fa
Feedback
Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

رفتن به کانال در Telegram

● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸

نمایش بیشتر
213
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-430 روز
آرشیو پست ها
የአመቱ ጀግና ወጣት አሏህ ይጨምርለት ማንም ለመጠየቅ ያልደፈረውን ጥያቄ ያቀረበ ስለ ስምምነቱ officially የተመለሰ የመጀመርያው መልስ ፓርላማ ላላችሁ ሰዎች ይህ ጥሩ ምሳሌ ይሆናል ብለን እናስባለን

Zamzam Well is 21 meters away from the Holy Kaaba and is 31 meters deep. It pumps between 11 to 18.5 liters per second.
Zamzam Well is 21 meters away from the Holy Kaaba and is 31 meters deep. It pumps between 11 to 18.5 liters per second.

ረመዳን ቀን 1️⃣1️⃣ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿وَخُلُوفُ فَمِ الصَّائِمِ أَطْيَبُ عِنْدَ اللَّهِ مِنْ رِيحِ الْمِسْكِ﴾ “የፆመኛ ሰው የአፉ ጠረን ከ
ረመዳን ቀን 1️⃣1️⃣ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿وَخُلُوفُ فَمِ الصَّائِمِ أَطْيَبُ عِنْدَ اللَّهِ مِنْ رِيحِ الْمِسْكِ﴾ “የፆመኛ ሰው የአፉ ጠረን ከአላህ ዘንድ ከሚስክ (ሽቶ) ሽታ የተሻለ ይሆናል።” 📚 ነሳዒ ዘግበውታል፡ 2214

ረመዳን ግማሽ ቀን ላይ የሰለመ ሰው የዛን ቀን ፃም ይጀምራል አይጀምርም? ------------------------------------------------ ሸይኽ_ኤልያስ_አህመድ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀ ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4etb በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N በ ቲክ ቶክ @huda4eth ያግኙን

AnimatedSticker.tgs0.17 KB

ጾምና ሙቀት 🔅ሙቀት በበረታበት ጊዜ እየተቸገሩ መጾም ምንዳን ከፍ ያደርጋል። ደጋግ የአላህ ባሮች ዱኒያ ላይ መቆየትን እንዲመኙና እንዲወዱ ከሚያደርጉ ነገሮች መካከልም አንዱ ጾም በሚከብድበት ጊዜና ቦታ ላይ ችግሩን ተቋቁሞ መጾም ነው። 🔅አቡ አድ'ደርዳእ رضي اللہ عنہ "በሙቀት ጊዜ (በረሃ ውስጥ) ጥምን ተቋቁሜ መጾም፤ የሌሊት ሰላት ላይ የሚደረግ ሱጁድና እውቀትን አዋቂዎች ዘንድ ተንበርክኮ መማር ባይኖር ኖሮ ዱኒያ ላይ መቆየትን አልፈልግም ነበር" ሲሉ፤ ታላቁ ሰሓቢይ ዓሊይ ኢብኑ አቢ ጣሊብ رضي اللہ عنہ ደግሞ ምን ትመኛለህ ተብለው ሲጠየቁ "በጋ ላይ መጾም፤ በአላህ መንገድ እየታገልኩ ጠላትን በሰይፍ መምታትና እንግዳን በክብር ማስተናገድ " ብለዋል። 🔅ስለዚህ የዘንድሮ ጾም የተለያዩ አካባቢዎች ላይ ሙቀት በበረታበት ወቅት ላይ መሆኑ ይበልጥ ሊያስደስተን ይገባል። 🔅ከመሆኑም ጋር የሙቀትን ድካም የሚያቀንሱ ነገሮችን ማድረግ ይፈቀዳል። ለምሳሌ፥ በማንኛውም ሰዓት ገላን በቀዝቃዛ ውኃ መታጠብ፣ ፊት እና ጸጉር ላይ ውኃ ማፍሰስ፣ አፍን በውኃ መጉመጥመጥና መልሶ መትፋት፣ ከጸሐይ መሸሽ፣ አናትና ደረት ላይ የረጠበ ፎጣ ማስቀመጥ ወዘተ። 💥 የዱኒያው ቀላል ሙቀት የጀሀነሙን ከባድ ግለት አስታውሷቸው ከርሱ የሚድኑበትን መልካም ስራ ለመስራት ደፋ ቀና ከሚሉ ባሮች አላህ ያድርገን! 🔅ማታ ማታ ተራዊሕ ላይም ሙቀት አልችልም ብሎ ሰላት ትቶ ከመሄድ ይልቅ ታግሶና የጀሀነምን ግለት እያስታወሱ አላህን ከጀሀነም ጠብቀኝ ብሎ መማጸን በላጭና ብልሕነት ነው። ✍ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ረመዷን 10/1445 ዓ.ሂ @ ዛዱል መዓድ   📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ

እውነት ነው! ሀይማኖት መከባበርንና የአንዱን እሴት ሌላው ጠብቆለትና አክብሮለት መኖርን ይሻል!! መስቀል አድርጌ ወይም ነጠላ ለብሼ ክርስቲያን መስዬ ለክርስቲያን ወገኖቼ ዳዕዋ ላድርግላችሁ አይባልም!! ራሴን መስዬ ነው ልጠራቸው የሚገባው!! ከነሱ በኩልም ተመሳሳይ ድርጊት ነው የሚጠበቀው!! እሴት የማታውቀውና ታሪክ የሌላት በሰው ባህልና እሴት ተመሳስላ ለመግባት የምትጥረው ጴንጤ ልትመከር ይገባታል!! በጮኸ አይደለም!!

A picture shows the massive destruction wreaked by the Israeli army in the vicinity of the Al Shifa Medical Complex in Gaza C
A picture shows the massive destruction wreaked by the Israeli army in the vicinity of the Al Shifa Medical Complex in Gaza City over the last 3 days.

Ramadan last year versus this year in Gaza
Ramadan last year versus this year in Gaza

እንዴት ነሽ ያ! አቅሳ⁉️ እንዴት ነሽ ፈለስጢን⁉️ ድምፃችን ደርሷል - ከዚህ ይሰማሻል፣ የአላህ የሚሉ - አጆች ይታዩሻል፣ እዛ ደርሶ ይሁን - ከአንደበታችን ቃል፣ ጌታቸውን የሚማፀኑ - የረብ እያ
እንዴት ነሽ ያ! አቅሳ⁉️ እንዴት ነሽ ፈለስጢን⁉️ ድምፃችን ደርሷል - ከዚህ ይሰማሻል፣ የአላህ የሚሉ - አጆች ይታዩሻል፣ እዛ ደርሶ ይሁን - ከአንደበታችን ቃል፣ ጌታቸውን የሚማፀኑ - የረብ  እያሉ ፣ በህመምሽ የታመሙ - ክፉኛ የቆሰሉ፣ በሁኔታው አዝነው - መድማትሽ ያደማቸው፣ በህፃናት ለቅሶ - ያዘነ ውስጣቸው፣ ካንቺ ስለራቁ - አቅም የከዳቸው። ለእውነት የቆሙ - ውሸት አንበርካኪዎች፣ የሀቅ ጓደኛ - የአይሁድ ጠላቶች፣ ጌታችን እያሉ - የነፃነት እጆች፣ ያአላህ የሚሉ - የጨቅላ አንደበቶች፣ ያዓዚዝ የሚሉ - የህፃናት ምላሶች፣ ከጎንሽ እኮ ናቸው - የአላህ ባሮች። አቅም አንሷቸው ነው - ጦር ሜዳ ያልገቡት፣ እሩሩሩሩቅ ስላሉ ነው - አንቺን የራቁት፣ ሙስሊሞች ናቸው - ረስተውሽ አይደለም ሰላምታ ደርሶሻል? - አሰላሙ አለይኩም። ዝም ያሉ መስሎሽ ነው - የታመምሽ ክፉኛ⁉️ ምድርሽ ተበክሎ - በአይሁድ መጋኛ፣ ደምሽን አፍስሰው - በሬሳ ሲረማመዱ፣ የዘናጋው እንዳይመስልሽ - እያየ ነው ሶመዱ። ቁስልሽ ያቁስለን - ውሎሽን ንገሪን፣ አጫውቺን የሆንሽውን - መድማትሽ ያድማን፣ አንገትም እንድፋ - ማዘንሽ ያሳዝነን፣ ማማረር እናቁም - የንቺን ስቃይ አውቀን፣ እንዴት ነሽ በአላህ - ያ! አቅሳ ንገሪን⁉️ እንዴት ነሽ ፈለስጢን - ያ! አቅሳ ንገሪን⁉️ ። በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል ቀን:- እሁድ/ የካቲት 24/2016 ዓ.ል

ቀሳሞች በአሽ-ሺፋእ ሆስፒታል ዙርያ ከባድ ትንቅንቅ እያደረጉ ነው። የወራሪዋን ታንክ በሚሳኤላቸው እያነደዱ በደም የተጨመላለቀ አንጀታቸውን አስረው በፆም ላይ ፆም በርሀብ ላይ ርሀብን ተቋቁመው እነሆ ዛሬም ፀንተው ቆመዋል። አዎ እዚያው ጋዛ ምድር አሽ-ሺፋእ ሆስፒታል ከወራሪዋ ጦር ጋር ፊት ለፊት ተፋጠው እየተፋለሙ ይገኛል። ጌታዬ ሆይ ካንተ የሆነን እርዳታ ከአንተ የሆነንም አጋዥ ላክላቸው።  ይህ የዛሬውን ውሎ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል ነው

AnimatedSticker.tgs0.17 KB

ረመዿን 10 🌙 تدبر القرآن 🌙 ቁርዓንን ማስተንተን ረመዿን ቢናገር ኑሮ ሰዎች የሐዲስ፣ የፊቅህ እንዲሁም የተውሂድን ኪታቦችን ትተው ቁርዓንን በማንበብ ሲጠመዱ አይቻለሁ ይል ነበር ታዲያ እኔ እና አንተን ምንድነው ከቁርዓን ያዘናጋን? ረመዿን ቢናገር ኑሮ እንዲህ ይል ነበር ፦ وَقَالَ الرَّسُولُ يَا رَبِّ إِنَّ قَوْمِي اتَّخَذُوا هَٰذَا الْقُرْآنَ مَهْجُورًا መልክተኛውም «ጌታዬ ሆይ! ሕዝቦቼ ይህንን ቁርኣን የተተወ ነገር አድርገው ያዙት» አለ፡፡ ውድ ወንድሜ ፣ውድ እህቴ ከዚህ ቀደም በ ረጀብ ወይም ደግሞ በሸዕባን ቁርዓንን  ማንበብ የተው/ሽ ከነበር/ሽ አስተወይ ይህን شَهْرُ رَمَضَانَ الَّذِي أُنزِلَ فِيهِ الْقُرْآنُ هُدًى لِّلنَّاسِ وَبَيِّنَاتٍ مِّنَ الْهُدَىٰ وَالْفُرْقَانِ ۚ (እንድትጾሙ የተጻፈባችሁ) ያ በርሱ ውስጥ ለሰዎች መሪ ከቅን መንገድና (እውነትን ከውሸት) ከሚለዩም ገላጮች (አንቀጾች) ሲኾን ቁርኣን የተወረደበት የረመዿን ወር ነው፡፡ ታዲያ ቅኑን መንገድ መርቶሃልን? የእወነቱን መንገድን አመላክቶሃልን? ከወንጀል ወደ አላህ መሃርታን ከማግኘት የተቀየርክ ሰው አድርጎሃልን? الشيخ : عبدالمحسن الأحمد -حفظه الله-

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ እነሆ የረመዳን ፣1445፣የመጀመሪያውን አስር ለይል ዛሬ አጠናቀናል ለአሏህ ስፍር ቁጥር የሌለው ምስጋና ይድረሰው እስኪ ዞር ብለን ራሳችንን እንፈትሽ …… ::   1) ምን ምን እባዳዎችን ለአለህ ብለን ሰርተናል? 2)  አህዋላችንስ ምን ለውጥ ኣለው?        አሏህ እኛን ለዚህ ረመዷን አድርሶናል መድረሳችን ትልቅ እድል ሆኖ ሳለ ካልተጠቀምንበትም ታላቅ ነዳማ ነውና በተቀሩትም ቀናት ቢሆን በኢኽላስ ወደ አሏህ እንመለስ ። Remadan 1445

Pictures: Masjid Al Haram from the skies of Makkah Al- Mukkaramah… 🚁
+8
Pictures: Masjid Al Haram from the skies of Makkah Al- Mukkaramah… 🚁

A large banner in California, US, honors Aaron Bushnell, the American soldier who self-immolated outside the Israeli embassy
A large banner in California, US, honors Aaron Bushnell, the American soldier who self-immolated outside the Israeli embassy in Washington, expressing solidarity with Gaza and rejecting the genocide committed by the Israeli occupation with American support.

According to the Islamic Waqf in Jerusalem, 20,000 worshippers performed the evening and Taraweeh prayers at Al-Aqsa Mosque.
+2
According to the Islamic Waqf in Jerusalem, 20,000 worshippers performed the evening and Taraweeh prayers at Al-Aqsa Mosque.

AnimatedSticker.tgs0.17 KB