርም ከቶ። የእንጀራ ምድር የፍቅር ሐገር፣ የለንም ወገን ካንቺ በስተቀር። በአክዓብ መሬት የማንቀይርሽ፣ ደጅሽ ቁመናል ባርኪን በእጆችሽ። ዳዊት አባትሽ እንዳለው፣ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ፣ በልቤ ላይ ነግሰሻል ምልጃሽ እየጠበቀኝ። ርስታችን ነሽ እንወርስሻለን፣ በምድርሽ ወይንን እንለቅማለን። ይትረፈረፋል ጽዋችን ሞልቶ፣ አንቺን ይዘናል አናፍርም ከቶ። ወደ ምድራችን መጥተን ስንገባ፣ አንቺን አገኘን ታላቋን መባ፣ የሕይወት ውኃ ፈልቋል በሆድሽ፣ እንዳንጠማ ድንግል ልጆችሽ። ዳዊት አባትሽ እንዳለው ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ፣ በልቤ ላይ ነግሰሻል ምልጃሽ እየጠበቀኝ። ርስታችን ነሽ እንወርስሻለን፣ በምድርሽ ወይንን እንለቅማለን። ይትረፈረፋል ጽዋችን ሞልቶ፣ አንቺን ይዘናል አናፍርም ከቶ። አሁን በደስታ ሥፍራ ይዘናል፣ መስቀል ላይ ሁኖ ጌታ ሰጥቶናል። ከዚህች ርስት ሚነቅለን የለም፣ አትሞበታል የደሙን ማህተም። ዳዊት አባትሽ እንዳለው ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ፣ በልቤ ላይ ነግሰሻል ምልጃሽ እየጠበቀኝ። ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09
226
19
አንድ እርምጃ ሳልራመድ አንቺን ይዤ ተነሳሁ(2) እመቤቴ ዛሬም ባርኪኝ ውዳሴሽን አበዛለሁ የአምላኬ እናት ዛሬም ባርኪኝ ውዳሴሽን አበዛለሁ(2) (አዝ) ---አዝ------------ ምልጃሽ እየደገፈኝ በጌታ ፊት ስትቆሚ ጸሎቴን እያሳረግሽ ልመናዬን ስትሰሚ ከጎኔ ሳትለዪ ተቆጠሩ ዘመናት ይሄው ለዚህ ደረስኩኝ ከእናትም በላይ ሆነሽ እናት ---አዝ------------ በጎጆዬ ስላለሽ መጉደልን አላውቅም የአንደበቴ ቋንቋ ነው እናቴ ያንቺ ስም ሰንደቄና አርማዬ የኔ መታወቂያ ነሽ ከእግረ መስቀሉ ሥር ቀራንዮ ላይ ያገኘሁሽ ---አዝ------------ ፈውስን የቀዳሁብሽ የበረከት አዘቅት ለዚህ ቀን የደረስኩት ሆነሽኝ ነው ብርታት ስንቱን አለፍኩት ባንቺ ወጣሁ ስንቱን ተራራ መከታ ጋሻዬ ነሽ የከሳሹን ቀስት እንዳልፈራ ---አዝ------------ ጌታዬን ከእቅፍሽ ፍቅርን ከመቅደስሽን ትህትናን ተምሬያለው ፊደሌ ስለሆንሽ ከቶ ነግቶ አይመሽም ለውዳሴሽ ሳልቆም ብዙ ነው ምስጢራችን የኔ እና ያንቺ ማርያም ---አዝ------------ አንድ እርምኛ ሳልራመድ አንቺን ይዤ ተነሳሁ እመቤቴ ዛሬም ባርኪኝ ውዳሴሽን አበዛለሁ የአምላኬ እናት ዛሬም ባርኪኝ ውዳሴሽን አበዛለሁ! ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09
240
20
አዲስ ዝማሬ "ቅድስት ሥላሴ" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ገጼን አማትቤ ገጼን አማትቤ ልጀምር ውዳሴ በትምህርተ መስቀል በስመ ሥላሴ ይርቃል ከጎኔ ጠላት ዳቢሎስ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ከትቢያ ከአፈር አንስቶ የሰራኝ በአፉም እስትንፋስ ህይወትን ያደለኝ የሥላሴ ስራ ድንቅ ነው ጥበቡ ከአይምሮ በላይ ነው የእግዚአብሔር ሀሳቡ አዝ_____ እክህደከ ሰይጣን ጠላቴን ክጃለው ለዚህም ምስክር ማርያም ናት ብያለው በቤተክርስትያን ቆሜ በመቅደሱ ለቅድስት ሥላሴ ዘመርኩ ለንጉሱ አዝ_____ አልነበረም ዘመን እሱ ያል ነበረበት ዳግመኛም አይኖርም እርሱ ማይኖርበት የህይወቴ ጣእም ክብርና ሞገሴ የማይሾሙት ንጉስ ዘላለም ሥላሴ አዝ_____ ኪሩቤል ሱራፌል ኃይላት ሊቃናት መናብርት ስልጣናት ቆመው በአንድ ነት ያላንዳች ዝምታ ይሉታል በክብር ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09
199