cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🍁"𝚊𝚢𝚖𝚒 𝕚𝕤𝕝𝕒𝕞𝕚𝕔 𝕡𝕠𝕤𝕥"🍁

🕊 የቻናሉ አላማ 🦋1,ንፅፅር(አስልምና ና ክርስትና) 🦋2, ምክር (አጠር ያለ ግን በጣም የሚያስተምር 🦋3, ቲላዋ ( አላህ ካለ አዳዲስ ቃሪእ ለማረግ ይሞከራል ) 🦋4, አህካሞችን እኖስዳለን ስለፆም (ሳይረዝም) 🦋5, ለፈገግታ (ኢስላማዊ ) 🦋6,ጥያቄ ና መልስ(ከካርድ ሽልማት ጋር! በሳምንት አነዴ) 🦋7,live ቂርአት 🦋8, ጊዜያዊ የሆኑ መረጃዎች 🕊ሌሎችም አሉ በተከታታይ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
300
مشترکین
+324 ساعت
+57 روز
+1330 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
Media files
180Loading...
02
Media files
180Loading...
03
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ ❤️ #ቁርኣን @Islamic_picture_wallpaper
150Loading...
04
🔸•@Islamic_picture_wallpaper 🔸•@Islamic_picture_wallpaper
160Loading...
05
ኢማም ነወዊ እንዲህ ይላሉ «ዚክር በቀልብ አሊያም በምላስ ሊደረግ ይችላል፡፡ በላጩ ግን በምላስ እና በቀልብ አንድ ላይ ሲደረግ ነው፡፡ ከሁለት አንዱን መምረጥ ግድ ከሆነ ግን በቀልብ ማድረጉ የተሻለ ነው፡፡ ሪያእ ይሆንብኛል ብሎ በመስጋት በምላስና በቀልብ አንድ ላይ ዚክር ማድረግን መተው ተገቢ አይደለም፡፡» 📚«አል-አዝካር አን-ነወዊ» @Islamic_picture_wallpaper
100Loading...
06
መጾም የማይችል ሰው... 🔅በጤና ችግርና መሰል የተለያዩ በቂ ምክንያቶች የዙል-ሒጃህ 10 ቀናትንም ይሁን ሌሎችንም ሱንናህ ጾሞችን መጾም ያልቻለ ሰው በበላና በጠጣ ቁጥር አላህን ከልቡ ማመስገን ያብዛ፤ ይህን በማድረጉ የጾሙን ምንዳ ያገኛል። 🔅ነቢዩ ሙሐመድ ﷺ የሚከተለውን ብለዋል፥ "በልቶ ጌታውን የሚያመሰግን ሰው ከምግብና መጠጥ ታግሶ የሚጾምን ሰው ምንዳ ያገኛል"። ✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም @Islamic_picture_wallpaper
110Loading...
07
❤️ استغفر الله ❤️ الذي لا إله إلا هو الـحيّ القيوم وأتوبُ إليه سُبحان الله و بحمده عدد خلقه ورِضا نفسه وزنة عرشه ومداد كلماته , سُبحان الله و بحمده 🌸 سُبحان الله العظيم. 🌸 🍃🌻 @Islamic_picture_wallpaper
130Loading...
08
የአላህ መልዕክተኛﷺ እንዲህ ብለዋል:– 🔪አራት አይነት ችግር ያለባቸው ለኡዱህያ        አይበቁም። 1⃣ እውርነቷ ግልፅ የሆነች እውር። 2⃣ ህመሟ የሚያስታውቅባት በሽተኛ። 3⃣ ማንከስዋ ግልፅ የሆነባት አንካሳ። 4⃣ ከሲታ የሆነች ስጋ(ቅባት )የሌላት።   Share argut @miroti12
360Loading...
09
አስገራሚዋ የሴት ዳዕያ❗️ስለ ሁለተኛ ሚስት። እዚሁ አዲስ አበባ ውስጥ ባንዱ መስጅድ የሴት ለሴት ዳዕዋ ፕሮግራም ነበር።እናም በዚሁ ፕሮግራም የሴቶች አስተማሪ የሆነቺዋ ተነስታ በውስጥ ማይክ ለሴቶች ዳዕዋ ማድረግ ጀመረች። የዳዕዋው ርዕስ ==ሁለተኛ ሚስት በቁርአን እና ጥቅሞቹ=== የሚል ነበር። ይህቺ ሴት ምክሯን እንደጉድ ማንቧቧት ጀመረችላችሁ። እንዳው አድማጮቹ ሴቶች እራሳቸውን ከእሷ አንፃር ሲገመግሙት ኢማን እንደሌላቸው ተሰማቸው። እሷም በምክሯ ጉድ ማስቧሏን  እንዲህ እያለች ቀጠለች "ለባሎቻችሁ ለምንድነው ሁለተኛ ሚስት እንዲያገቡ ማታበረታቷቸው? ጌታችን የፈቀደው በሀዲስ የተወደደ! ለኛም እኮ እረፍት ነው።ለሱም ደስታ ነው።" በቃ ስለ ጉዳዩ ያለወን ክፍተት በመጥቀስና በመተቸት እስከ ጥግ መከረችና ሴቶቹም "ይህቺ ምን አይነት ድንቅ ሴት ናት !?!? አስብላቸው ጉድ አሰኝታ ፕሮግራሟ (ወአኺሩ ዳዕዋና) ብላ ጨረሰች። ሴቶቹም ወደ የቤቶቻቸው መበተን ጀመሩ። ሁሉም ወጡ አንዷ ብቻ ለመካሪዋ ብቻዋን እስክትቀር ጠበቀቻትና እንዲህ አለቻት፦ እንዳው አንቺስ አሏህ ይቀበልሽ በጣም ገርመሽኛል።ምክርሽም ልቤን ከፍቶልኛል መንገድም ከፍተሽልኛል።በቃ አልነገርኩሽም ነበር ዛሬ ደስ  ብሎኛልና ልንገርሽ አልችና ቀጠለች፦ ባልሽ በጣም እወደው ነበረ ተጋብተናል እኔና አንቺም በቃ ምርጥ ቤተሰብ ነን ስትላት፦ ዳዕይ እናት መካሪም (ፌንት ነቅላ እራሷን ሳተችላችሁ"በሆስፒታል በግሉኮስ በምናምኑ ስትነቃ ያቺው ሴት ከፊት ለፊቷ አየቻት። በንዴት ተውጧ በህመም ስሜት ሆኗ፦አንቺ ሴት አሁንም ከፊቴ አልሽ?ጥፊልኝ!!ስትላት፦ ተመካሪ አድማጭ የነበረችዋ፦'ይብላኝ ለምክርሽ ላትሰሪበት ለምን ትናገሪያለሽ?አውቄ እንጂ ከባልሽ ጋር አልተጋባንም" አለቻት። "አቶ ፌንት" ሁለተኛ ሚስት ጋር በቅርብ ሆኖ በአጋርነት እና በታማኝነት ስለሚሰራ እናመሰግናለን። منقول miroti12
460Loading...
10
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ #ቁርኣን @Islamic_picture_wallpaper
220Loading...
11
🔸•@Islamic_picture_wallpaper 🔸•@Islamic_picture_wallpaper
240Loading...
12
أَمْسَيْنَا عَلَى فِطْرَةِ الإسْلاَمِ، وَعَلَى كَلِمَةِ الإِخْلاَصِ، وَعَلَى دِينِ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، وَعَلَى مِلَّةِ أَبِينَا إبْرَاهِيمَ حَنِيفاً مُسْلِماً وَمَا كَانَ مِنَ المُشْرِكِينَ.
230Loading...
13
ስታርድ እዝነት ይኑርህ! ረሱል (▫️) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إِنَّ اللَّهَ كَتَبَ الْإِحْسَانَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ، فَإِذَا قَتَلْتُمْ فَأَحْسِنُوا الْقِتْلَةَ، وَإِذَا ذَبَحْتُمْ فَأَحْسِنُوا الذَّبْحَ، وَلْيُحِدَّ أَحَدُكُمْ شَفْرَتَهُ فَلْيُرِحْ ذَبِيحَتَهُ﴾ “አላህ ኢኽሳንን (ማሳመርን) በሁሉም ነገሮች ላይ ፅፏል። የገደላችሁ እንደሆነ አገዳደልን አሳምሩ። አንዳችሁ ባረደ ግዜ አስተራረዱን ያሳምር ማረጃውን ይሳል። የሚታረደውንም እንስሳም ያሳርፍ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1955 በሌላ ሀዲስ፦ ﴿جاءَ رجلٌ إلى رسول الله ▫️ فقـال: يـا رسـول الله إني لأذبحُ الشّـاةَ وأنـا أرحمها، فقال ▫️ : والشاةُ إن رحِمتَها رحِمَك الله﴾ “አንድ ሰው ወደ አላህ መልዕክተኛ (▫️) በመምጣት እንዲህ አላቸው፦ ‘እኔ በጌን አርጄ ለሷም እዝነትን አድርጌ ነበር’ ረሱል (▫️) አሉት፦ ‘ለሷ ለበግህ እዝነትን እንዳደረክ አላህ ለአንተም ይዘንልህ።’” 📚 ኢማሙ አህመድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 1081 @Islamic_picture_wallpaper @Islamic_picture_wallpaper
220Loading...
14
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ #ቁርኣን @Islamic_picture_wallpaper
250Loading...
15
የዉበት ጥግ ....❤️ አላህ እኛንም ይወፍቀን 🤲 @Islamic_picture_wallpaper
270Loading...
16
ብዙዎቻችን ተክቢራ የሚደረገው የዐረፋህ ቀን ከደረሰ በኋላ ይመስለናል። ግን ልቅ የሆነው ተክቢራ ገና ባለፈ የዙል ሒጃህ የመጀመሪያ ቀን ጨረቃ ከታየች ጀምሮ እስከ መጨረሻው የአያመ ተሽሪቅ ቀን ጸሐይ እስከምትገባ ድረስ ነውና ሐጅ ላይ ያልሆንን በተክቢራ እየቀወጥነው። @Islamic_picture_wallpaper
250Loading...
17
🔸•@Islamic_picture_wallpaper 🔸•@Islamic_picture_wallpaper
250Loading...
18
Aselamu aleykum werahmetulahi weberekatu ya jema endat nachu
740Loading...
19
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ #ቁርኣን @Islamic_picture_wallpaper
390Loading...
20
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ ❤️ #ቁርኣን @Islamic_picture_wallpaper @Islamic_picture_wallpaper
10Loading...
21
🔸•@Islamic_picture_wallpaper 🔸•@Islamic_picture_wallpaper
370Loading...
22
እውነተኛው አላህን መፍራት አል-ሀፊዝ ኢብኑ ረጀብ -ረሒመሁላህ-እንዲህ አለ ፦ "አላህን የፈራ ሰው ማለት ያለቀሰና አይኑን የጨመቀ አይደለም ።ይልቁን አላህን ፈሪ ማለት ሀራምን መስራት እየፈለገና እየቻለ የተወ ሰው ነው።" 📚 رسائل ابن رجب ١/١٦٣ @Islamic_picture_wallpaper @Islamic_picture_wallpaper
310Loading...
23
☘ ታላቁ ሰሐቢይ አቡ ደርዳእ - ረዲየላሁ ዐንሁ- እንዲህ አሉ፦   " ንግግርን እንደምትማሩት ዝምታንም ተማሩ። ዝምታ ማለት ትልቅ ትዕግስት ነው። ለማውራት ካለህ ጉጉት የበለጠ ለዝምታ ጉጉት ይኑርህ።በማያገባህ በሆነ የትኛውም ነገር ላይ አትናገር። የማያስቅ በሆነ በትልቅ በትንሹ ሳቅን አታብዛ።"      📚مكارم الاخلاق ١٣٦ @Islamic_picture_wallpaper @Islamic_picture_wallpaper
350Loading...
24
🖤 የማለዳ ስንቅ 🖤
340Loading...
25
ሰባኸል ኸይር 🌻☕️🫖🌻
320Loading...
26
Media files
310Loading...
27
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ ❤️ #ቁርኣን @Islamic_picture_wallpaper @Islamic_picture_wallpaper
130Loading...
28
የሰውን ነውር መሸፈን! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لا يَسْتُرُ عَبْدٌ عَبْدًا في الدُّنْيا، إلّا سَتَرَهُ اللَّهُ يَومَ القِيامَةِ.﴾ “አንድ ባሪያ የአንድን ባሪያ ነውር አይሸፍንም አላህ በቂያማ ለት የሱን ነውር የሚሸፍንለት ቢሆን እንጂ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2590 @Islamic_picture_wallpaper
301Loading...
29
🤍• @Islamic_picture_wallpaper 🤍• @Islamic_picture_wallpaper
270Loading...
30
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ ❤️ #ቁርኣን @Islamic_picture_wallpaper
380Loading...
31
Media files
330Loading...
32
የቁርዓን መልዕክት [Part #11] @Islamic_picture_wallpaper @Islamic_picture_wallpaper
350Loading...
33
💡• @Islamic_picture_wallpaper 💡• @Islamic_picture_wallpaper
260Loading...
34
የቁርዓን መልዕክት [Part #12] @Islamic_picture_wallpaper @Islamic_picture_wallpaper
340Loading...
35
የቱንም ያህል ቢሆን መልካም ስራን አትናቅ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لقَدْ رَأَيْتُ رَجُلًا يَتَقَلَّبُ في الجَنَّةِ، في شَجَرَةٍ قَطَعَها مِن ظَهْرِ الطَّرِيقِ، كانَتْ تُؤْذِي النّاسَ﴾ “አንድን ሰው በመንገድ ላይ ሰዎችን ያስቸግር የነበረን ዛፍ ቆርጦ በማስወገዱ ምክንያት በጀነት ውስጥ ሲጣቀም አየሁት።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1914 Share @Islamic_picture_wallpaper ✅
290Loading...
36
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ #ቁርኣን @Islamic_picture_wallpaper
440Loading...
37
የዙል-ሂጃ አስሩ ቀናት [The most blessed 10 days of the entire year] ከቀናት በኋላ የዙልሒጃ ወር ይገባል። የአመቱ ምርጥዬ ቀናት የወርሃ ዙልሂጃ 10 ቀናት መሆናቸውን ረሱል ﷺ ነግረውናል ። በነዚህ ቀናት የምትሰራው የትኛውም መልካም ስራ በሌላ ጊዜ ከምትሰራው የበለጠ ምንዳ ያስገኝካል ። በነዚህ ቀናት የምትሰጣት ትንሽዬ ብር ሌሎች ቀናት ከምትሰጠው በላይ አጅር ያስገኝካል .. ሶላትና ፆምም እንደዛው ! ሀጅ ለመሄድ ያልተወፈቅነው ይህን ውድ እድል አናስመልጥ .. በዚክር ፣ በፆም ፣ በሰደቃ ፣ ቁርዓን በማብዛት ፣ ለሰው መልካም በመዋል እና በመሰል መልካም ስራዎች ቀናችንን እናስጊጠው ። ልሳናችንን «በተክቢራ» እናድምቅ! .. ቀልባችንን በተውባ እንወልውል ፣ በንፁህ ቀልብ ወደ አላህ ለመዞር እንዘጋጅ ። ከቀናቶቹ የሚገኙትን ትሩፋቶች ለማግኘት ቀድመን እቅድ እናውጣ .. የአላህ ቅርብ ባሪያ መሆን ከፈከግን በማንኛውም ጊዜ ከኃጢዓት እንራቅ። በተለይም በእንዲህ ባሉ ወቅቶች የተለየየ ጥንቃቄ እናድርግ! እነዚህን ልዩ ቀናት እንደ ተራ ጊዜያት በዋል ፈዘዝ ማሳለፍ የለብንም! በነዚህ ቀናት ብቻ ነው አምስቱንም የኢስላም አርካኖች አንድ ላይ መተግበር የሚቻለው ። አሏህ ዘንድ ታላቅ የሆነው ቀን (የእርዱ ቀን) መገኛም ነው ። ሌላው እነዚህን ቀናት ልዩ ከሚያደርጋቸው ውስጥ የዓረፋ ቀን ነው ። ሃጢዓት የሚማርበት ፣ ሰዎች ከእሳት ነፃ የሚሆኑበት ቀን! በአረፋ ቀን ፐርሰናል ዱዓክን አድርግ! “ከዱዓ ሁሉ በላጩ በአረፋ ቀን የሚደረገው ነው” ብለዋልና መልክተኛው ﷺ አላህ ከሚጠቀሙባቸው ያድርገን! ማትረፍ እየቻሉ ከመክሰር ፣ መዳን እየቻሉ ከመጥፋት ፣ ከፍ ማለት እየቻሉ ከመውደቅ .. አላህ ይጠብቀን! አሚን
390Loading...
38
አስሩ የዙልሂጃ ቀናት ላይ የተወደዱ መልካም ስራዎች ! @islamic_picture_wallpaper
411Loading...
39
በነጋ በመሸ ቁጥር እየፈረስን ነው። ዕድሜ እንደ ህልም ሁሉ እየሸሸን ነው። ብንሮጥ አንደርስበትም። ልንደርስበትም አንችልም። ምንም ሣንሠራ ዐይናችን እያየ ወደፍፃሜያችን እየተጓዝን ነው። ዱንያ ከንቱ። ወላሂ እንዲህ መሆንሽን አስቀድመን ብናውቅ ኖሮ ብዙም ባልተጨነቅንልሽ ነበር ። ሶባሐል ኸይር
1582Loading...
40
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ #ቁርኣን @Islamic_picture_wallpaper
510Loading...
00:39
Video unavailableShow in Telegram
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ ❤️ #ቁርኣን @Islamic_picture_wallpaper
نمایش همه...
2.29 MB

00:15
Video unavailableShow in Telegram
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ #ቁርኣን @Islamic_picture_wallpaper
نمایش همه...
1.52 MB