fa
Feedback
Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

رفتن به کانال در Telegram

● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸

نمایش بیشتر
213
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-430 روز
آرشیو پست ها
⭕️ Remain Silent when kids sleep, not when they die‼️
⭕️ Remain Silent when kids sleep, not when they die‼️

With the support of the following governments: #America 🇺🇸, #France 🇫🇷, #Germany 🇩🇪, #Italy and #Britain 🇬🇧 after giv
+3
With the support of the following governments: #America 🇺🇸, #France 🇫🇷, #Germany 🇩🇪, #Italy and #Britain 🇬🇧 after giving the green light to kill #Palestinian 🇵🇸 civilians in #Gaza. “The #Israeli occupation kills dozens of children in just the last 3 hours.”

🆕 BREAKING! Gaza Ministry of Health: “All hospitals in #Gaza have received threats and evacuation orders from Israel.” Al-Ja
🆕 BREAKING! Gaza Ministry of Health: “All hospitals in #Gaza have received threats and evacuation orders from Israel.” Al-Jazeera

ኔታንያሁ ስልጣን እንዲለቁ እና በጋዛ ላይ የሚደርሰውን ጥቃት እንዲያቆም የሚቃወሙ ሰልፈኞች

እስራኤል ለሁለት የተከፈለች ሲሆን አንደኛው ወገን በጋዛ ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ወዲያውኑ እንዲቆም እና ኔታንያሁ ስልጣናቸውን እንዲለቁ የሚደግፍ ሲሆን ሌላኛው ቡድን በሃማስ የተያዙ ምርኮኞች እስኪለቀቁ ድረስ ይህንን አቋም ይደግፋሉ ።

ኢሞም በአቅሟ ለፈሊስጢን ድጋፍ የሚገልፁ ፕሮፋይሎችን ታባርር ጀመር‼️
ኢሞም በአቅሟ ለፈሊስጢን ድጋፍ የሚገልፁ ፕሮፋይሎችን ታባርር ጀመር‼️

ሰበካ ሳይሆን የሰዎችን መብትና ነፃነት መጋፋት ነው‼ ============================== ✍ ባለፈ ጦር ኃይሎች አካባቢ የተወሰኑ ወጣቶች የማንንም መብት ሳይጋፉ የመንገድ ላይ ዳዕዋ ጀም
+1
ሰበካ ሳይሆን የሰዎችን መብትና ነፃነት መጋፋት ነው‼ ============================== ✍ ባለፈ ጦር ኃይሎች አካባቢ የተወሰኑ ወጣቶች የማንንም መብት ሳይጋፉ የመንገድ ላይ ዳዕዋ ጀምረው ነበር። ግን ወዲያው ለእስር ተዳረጉና በዛውም ማሸማቀቂያና ማስፈራሪያ ተደረገባቸው። በየታክሲው ሰልፍና በመስጂዶች ዙሪያና በሙስሊሞች ሰፈር ሳይቀር እየዞሩ ከባድ የድምፅ ማጉያና ሞንታሪቦ ተጠቅመው ሰዎችን ማደንቆራቸው አንሷቸው፤ ይሄው እንደ ሐድያ ሆሳና ባሉ አካባቢዎች በህብረት የተደራጁ ሰባኪ ተብዬ ወንበደዎች እኚህን በእድሚያቸው የገፉ ሙስሊም አባታችንን ከበው በግድ እስልምናን ለቀህ የእኛን እምነት ካልተከተልክ እያሏቸው ነው። ነውር ነው! እጅግ ሲበዛ ዓይን ያወጣ ስግጥና! እነዚያ ሰላማዊ ሙስሊምን ከመንገድ ላይ አፍሰው የሚያስሩ የጸጥታ አካል ተብዬዎች እንዲህ አይነቶቹን ወንበዴዎች ተጠያቂ ያደርጉ ይሆን? በተለይም ደቡብ አካባቢ እንደዛ የሚያደርጉ አይመስለኝም። እንዳውም አብረው ሲያጅቡና አዳራሽ ገብተው ሲደንሱ ነው የምናውቀው። ይሄ ነገር ገደብ ካልተበጀለትና ከወዲሁ በቃ ካልተባለ ቀስ በቀስ ከዚህ በከፋ ደረጃ ላይ ሊደርስ ይችላል። የኃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ተብዬው የአንድ እምነት ተቋም፤ ሙስሊሞች ዳዕዋ ሲጀምሩ እንደሚንጨረጨረው ሁሉ እንዲህ አይነት ጋጠ ወጦችን ያወግዝ ይሆን? የምናየው ይሆናል! ይህንን እምነትን በአደባባይ አስገድዶ የማስለቀቅ ተግባር ሁሉም ሰው ሊኮንነው ይገባል። የሚመለከተው አካል በነዚህና መሰል አካላት ላይ ተገቢውን እርምጃ ሊወስድ ይገባል። የዚያ አካባቢ እስልምና ጉዳዮችም ተነጋግራችሁ ጉዳዩን ወደ ፍርድ አቅርቡትና ፍትሕ ካለ መቀጣጫና ለሌሎችም ማረሚያ እንዲሆኑ ይደረግ። || Murad Tadesse

ጀግኖቻችን ድልን እየተጎናፀፉ ይመስላል አልቃሳም ሙጃሂዲን በካን ዩኒስ አድፍጠው የወደቀው የጽዮናውያን ጦር ወታደሮች ተሽከርካሪዎቻቸውን ትተው ከአላፊ አጥር በስተምስራቅ በእግራቸው ማሸነፋቸውን አረጋግጠዋል።

እስራኤል ለቀናት ውሃ ሲናፍቁ የቆዩ ህጻናትን ልክ ውሃ እየቀዱ እያሉ በቦምብ ደበደበች። አሸባሪ እስራኤል አላህ ያጥፋሽ!