cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Al EHSAN አል_ኢህሳን

የቻናሉ አላማ 1 ባለን አቅም እስልምናን በአግባቡ ለኡማው ማድረስ 2 ሙስሊሞችን በድናቸውም ይሁን በዱኒያ እውቀታቸው የነቁ እንድሆኑ መገፋፋት 3 ለወጣቶች ምክር 4 በልዩ መልኩ ሴቶችን ማንቃትና ሌሎቹም አለማዊና መንፈሳዊ ት/ቶች ይገኙበታል። ውድና የተከበራቹ የአል ኢህሳን ቻናል ቤተሰቦች ሆይ ውብና ማራኪ የሆኑ ሀሳብ አስተያያታቹ እንዳይለይን ♥♥ ለአስተያት @S1u9l አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
190
مشترکین
-124 ساعت
-27 روز
-730 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
የትናንቱን ወንጀላችንን ሳንረሳ፣ የምሽቱ ኃጢታችን ሳይደርቅ ዛሬም በማለዳ ተነስተን ሌላ የምንጀምረው ነገርስ። አላህ ሆይ!አልፋታ ብሎ ዕድሜ ልካችንን የሚከታተለንን ጥፋታችንን ቁረጥ። ኃጢአቱ አብሮት ያልተነሳ ሰው ምንኛ ታደለ!ለንፁህ ተውበት አድለን - ያ ረብ። =t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
160Loading...
02
فقد يكرهك البعض لأنك مختلف ...لكن في داخلهم يتمنون أن يكونو مثلك.. ስለተቃረንካቸው ብቻ ከፊሎቹ ሊጠሉህ ይችላሉ ግን በውስጣቸው አንተን መምሰልን ይመኛሉ። http://t.me/nuredinal_arebi
190Loading...
03
✍ያልገባኝ ነገር ይህ ነው። ➯እንደምንሞት በርግጠኝነት እናውቃለን ነገር ግን ከሞት በኋላ ላለው ህይወት አልተዘጋጀንም በጤና ነው ወይ ቤተሰብ!!!?
320Loading...
04
#Palestine ዛሬ አይርላንድ ፣ ኖርዌይ እንዲሁም ስፔን ለፍልስጤም የነጻ ሀገርነት እውቅና እንደሚሰጡ በይፋ አስታወቁ። " የዛሬው ቀን ለፍልስጤም እጅግ ታሪካዊ ቀን ነው " ተብሏል። የአየርላንድ ጠ/ሚኒስትር ሲሞን ሃሪስ " ዛሬ አየርላንድ ፣ ኖርዌይ እና ስፔን ለፍልስጤም የነጻ ሀገርነት እውቅና ሰጥተናል። ውሳኔውን ተግባራዊ ለማድረግ እያንዳንዳችን ማንኛውንም አይነት ብሔራዊ እርምጃ እንወስዳለን " ብለዋል። ጠ/ሚኒስትሩ ፥ " #በሚቀጥሉት_ሳምንታት ተጨማሪ ሀገራት ይህን ጠቃሚ እርምጃ ለመውሰድ ከእኛ ጋር እንደሚተባበሩ እርግጠኛ ነኝ " ሲሉ አክለዋል። የአይርላንድ መንግሥት ይህ የሀገርነት እውቅና የሁለት ሀገር መፍትሄን እንደሚደግፍና ለቀጠናው ዘላቂ ሰላም አስፈላጊ መሆኑን ገልጿል። የስፔኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ፔድሮ ሳንቼዝ እና የኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሆኑት ኢስፔን ባርት ኢይድ ሀገራቸው ከግንቦት 28 (እ.ኤ.አ) ጀምሮ ለፍልስጤም ግዛት እውቅና እንደሚሰጡ በይፋ አሳውቀዋል። የስፔኑ ጠ/ሚኒስትር ፔድሮ ሳንቼዝ ፥ " ምንም እንኳን ከአሸባሪው ቡድን #ሃማስ ጋር የሚደረገው ውጊያ ህጋዊ ቢሆንም ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ለፍልስጤም የሰላም ፕሮጀክት የላቸውም " ብለዋል። የኖርዌይ ጠ/ ሚኒስትር ጆናስ ጋህር ስቶር በበኩላቸው ፥ " እውቅና ከሌለ (የፍልስጤም) በመካከለኛው ምስራቅ ምንም ሰላም ሊኖር አይችልም " ብለዋል። " ሽብር የተፈፀመው በሃማስና የሁለት ሀገር መፍትሄን በማይቀበሉ እንዲሁም የእስራኤልን መንግሥት በማይደግፉ ታጣቂ ቡድኖች ነው። " ሲሉ አክለዋል። " ፍልስጤም ነጻ አገር የመሆን መሠረታዊ መብት አላት " ብለዋል። የፍልስጤም #የነጻ_ሀገርነት እውቅና መስጠት በይፋ ከተሰማ በኃላ የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር #በኖርዌይ እና #በአይርላንድ የሚገኙ አምባሳደሮችን በአስቸኳይ ወደ እስራኤል እንዲመለሱ አዘዋል። ሚኒስትሩ፤ " የዛሬው ውሳኔ ሽብርተኝነት እንደሚከፍል ለፍልስጤማውያን እና ለዓለም መልእክት ያስተላለፈ ነው " ብለዋል። መረጃው የስካይ ኒውስ ነው። More - @thiqahEth
390Loading...
05
ኢማሙ አሽ _ሻፊዒይ ከኢማሙ አህመድ ጋር ኢማሙ አህመድ ከኢማሙ አሽ _ሻፊዒይ ከትልልቅ ተማሪዎች አንዱ ነው። ኢማሙ አህመድ ኡስታዛቸውን በጣም ይወዷቸው ነበር በሰዎች እና በልጆቻቸውም አጠገብ ያወድሷቸው ነበር ስለ ጀግንነታቸውም ያነሱ ነበር።ከዚህ የተነሳ የኢማሙ አህመድ ልጃቸው ሁልጊዜ ኢማሙ አሽ _ሻፊዒይን ለማየት ዒባዳቸው እንዴት እንደሆነ ለማየት ትጓጓ ነበር።         ከእለታት አንድ ቀን ኢማሙ አሽ _ሻፊዒይ ወደ ኢማሙ አህመድ ቤት እንግድነት ሄደው አደሩ ።የኢማሙ አህመድ ልጅ ሁኔታቸውን በማየት ነበር እና ከኢማሙ አሽ _ሻፊዒይ የማይጠበቅ 3 ነገራቶችን ተመለከተች። 1ኛ  ምግብ ቀረበላቸው እና ኢማሙ አሽ _ሻፊዒይ ምግቡን አብዝተው በሉ ሆዳቸው እሰከሚሞላ ድረስ። 2ኛ   ከበሉ በኋላ ገብተው ተኙ ሰላተ ለይል ሳይሰግዱ አደሩ። 3ኛ  የሱብሂ አዛን ሲደረግ ውዱእ ሰያደርጉ ወደ መስገጃ ቦታ ሄደው ሰገዱ። ከእነዚህ ክስተቶች የተነሳ ኢማሙ አሽ _ሻፊዒይን በጠበቀቻቸው መንገድ ስላላገኘቻቸው በጣም ደነገጠች ፈዘዘችም መታገስ አቃታት ። አባቷን እንዲህ ብላ ጠየቀች፦ እንዴት ኢማሙ አሽ _ሻፊዒይን በመሰለ ትልቅ ዓሊም እነዚህ ነገሮች ይታያሉ? ኢማሙ አህመድም ይህን ጉዳይ ከራሳቸው መስማት አለብኝ ብለው ሄደው ስለ ሁሉም ነገር ጠየቋቸው። ኢማሙ አሽ _ሻፊዒይም እንዲህ ብለው መለሱላቸው፦ 1ኛ  ምግቡን ሆዴ እስከሚሞላ የበላሁት ምግብህ ከሀላል መሆኑን ስላወኩኝ እና የደጋግ ሰዎች ምግባቸው መዳኒት መሆኑን ስላወኩኝ ነው።የበላውት ስለራበኝ ሳይሆን ለመዳኒትነት ነው የበላውት። 2ኛ ስለመተኛቴ ደሞ ወሏሂ አይኖቼ ሳይተኙ ነው ያደሩት ምክንያቱም ፊቅሃዊ በሆነ በአንድ መስአላ( በአንድ ሀዲስ)  ላይ እያስተነተንኩኝ ነው ያደርኩት በአንዷ ሀዲስ ውስጥ 72 ለሙስሊሞች የሚጠቅሙ ነገራቶችን አውጥቼበታለው በእውቀት ፍለጋ ቢዚ መሆን ከሌሊት ሰላት ስለሚበልጥ ነው። 3ኛ  ውዱእ ሳላደርግ የሰገድኩት ስላልተኛውኝ ውዱእ አልፈታውም። ባላወቅነው ነገር ሰውን ከመፈረጅ እንጠንቀቅ ኢንሻአላህ በሌላ እውነተኛ ታሪክ እመለሳለው። قصة الإمام الشافعي مع الإمام أحمد كان الإمام أحمد من أبرز طلاب الإمام الشَّافعي وكان يحبُّه حباً كبيراً، وكان دائم الثناء عليه أمام النَّاس وأمام أبنائه، فلمَّا قام الإمام أحمد باستضافة الإمام الشَّافعي في بيته، كانت ابنة الإمام أحمد متشوِّقة إلى رؤية الشَّافعي وعبادته.[٣] ولمَّا وُضع الطعام أكثر الشَّافعي من تناول الطَّعام، ثمَّ نام إلى الفجر ولم يقم الَّليل، وقام فصلَّى بهم الفجر بدون وضوء، فذُهلت ابنة الإمام أحمد لما رأته، ولم تطق صبراً، فسألت أباها عن ذلك إذ كيف يمكن أن يصدر هذا من إمامٍ بوزن الشافعي؟.[٣] فدخل الإمام أحمد إلى الشَّافعي وسأله عن تلك الأمور، فقال له الإمام الشافعي: أمَّا الطعام فما أكثرت منه إلَّا لأنِّي أعلم أنَّ طعامك حلالٌ، وطعام الصَّالحين شفاءٌ، فما أكلت جوعاً إنَّما أكلت تداوياً، وأمَّا نومي بعد الطعام وعدم قيامي لليل فوالله ما نامت عيني وإنَّما كنت أتفَّكر في مسائلَ من الفقه، فاستنبطت اثنتين وسبعين مسألةً ينتفع بها المسلمون، أمَّا صلاتي بكم الفجر بدون وضوء، فما نمت حتى أتوضأ، إنَّما كنت مستيقظاً طول الَّليل.
320Loading...
06
🎊🎊ታላቅ የምስራች🎊🎊 🎉🎉🎓🎓በአይነቱ ልዩ የሆነ የዳዕዋ እና የተመራቂ ተማሪዎች WELL GO ፕሮግራም በወራቤ ዩኒቨርሲቲ🎓🎓🎉🎉 🎓🎓እነሆ የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ የዘንድሮ ተመራቂ ሙስሊም ወንድም እህቶቻችንን ምክንያት በማድረግ የፊታችን እሁድ ማለትም በ ቀን 11/09/2016 ዓ.ል በአይነቱ ልዩ የሆነ የዳዕዋ እና የ WELL GO ፕሮግራም አሰናድቶ ይጠብቃችኃል።🎓🎓 በፕሮግራሙ ከሚታደሙ እንቁ ተጋባዥ የሱና ዱዓቶች እና እንግዶች መካከል:- 🎋(ከአዲስ አበባ)🎋 🔖ኡስታዝ ጂብሪል አክመል (ኢንጂነር) 🔖ኡስታዝ ኢብራሂም ሙሳ 🎋(ከወራቤ)🎋 🔖ሸይኽ ኑረዲን ኸሊል 🔖ኡስታዝ ሙሀመድ ሰኢድ 🔖ኡስታዝ ኻሊድ ሙሀመድ 🎋(ከሻሸመኔ)🎋 🔖ወንድም አብዱልመሊክ አደም 🎋(ከጂማ)🎋 🔖ወንድም ሙባረክ ሙኽታር 🎋🎋በእለቱም የግጥም ፣ የሰነፅሁፍ እንዲሁም አጓጊ ሽልማቶችን የያዙ ጥያቄ እና መልሶችም ይኖራሉ።🎋🎋 🛍🎁በአላህ ፍቃድ ከ G.C ተማሪዎች ብዙ ተሞክሮዎችን እንቀስማለን ፣ ዲናችንን እንማማራለን ፣ የማይረሳ ጊዜን አብረን እናሳልፋለን!!!🎊🎓 N.B 1.በእለቱም የሻይ ቡና & የምሳ ፕሮግራም ተሰናድቶ ይጠብቃችኋል። 2. ዉድ ተመራቂ ተማሪዎች በእለቱ የፕሮቶኮል ጉዳይ ይታሰብበት። https://t.me/wru_ms_officialgroup https://t.me/WRU_MSJ_Official_channel
541Loading...
07
በኮንትራት ለስራ የሄዳችሁ ወገኖች ~ ከአሰሪያችሁ ጋር ለምሳሌ የሁለት አመት የስራ ውል (ኮንትራት) ገብታችሁ የተቀጠራችሁ ወገኖች ቃላችሁን ጠብቁ። የተሻለ ደመወዝ ፍለጋ በሚል ምክንያት አትጥፉ። ማንም ቢሆን ወጭ አውጥቶ ቃል አስገብቶ ካገሩ ያስመጣው ሰራተኛ ቃሉን አፍርሶ ጥሎት ቢጠፋ ደስ አይለውም። ራሳችሁ ላይ እንዲሆን የማትፈልጉትን ነገር ሌሎች ላይ አታድርጉ። ቃል ያስጠይቃል። አላህ እንዲህ ይላል፦ { وَأَوۡفُوا۟ بِٱلۡعَهۡدِۖ إِنَّ ٱلۡعَهۡدَ كَانَ مَسۡـُٔولࣰا } "በቃል ኪዳናችሁም ሙሉ፡፡ ቃል ኪዳን የሚጠየቁበት ነውና። [አልኢስራእ: 34] አስገዳጅ ሁኔታ ካልገጠመ በስተቀር። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
440Loading...
08
ስለ የታላቁ ነጃሺ ዜሮ ዜሮ (00) መንደር አጭር ማብራሪያ (Grand Al Najashi 00 Village Project) 📎የፖሮጀክቱ ሰያሜ ፡ የታላቁ ነጃሺ 00 መንደር 📎 የሚሰራበት ቦታ፦ ትግራይ ክልል፣ ውቅሮ ነጃሺ 📎የዜሮ ዜሮ [00] መጠሪያ ሃሳብ የሸክ ሃጂ ኢበራሂም ቱፋ ሲሆን የታሪኩ መነሻና መገኛ ስፍራ (ትግራይ፣ ነጃሺ) ያመላክታል። ®የዚህ ፕሮጀከት የበላይ መሪ ሸክ ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ (የኢትዮጵያ እሰልምና ጉዳይች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት) የፕሮጀክቱ አጋር ተቋማት። ©የትግራይ ክልል እሰልምና ጉዳዮች ጠቅላይ መክርቤት ©የአልነጃሺ መልሶ ግንባታና ልማት ኢኒሼቲቭ( Al-Nejashi Reconstruction and Development initiative (ARDI) የፖሮጅክቱ ዓላማ 📎በኢትዮጵያ ብሎም የአለም ትልቁ የሙሰሊሞች የታሪክ ቅርሰ የሆነው፤ ለሙሰሊሞች በከባዱ ፈተና ወቅት ከለላ(መጠጊያ) የሆኑት ንጉስ ነጃሺ መካነ ቀርስ አሻራ ያለበት ቦታ በትግራይ ክልል በነጋሺ ከተማ ክብራቸውና ታሪካችው የሚመጥን አለም አቀፍ የቱሪሰት መዳረሻ ቦታ አንዲሆን ሁሉም አቀፍ መንደር (ቪሌጅ) ለመገንባት ያለም ነወ፡፡ የሚገነበው መንደር Educational, health and Development facilities የሚያካትት ሲሆን በውስጡ የተለያዩ ንኡስ ፕሮጀክቶች የሚኖሩት ሲሆን በዋናነት:- 📌መስጂድ እና መድረሳ 📌ሙዚየም 📌ሐላል ሆቴል እና ሎጅ 📌የስፖርት ማዘውተሪያዎች 📌ኢስላሚክ የጥናትና ምርምር ተቋም 📌የቴከኒከና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች 📌ሆስፒታል እና ሌሎች Mohammedawel Hagos
710Loading...
09
በሱፊያው ዓለም በርካታ የሚመለኩ ቀብሮች አሉ። ቀብሮቹ ዘንድ በመሄድ ልጅ፣ ዝናብ እና የተለያዩ ሐጃዎችን ይማፀናሉ። የሞተ ሰው እንኳን የነሱን ጉዳይ ሊፈፅም ከራሱ፣ ከተሰራለት ዶሪሕ እንኳ መከላከል አይችልም። ይሄው ይሄ "ወሃቢ" የሆነ ጎርፍ ዶሪሑን ነቅሎ እየወሰደው ነው። { أَیُشۡرِكُونَ مَا لَا یَخۡلُقُ شَیۡـࣰٔا وَهُمۡ یُخۡلَقُونَ (191) وَلَا یَسۡتَطِیعُونَ لَهُمۡ نَصۡرࣰا وَلَاۤ أَنفُسَهُمۡ یَنصُرُونَ (192) } "ምንንም የማይፈጥሩትንና እነርሱም የሚፈጠሩትን (በአላህ) ያጋራሉን? ለእነርሱም መርዳትን የማይችሉትን ነፍሶቻቸውንም የማይረዱትን (ያጋራሉን)?" [አልአዕራፍ፡ 191-192] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
570Loading...
10
አሠላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ እህት ወንድሞች ይች እህታችን ስሟ ተምሬ አራጋው ጎቸል ትባላለች ከፓስፖርቱላይ እንዳለው በጠለብ ከአራትና አምስት ወር በፊት ሳኡድ ጂዳ ከተማ ገብታ ነበር እናም አሰሪዋ መንገድ ላይ ጥላታለች አሉን። አእምሮዋም ትክክል አይደለም ቪዶወውላይ እንደምታዩት።የቀረጿትም ልጆች ልንወስዳት ስንል ሴትየዋ እምቢአለችን አሉ በሰአቱ ዘወር ብለው ሲመለሱም ከቦታው እንዳላገኙዋት ነው የተናገሩት እና ጂዳ አካባቢ ያላችሁ በተለይ እባካችሁ ይችን እህታችንን ያያት ካለ እንድትተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን። አላህ ሁላችንም ይጠብቀን እሷንም ያስገኛት!! እኔ የሰፈሯ ልጂ ነኝ ካገኛችኋት 0532053175 Bint Mohammed በዚህ ቁጥር በዋሳብም ወይም በመስመር ያገገኙኛል ይደውሉ የሠማችሁም አደራ ሸር አድርጉልኝ
440Loading...
11
ጓደኛህ ማነው? ~ ጓደኛህ ወደ ተሻለ የምትወስደው ወይም ወደተሻለ የሚወስድህ ይሁን። ካልሆነ ግን ወይ ያጠፋሀል። ወይ ታጠፋዋለህ። ወይ ተያይዛችሁ ትጠፋላችሁ። ሰው ውሎውን ይመስላል። ውሎህ የት ነው? ከማን ጋር? ሰዎች ጠጪ የሚሆኑት በጓደኛ ሰበብ ነው። ቃሚ፣ አጫሽ የሚሆኑትም በጓደኛ ተፅእኖ ነው። ያለ ምክንያት አይደለም "ጓደኛህን ንገረኝና ማንነትህን ልንገርህ" የሚባለው። ከመጥፎ ሱስ መውጣት፣ ባህሪህን መግራት ትፈልጋለህ? ከልብህ ከሆነ ውሎህን አስተካክል። ልጅህ ከመጥፎ አዝማሚያ እንዲመለስ፣ መስመር እንዲይዝልህ ትፈልጋለህ? ሰበብ ሳታደርስ ጠዋት ማታ አትጨቃጨቅ። ይልቁንም ውሎው ላይ አጥብቀህ ስራ። ካልሆኑ ጓደኞች ጋር ገጥሞ ከሆነ የምትችለውን ሁሉ መስዋእትነት ከፍለህ ለየው። ለብዙዎች በዲንም ይሁን በዱንያ መቃናት መልካም ጓደኛ ትልቅ ድርሻ አለው። እስኪ በህይወት ጉዟችሁ ላይ አነሰም በዛ ላገኛችሁ ስኬት ወይም መልካም ለውጥ አስተዋፅኦ ያላቸውን ጓደኞቻችሁን ለአፍታ አስቧቸው። በተቻለ መጠን ውለታ መላሽ ሁኑ። እሱ ቢቀር አመስጋኝ ሁኑ። ከዚያም በላይ በዱዓእ አስታውሷቸው። ጓደኝነት ኣኺራን ከነጭራሹ ሊያጨልም፣ ኩ. ፍ. ር ላይ ሊጥል ይችላል። በጓደኛ ሰበብ ስንቶች ለተረዱት እውነት እጅ መስጠት አቅቷቸዋል?! በጓደኛ ሰበብ ስንቶች ውስጣቸው እያወቀ እምነት ቀይረዋል? ስንት ወንዶች ሴት ተከትለው፤ ስንት ሴቶችም ወንድ ተከትለው ዘላለማዊ ህይወታቸውን አጨልመዋል?! የተሰጠን እድል ከእጃችን ሳያፈተልክ፣ ነፍሳችን ሳትሾልክ በፊት ሳይመሽ እናስብበት። እንወስን በጊዜ። ነገ ፀፀት እንዳይበላን። ጌታችን እንዲህ ይላል:- { وَیَوۡمَ یَعَضُّ ٱلظَّالِمُ عَلَىٰ یَدَیۡهِ یَقُولُ یَـٰلَیۡتَنِی ٱتَّخَذۡتُ مَعَ ٱلرَّسُولِ سَبِیلࣰا (27) یَـٰوَیۡلَتَىٰ لَیۡتَنِی لَمۡ أَتَّخِذۡ فُلَانًا خَلِیلࣰا (28) لَّقَدۡ أَضَلَّنِی عَنِ ٱلذِّكۡرِ بَعۡدَ إِذۡ جَاۤءَنِیۗ وَكَانَ ٱلشَّیۡطَـٰنُ لِلۡإِنسَـٰنِ خَذُولࣰا (29) } {በዳይም፡ «ምነው ከመልክተኛው ጋር ቀጥተኛን መንገድ ይዤ በሆነ ዋ ምኞቴ!» እያለ (በጸጸት) ሁለት እጆቹን የሚነክስበትን ቀን (አስታውስ)። «ዋ ጥፋቴ! ምነው እገሌን ወዳጅ አድርጌ ባልያዝኩ ኖሮ። (የእምነት ቃልን) ከመጣልኝ በኋላ ከማስታወስ በእርግጥ አሳሳተኝ» (ይላል)። ሰይጣንም ለሰው በጣም ለውርደት አጋላጭ ነው።} [አልፉርቃን፡ 27-29] (ኢብኑ ሙነወር፣ ግንቦት 2/2016) = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor
561Loading...
12
መራር እውነታ!
550Loading...
13
የሴት ልጅ መስተካከል የማህበረሰብ መስተካከል ነው!! 📌 ሸይኽ ፈውዛን ሀፊዘሁሏሁ እንዲህ ይላሉ: ሴትን ልጅ በተጨባጭ ካየናት ለማህበረሰቡ እንደ መርህ ልታገለግል የምትችል አካል ነች እሷ ቀጥ ካለች ከተስተካከለች ማህበረሰቡ ይስተካከላል እሷ ከተበላሸች ማህበረሰቡ ይበላሻል። ምንጭ: (التعليق القويم على كتاب إقتضاء الصراط المستقيم ) 📌 ይህን ያሉበትን ምክንያት ካየን ልጆችን አንፃ ምታሳድገው አብራቸው ምትውለው ሴት ልጅ ነች ከአላህ በታች የነገው ትውልድ እጣ ፋንታ የወደቀው በሴት ልጅ እጅ ነው  እና የሴት ልጅ ስነ-ምግባሯ ተበላሸ ማለት ዲንን ሀገርን የሚረከበው ትውልድ ተበላሸ ማለት ነው ስለዚህ ሴት ልጅ እራሷን ችላ የቆመች አንድ መድረሳ ነች ማለት እንችላለን ይህ መድረሳ የተበላሸ ከሆነ ላሸክ ከዚህ መድረሳ ተመርቀው ሚወጡትም ተማሪዎች የተበላሹ ስለመሆናቸው የቀደምቶችንም ታሪክ መለስ ብለን ካየን አሁን ላይ አኢማዎች ብለን ምንጠራቸው የመልካም እናቶች ውጤት ናቸው እነ ኢማሙ አቡ ሐኒፋን እነ ኢማሙ ሻፊኢን እነ ኢማሙ አህመድን እነ ኢማሙል ቡኻሪን ይመስል ሌሎችም 📌 እና ሴት ልጅ የያዛችው(የተሸከመችው) ሀላፊነት ከባድ ነው ሀገርን አለምን ነው መገንባት የያዘችው ነገር ግን አንዳንድ ዘምነናል የሚሉ የተፈጠሩበትን አላማ የዘነጉ ፌሚኒዝም በሚለው ልክፍት የተለከፋ ሴት ልጅ እቤቷ ቁጭ ብላ ልጆቻን መንከባከቧ ማነፃ እንደ ሗላ ቀርነት የሚያዩ አካላቶች አሉ ይህ ከእስላም አስተምህሮ ፍፁም የማይገናኝ አስተሳሰብ ነው ሗላ ቀር ማለት የተፈጠረለትን አላማ የዘነጋ ሰው ነው እና እህቶች ያለባችሁን ትልቅ ሀላፊነት በማወቅ ሀላፊነታቹን በተገቢው መልኩ ልትወጡ እና አላህንም በዚህ ነገር ላይ እንዲያግዛቹ ልጠይቁት ይገባል። ✍ አቡ ዐብዱ-ር'ረሕማን
670Loading...
14
"ሁሉም ሰው በፖለቲካ ተጠምዷል። ፖለቲከኞች ሲቀሩ። እነሱ ግን በንግድ ነው የተጠመዱት።" * ዐብዱል መሊክ አልኢብቢ * · · መሪር ሐቅ!! አብዛኞቻችን የፖለቲካው ማእበል ወስዶን ከዚያ ከዚህ እያላጋን ነው። አንዳንዱማ ከሃይማኖቱ በላይ ዘሩን እያስቀደመ የቆሻሻ ፖለቲካ ጎርፍ ወስዶታል። ፖለቲከኞቹስ? አብዛኞቹ የሞቀ ንግድ ላይ ናቸው። እንጀራቸውን ሊያበስሉ ተፍ ተፍ እያሉ ነው። ከመንግሥት በተቃዋሚ ስም፣ ከህዝብ በነፃነት ትግል ስም፣ ከውጭ በሰብአዊ መብት ቅስቀሳ ስም ከያቅጣጫው ይዘርፋሉ። ለምስኪን ተፈናቃዮች የተሰበሰበን እርዳታ ይነጥቃሉ። በነሱ የፖለቲካ ጦስ የሚሞተው፣ የሚፈናቀለው፣ የሚጎዳው ግን ፖለቲከኞቹ ሳይሆኑ ህዝቡ ነው። ለዘመናት ተዋልዶ፣ ተጋምዶ የኖረ ህዝብ የፖለቲከኞች ድግምት ከተደገመበት በኋላ ፍፁም በማይታሰብ መልኩ አንዱ ሌላውን ያርዳል፤ ይሰቅላል፤ ያቃጥላል፤ ይወግራል፤ በጅምላ ያፈናቅላል። ፖለቲከኞቹ ግን በህዝብ እልቂት ገበያቸው ይደራል። በህዝብ መፈናቀል ንግዳቸው ይደምቃል። በኛ ስም በጮሁ ቁጥር ለኛ የተቆረቆሩ እየመሰለን ጆሯችንን እንሰጣቸዋለን። "ማንም በክፉ አይንካቸው" እንላለን። ፎቷቸውን አሳትመን እንለብሳለን፤ እንለጥፋለን፤ እንሰቅላለን። ግና ህዝብ እየከሳ እነሱ ይደልባሉ። ህዝብ እየተፈናቀለ እነሱ ለአይን ከሚያሳሳ ሰገነት መግለጫ ይሰጣሉ። የህዝብ ልጅ ወደ ትግል፣ የነሱ ልጆች ወደ ውድ ትምህርት ተቋማት። ህዝብ ወደ ታች እነሱ ወደ ላይ። (ኢብኑ ሙነወር፣ ጥር 9/2011) = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor
490Loading...
15
ጫት ከሌሎች ዘርፎች የተሻለ ትርፍ እንዳለው ይታወቃል። የጫት ንግድ ማለት ለወገን ገዳይ መርዝ እየሰጡ በምትኩ ገንዘባቸውን መውሰድ ነው። ይሄ ንግድ በወገን ህይወት ላይ መጫወት ያለበት እርኩስ ንግድ ነው። ትርፉ ሳያማልላችሁ ኣኺራችሁን በማስቀደም እንዲህ አይነት ውሳኔ የወሰናችሁ ጀግኖች ኒያችሁን፣ ልፋታችሁን አላህ ይቀበላችሁ። ለሌሎች ምሳሌ ያድርጋችሁ። ለዱንያም ለኣኺራም የሚጠቅማችሁ የተሻለ ሐላል ሪዝቅ ይስጣችሁ። የበዛ፣ የጣፈጠ በሆነ የጀነት ሲሳይ ያንበሻብሻችሁ። በዚህ ውሳኔ ላይ ድርሻ ያላችሁን ሁሉ አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይመንዳችሁ። በነገራችን ላይ ጫት በመብላትም፣ በማብላትም፣ በማጓጓዝም፣ በመነገድም፣ ለጫት ንግድ በማከራየትም የተሰማራችሁ ሁሉ ወንጀል ላይ ናችሁ። አላህን ፈርታችሁ ከድርጊታችሁ ታቀቡ። = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor
610Loading...
16
#Update በጎረቤት ሀገር #ኬንያ ለሳምንታት በዘለቀ ከባድ ዝናብ እና ጎርፍ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 228 መድረሱን የኬንያ የሀገሪር ውስጥ ሚኒስቴር አሳውቋል። ደብዛቸው የጠፋ በርካታ ሰዎች እንዳሉም ተነግሯል። @tikvahethiopia
760Loading...
17
ሰዎች ሆይ! ወደ አላህ እንመለስ የእኛ ትልቁ ችግራችን ከሌሎች አለመማር ነው በሌሎች የሙስሊም ሀገራት ላይ የምደርሰው እልቂት ለማሳሌ፧ ቱርክ፣ሰዑዲ፣ሱዳን፣ሶማሊ በመሬት መንቀጥቀጥ፣ በጎርፍ መጥለቅለቅ ለምሳሌ፣አውሎ ንፋስ መከሰት፣ በጦርነት መብዛት የምደርስባቸው መከራ ለኛ ለሙስሊሞች ትልቅ የማስጠንቀቂያ ደውል ነበር ከተማርንበት ግን ችግሩ እኛን በቀጥታ እስነካን ድረስ እኛን አይለከትም አይነት ነገር ነው ምላሻችን የሰሞኑን ጎርፍ ተልከቱ አድስ አበባ 4 ሰው ጎረቤት አላባ 5 ሰው በጎርፍ ተወሰደ እየተባለ ነው ሀላባ ለይ የመሬት መሰንጠቅ ጭምር ነው የተከሰተው ከዚህ በላይ ምን ይሁን የምያስደነግጠን ሰዎች? አሁንም እድሉ ያለን እኛ ወደ አላህ እንመለስ ለማንም ሳይሆን ለራሳችን ስንል መጥፋት የአንድ ቀን ክስተት ነው ሁለተኛ ዬለውም
1461Loading...
18
" የ2 ሰዎችን አስክሬን እየፈለግን ነው " - የዞኑ የሰላምና ጸጥታ ቢሮ በሀላባ ዞን ንፋስ እና በረዶ ቀላቅሎ የጣለዉ ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ የሰዎች ህይወት ጠፍቷል። ከሰው ህይወት መጥፋት ባለፈ በአዝእርትና በብረት ላይ ጉዳት አድርሷል። ይህ ሁሉ ጉዳት የደረሰው በአጭር ጊዜ ውስጥ ሲሆን ከዝናቡ ጋር በተያያዘ የተከሰተው የመሬት መሰንጠቅ በህብረተሰቡ ዘንድ ድንጋጤ  መፍጠሩ ተነግሯል። በጉዳዩ ላይ ቃላቸውን ለቲኪቫህ ኢትዮጵያ የሰጡት የሀላባ ዞን ሰላምና ጸጥታ መምሪያ ሀላፊው አቶ ሸምሰዲን ጉታጎ ፥ " ሁኔታዉ እጅግ አስደንጋጭ ነው " ብለዋል። በጎርፍ አደጋው የ5 ሰዎች ህይወት ጠፍቷል ሲሉ ገልጸዋል። " አሁንም በጎርፍ ተወስደዉ ከሞቱት 5 ወገኖች መካከል የሁለቱን  አስክሬን ማግኘት አልቻልንም " ብለዋል። የአስከሬን ፍለጋው ሻላ ሀይቅ ውስጥ እየተካሄደ መሆኑን እና የኦሮሚያ የጸጥታ ኃይሎች በተለይ ዋናተኞች እያገዟቸዉ መሆኑን አስረድተዋል። በተጨማሪም አደጋው በርካታ የግለሰብ ቤቶችን እንዲሁም ዌራ ወረዳ ያለን ሆስፒታልን ሙሉ በሙሉ ከስራ ዉጭ እንዳደረገው ገልጸዋል። በዞኑ በበርካታ ቦታዎች ላይ የተፈጠረው የመሬት መሰንጠቅም በህብረተሰቡ ዘንድ ድንጋጤ መፍጠሩን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። #TikvahEthiopiaFamilyHawassa @tikvahethiopia
470Loading...
19
እንደዚህ አይነት ሱራ(ስዕል) ያለበትን ነገር መግዛትም ይሁን መጠቀም በዲናችን በጥብቅ የተከለከለ ነገር(ሀራም) ነው ለልጅም ብሆን አይፈቀድም ስዕል ያለበትን ቤት መላኢካ አይገባም ተብሎዋል በሀድስ ታድያ ከቤታችን መላኢካዎች እንዲሸሹ ነው የምንፈልገው? መላኢካዎች ካልቀረቡን ልቀርበን የምችለው ማን እንደሆነ ግልፅ ነው ነብዩ ለአልይ ስዕልን ካገኘሀው ሳትቀደው እንዳተወው ነበርኮ ያሉት እኛ ግን በገዛ ገንዘባችን ገዝተን የነብዩን መመሪያ መጣስ፣መላኢካዎችን ከቤታችን ማባረር ሆነ ተግባራችን የቂያማ ቀን አላህ ዘንድ በጣም የተጠሉ ሰዎች ማለት ህይወት ያለበትን ስዕል የምስሉ ሰዎች እንደሆኑ ተነግሯል ሆኖም እኛ ግን ምርታቸውን እየገዛን እናስተዋውቅላቸዋለን አላህን ልንፈራ ይገባል በማወቅም ይሁን ባለማወቅ እዚህ ተግባር ውስጥ ያለን ሰዎች በግዜ ተውበት አድርገን ወደ አላህ እንመለስ ለብዙ ስህተት የምንዳረገው ድንኑን ምያስተምር ጠፍቶ ሳይሆን ከኡለማዎች ጠጋ ብለን ለመማር ያለን ፈላጎት የወረደ በመሆኑ ነው የምንሰራውን መልካል ስራ በሌላ በኩል እራሳችን መልሰን የምናበላሸው አላህ ማስተዋሉን ይወፍቀን
1972Loading...
20
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ~ ﴿إذا سَبَّكَ رجلٌ بِما يَعلَمُ مِنكَ، فلا تَسُبَّهُ بِما تَعلَمُ مِنهُ، فيَكونُ أجرُ ذلكَ لكَ ووبالُهُ عليهِ﴾ “ሰውዬው ስለአንተ በሚያውቀው ጉዳይ አንስቶ ክብርህን ለማጉደፍ ከሰደበህ(ከወነጀለህ) ፤ አንተ መልስህ ስለሱ ባወከው ነገር ላይ አትስደበው(አትወንጅለው) በተሰደብክበት ነገር ላንተ ምንዳ ሲኖርህ ውንጀላው ደግሞ ወደራሱ ይሆናል።” 📚ሶሂህ አልጃሚ: 594
750Loading...
21
'ተጽእኖ  መፍጠር' የሚለው በህይዎታችን ላይ ተጽእኖ እንዳይፈጥርብን ጥንቃቄ ማድረግ አለብን ! ሶሻል ሚዲያ በባህሪው የምናስተላልፈውን ነገር ሰዎች ግብረ-መልስ የሚሰጡበት  ላይክ፣ኮመንት፣ፎሎው የሚያደርጉቡት ፕላት ፎርም ስለሆነ ተጽእኖው ከፍተኛ ነው ። ዛሬ  አብሃኞቻችን ሌሎች ተጽእኖ ለመፍጠር እንጨነቃለን፣እንጠበባለን ። ሳናስበውም በራስ ፍቅር መውደቅ  እና ከፍ ሲልም ሳይታወቀን በራስ አምልኮ እንጠመዳለን ። ራሳችንን ለመሸጥ በምናደርገው ግፊያ  ራሳችንን እናጣለን ! መጥፎ በሆኑ ነገሮች ተጽእኖ መፍጠር እና ለሌሎች መጥፎ አርአያ መሆን ከባድ የሆነ ክስረት የመሆኑን ያህል መልካም ስራ እየሰራንም በዚሁ መፈተናችን አይቀርም ። ምን ጊዜም እንደ ሙስሊም ራስን መለስ ብሎ መቃኘት፣ሁሉን ነገር አላህ በሚወደው መልኩ ማድረግ፣ነፍስን መርመር ያስፈልጋል ። ብዙ ሰው ስለተከተለን ታላቅ ደረጃ ላይ የደረስን፣ወይም  ደግሞ ሪአክሽኑ ሲያንስ የወደቅን የሚመስለን ከሆነ ከባድ የስነ-ልቦና ስብራት ያጋጥመናል ። ሁሌም ቢሆን አላህን ማስታወስ፣ያገኘነውንም ተጽእኖ ፈጣሪነት በቻልነው ሁሉ ወደ እሱ ማስጠጋት በሱው መንገድ መትጋት ያስፈልጋል ። በተለይ ከኸይር ስራ ከኢባዳ ጋር የተያያዙ ነገሮቻችን በሶሻል ሚዲያ ውሏችን እና አካሄዳችን ላይ ተጽእኖ እንዳይፈጥሩ መጠንቀቁ  መልካም ነው ።፡ በማንኛውም መልኩ ሁልጊዜ ከራስ ጋር ሂሳብ ማድረጉ ተገቢ ነው ብየ አስባለሁ ! ወሏሁ አእለም ! ሁላችንንም አላህ ቅኑን መንገድ ይምራን ! ©አብዱረሂም አህመድ
680Loading...
22
የሸዋል ወር ሊያልቅ 6 ወይም 7 ቀን ብቻ ስለቀረው ስድስቱን የሸዋል ፆም ያላጠናቃችሁ ወንድምና እህቶች ሳያመልጣችሁ ተሽቀዳደሙ ባረከሏሁ ፊኩም።
720Loading...
23
ከፍ በል በኢስላም! ~ አለባበሳችንን፣ አነጋገራችንን፣ የፀጉር ቁርጣችንን፣ የሜካፕ አጠቃቀም፣ የልብስ ምርጫችንን፣ ... ለመወሰን በወቅታዊ ፋሽን መሸነፍ አይገባም። ሸሪዐው ሲያዝ አሻፈረኝ ብለን የዘመኑ ፋሽን ሲሆን የምንንበረከክ ልፍስፍሶች መሆን የለብንም። እኛ በኢስላማዊ እሴቶቻችን ፈፅሞ የማንሸማቀቅ ኩሩዎች እንጂ የተሸነፈ ስነ ልቦና የያዙ ደካሞች ልንሆን አይገባም። ደግሞም ለራሳችንም ዋጋ መስጠት መልካም ነው። አላህ በኢስላም ካከበረን በኋላ፣ 0ቅልን ያክል ኒዕማ ከሰጠን በኋላ ከሰውነት ወለል ወርደን የልብስ መስቀያ፣ የፋሽን ማሳያ አሻንጉሊት ልንሆን አይገባም። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
840Loading...
24
ፀሐይና ጨረቃ ዘላለም ቢኖሩ ከዘመኑ ጋር አይሄዱም እናዘምናቸው ተብሎ ይታሰባል? በጭራሽ! ኢስላምም እንዲሁ ነው። እስከ እለተ ቂያማ በሚኖር ህዝብ ልክ የተሰፋ የዘመነ ዲን ነው‼ ሂጃብ ማለት ፀጉር መሸፈኛ ብጣሽ ጨርቅ ሳይሆን ሴቶች ውበታቸውን ለባዕድ ወንዶች ላለማሳየት የሚሰተሩበት፣ የሚሸፈኑበት፣ የሚከለሉበት ተግባር ነው።  ተግባሩ ከራስ እስከ ጥፍር በሰፊ ልብስ መሸፈንን፣ ተግባሩ ባዕድ ወንዶች ባሉበት አለመገኘትን/አለመቀላቀልን፣ ተግባሩ በሚዲያ አለመታየትን፣ ወዘተ ያካተተ የአላህ ትዕዛዝ ነው‼ ስለሂጃብ ምንነት ያልገባቸው ወይም ሊነግዱበት የፈለጉ ሰዎች ሚስ ሂጃብ የሚል ፀረ-ሂጃብ እንቅስቃሴ ጀምረዋል። የእንቅስቃሴው promoter ደግሞ ሚንበር ቲቪ ነው። ለኢስላም በኢስላም ስም የተቋቋመ አንድ ሚዲያ በዚህ መልኩ ኢስላምን የሚሸረሽር ተግባር ላይ ተሰማርቶ እንደማየት የሚያሳዝን ተግባር የለም ሚዲያውን በቅርብ ለሚያቀው ብዙ የከፍ ተግባትን ሲሰራ ነበር ዛሬ ደሞ ኢሄው በሴት ሀያእነት ስለ ሒጅብ ሊያስተምሩን ሚስ ሒጃብ መጡ!! ምንኛ የከፋ ንግድ ነው! ሰወቹን በቅርበት ለሚያቃቸው ጥቅም ያስገኝ እንጂ ሌላም ነገር ቃላቸውን አሳምረው መምጣታቸው አይቀርም ሀራም ሀራም ነው ኸምርን ስም ብቀይርት ያው አስካሪ መጠጥ ነው!!
660Loading...
25
ከስደተኛ ሴት እየተበደሉ ብዙ እየተከፉ መኖርን በሀሴት፡ ተምረህ ተለወጥ ከስደተኛ ሴት....፡ ......ያች ስደተኛ.... ስራ እየበዛባት አይወልቅም ቀሚሷ፡ ግን ስትነጋገር ፈገግ ይላል ጥርሷ፡ ለብሶተኛ ወንድ ዐርዐያህ ነች እሷ፡ እባክህ ወንድ ሆይ፤ ተበደልኩኝ ብለህ አሏህን አታማር.... ህመም መደበቅን፤ ስቃይ መሸከምን ከሴት ልጆች ተማር.... .......Nuredin...... http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
650Loading...
26
እስኪ ዛሬ ለኔም ለእናንተም ኻሰተን ለእህቶቻችን ማነቀቃያ ትሆን ዘንድ በዘመናችን ካሉ ድንቅ የሴት ሸይኻህ በወፍ በረር አንዷን ልጠቁማቹ ስሟ ሸይኻህ ዱክቱራህ ካሚለህ ቢንት መሃመድ ቢን ጃሲም ቢን ዐሊይ አል ጁሃሪል ከዋሪ ትባላለች ዱክቱራህ ካሚለቱል ከዋሪ በሚባለው በስፋት ትታወቃለች ኳታራዊ ነች እጅግ ድንቅ የሆነች የእውቀት ባለቤት ነች ፊቂህ ነህው ኡሱሉል ፊቂህ ተፍሲር እና ሌሎችም ፈኖች ላይ ያላት ተመኩን ዐጂብ ነው የተለያዩ 17 በዑሉሙ ተፍሲር ፣ ዐቂዳህ ፣ ፊቂህ ፣ ኡሱሉል ፊቂህ ፣ ቀዋኢዱል ፊቂሂያህ ፣ ሲራህ ፣ ሉገህ ፣ መንጢቅ ፣ በላጋህ በመሳሰሉት ፈኖች ላይ ወሳኝ ኪታቦች ተእሊቃቶች እና ኢኽቲሳራቶች አሉዋት ከነሱም ውስጥ በከፊሉ 1ኛ፦ አል ሙኽተሰሩ ሚን ሸርሂል ሙምቲዕ፦ ይህ ኪታብ የኢብኑ ዑሰይሚኑን የዘመኑ የፊቂህ ኢንሳይክሎፒድያ ሚባለውን ግዙፉን ሸርህ አል ሙምቲዕን ያሰጠረችበት ኪታብ ነው የተለያዩ ፈዋኢዶችንም ጨምራበታለች በጃሚአዎች ውስጥ እንደ ዋና ማስተያያ ይወሰዳል ሸይኹ ከመዝሃባቸው ሃናቢላ ወጥተው ተርጂህ ሲያረጉ እሷ የተለያዩ ከመዝሃቡ ፈዋኢዶች ትጨምራለች 2፦ ተፍሲሩ ገሪቢል ቁርአን 3፦ አል ፈዋኢዱል መስጡራህ ፊ ሀሊ አልፋዚ ኪታቢ ኢዕላሚ ሱነቲል መንሹራህ(2 ሙጀለድ) 4፦ አልወሲጥ ፊ ነህው 5፦ አተጥቢቁል ኢዕራቢይ 6፦ አፍናኑ ሲያገቲ ፊ ሀሊ አልፋዚ ዱሩሱል በላገቲ 7፦ አደውኡል ባሂር ፊ ሀሊ አልፋዚ ረውደቱ ናዚር ወጀነቱል ሙናዚር 8፦ አል ዐዝቡል መዒን ፊ ሃሊ አልፋዚ ሚንሃጁ ሳሊኪን 9፦ ሸርህ ኪታቡ ተህቢሪ ፊ ዒልሚ ተፍሲር(2 ሙጀለድ) 10፦ ሸርህ ቀዋኢዱል ፊቂሂያህ 11፦ ቀድሙል ዐሊም ወተሰልሱሉል ሃዋዲስ በይነ ሸይኺል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ወልፈላሲፋህ መዐ በያኒ መን አኽጠአ ፊል መስአለቲ ሚነ ሳቢቂን ወልሙዐሲሪን 12፦ አል ተስሂሉል ሙቅኒዕ ፊ ሃሊ አልፋዚ ረውዲል ሙረቢዕ (4 ሙጀለድ) 14፦ አል ኹላሰቱ ፊ ኡሱሉል ፊቂህ 15፦ አል ሙጅላ ፊ ሸርሂ ቀዋኢዱል ሙስላ ፊ አስማኢላሁል ሁስና 16፦ ሸርሁ ኑኒየቲ ሸይኽ ዐኢድ ዐዒድአል ቀርኒ 17፦ አህካሙ ሰላቲል ኹሱፍ ቡግየቱል ሙቅተሲዲ ሸርህ ቢዳየቱል ሙጅተሂድን ተዕሊቅ እና ተህቂቅ አርጋዋለች አትደነቁምን? አትገረሙምን ? ©Abdulhafiz_Mitiku መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ! የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf
720Loading...
27
እኚህ ሰው abdulmunaf yunusa sarina ይባላሉ ፡ እና በጠዋት ይነሱና በመኪና ለመጓዝ አስቸጋሪ የሆኑ ቦታ ላይ ያላቸውን የሩዝ እርሻ ለመጎብኘት ሞተር ሳይክላቸውን ይዘው ይወጣሉ ። ..... በመንገዳቸውም ላይ የሚያገኟቸውን ሰወች ሰላም እያሉ ፡ በአካባቢው ያሉትን ገበሬዎች ፡ እርሻው እንዴት ሆነላችሁ ፡ ቤተሰብስ ሰላም ነው ወይ ብለው እየጠየቁ ፡ የታመመ ፡ ያዘነ ፡ ወይም የወለደች ሴት ካለች ገባ ብለው ጠይቀው ነው ወደ ስራቸው የሚሄዱት ። ..... እና አሁን ደግሞ እኚህ ለመኪና አስቸጋሪ ቦታ በሞተር እየሄዱ ስራቸውን እየሰሩ ያሉት ፡ ኩራት የሚባል ጫፋቸው ሳይደርስ የወለደና የታመመን ሰው የሚጠይቁና የሚረዱ ሰው ማን ናቸው የሚለውን እንይ ። ...... abdulmunaf yunusa sarina በነዳጅ ዘይት እና በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ ተሰማርተው እየሰሩ ያሉ ናይጄሪያዊ ቢሊየነር ናቸው ። በአሁኑ ወቅት ፡ በመላ ናይጄሪያ ከ50 በላይ የነዳጅ ማደያዎች እንዲሁም በካኑ ግዛት ያለው ግዙፍ ዩኒቨርስቲ የሳቸው ነው ። ይህ ብቻ አይደለም ። አዝማን የሚባል አየር መንገድ የግል ንብረታቸው ነው ። በስሩም ሁለት ቦይንግ 747 አንድ ኤርባስ እና ሌሎች አውሮፕላኖች አላቸው ። አጠቃላይ የሀብታቸው መጠንም ወደ 3 ቢሊየን ዶላር ይጠጋል ... ይህ ሁሉ ግን ለሳቸው ምንም አይደለም ። ይህ ሁሉ ንብረት እያላቸው ኩራት ጫፋቸው ደርሶ አያውቅም ። አሁንም በሞተር ይጓዛሉ ። አሁንም የታመመ ይጠይቃሉ ። ህይወታቸው ይሄ ነው ። .... ሚሊየን ብሮች ያልቀየሩት ምርጥ ስብእና ©Wasihun tasefaya መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ! የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf
550Loading...
28
🔹 የነቢዩላህ ዘከሪያ ዱዓ🔹 ነቢዩላህ ዘከሪያ አሏህ ወራሽ ልጅን እንዲሰጣቸው ዱዓ ባደረጉበት ሰዓት ላይ የተጠቀሙት ቃል ይደንቀኛል። رَبِّ لَا تَذَرْنِي فَرْدًا «ጌታዬ ሆይ! ብቻዬን አትተወኝ፡፡" ይህን ካሉ በኃላ የዱዓቸውን መደምደሚያ እንዲህ አስከተሉ፦ وَأَنتَ خَيْرُ الْوَارِثِينَ "አንተም ከወራሾች ሁሉ በላጭ ነህ" ኢማም አሉሲይ በዚህ አንቀፅ ተፍሲር ላይ እንዲህ አሉ:- "የእሳቸው ንግግር ሲብራራ "ጌታዬ ሆይ! ወራሽ ልጅን ስጠኝ። ውሳኔህ ሆኖ የሚወርሰኝን ልጅ ባትሰጠኝም፤ አንተ ምድርና ሰማያትን የምትወርስ፤ ከወራሾች ሁሉ በላጭ ነህ።" ማለት ነው። ይህም ረቂቅ የሆነን የዱዓ አደብ ይዟል። ለምኜህ የምፈልገውን ባትሰጠኝ፤ ጉዳዬን ላንተ ጥያለሁ። አንተ በቂዬ ነህ። ካንተ መልካም የሆነን ምትክ እንጂ አላገኝም። ይህ የኢስላም አስኳል ነው። ይህ የኢማን መቅኔ ነው። ►ዶክተር ሙስጠፋ መሕሙድ◄ ▶መልካም ጁምዓ◀
640Loading...
29
☀️ قَالَ رَسُولُ اللهﷺ : (أكثِروا الصَّلاةَ عليَّ يومَ الجمُعةِ و ليلةَ الجمُعةِ ، فمَن صلَّى عليَّ صلاةً صلَّى الله عليهِ عَشرًا) 📚 صحيح الجامع ✔️ የአላህ መልክተኛ (ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል: በጁሙዓ ቀንና ለሊት በኔ ላይ ሶለዋት ማውረድን አብዙ, ምክኒያቱም በኔ ላይ አንድ ሶለዋትን ያወረደ ሰው አላህ በርሱ ላይ አስር ሶለዋትን ያወርዳል።
580Loading...
የትናንቱን ወንጀላችንን ሳንረሳ፣ የምሽቱ ኃጢታችን ሳይደርቅ ዛሬም በማለዳ ተነስተን ሌላ የምንጀምረው ነገርስ። አላህ ሆይ!አልፋታ ብሎ ዕድሜ ልካችንን የሚከታተለንን ጥፋታችንን ቁረጥ። ኃጢአቱ አብሮት ያልተነሳ ሰው ምንኛ ታደለ!ለንፁህ ተውበት አድለን - ያ ረብ። =t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
نمایش همه...
فقد يكرهك البعض لأنك مختلف ...لكن في داخلهم يتمنون أن يكونو مثلك.. ስለተቃረንካቸው ብቻ ከፊሎቹ ሊጠሉህ ይችላሉ ግን በውስጣቸው አንተን መምሰልን ይመኛሉ። http://t.me/nuredinal_arebi
نمایش همه...
✍ያልገባኝ ነገር ይህ ነው። ➯እንደምንሞት በርግጠኝነት እናውቃለን ነገር ግን ከሞት በኋላ ላለው ህይወት አልተዘጋጀንም በጤና ነው ወይ ቤተሰብ!!!?
نمایش همه...
01:44
Video unavailableShow in Telegram
#Palestine ዛሬ አይርላንድ ፣ ኖርዌይ እንዲሁም ስፔን ለፍልስጤም የነጻ ሀገርነት እውቅና እንደሚሰጡ በይፋ አስታወቁ። " የዛሬው ቀን ለፍልስጤም እጅግ ታሪካዊ ቀን ነው " ተብሏል። የአየርላንድ ጠ/ሚኒስትር ሲሞን ሃሪስ " ዛሬ አየርላንድ ፣ ኖርዌይ እና ስፔን ለፍልስጤም የነጻ ሀገርነት እውቅና ሰጥተናል። ውሳኔውን ተግባራዊ ለማድረግ እያንዳንዳችን ማንኛውንም አይነት ብሔራዊ እርምጃ እንወስዳለን " ብለዋል። ጠ/ሚኒስትሩ ፥ " #በሚቀጥሉት_ሳምንታት ተጨማሪ ሀገራት ይህን ጠቃሚ እርምጃ ለመውሰድ ከእኛ ጋር እንደሚተባበሩ እርግጠኛ ነኝ " ሲሉ አክለዋል። የአይርላንድ መንግሥት ይህ የሀገርነት እውቅና የሁለት ሀገር መፍትሄን እንደሚደግፍና ለቀጠናው ዘላቂ ሰላም አስፈላጊ መሆኑን ገልጿል። የስፔኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ፔድሮ ሳንቼዝ እና የኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሆኑት ኢስፔን ባርት ኢይድ ሀገራቸው ከግንቦት 28 (እ.ኤ.አ) ጀምሮ ለፍልስጤም ግዛት እውቅና እንደሚሰጡ በይፋ አሳውቀዋል። የስፔኑ ጠ/ሚኒስትር ፔድሮ ሳንቼዝ ፥ " ምንም እንኳን ከአሸባሪው ቡድን #ሃማስ ጋር የሚደረገው ውጊያ ህጋዊ ቢሆንም ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ለፍልስጤም የሰላም ፕሮጀክት የላቸውም " ብለዋል። የኖርዌይ ጠ/ ሚኒስትር ጆናስ ጋህር ስቶር በበኩላቸው ፥ " እውቅና ከሌለ (የፍልስጤም) በመካከለኛው ምስራቅ ምንም ሰላም ሊኖር አይችልም " ብለዋል። " ሽብር የተፈፀመው በሃማስና የሁለት ሀገር መፍትሄን በማይቀበሉ እንዲሁም የእስራኤልን መንግሥት በማይደግፉ ታጣቂ ቡድኖች ነው። " ሲሉ አክለዋል። " ፍልስጤም ነጻ አገር የመሆን መሠረታዊ መብት አላት " ብለዋል። የፍልስጤም #የነጻ_ሀገርነት እውቅና መስጠት በይፋ ከተሰማ በኃላ የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር #በኖርዌይ እና #በአይርላንድ የሚገኙ አምባሳደሮችን በአስቸኳይ ወደ እስራኤል እንዲመለሱ አዘዋል። ሚኒስትሩ፤ " የዛሬው ውሳኔ ሽብርተኝነት እንደሚከፍል ለፍልስጤማውያን እና ለዓለም መልእክት ያስተላለፈ ነው " ብለዋል። መረጃው የስካይ ኒውስ ነው። More - @thiqahEth
نمایش همه...
ኢማሙ አሽ _ሻፊዒይ ከኢማሙ አህመድ ጋር ኢማሙ አህመድ ከኢማሙ አሽ _ሻፊዒይ ከትልልቅ ተማሪዎች አንዱ ነው። ኢማሙ አህመድ ኡስታዛቸውን በጣም ይወዷቸው ነበር በሰዎች እና በልጆቻቸውም አጠገብ ያወድሷቸው ነበር ስለ ጀግንነታቸውም ያነሱ ነበር።ከዚህ የተነሳ የኢማሙ አህመድ ልጃቸው ሁልጊዜ ኢማሙ አሽ _ሻፊዒይን ለማየት ዒባዳቸው እንዴት እንደሆነ ለማየት ትጓጓ ነበር።         ከእለታት አንድ ቀን ኢማሙ አሽ _ሻፊዒይ ወደ ኢማሙ አህመድ ቤት እንግድነት ሄደው አደሩ ።የኢማሙ አህመድ ልጅ ሁኔታቸውን በማየት ነበር እና ከኢማሙ አሽ _ሻፊዒይ የማይጠበቅ 3 ነገራቶችን ተመለከተች። 1ኛ  ምግብ ቀረበላቸው እና ኢማሙ አሽ _ሻፊዒይ ምግቡን አብዝተው በሉ ሆዳቸው እሰከሚሞላ ድረስ። 2ኛ   ከበሉ በኋላ ገብተው ተኙ ሰላተ ለይል ሳይሰግዱ አደሩ። 3ኛ  የሱብሂ አዛን ሲደረግ ውዱእ ሰያደርጉ ወደ መስገጃ ቦታ ሄደው ሰገዱ። ከእነዚህ ክስተቶች የተነሳ ኢማሙ አሽ _ሻፊዒይን በጠበቀቻቸው መንገድ ስላላገኘቻቸው በጣም ደነገጠች ፈዘዘችም መታገስ አቃታት ። አባቷን እንዲህ ብላ ጠየቀች፦ እንዴት ኢማሙ አሽ _ሻፊዒይን በመሰለ ትልቅ ዓሊም እነዚህ ነገሮች ይታያሉ? ኢማሙ አህመድም ይህን ጉዳይ ከራሳቸው መስማት አለብኝ ብለው ሄደው ስለ ሁሉም ነገር ጠየቋቸው። ኢማሙ አሽ _ሻፊዒይም እንዲህ ብለው መለሱላቸው፦ 1ኛ  ምግቡን ሆዴ እስከሚሞላ የበላሁት ምግብህ ከሀላል መሆኑን ስላወኩኝ እና የደጋግ ሰዎች ምግባቸው መዳኒት መሆኑን ስላወኩኝ ነው።የበላውት ስለራበኝ ሳይሆን ለመዳኒትነት ነው የበላውት። 2ኛ ስለመተኛቴ ደሞ ወሏሂ አይኖቼ ሳይተኙ ነው ያደሩት ምክንያቱም ፊቅሃዊ በሆነ በአንድ መስአላ( በአንድ ሀዲስ)  ላይ እያስተነተንኩኝ ነው ያደርኩት በአንዷ ሀዲስ ውስጥ 72 ለሙስሊሞች የሚጠቅሙ ነገራቶችን አውጥቼበታለው በእውቀት ፍለጋ ቢዚ መሆን ከሌሊት ሰላት ስለሚበልጥ ነው። 3ኛ  ውዱእ ሳላደርግ የሰገድኩት ስላልተኛውኝ ውዱእ አልፈታውም። ባላወቅነው ነገር ሰውን ከመፈረጅ እንጠንቀቅ ኢንሻአላህ በሌላ እውነተኛ ታሪክ እመለሳለው። قصة الإمام الشافعي مع الإمام أحمد كان الإمام أحمد من أبرز طلاب الإمام الشَّافعي وكان يحبُّه حباً كبيراً، وكان دائم الثناء عليه أمام النَّاس وأمام أبنائه، فلمَّا قام الإمام أحمد باستضافة الإمام الشَّافعي في بيته، كانت ابنة الإمام أحمد متشوِّقة إلى رؤية الشَّافعي وعبادته.[٣] ولمَّا وُضع الطعام أكثر الشَّافعي من تناول الطَّعام، ثمَّ نام إلى الفجر ولم يقم الَّليل، وقام فصلَّى بهم الفجر بدون وضوء، فذُهلت ابنة الإمام أحمد لما رأته، ولم تطق صبراً، فسألت أباها عن ذلك إذ كيف يمكن أن يصدر هذا من إمامٍ بوزن الشافعي؟.[٣] فدخل الإمام أحمد إلى الشَّافعي وسأله عن تلك الأمور، فقال له الإمام الشافعي: أمَّا الطعام فما أكثرت منه إلَّا لأنِّي أعلم أنَّ طعامك حلالٌ، وطعام الصَّالحين شفاءٌ، فما أكلت جوعاً إنَّما أكلت تداوياً، وأمَّا نومي بعد الطعام وعدم قيامي لليل فوالله ما نامت عيني وإنَّما كنت أتفَّكر في مسائلَ من الفقه، فاستنبطت اثنتين وسبعين مسألةً ينتفع بها المسلمون، أمَّا صلاتي بكم الفجر بدون وضوء، فما نمت حتى أتوضأ، إنَّما كنت مستيقظاً طول الَّليل.
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🎊🎊ታላቅ የምስራች🎊🎊 🎉🎉🎓🎓በአይነቱ ልዩ የሆነ የዳዕዋ እና የተመራቂ ተማሪዎች WELL GO ፕሮግራም በወራቤ ዩኒቨርሲቲ🎓🎓🎉🎉 🎓🎓እነሆ የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ የዘንድሮ ተመራቂ ሙስሊም ወንድም እህቶቻችንን ምክንያት በማድረግ የፊታችን እሁድ ማለትም በ ቀን 11/09/2016 ዓ.ል በአይነቱ ልዩ የሆነ የዳዕዋ እና የ WELL GO ፕሮግራም አሰናድቶ ይጠብቃችኃል።🎓🎓 በፕሮግራሙ ከሚታደሙ እንቁ ተጋባዥ የሱና ዱዓቶች እና እንግዶች መካከል:- 🎋(ከአዲስ አበባ)🎋 🔖ኡስታዝ ጂብሪል አክመል (ኢንጂነር) 🔖ኡስታዝ ኢብራሂም ሙሳ 🎋(ከወራቤ)🎋 🔖ሸይኽ ኑረዲን ኸሊል 🔖ኡስታዝ ሙሀመድ ሰኢድ 🔖ኡስታዝ ኻሊድ ሙሀመድ 🎋(ከሻሸመኔ)🎋 🔖ወንድም አብዱልመሊክ አደም 🎋(ከጂማ)🎋 🔖ወንድም ሙባረክ ሙኽታር
🎋🎋በእለቱም የግጥም ፣ የሰነፅሁፍ እንዲሁም አጓጊ ሽልማቶችን የያዙ ጥያቄ እና መልሶችም ይኖራሉ።🎋🎋
🛍🎁በአላህ ፍቃድ ከ G.C ተማሪዎች ብዙ ተሞክሮዎችን እንቀስማለን ፣ ዲናችንን እንማማራለን ፣ የማይረሳ ጊዜን አብረን እናሳልፋለን!!!🎊🎓
N.B 1.በእለቱም የሻይ ቡና & የምሳ ፕሮግራም ተሰናድቶ ይጠብቃችኋል። 2. ዉድ ተመራቂ ተማሪዎች በእለቱ የፕሮቶኮል ጉዳይ ይታሰብበት።
https://t.me/wru_ms_officialgroup https://t.me/WRU_MSJ_Official_channel
نمایش همه...
በኮንትራት ለስራ የሄዳችሁ ወገኖች ~ ከአሰሪያችሁ ጋር ለምሳሌ የሁለት አመት የስራ ውል (ኮንትራት) ገብታችሁ የተቀጠራችሁ ወገኖች ቃላችሁን ጠብቁ። የተሻለ ደመወዝ ፍለጋ በሚል ምክንያት አትጥፉ። ማንም ቢሆን ወጭ አውጥቶ ቃል አስገብቶ ካገሩ ያስመጣው ሰራተኛ ቃሉን አፍርሶ ጥሎት ቢጠፋ ደስ አይለውም። ራሳችሁ ላይ እንዲሆን የማትፈልጉትን ነገር ሌሎች ላይ አታድርጉ። ቃል ያስጠይቃል። አላህ እንዲህ ይላል፦ { وَأَوۡفُوا۟ بِٱلۡعَهۡدِۖ إِنَّ ٱلۡعَهۡدَ كَانَ مَسۡـُٔولࣰا } "በቃል ኪዳናችሁም ሙሉ፡፡ ቃል ኪዳን የሚጠየቁበት ነውና። [አልኢስራእ: 34] አስገዳጅ ሁኔታ ካልገጠመ በስተቀር። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
نمایش همه...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

Photo unavailableShow in Telegram
ስለ የታላቁ ነጃሺ ዜሮ ዜሮ (00) መንደር አጭር ማብራሪያ (Grand Al Najashi 00 Village Project) 📎የፖሮጀክቱ ሰያሜ ፡ የታላቁ ነጃሺ 00 መንደር 📎 የሚሰራበት ቦታ፦ ትግራይ ክልል፣ ውቅሮ ነጃሺ 📎የዜሮ ዜሮ [00] መጠሪያ ሃሳብ የሸክ ሃጂ ኢበራሂም ቱፋ ሲሆን የታሪኩ መነሻና መገኛ ስፍራ (ትግራይ፣ ነጃሺ) ያመላክታል። ®የዚህ ፕሮጀከት የበላይ መሪ ሸክ ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ (የኢትዮጵያ እሰልምና ጉዳይች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት) የፕሮጀክቱ አጋር ተቋማት። ©የትግራይ ክልል እሰልምና ጉዳዮች ጠቅላይ መክርቤት ©የአልነጃሺ መልሶ ግንባታና ልማት ኢኒሼቲቭ( Al-Nejashi Reconstruction and Development initiative (ARDI) የፖሮጅክቱ ዓላማ 📎በኢትዮጵያ ብሎም የአለም ትልቁ የሙሰሊሞች የታሪክ ቅርሰ የሆነው፤ ለሙሰሊሞች በከባዱ ፈተና ወቅት ከለላ(መጠጊያ) የሆኑት ንጉስ ነጃሺ መካነ ቀርስ አሻራ ያለበት ቦታ በትግራይ ክልል በነጋሺ ከተማ ክብራቸውና ታሪካችው የሚመጥን አለም አቀፍ የቱሪሰት መዳረሻ ቦታ አንዲሆን ሁሉም አቀፍ መንደር (ቪሌጅ) ለመገንባት ያለም ነወ፡፡ የሚገነበው መንደር Educational, health and Development facilities የሚያካትት ሲሆን በውስጡ የተለያዩ ንኡስ ፕሮጀክቶች የሚኖሩት ሲሆን በዋናነት:- 📌መስጂድ እና መድረሳ 📌ሙዚየም 📌ሐላል ሆቴል እና ሎጅ 📌የስፖርት ማዘውተሪያዎች 📌ኢስላሚክ የጥናትና ምርምር ተቋም 📌የቴከኒከና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች 📌ሆስፒታል እና ሌሎች Mohammedawel Hagos
نمایش همه...
👍 1
00:30