fa
Feedback
Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

رفتن به کانال در Telegram

● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸

نمایش بیشتر
213
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-430 روز
آرشیو پست ها
فضيلة الشيخ د.عبدالباري الثبيتي في ⁧ خطبة الجمعة بالمسجد النبوي⁩: "رسم القرآن قاعدة قرآنية ترتقي بالسلوك والآداب، وتقرب الأرو
+3
فضيلة الشيخ د.عبدالباري الثبيتي في ⁧ خطبة الجمعة بالمسجد النبوي⁩: "رسم القرآن قاعدة قرآنية ترتقي بالسلوك والآداب، وتقرب الأرواح، وتقوي أواصر المحبة، وهي المعاشرة بالمعروف، لتكون أسلوب حياة، ومنهج تعامل في الحياة الزوجية".

“ አግራሞቴን በብዕር ” 🔰 መቀበልና መስጠት 📌 ህይወት አንድ ንግድ አደለችም፤ መቀበልና መስጠት ብቻ የሚካሄድባት።  እናም የእኛ ተግባር ከንፁህ ልባችን ምንም ምላሽ ሳንጠብቅ መስጠት ብቻ ይሁን!! ▣ ጥላቻን ሳይሆን ፍቅርን፣ ▣ ወቀሳን ሳይሆን ሙገሳን፣ ▣ ትችትን ሳይሆን ሐሳብን/መልካም ተግሳፅን፣ ▣ ንቀትን ሳይሆን ክብርን እንስጥ። ▣ ለኛ ይመስለናል መልካም መሆናችን እኛን የሚጎዳን....⁉️ መልካምነት ፈፅሞ ሊጎዳ አይችልም❗️ 💌 ባለን ካልሰጠን የተሻለ ነገር ማግኘት አንችልም!! ⭕️ ➤ አይገርመንም...... ከተሰጠን ነገር በጭልፋ እንኳን አልቀዳንም! ፈጣሪ የሰጠንማ ከባህር የሰፋ አቅም፣ ከውቅያኖስ የጠለቀ ቸርነት፣ ውሸትን የሚያስንቅ እውነት፣ ከፍቅር ከራሱ የበለጠ ፍቅር ነው፤ አመስግነን እንጠቀምበት ወዳጆቼ❗️ 📍እስቲ ወዳጆቼ መልካም እንስራ..... ትንሽ እናተ ....ትንሽ ደግሞ እኛ! ════════════════ ✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል ለአስተያየት: t.me/ReshadMuzemil ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 Telegram: t.me/SharpSwords1 Tiktok: tiktok.com/@sharpswords1 YouTube: youtube.com/@SharpSwords1 Instagram: Instagram.com/sharp_swords1 Ummalife: ummalife.com/ReshadMuzemil

በጁምዓ ቀን ቀደም ብሎ መገኘት ያለው ትሩፋት! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إِذَا كَانَ يَوْمُ الْجُمُعَةِ، وَقَفَتِ الْمَلَائِكَةُ عَلَى بَابِ الْمَسْجِدِ يَكْتُبُونَ الْأَوَّلَ فَالْأَوَّلَ، وَمَثَلُ الْمُهَجِّرِ كَمَثَلِ الَّذِي يُهْدِي بَدَنَةً ، ثُمَّ كَالَّذِي يُهْدِي بَقَرَةً، ثُمَّ كَبْشًا، ثُمَّ دَجَاجَةً، ثُمَّ بَيْضَةً، فَإِذَا خَرَجَ الْإِمَامُ طَوَوْا صُحُفَهُمْ وَيَسْتَمِعُونَ الذِّكْرَ﴾ “በጁምዓ ቀን በመስጂድ መግቢያ በር ላይ የሚቆሙና ሰዎችን ቅድሚያ በቅድሚያ (እንድአመጣጣቸው) የሚመዘግቡ መላዕክቶች አሉ። በመጀመሪያው ሰዓት የመጣን ሰው ግመል ሰደቃ እንዳቀረበ ይቆጠራል። ከዛ ቀጥሎ ባለው ግዜ የመጣ በሬ እንዳቀረበ ይቆጠራል። ከዛ ቀጥሎ ባለው ግዜ የመጣ ሰው በግ እንዳቀረበ ይቆጠራል። ከዛ ቀጥሎ ባለው ግዜ የመጣ ሰው ዶሮ እንዳቀረበ ይቆጠራል። ከዛ ቀጥሎ ባለው ግዜ የመጣ ሰው እንቁላል እንዳቀረበ ይቆጠራል። ከዛ ኢማሙ ለኹጥባ ሚንበር ላይ ሲወጣ መዝገባቸውን በመዝጋት ምክሩን ለማዳመጥ ይቀመጣሉ።” ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 929

ስግብግብነት ምንም ያህል ገንዘብ ቢኖር ነፍስ ዘላቂ ድህነት እንዲሰማት ያደርጋል። | 7122 SMS OK

هل رأيتم دموعه، هل رأيتم جراحه !! لا سامح الله كل من خذلك يا صغيري !! እንባውን አያችሁት? ቁስሉን አያችሁት? በእነዚህ አውሬዎች ላይ የአላህ ቁጣ እና እርግማን ይውረድ አሳማሚ የሆነው ቅጣቱን ያውርድባቸው #غزة

وَلَا تَهِنُوا وَلَا تَحْزَنُوا وَأَنتُمُ الْأَعْلَوْنَ إِن كُنتُم مُّؤْمِنِينَ So do not weaken and do not grieve, and you w
وَلَا تَهِنُوا وَلَا تَحْزَنُوا وَأَنتُمُ الْأَعْلَوْنَ إِن كُنتُم مُّؤْمِنِينَ So do not weaken and do not grieve, and you will be superior if you are [true] believers. እናንተም የበላዮች ስትኾኑ ምእመናን እንደኾናችሁ አትስነፉ፤ አትዘኑም፡፡

💲 በሁሉም ቀናቶች ውስጥ ወደ ምድር የሚወርዱ መላእክት አሉ ለአንዱ ባሪያ በመልካም ሌላኛው ደግሞ በመጥፎ ዱዓእ የሚያደርጉ… ረሱል (▫️) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿ما مِن يَومٍ يُصْبِحُ ال
💲 በሁሉም ቀናቶች ውስጥ ወደ ምድር የሚወርዱ መላእክት አሉ ለአንዱ ባሪያ በመልካም ሌላኛው ደግሞ በመጥፎ ዱዓእ የሚያደርጉ… ረሱል (▫️) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿ما مِن يَومٍ يُصْبِحُ العِبادُ فِيهِ، إلّا مَلَكانِ يَنْزِلانِ، فيَقولُ أحَدُهُما: اللَّهُمَّ أعْطِ مُنْفِقًا خَلَفًا، ويقولُ الآخَرُ: اللَّهُمَّ أعْطِ مُمْسِكًا تَلَفًا﴾ “በሁሉም ቀናት ላይ ባሮች ባነጉ ቁጥር ሁለት መላአክቶች ወደ ምድር ይወርዳሉ። አንደኛው ይላል፦ ‘አላህ ሆይ! ለሰጪው ስጠው (ተካለት)’ ሌላኛው ደግሞ፦ ‘አላህ ሆይ! ሰሳችን (ቋጣሪን) ማጥፋትን ስጠው’ ይላል።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 1442 ✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 📱፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📱፦ https://bit.ly/486xnrS 📱፦ https://bit.ly/41zEZkk 📱፦ https://bit.ly/4arMbTx 📱፦ https://bit.ly/41tIUPv 📱፦ https://bit.ly/3UTTSwh

አግራሞቴን በብዕር ● ለእርሱም ትክክለኛ ቦታውን መስጠት ያስቸግራል፡፡ ረሺ ነና! ስንት ስንመኛቸው እንቅልፍ የነሱን ነገራቶች ከእጃችን ሲገቡ ዘንግተናቸዋል፡፡ በእጅህና በአንተ ላይ ያሉትን መልካም
አግራሞቴን በብዕር ● ለእርሱም ትክክለኛ ቦታውን መስጠት ያስቸግራል፡፡  ረሺ ነና! ስንት ስንመኛቸው እንቅልፍ የነሱን ነገራቶች ከእጃችን ሲገቡ ዘንግተናቸዋል፡፡ በእጅህና በአንተ ላይ ያሉትን መልካም ነገራቶች ደጋግመህ ማሰብህ ህይወትህን ለማጣፈጥ ከሚጠቅሙ ወሳኝ ቅመሞች መካከል ቀዳሚው ነው፡፡ ⭕️ እስቲ ያለንን እናስታውስ! ..........እኔ ጀምር! ✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል ለአስተያየት: t.me/ReshadMuzemil ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 Telegram: t.me/SharpSwords1 Tiktok: tiktok.com/@sharpswords1 YouTube: youtube.com/@SharpSwords1 Instagram: Instagram.com/sharp_swords1 Ummalife: ummalife.com/ReshadMuzemil

🟥መድረሳ ውስጥ ለምታስቀሩ ወንድሞችና እህቶች ወንድማዊ ምክር! መድረሳዎች በቂ ደሞዝ  ላይከፍሉ ይችላሉ፡ ከኑሮ ውድነቱ ጋር ተዳምሮ የሚከፈለው ነገር ለትራንስፖርትም ላይበቃ ይችል ይሆናል። እኔ አደራ የምላችሁ ነገር ቢኖር ኒያችሁ ብዙ ገንዘብ ማግኘትን አይሁን፡ ስለ ክፍያው ብዙ አትጨነቁ። ኒያውን ላስተካከለ ሰው ልጆችን ማስተማር፡ በሸሪዓና በጥሩ ተርቢያ መቅረፅ ትልቅ ዕድል ነው። 🟥የረሱልንﷺ ሀዲሶችን አስተንትኑ፡ እነዚህን ምንዳዎች ከጅሉ። 💎ረሱልﷺ በላጫችሁ ቁርአንን የተማረና ያስተማረ ነው ብለዋል። 🟥በሌላ ሀዲሳቸው ደግሞ ሰዎች በአሏህ ቤት ውስጥ የአሏህን ቃል እያነበቡ፡ በመካከላቸውም የአሏህን ቃል እየተማማሩ አይቀመጡም፡ 💎መረጋጋት በነሱ ላይ ቢወርድ እንጂ 💎የአሏህ እዝነት ቢሸፍናቸው እንጂ 💎መላኢካዎች ቢያካብቧቸው እንጂ 💎አሏህ እሱ ዘንድ ባሉ የተከበሩ ቅርብ ባረያዎቹ ዘንድ ቢያወድሳቸው እንጂ ብለዋል። 🟥ቁርአንን ማስተማር እጅግ በጣም ከፍተኛ ምንዳ እንደሚያስገኝ በብዙ ሀዲሶች ተገልጿል። 👉ኒያችሁ እነዚን ምንዳዎችን ማግኘት ላይ ይሁን። 🌺ዛሬ የምታስቀሯቸው ልጆች ነገ ትልቅ ዐሊም ሊሆኑ ይችላሉ። በዚህም ሰበብ ይህ ዒልም በደረሰበት ልክ ለናንተ ሶደቀቱ ጃሪያህ/ቀጣይነት ያለው ሶደቃ ይሆንላችኋል። 🟥በአጠቃላይ ለማስቀራት ወደ መድረሳ ስትኼዱ፡ አሏህ የሱን ቃል ለሚያስተምሩት ሊመነዳቸው የገባውን ቃል አስቡ፡ እሱን ከጅሉ፡ ስለ ደሞዙ ብዙም አትጨነቁ፡ 👉እናንተ የጌታችሁን ቃል እያስተማራችሁ፡ እሱ የናንተን ሪዝቅ ጉዳይ ችላ ይላል ብላችሁ ታስባላችሁ? ❌በፍፁም! ✍أبو فرات، الأحد 1 المحرم 1446 هــ.

☘️የምርጥ ሙስሊም ወጣት መገለጫዎች 🎙ኡስታዝ መንሱር ሑሴን …………………………………………… ☑️Telegram t.me/HanifMultimedia ☑️Facebook: fb.com/HanifMultimedia ☑️TikTok tiktok.com/@hanifmultimedia ☑️YouTube youtube.com/@HanifMultimedia

. The Characteristics Of A True Mufti 🎙️Sheikh Sulayman ar-Ruhayli حفظه الله

🌙የሙሐረም ወር ፆም 🥣 ረሱል (▫️) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أفضلُ الصِّيامِ بعدَ رمضانَ شَهْرُ اللَّهِ المُحرَّمُ﴾ “ከረመዳን በመቀጠል በላጩ ፆም የአላህ ወር የሆነው
🌙የሙሐረም ወር ፆም 🥣 ረሱል (▫️) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أفضلُ الصِّيامِ بعدَ رمضانَ شَهْرُ اللَّهِ المُحرَّمُ﴾ “ከረመዳን በመቀጠል በላጩ ፆም የአላህ ወር የሆነው የሙሐረም ወር ፆም ነው።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1123 ➡️ማስታወሻ፦ የሙሀረም ወር ፆም በኢትዮጵያየቀን አቆጣጠር ማክሰኞ ሐምሌ 9 ላይ ይሆናል። ከበፊቱ ወይም ከበስተኋላው ያለውን አንድ ቀን ጨምሮ መፆም መዘንጋት የለበትም። ✔️ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ ✉️፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📱፦ https://bit.ly/486xnrS 🗳፦ https://bit.ly/41zEZkk 📷፦ https://bit.ly/4arMbTx ❌፦ https://bit.ly/41tIUPv 📹፦ https://bit.ly/3UTTSwh

﴿ لِيَجْزِيَهُمُ اللَّهُ أَحْسَنَ مَا عَمِلُوا وَيَزِيدَهُم مِّن فَضْلِهِ ۗ وَاللَّهُ يَرْزُقُ مَن يَشَاءُ بِغَيْرِ حِسَابٍ﴾
﴿ لِيَجْزِيَهُمُ اللَّهُ أَحْسَنَ مَا عَمِلُوا وَيَزِيدَهُم مِّن فَضْلِهِ ۗ وَاللَّهُ يَرْزُقُ مَن يَشَاءُ بِغَيْرِ حِسَابٍ﴾ [ النور: 38]

The Virtue of the Month of Allah, Muharram and Fasting Ashura _ Shaykh Saleh al-Fawzan حفظه الله

The preparation for the annual Kiswah changing ceremony has commenced, with rings being installed at the base of the Ka'bah. Join Our Channel For More Updates : https://t.me/haramainsharif

Exclusive Scenes from Mataf: Preparations Underway for the Annual Kiswah Changing Ceremony Stay tuned for more updates on this significant event. Join Our Channel For More Updates : https://t.me/haramainsharif

The old Kiswah covering the Kaaba, is being carefully removed in preparation for its replacement. Join Our Channel For More U
The old Kiswah covering the Kaaba, is being carefully removed in preparation for its replacement. Join Our Channel For More Updates : https://t.me/haramainsharif

አላህን ተገዙ 🎙 ኡስታዝ ጀማል ያሲር ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀ ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4eth በ ቲክ ቶክ @huda4eth ያግኙን

NEWS: The 1st of Muharram 1446 will commence after Maghrib on Saturday 6th July 2024. WE have an opportunity to fast 8 consec
+2
NEWS: The 1st of Muharram 1446 will commence after Maghrib on Saturday 6th July 2024. WE have an opportunity to fast 8 consecutive days in Muharram. The moon was NOT sighted in Saudi Arabia today which means the month of Dhul Hijjah will be 30 Days. May Allāh accept our siyām, qiyām & acts of worship and may He grant us the ability to utilise the precious moments of this Blessed month of Muharram to engage in that which pleases Him. Aameen.