fa
Feedback
Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

رفتن به کانال در Telegram

● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸

نمایش بیشتر
213
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-430 روز
آرشیو پست ها
ብዙዎች ቆሰሉ - ብዙዎች አለፉ በህይወት እያሉ - ባሮችህ ደም ተፉ በዘረጋሃው ምድርህ - ሙስሊሞች ተገፉ እነዛ አውሬዎች - ሬሳን አሰለፉ ሴትም አልቀራቸው - ህፃንም ቀጠፉ ገደልን እያሉ - በደስታ
+4
ብዙዎች ቆሰሉ - ብዙዎች አለፉ በህይወት እያሉ - ባሮችህ ደም ተፉ በዘረጋሃው ምድርህ - ሙስሊሞች ተገፉ እነዛ አውሬዎች - ሬሳን አሰለፉ ሴትም አልቀራቸው - ህፃንም ቀጠፉ ገደልን እያሉ - በደስታም ደነፉ ⭕️ በባረከው ምድርህ  - *ባሮችህ ረገፉ* ። በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል ቀን: ጥቅምት 20/2016 E.C [Oct 31/2023 G.C] Join:- YouTube.com/@SecretsofTruth tiktok.com/@secretsof_truth Twitter.com/Secretsof_Truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1 https://ummalife.com/ReshadMuzemil t.me/ReshadMuzemil

አንተ ብቻ ትክክለኛው መንገድ ላይ ሁን… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لا يَزالُ مِن أُمَّتي أُمَّةٌ قائِمَةٌ بأَمْرِ اللهِ، لا يَضُرُّهُمْ مَن خَذَلَ
አንተ ብቻ ትክክለኛው መንገድ ላይ ሁን… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لا يَزالُ مِن أُمَّتي أُمَّةٌ قائِمَةٌ بأَمْرِ اللهِ، لا يَضُرُّهُمْ مَن خَذَلَهُمْ، ولا مَن خالَفَهُمْ، حتّى يَأْتِيَهُمْ أمْرُ اللهِ وهُمْ على ذلكَ﴾ “ከኡመቶቼ (ከህዝቦቼ) መካከል በአላህ ትዕዛዝ ላይ ቋሚ የምትሆን አንዲት ጭፍራ (ቡድን) አትወገድም። የተቃረናቸውና የእርዳታ ትብብርን የነፈጋቸው ሁሉ አይጎዳቸውም። የአላህ ትእዛዝ እስከሚመጣ ድረስ እነርሱ በዚያው (በሐቁ) ላይ ናቸው።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 1920

AnimatedSticker.tgs0.17 KB

ወደ ኢስቲግፋር ወደ ተውበት ተቻኮሉ! ህይወትህን ሞተህ ከመፀፀትህ በፊት ተጠቀምባት አላህ ይወፍቀን https://t.me/tolehaahmed

𝐑𝐀𝐌𝐀𝐃𝐀𝐍 𝐃𝐀𝐘 14 Cultivating Good Manners ✨The Prophet (ﷺ) said: “Whosoever does not abandon falsehood in speech and
𝐑𝐀𝐌𝐀𝐃𝐀𝐍 𝐃𝐀𝐘 14 Cultivating Good Manners ✨The Prophet (ﷺ) said: “Whosoever does not abandon falsehood in speech and action, then Allāh the Mighty and Majestic has no need that he should leave his food and drink.”1 ✨He (ﷺ) also said: “Fasting is not merely abstaining from eating and drinking. Rather, it is also abstaining from ignorant and indecent speech. So if anyone abuses or behaves ignorantly with you, then say: I am fasting, I am fasting.”2 ___ 1. Ṣaḥīḥ: Related by al-Bukhārī (4/99), from Abū Hurayrah (raḍī Allāhu ʿanhu). 2. Ṣaḥīḥ: Related by Ibn Khuzaymah (no.1996) and al-Ḥākim (1/130) who authenticated it. Refer to Ṣaḥīḥ al-Targhīb (no.1075).

Breaking | Israeli airstrikes target the al-Asra residential towers west of the Nuseirat refugee camp in central Gaza Strip.
Breaking | Israeli airstrikes target the al-Asra residential towers west of the Nuseirat refugee camp in central Gaza Strip.

Medical student Izz al-Din al-Lulu, now a volunteer doctor at the Al Shifa Medical Complex in Gaza, says the Israeli army is
Medical student Izz al-Din al-Lulu, now a volunteer doctor at the Al Shifa Medical Complex in Gaza, says the Israeli army is threatening to bomb the hospital upon all of the people inside if they don't leave.

ረመዳን 13 አልሀፊዝ ኢብኑ ረጀብ አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ብለዋል፡- ❍ ለረጅም ጊዜ ከእኛ ዘንድ የራቃችሁ ሆይ የእርቅ ቀናት እነሆ መጥተዋል! በኪሳራ ላይ የነበርክ ሰው ሆይ፣ ትርፋማ የንግድ ወቅት መጥቷልና ተቀበል! ❒ በዚህ ወር እራሱን ያላሸነፈ፤ በየትኛው ወቅት እራሱን ሊያሸንፍ ነው?! በውስጧ ወደ ጌታው ያልተቃረበ ሰው ከርሱ የራቀ ነው፤ ምን ያህል ጊዜ ነው፡- ‘ሃያ አለል ፈላህ (ወደ ስኬት ኑ እያለ ተጣሪው ሲጣራ፣ አንተ ከከሳሪዎች የምትሆነው’ ?! ምን ያህል ጊዜ ነው ወደ መልካም ነገር እየተጠራህ አንተ ግን በመጥፎ ስራህ ጸንተህ የምትቆየው?! ስንቶች ናቸው ይህን ወር ለመፆም ተስፋ አድርገው ተስፋቸው መና ቀርቶ ወደ ቀብር ጨለማ የገቡት? ❒ ስንቶች ናቸው የዛሬን ቀን ደርሰው ሳያጠናቅቁት ያለፉት፣ ስንቶች ናቸው ነገን እየተመኙ ሳይደርሱ የሚያልፉት? አጀላችሁን(ፍፃሜያችሁን) እና መንገዱን ብታዩት ኖሮ ምኞትን እና ማታለያውን ትጠሉ ነበር። 📜〖 ላጣኢፍ አል ማዓረፍ - ኢብኑ ረጀብ 〗

ረመዳን ቀን 1️⃣3️⃣ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَنْ أَكَلَ نَاسِيًا وَهُوَ صَائِمٌ فَلْيُتِمَّ صَوْمَهُ، فَإِنَّمَا أَطْعَمَهُ اللَّهُ وَ
ረመዳን ቀን 1️⃣3️⃣ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَنْ أَكَلَ نَاسِيًا وَهُوَ صَائِمٌ فَلْيُتِمَّ صَوْمَهُ، فَإِنَّمَا أَطْعَمَهُ اللَّهُ وَسَقَاهُ﴾ “ፆመኛ መሆኑን ዘንግቶ የበላ፤ ፆሙን ይሙላ (ይቀጥል)። ያበለውና ያጠጣው አላህ ነውና።” 📚 ቡኻሪ (6669) ሙስሊም (1155) ዘግበውታል ✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 🌐፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 💬፦ https://bit.ly/486xnrS 🌐፦ https://bit.ly/41zEZkk 🌐፦ https://bit.ly/4arMbTx 🌐፦ https://bit.ly/41tIUPv 🌐፦ https://bit.ly/3UTTSwh

AnimatedSticker.tgs0.18 KB

እኛ እኮ ለፈለስጢንና ለፈለስጢናዊያን ዱዓ በማድረግ ራሱ ተስፋ ቆርጠናል.... 🇵🇸 ጀግና የሆኑ ወንድሞቻችንን ግን ተመልከቱዋቸው.... ..... የአላህ.........‼️ 🇵🇸 ፈለስጢናዊያን �
እኛ እኮ ለፈለስጢንና ለፈለስጢናዊያን ዱዓ በማድረግ ራሱ ተስፋ ቆርጠናል.... 🇵🇸 ጀግና የሆኑ ወንድሞቻችንን ግን ተመልከቱዋቸው.... ..... የአላህ.........‼️ 🇵🇸 ፈለስጢናዊያን 🇵🇸 እኛ ......⁉️

💻 አውፍ በይን አቅሳ 🇵🇸 አንቺ እየቆሰልሽ - እኛ ፈገግ እንላለን፤ አንቺ እያለቀስሽ - እኛ እንስቃለን፣ በማይረባ ነገር - እርሰበርስ እንባላለን፤ ትላንት አዝነንልሽ - ዛሬ ጨክነናል፤ ባለፈ
+3
💻 አውፍ በይን አቅሳ 🇵🇸 አንቺ እየቆሰልሽ - እኛ ፈገግ እንላለን፤ አንቺ እያለቀስሽ - እኛ እንስቃለን፣ በማይረባ ነገር - እርሰበርስ እንባላለን፤ ትላንት አዝነንልሽ - ዛሬ ጨክነናል፤ ባለፈ ዱዓ አድርገን - ዛሬ ዘግተናል፤ አውፍ በዪን ፈለስጢን - እኛ ጨክነናል፤ ይህ ሁሉ ሳያንሰን- በወንጀል ተዘፍቀናል፤ አወይ የኛ ክፋት - ምንኛ ጨካኝ ነን⁉️፤ ለወንድሞቻችን ወድቀት - ቀመር እንቀምራለን፤ በእህቶቻችን አይብ - እንሳለቃለን፤ ሰዎችን ለመጣል - ሴራ እናሴራለን፤ በዚያ ግን ትቀጠፋለች - የኛዋ ፈለስጢን። አቅሳ፣ ፈለስጢንን እያየን - ለሰዎች አናዝንም⁉️፤ አላህ ነስሩን እንዲሰጠን - ማመፅ አናቆምም⁉️፤ ወደ ጌታችን ተመልሰን - የአላህ አንልም⁉️፤ አረ ይበቃናል - በቁማችን ሞትን፤ መቃብር ሳንገባ - አፈርም ለበስን፤ ህይወት አላቸው እንዲሉ - እየተቀሳቀስን፤ ክፋታችን ከፍቷል - ረሳናት ፈለስጢንን፤ ልባችን ጨከነ - ዘነጋናት አቅሳን። ለአላህ ስትይ - አቅሳ አውፍ በይን፣ አንቺ እየቆሰልሽ - እኛ ፈገግ እንላለን፤ አንቺ እያለቀስሽ - እኛ እንስቃለን፣ ትላንት አዝነንልሽ - ዛሬ ጨክነናል፤ ባለፈ ዱዓ አድርገን - ዛሬ ዘግተናል፤ አውፍ በይን ፈለስጢን - እኛ ጨክነናል፤ አውፍ በይን አቅሳ - እኛ ጨክነናል። 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 📙 በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል 🕤 ቀን:- ማክሰኞ/ የካቲት 26/2016 ዓ.ል

1 @mishary_rashid_al_afasi 2 @Yassen_Al_Jazairi 3 @Sheikh_Abu_Bakr_Al_Shatri 4 @Sheikh_Muhammad_Al_Luhaidan 5 @Abdulbasit_Abdussamed1 6 @Sheikh_Abdul_Rahman_Al_Sudais 7 Ali_Al_Huzaifi 8 @Khalifah_At_Tonaeijy 9 Ahmad_Al_Ajmy 10 @Sheikh_Saad_Al_Gamidi 11 Emad_Al_Mansary 12 @Abdullah_ibn_Al_Basfar 13 @Sheikh_Nasser_Al_Qatami 14 @Abdulhadi_Kanakeri 15 @Sheikh_Maher_Al_Muaiqly 16 @Sheikh_Adel_Rayan 17 @Khalil_Al_Hussary 18 @Sheikh_Muhammad_Ayyub 19 @Abdullah_Awad_Al_Juhany 20 @Abdul_Rashid_Ali_Sufi 21 @Mohamed_Siddiq_El_Minshawi 22 @Abdul_Rahman_Al_Ossi 23 @Sheikh_Saud_Al_Shuraim 24 @Yasser_Al_Dosarii 25 @Muhammad_Al_Kurdi1 26 @Fares_Abbad1 27 @Sheikh_Salah_Bukhatir 28 @Imad_Zuhair_Hafez 29 @Muhammad_AbdulKareem 30 Ahmad_Misbahi 31 @Abdulaziz_Az_Zahrani 32 @Ibrahim_Al_Asirii 33 @Abdulbosit_Qobilov1 34 @Abdullah_al_Matrood1 35 @Afzal_Rafiqov1 36  Hani_Ar_Rifai 37 @Abdullah_Ali_Jaber 38 @Sheikh_Muhammad_Jibril 39 Jazza_Alswaileh 40 Bandar_Balila 41 @Mohammad_Al_Tablawi 42 Wadee_Al_Yamani 43 @Ghassan_Al_Shorbajyi 44 Zaki_Dagistan 45 Ahmad_Al_Lahdan 46 @Abdullah_Xalif 47 @Yasser_Al_Qureshi 48  Nabil_Al_Rifai 49 Salah_Al_Hashem 50 Shirazad_Taher 51 @Tawfeeq_As_Sayeghh 52 Rashid_Al_Arkani 53 @Sheikh_Mustafa_Ismail 54 Ali_Yakupov 55 Abdullah_Kamel 56 @Mahmud_Ali_Albanna 57 @Sheikh_Idris_Abkar 58 Hassen_Saleh 59 Moeedh_Al_Harthi 60 Ahmed_Naina 61 Waleed_Al_Naehi 62 Saber_AbdulHakam 63 @Mohammad_Saleh_Shah 64 @AbdulMuhsin_Qasim 65 Salah_Al_Budair 66 Akram_Alalaqimy 67 Jamaan_Alosaimii 68 @Abdulmohsen_Harty 69 @Abdul_Wadood_Haneef 70 @Mohammad_Al_Abdullah 71 Yahya_Hawwa 72 @Hasanxon_Yahyo_Abdulmajid 73 Khalid_Al_Jaleel 74 @Noreen_Muhammad_Siddique 75 @Ahmad_Al_Shalabii 76 @Alzain_Muhammad_Ahmad 77 @Abdulmohsin_Al_Obeikan 78 @Ibrahim_AlAkhdar 79 @Rahmatulloh_qori_Obidov @Quran_Mp3_Collection

ቃላት የሚያጥር ደስታ!

📹 وكلهم آتيه يوم القيامة فردا | الشيخ مشاري العفاسي والشيخ سعيد الكملي | برنامج آية وحكاية 3 ካለህበት ሁኔታ ጋር የተገናኙ መሰል አይነቶችን ዳዕዋ አላህ እንድታዳምጠው አመቻችቶልህ ስታዳምጥ አልያም ስትመለከት ያለው ስሜት ይለያል እስቲ ተጋበዙልኝ وَكُلُّهُمْ آتِيهِ يَوْمَ الْقِيَامَةِ فَرْدًا ሁሉም በትንሣኤ ቀን ለየብቻ ኾነው ወደርሱ መጪዎች ናቸው፡፡ https://t.me/tolehaahmed

ረመዿን 12 🌙 خطورة اللسان 🌙 የምላስ አደጋ ፆመኛ የሆነ ሰው ትኩረት ሊሰጠው  የሚገባ ጉዳይ ፆሙን ከሚያበላሹ ነገራቶች መብላት መጠጣት ግኑኝነት ማድረግ እና መሰል አፍራሾች በተጨማሪ  ከምላስ ጋር ያለውን ነገር ነው ፆመኛ የሆነ ሰው መላው አካሉን ሊጠብቅ ይገባል በእጁ ሰው ላይ ድንበር ከማለፍ በእግሩ መጥፎ ቦታ ከመሄድ ዓይኑን ደግሞ ሀራምን ከመመልከት በጆሮ ሀራምን  ከመስማት ሊጠብቅ ይገባል በማንኛውም ሰዓት መጠበቁ ግድ ቢሆንም በይበልጥ ደግሞ በትላልቅ እና ምርጥ በሆኑ ቦታዎች እና ወቅቶች በረመዷን ይመስል እኒህ ነገሮች በጣም ክልክል  ይሆናሉ ነብዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋልና፦ ‹‹የሐሰት ንግግርን ፣ በሐሰት መስራትን እንዲሁም መሀይምነትን (የመሐይማንን ተግባር) ያልተወ ሰው ምግቡንና መጠጡን ከመተዉ አላህ ጉዳይ የለውም፡፡››   የሐሰት ንግግር ሲባል ክልክል የሆኑ ንግግሮችን በጠቅላላ ያካትታል ኢብነል ዓረቢ እንዲህ ይላል ይህ ሐዲስ የሚያስፈርደው የተጠቀሱትን ነገሮች የፈፀመ ሰው ምንዳ እንደሌለው ነው ከፆም የተፈለገው ነፍስን በ ረሃብ እና በጥማት ማሰቃየት ሳይሆን ስሜትን በመስበር አመፀኛ የሆነችወን በመጥፎ የምታዝን ነፍስ ወደ ተረጋጋች ነፍስ መለወጥ ነው ይህ ካልተከሰተ ግን አላህ ወደ ጿሚው መራብ እና መጠማትን አይመለከትም አላህ ከመራቡ ከመጠማቱ ጉዳይ የለውም ሲባል በሌላ አነጋገር  አይቀበለውም ምንዳን አይለግሰውም ማለት ነው ፆሙ ፈርሷል ተበላሽቷል ባንልም እንኳን ምንዳው ሙሉ በሙሉ ወይም ደግሞ በከፊል ሊቀንስበት ይችላል ምክንያቱም በ ሐዲስ ላይ ነብዩ (ﷺ) ያሉት ‹‹የሐሰት ንግግርን ፣ በሐሰት መስራትን እንዲሁም መሀይምነትን (የመሐይማንን ተግባር) ያልተወ ሰው ምግቡንና መጠጡን ከመተዉ አላህ ጉዳይ የለውም፡፡››  ነውና። ሸይኽ አብዱልከሪም አል-ኹደይር

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር "አላሁ አክበር" በማለት ድጋፋችሁን የገለፃችሁ መሻይኽና ዱዓት! እውነት የጠ/ሚኒስትሩን ንግግር አምናችሁበት ከሆነ እባካችሁ ይህንን ሐቅ ለህዝቡ በድፍረት አስተምሩ። ጫት ወገናችንን በጣም ጎድቶታል። ትውልድ እያመከነ ነው። ከአስተማሪዎች ግን ተገቢ ትኩረት አላገኘም። ዝምታው ሊበቃ ይገባል። የደዕዋው ዘርፍ ላይ ኖሮ ችግሩን በግልፅ አለመጋፈጥ ወይ ደንታ ቢስነት ነው። ወይ ደግሞ አጉል ፍርሃት ነው። ምክራችን ለወገናችን በመቆርቆር እስከሆነ ድረስ ያፈነገጡ አጉል ልማዶችን ለመጋፈጥ ፈፅሞ ህዝብን መፍራት አይገባም። ምናልባት የጠ/ሚኒስትሩን ንግግር ውስጣችሁ ሳያምንበት ከሆነ የደገፋችሁት የአላህን ስም ለከንቱ ውዳሴ መጠቀም በጣም አሳፋሪ ማስመሰል ነው የሚሆነው። ከዚህ አላህ ይጠብቃችሁ። መቼም አላህን እንጂ ህዝቡንም ጠ/ሚኒስትሩንም ባልተገባ መልኩ መፍራት እንደማይገባ ግልፅ ነው። እንደዚሁም የወቃሽን ወቀሳ የማንፈራ እውነተኞች እንጂ መሆን ያለብን የህዝብን ስሜት ተከትለን የምንፈስም፣ በልባችን ውስጥ የሌለ ድጋፍ ለሰዎች የምንስጥ አስመሳዮችም ልንሆን አይገባም። አላህ ለኢኽላስና በኢኽላስ ለህዝብ የምትሰሩ ያድርጋችሁ፣ ያድርገንም። ኣሚን። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor

The debris of the Al-Qadisiya Tower in Gaza City, levelled to the ground by an Israeli airstrike yesterday.
+1
The debris of the Al-Qadisiya Tower in Gaza City, levelled to the ground by an Israeli airstrike yesterday.