cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🍁"𝚊𝚢𝚖𝚒 𝕚𝕤𝕝𝕒𝕞𝕚𝕔 𝕡𝕠𝕤𝕥"🍁

🕊 የቻናሉ አላማ 🦋1,ንፅፅር(አስልምና ና ክርስትና) 🦋2, ምክር (አጠር ያለ ግን በጣም የሚያስተምር 🦋3, ቲላዋ ( አላህ ካለ አዳዲስ ቃሪእ ለማረግ ይሞከራል ) 🦋4, አህካሞችን እኖስዳለን ስለፆም (ሳይረዝም) 🦋5, ለፈገግታ (ኢስላማዊ ) 🦋6,ጥያቄ ና መልስ(ከካርድ ሽልማት ጋር! በሳምንት አነዴ) 🦋7,live ቂርአት 🦋8, ጊዜያዊ የሆኑ መረጃዎች 🕊ሌሎችም አሉ በተከታታይ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
290
مشترکین
+124 ساعت
+57 روز
+1030 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

01:00
Video unavailableShow in Telegram
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ #ቁርኣን @Islamic_picture_wallpaper
نمایش همه...
ኢማም አዝ'ዘሀቢይ ( አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ አሉ ፦ ⚫️ ፊትና ሲከሰት ሱናን አጥብቀህ ያዝ፣ ዝምታን ምርጫህ አድርግ፣ በማያገባህ ነገር ውስጥ አትግባ(አታውራ)፣ ግራ ያጋባህን ነገር ወደ ቁርአንና ሀዲስ መልሰህ ቀጥ በል አላህ አዋቂ ነውም በል። 📚 [[ سير اعلام النبلاء 141/20]] @Islamic_picture_wallpaper @Islamic_picture_wallpaper
نمایش همه...
ኢማም አህመድ እንዲህ ተብለው ተጠየቁ ፦ ይደርስብህ የነበረው መከራና ፈተና ከመንገድህ (ከእምነትህ) አላስተጓጎለህምን ?አሏቸው እንዲህ ሲሉ መለሱም እሳቸውም፦ " ወለሂ በመንገዴ ላይ ፈተናዎቹ ሳይገጥሙኝ ብጓዝ ኖሮ የመንገዴን ትክክለኛነት እጠራጠር ነበር አሉ @Islamic_picture_wallpaper @Islamic_picture_wallpaper
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ስንቶቻችን ይሆን ከቁርዓን የራቅነዉ @Islamic_picture_wallpaper_Gp
نمایش همه...
🔸አዱንያ አንዲት ሰዓት ናት አላህን በመገዛት እናሳልፋት።ይህች ነፍሳችን ቋጣሪ ናት ቸርነትን እናስለምዳት።
نمایش همه...
♨️"ዲን መያዝ ፍም የመጨበጥ ያህል ከባድ ይሆናል" የተባለው ዘመን ይህ ነው እንዴ!" ብሎ ጠየቀ አንድ ወጣት አላህን አብዝተው የሚፈሩትን አንድ ዓሊም። ዓሊሙም " ያ ዘመንማ ካለፉ ቆይቷል፤ አሁን ያለንበት ዘመን አንድ ሰው ሙስሊም ሆኖ ያነጋል፣ ካፊር ሆኖ ያመሻል፤ ሙእሚን ሆኖ ያመሻል ካፊር ሆኖ ያነጋል፤ በጥቂት ዱንያዊ ጥቅም ዲኑን ይሸጣል።" የተባለው ዘመን ነው። አሉት። አላህ ሆይ ሙስሊም አድርገህ አኑረን፣ ዲናችንን እንደያዝንም ግደለን። @Islamic_picture_wallpaper @Islamic_picture_wallpaper
نمایش همه...
👍 1
✿ ከ ዕለታት አንድ ቀን ለ ሐሰን አል-በስሪ «የለይል ሶላት የሚሰግዱ ሰዎች ከሰውች ሁሉ ፊታቸው የሚያምረው ለምን ይሁን? ብለው ተጠየቁ። እሳቸውም «ከአል-ረሕማን ጋር ብቻቸውን ተገለሉ እሱም ከኑሩ አለበሳቸው።» ብለው መለሱ። 📖بحر الدموع ابن الجوزي @Islamic_picture_wallpaper @Islamic_picture_wallpaper
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
#ይቅር ማለት ያለው ትሩፋት! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐ “አንድ ባሪያ ይቅር አይልም አላህ የበላይነትን ቢጨምርለት እንጂ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2588 @Islamic_picture_wallpaper @Islamic_picture_wallpaper
نمایش همه...
የዐይን ብርሃን ለረጅም ዓመት የሚቆየው መነፅር በመልበስ ሳይሆን ከሐራም ዐይንን ዝቅ በማድረግ ነው። መልካም ነገር በማየት የዐይን ብርሃናችሁን አርዝሙ@Islamic_picture_wallpaper @Islamic_picture_wallpaper
نمایش همه...