Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
رفتن به کانال در Telegram
● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸
نمایش بیشتر213
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-430 روز
آرشیو پست ها
እስራኤል ጋዛ ላይ ባደረሰችው ጥቃት አንድ አባት እና ልጅ ተቃቅፈው በተኙበት ተገደሉ። 😢😢
እስራኤልንና መሰሎቻቸውን አላህ ከምድረገፅ ያጥፋቸው። ገደሉብን አላህ ይግደላቸው‼️
ወደ 70,000 የሚጠጉ ሰዎች ተሳትፈውበታል... በስፔን ከተማ #ባርሴሎና የእስራኤልን ጥቃት በማውገዝ ለፍሊስጢን የድጋፍ ሰልፍ ተደረገ።
#አንቺ እኮ ፍልስጤም ነሽ። ሙስሊምች እኮ አይደለም ተነክተሽ በሰላሙ ጊዜ ራሱ ልቦቸው ወዳንቺ የተጠለጠለ ነው። ታዲያ በከሃዲዎች የተነካሽ ጊዜማ ሙስሊሞች ይንገበገባሉ። ለጂሃድም ይዘጋጃሉ!
ዱዓም ያደርጋሉ፣ ወንጀሎቻቸውን ትተው ወደአላህም ይመለሳሉ፤ አላህም ይረዳቸዋል (ይረዳናል)‼️
የአይሁዶች ወረሪ አውሮፕላኖች በተያዘው ዌስት ባንክ በሚገኘው ጄኒን ካምፕ የሚገኘውን አል-አንሷሪ መስጊድ ላይ በቦምብ ደበደቡን የሚያሳይ ቪዲዮ።
