Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
رفتن به کانال در Telegram
● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸
نمایش بیشتر213
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-430 روز
آرشیو پست ها
በጭቆና የደከሙ ሰውነቶች፣ አቅም ያነሳቸው ጅስሞች፣ ከርሀብ ብዛት በእንፉቅቅ የሚራመዱ አጥንታቸው የሚታዩ አካላት።
አዎ ይህ ሰው በተአምር ያገኘውን የዱቄት ከረጢት ከአካባቢ ወደ መጠለያ ቀየው እየገፋ ቢያንቀሳቅስም በድካምና ህመም ምክንያት አልገፋልህ እያለ ደጋግሞ ይወድቅበታል። ሰውነቱ ስለዛለ ደከመው። ባለበት ትቶት ሄደ። መገን አላህዋ።
«በንግግርህ ስብርብር ማድረግ እየቻልክ፤ ልቡን ላለመስበር የምታደርገው ጥረት ጂሃድ ነው።»
(وَقُولُوا لِلنَّاسِ حُسْناً)
#ጁሙዓህ
Allāh will protect them from the evil of that day! | Shaykh Yasser Al Dossary
#Shorts #recitation #ياسر_الدوسري
እንዴት ነሽ ያ! አቅሳ⁉️
እንዴት ነሽ ፈለስጢን⁉️
ድምፃችን ደርሷል - ከዚህ ይሰማሻል፣
የአላህ የሚሉ - አጆች ይታዩሻል፣
እዛ ደርሶ ይሁን - ከአንደበታችን ቃል፣
ጌታቸውን የሚማፀኑ - የረብ እያሉ ፣
በህመምሽ የታመሙ - ክፉኛ የቆሰሉ፣
በሁኔታው አዝነው - መድማትሽ ያደማቸው፣
በህፃናት ለቅሶ - ያዘነ ውስጣቸው፣
ካንቺ ስለራቁ - አቅም የከዳቸው።
ለእውነት የቆሙ - ውሸት አንበርካኪዎች፣
የሀቅ ጓደኛ - የአይሁድ ጠላቶች፣
ጌታችን እያሉ - የነፃነት እጆች፣
ያአላህ የሚሉ - የጨቅላ አንደበቶች፣
ያዓዚዝ የሚሉ - የህፃናት ምላሶች፣
ከጎንሽ እኮ ናቸው - የአላህ ባሮች።
አቅም አንሷቸው ነው - ጦር ሜዳ ያልገቡት፣
እሩሩሩሩቅ ስላሉ ነው - አንቺን የራቁት፣
ሙስሊሞች ናቸው - ረስተውሽ አይደለም
ሰላምታ ደርሶሻል? - አሰላሙ አለይኩም።
ዝም ያሉ መስሎሽ ነው - የታመምሽ ክፉኛ⁉️
ምድርሽ ተበክሎ - በአይሁድ መጋኛ፣
ደምሽን አፍስሰው - በሬሳ ሲረማመዱ፣
የዘናጋው እንዳይመስልሽ - እያየ ነው ሶመዱ።
ቁስልሽ ያቁስለን - ውሎሽን ንገሪን፣
አጫውቺን የሆንሽውን - መድማትሽ ያድማን፣
አንገትም እንድፋ - ማዘንሽ ያሳዝነን፣
ማማረር እናቁም - የንቺን ስቃይ አውቀን፣
እንዴት ነሽ በአላህ - ያ! አቅሳ ንገሪን⁉️
እንዴት ነሽ ፈለስጢን - ያ! አቅሳ ንገሪን⁉️ ።
✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
ቀን:- እሁድ/ የካቲት 24/2016 ዓ.ል
ለአስተያየት: t.me/ReshadMuzemil
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
Telegram: t.me/SharpSwords1
Tiktok: tiktok.com/@sharpswords1
YouTube: youtube.com/@SharpSwords1
Instagram: Instagram.com/sharp_swords1
Ummalife: ummalife.com/ReshadMuzemil
🔴 የአደም ልጆችን ኋጢያት ያሰርዛል!
ከጃቢር (▫️) ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦
﴿أنَّ رَسولَ اللهِ صَلّى اللَّهُ عليه وسلَّمَ دَخَلَ على أُمِّ السّائِبِ -أَوْ أُمِّ المُسَيِّبِ- فَقالَ: ما لَكِ يا أُمَّ السّائِبِ -أَوْ يا أُمَّ المُسَيِّبِ- تُزَفْزِفِينَ؟ قالَتِ: الحُمّى، لا بارَكَ اللَّهُ فِيها، فَقالَ: لا تَسُبِّي الحُمّى؛ فإنَّها تُذْهِبُ خَطايا بَنِي آدَمَ، كما يُذْهِبُ الكِيرُ خَبَثَ الحَدِيد.﴾
“ረሱል (🤲) ወደ ኡሙ ሙሰይብ ወይ በመግባት አንቺ ኡሙ ሙሰይብ ሆይ ምን አገኘሽ? እያንቀጠቀጠሽ ነውን? እሷም አለች፦ ትኩሳት ነው። አላህ በረካ አያድርገውና። በዚህ ጊዜ ረሱል (🤲) እንዲህ አሉ፦ ‘ትኩሳትን አትሳደቢ። እሱ እኮ እሳት የብረት ሐዲድን እንደሚያቀልጠው ከአደም ልጆች ላይም ኋጢያቶችን የሚያስወግድ (የሚያሰርዝ) ነው።’”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2575
✅በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
✈️፦ https://bit.ly/4ayf0xJ
📗፦ https://bit.ly/486xnrS
📒፦ https://bit.ly/41zEZkk
📷፦ https://bit.ly/4arMbTx
📘፦ https://bit.ly/41tIUPv
🖤፦ https://bit.ly/3UTTSwh
ወንጀል በፈፀምክ ጊዜ ፈጥነህ ሶደቃ አስከትል። የቱንም ያክል በተደጋጋሚ እየተመላለስክ ወንጀል ብትፈፅምም፤ ለአንድትም ቅፅበት ተስፋ እንዳትቆርጥ። ተስፋ ከቆረጥል የሸይጧንን ተንኮል አሳክህለት። ወንጀል ስትፈፅም ቀልብህ ላይ ጥቁር ነገር ትጣላለች። ስትደግመው ጥቁሯ ነገር ትደጋገምና ልብህን ይሸፍነዋል። ከዚያ በኋላ ቀልብህ የቱንም ያክል ግሳፄ ቢዘንብበት ምንም የማይመስለው ደረቅ ይሆናል። ብልጥ ከሆንክ ወንጀል ስትሠራ ቀልብህ ላይ የተጣለችውን ጥቁር ነገር ፈጥነህ ሶደቃ በማስከተል ሌላ ሳይደረብባት ታስወግዳታለህ። ተውበት ማድረግ ደግሞ ነጥብ በነጥብ ሳይሆን ሙሉ በሙሉ ቀልብህን ያነጣዋል። አላህ መልካም ትክክለኛ ይወፍቀን።
||
t.me/MuradTadesse
+1
Friday Khateebs in Haramain On Friday 05 July 2024
Sheikh Mahir Al Muayqil
Sheikh Ahmad Taalib Hameed
አግራሞቴን በብዕር
በሰዎች ልብ ውስጥ መልካም አሻራን ትተህ ማለፍ ካቃተህ በልባቸው ውስጥ የማይረሱ ህመሞችን አትዝራ። በህይወትህ ውስጥ ለሰዎች የደስታቸው ምክንያት እንጂ የጭንቀታቸው (የውድቀታቸው) ምክንያት አትሁን።💡
ሌሎችን ለማስደሰት እንጂ ለማስጨነቅ አትጣር። ምክንያቱም........
➤ ለሌሎች ደስታ ካንተ ደስታ ላይ አይወሰድም፣
➤ ሐብት ማግኘታቸው ከሐብትህ ላይ ምንም አይቀንስም፣
➤ ጤነኛ መሆናቸው ጤናህን አይወስድም፣
➤ ቅን በመሆንህም ትጠቀም እንጂ አትጎዳም። ስለዚህ ጥርት ያለና ንፁህ ልብ ይኑርህ፤ ለሌሎችም ጥሩን ተመኝ ላንተም ባላሰብከው መንገድ ጥሩ ነገር ይመጣልሃል።
✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
ለአስታያየት:- t.me/ReshadMuzemil
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
Telegram: t.me/SharpSwords1
Tiktok: tiktok.com/@sharpswords1
YouTube: youtube.com/@SharpSwords1
Instagram: Instagram.com/sharp_swords1
Ummalife: ummalife.com/ReshadMuzemil
قُلْ اَذٰلِكَ خَيْرٌ اَمْ جَنَّةُ الْخُـلْدِ الَّتِيْ وُعِدَ الْمُتَّقُوْنَ ۗ كَانَتْ لَهُمْ جَزَآءً وَّمَصِيْرًا
"Say, "Is that better or the Garden of Eternity which is promised to the righteous? It will be for them a reward and destination."
(Al-Furqaan 25: Verse 15)
🔰 የዘራናቸው ዘሮች
⬛️ የዘራሃቸውን ዘሮች ዱካቸው ከጠፋህ ዝናቡ የት እንደዘራህ ይነግርሃል።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
◆ የዘራናቸውን ዘሮች ዱካቸው ከጠፋን ዝናቡ የት እንደዘራን ይነግረናል። ➷➷▮▮
ልክ እንዲሁ መልካምነትን በየትኛውም ምድር፣ ከሰማዩ በታች፣ በምንም አይነት ሁኔታ እና ከማንም ጋር መዝራትን ልማዳችን ልናደርገው ግድ ይለናል .....
〽️ ምክንያቱም የዘራነው መልካምነት የት እንደምናገኘው እና መቼ እንደምናገኘው ግራ ቢገባን ዱካው ቢጠፋን ፈጣሪ በፈቀደው ጊዜ ወቅቱ ሲደርስ የዘራነው መልካምነት እራሱ መንገዱን ያቅጣጨናል።
▮ ስለዚህ በሄድንበት ሁሉ መልካም ነገር እንስራ።
የልባችንን ህመም ለመገላገል ከፈለግን የግድ በሌሎች እግር ስር የተሰካውን እሾህ መንቀል ይኖርብናል። የመልካምነትን ዘር ባገኘነው ማሳ ላይ እንዝራ መልሶ እኛውኑ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀናል። ምላሽ ሳንጠብቅ ሰዎችን ስንደግፍም መጀመሪያ *የምንደገፈው* እኛው ነን!
▮▮እናም ለራሳችን ሀሴትና ተድላ ስንል ሰዎችን እንዲደላደሉ ቆሻሻ ያለበትን መንገድ እንድንጠርግላቸው ይገባናል። በሐዘንም ሆነ በደስታ ጊዜ ከጎናቸው ሆነን ልናበረታቸው «አብሹሩ ከአላህ በታች እኛ ከጎናችሁ ነን» ልንላቸው ይገባናል‼️
▬▬ይችህ ዛሬ ላይ *በትንሽዬ ማሳ የዘራናት መልካምነት* *የነገ ቀን ዘሩ አድጎና በብዙ እጥፍ በርክቶ ሌላ ዘርን ይተካል*። *ያኔ ከእኛ ጀምሮ ለብዙ ሰዎችም መትረፍ ይችላል*‼️
ስለዚህ ወገኖቼ መልካምነትን ባገኘነው ማሳ ላይ እንዝራ..... *ትንሽ እናንተ* .... *ትንሽ ደግሞ እኛ* ፤ እነዚህ ሁለት ትንንሾች ተደምረው ብዙ ይሆናሉና‼️
✍️ በኢብኑ ኢብኑ ሙዘሚል
ለአስታያየት: t.me/ReshadMuzemil
Telegram: t.me/SharpSwords1
TikTok: tiktok.com/@sharpswords1
If we were diligent in reciting Sūrah al-Kahf on Jum’uāh | Shaykh Sulayman ar-Ruhayli حفظه الله
አብዛኛው የነቢዩ () ዱዓእ…
ከአነስ ቢን ማሊክ () ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦
﴿كانَ أكْثَرُ دُعاءِ النبيِّ : اللَّهُمَّ رَبَّنا آتِنا في الدُّنْيا حَسَنَةً، وفي الآخِرَةِ حَسَنَةً، وقِنا عَذابَ النّارِ﴾
“አብዛኛው ግዜ የነቢዩ () ዱዓእ እንዲህ የሚል ነበር፦ አላህ ሆይ! በዚህች ዓለም መልካምን፤ በቀጣዩ ዓለምም መልካም ነገር ለግሠን። ከእሳት ቅጣትም ጠብቀን።”
ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 6389
በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
፦ https://bit.ly/4ayf0xJ
Sheikh Dr. Yasir Al-Dosari's mother underwent surgery. Our prayers are with her for a swift recovery. May Allah bless her with quick healing and grant her health and wellness.
Join Our Channel For More Updates : https://t.me/haramainsharif
በአጠገባችሁ ላለ ነገር ሁሉ መልካም ነገር መዋል ከአላህ ውዴታን ያስገኛል።
❝አላህ ዘንድ የተወደደ ሰው ብሎ ማለት ሰውን የሚጠቅም ሰው ነው።
አላህ ዘንድ የተወደደ ስራ ብሎ ማለት አንድ ሙስሊም ወንድምን እንዲደሰት ማድረግ ነው። ጭንቀቱን ማስወገድ፣ ከተራበ ማብላት፣ ሀጃ ካለበት ሀጃውን ለማፅፈፀም እብሮ መሄድ...!!❞
የአላህ መልዕክተኛ ( ﷺ )
