fa
Feedback
Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

رفتن به کانال در Telegram

● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸

نمایش بیشتر
213
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-430 روز
آرشیو پست ها
በወራሪዋ ጥቃት የተሰው ሙሉ ቤተሰቦች አባትና እናትን ጨምሮ እንዲህ በጀመዐ ተቀብረዋል። አላህ ቀብራቸውን የጀነት ጨፌ ያድርግላቸው። ከሹሀዳኦች ጋር ይቀስቅሳቸው።
+1
በወራሪዋ ጥቃት የተሰው ሙሉ ቤተሰቦች አባትና እናትን ጨምሮ እንዲህ በጀመዐ ተቀብረዋል። አላህ ቀብራቸውን የጀነት ጨፌ ያድርግላቸው። ከሹሀዳኦች ጋር ይቀስቅሳቸው።

🆕 BREAKING! At least 5,087 Palestinians, including 2,055 children and 1,119 women, have been killed and over 15,273 injured
🆕 BREAKING! At least 5,087 Palestinians, including 2,055 children and 1,119 women, have been killed and over 15,273 injured in ongoing Israeli airstrikes on the #Gaza Strip. ⭕ - There are about 1,500 people still under the rubble, including 800 children. ⭕ - 70% of the victims of the Israeli aggression are children, women, and the elderly. ⭕ - 57 health personnel have been killed and over 100 others have been injured with various wounds. ⭕ - 12 hospitals and 32 health centers have gone out of service due to targeting and fuel depletion. ⭕ - Hospital bed occupancy in the Gaza Strip has exceeded 150%. ⭕ - Lives of over 100 Palestinian babies in incubators are at risk as Israel continues to cut off fuel. 23rd October 2023 / 8 Rabi Al Thani 1445 🔗 Telegram: t.me/doamuslims #Palestine

Brothers and sisters, promote the Islamic social network UMMA LIFE among your friends and loved ones. All Muslims should know about the existence of our common and sole social network that complies with the laws of Allah. This is just the beginning, soon InshaAllah everyone will be talking about UMMA LIFE. Make Du'a, actively share the news. And do not forget our brothers and sisters in Palestine! May Allah ease the situation of the Muslims. ወንድሞቼ እና እህቶቼ ኢስላማዊውን የማህበራዊ ድህረ ገጽ UMMA LIFE በጓደኞቻችሁ እና በወዳጅ ዘመዶቻችሁ ዘንድ አሰራጩ። ሁሉም ሙስሊሞች ከአላህ ህግጋቶች ጋር የሚጣጣም የተዋሃደ ማህበራዊ ድህረ ገፃችን መኖሩን ማወቅ አለባቸው። ይህ ገና ጅምር ነው እና በቅርቡ በአሏህ ፍቃድ ሁሉም ሰው ስለ-« Umma_Life » ያወራል። ዱዓ አድርጉ፣ እናም መረጃዎችን በንቃት ለሌሎች ያጋሩ። ለፈለስጢን  ወንድሞቻችንን እና እህቶቻችንን አንርሳቸው።  አላህ ለሙስሊሞች የከበደንን ነገር ሁሉ ያቅልልን። https://ummalife.com/ReshadMuzemil

Brothers and sisters, promote the Islamic social network UMMA LIFE among your friends and loved ones. All Muslims should know about the existence of our common and sole social network that complies with the laws of Allah. This is just the beginning, soon InshaAllah everyone will be talking about UMMA LIFE. Make Du'a, actively share the news. And do not forget our brothers and sisters in Palestine! May Allah ease the situation of the Muslims.

የፍልስጤም ህፃናት በእስራኤል ሮኬት መገደላቸው የማይቀር መሆኑን አምነው ከተገደሉ በኋላ ማንነታቸው ይታወቅ ዘንድ ስማቸውን እጃቸውና እግራቸው ላይ በፓርከር ይፅፋሉ። ባለፉት ሁለት ሳምንታት ብቻ ከ4000 በላይ ዜጎች ተገድለዋል፤ ከ50% በላይ ህፃናት ናቸው። ለሰብአዊ መብት ቆሚያለሁ ባዩ ዓለምም ድብደባው ይቀጥል ዘንድ ድጋፉን መቸሩን ቀጥሏል። ዓለም አቀፉ ስርአት የቆመባቸውን እሴቶች መናዱን ተያይዞታል። ወደ መጨረሻው መጀመሪያ የተቃረብን ይመስላል። ግን…. እንዲህ ዓይነት ለሃገሩና ለእምነቱ ፅኑ ትውልድ በታሪክ ይታወቅ ይሆን?!

► ስለ ስቃይና መከራ ባሰብኩ ሰዓት፣ ► ስለ ቤተሰብ የጅምላ ጭፍጨፋ ባሰብኩ ቁጥር፣ ► ስለ መስጂድ መውደም ባሰብኩ ቁጥር፣ ► ስለ ህፃናት መግፍ መገደልና መጨፍጨፍ ባሰብኩ ቁጥር፣ ► ስለ « ይችህ
► ስለ ስቃይና መከራ ባሰብኩ ሰዓት፣ ► ስለ ቤተሰብ የጅምላ ጭፍጨፋ ባሰብኩ ቁጥር፣ ► ስለ መስጂድ መውደም ባሰብኩ ቁጥር፣ ► ስለ ህፃናት መግፍ መገደልና መጨፍጨፍ ባሰብኩ ቁጥር፣ ► ስለ « ይችህ እናቴ ናት፣ ፀጉሯን አውቀዋለሁ » አይነት በቦምብና በሚሳኤል የሰውነት መበጣጠስ ባሰብኩ ቁጥር...... ትዝ የሚሉኝ ፈለስጢናዊያን ናቸው‼️ ⭕️ ........የሚገርመው ነገር ይህ ሁሉ በደልና ስቆቃ እየተፈፀመባቸው እነሱ ግን ፈገግ እያሉ ነው‼️