cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

TUBA ISLAMIC ASSOCIATION

(عن ابي هريرة رضي الله عنه،قال قال رسولﷺ :- "بدأ الاسلام غريبا وسيعود كما بدأ غريبا فطوبى للغرباء.")

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
262
مشترکین
-124 ساعت
+87 روز
+530 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
🌥🌥اذكار الصباح 🌥🌥 اصْبَحْنا وَأَصْبَحَ المُلْكُ لله وَالحَمدُ لله، لا إلهَ إلاّ اللّهُ وَحدَهُ لا شَريكَ لهُ، لهُ المُلكُ ولهُ الحَمْد، وهُوَ على كلّ شَيءٍ قدير، رَبِّ أسْأَلُكَ خَيرَ ما في هذا اليوم وَخَيرَ ما بَعْدَه، وَأَعوذُ بِكَ مِنْ شرِّ ما في هذا اليوم وَشَرِّ ما بَعْدَه، رَبِّ أَعوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسوءِ الْكِبَر، رَبِّ أَعوذُ بِكَ مِنْ عَذابٍ في النّارِ وَعَذابٍ في القَبْر. اللّهُمَّ بِكَ أَصْبَحْنا وَبِكَ أَمْسَينا، وَبِكَ نَحْيا وَبِكَ نَمُوتُ وَإِلَيْكَ النُّشُور أَصْبَحْنا عَلَى فِطْرَةِ الإسْلاَمِ، وَعَلَى كَلِمَةِ الإِخْلاَصِ، وَعَلَى دِينِ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، وَعَلَى مِلَّةِ أَبِينَا إبْرَاهِيمَ حَنِيفاً مُسْلِماً وَمَا كَانَ مِنَ المُشْرِكِينَ اللّهُمَّ إِنِّي أَصْبَحْتُ أُشْهِدُك، وَأُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِك، وَمَلَائِكَتَكَ، وَجَميعَ خَلْقِك، أَنَّكَ أَنْتَ اللهُ لا إلهَ إلاّ أَنْتَ وَحْدَكَ لا شَريكَ لَك، وَأَنَّ مُحَمّداً عَبْدُكَ وَرَسولُك قراءة الآيتان 285-286 من سورة البقرة آية الكرسي سورة الإخلاص، سورة الفلق، والناس @tubajemea @tubajemea
90Loading...
02
በኒቃብሽ ኩሪ ! በሱረቱል አህዛብ በደማቅ ተከትቧል፤ ከአንገትሽ ቀናበይ ታሪክሽ ተውቧል፤ ድንቅ ነው ኢስላምሽ ከአምላክ የተሰጠሽ፤ ቅይጥ የሌለበት ጥርት ያለ ሀብትሽ፤ እስኪ መለስ በይ እልፍ አመታትን፤ ትእዝዛ ሲመጣ ወህይ ከአምላካችን፤ እንዴት ነበረ እስኪ ድንቁ ታሪካችን፤ የሂጃቡ አያህ ሲወርድ ለአለማት፤ ያኔ ሲታዘዙ እኒያ ሶሀቢያት፤ ሀገሩን አስዋቡት በጥቁር ቀለማት፤ በኒቃብ በጅልባብ አበሩ በውበት። 〰〰〰〰〰〰〰〰〰 አንቺስ ምንሽ ሞኙ ማማር የምትጠይው፤ በሂጃብ ተውበሽ አምላክሽን ታዘዢው፤ አዎ ታዘዢው ሀያሉን ህልምሽ እንዲሳካ፤ በዱንያም በአኼራም እንድትይ ፈካ፤ አትስጊ በፍፁም ባል ይጠፋል ብለሽ፤ እዝነቱን ፈልገሽ ኒቃብ በመልበስሽ፤ አንቺ ጀግና ሆነሽ ለትእዛዙ ካደርሽ፤ ቤትሽን ያንኳኳል ይቆማል ከበርሽ። 〰〰〰〰〰〰 እውነቱን ልንገርሽ የኒቃብን ዋጋ፤ ሊያናግርሽ ያፍራል ካንቺ የተጠጋ፤ መናቅኮ አይደለም ክብር ስላለው ነው፤ ሊቀርብሽ ያልቻለው በሩቁ የሸሸው፤ አንቱታን አተረፍሽ በ15 አመትሽ፤ ድል አጎናፀፈሽ ኒቃብ በመልበስሽ፤ ወለም ዘለም አትበይ ፅኚ በሂጃብሽ፤ ምድር ሁኝ ለባልሽ ሰማይ እንዲሆንልሽ፤ ክብርን አጎናፅፊው እሱም እንዲያከብርሽ። 〰〰〰〰〰〰〰〰 ደሞ ሴቶች አሉ ፀጉር የሚቆልሉ፤ ሂጃብ ለበስን ብለው የሚንቀዋለሉ፤ ረሱል ተራግመዋል ብለሽ ስትነግሪያቸው፤ አቦ አታጠባብቂ እነሱን ተያቸው፤ ገና አልሰለጠኑም ኃላ ቀር ናቸው፤ ብለው ያሾፋሉ ሞኛ ሞኝ ናቸው፤ ፀጉር መቆለሉ ደሞም መወጣጠር፤ ቅርፅን ማሳየቱ ሂጃብን መወርወር፤ ይሄ አይደል መስፈርቱ ለትዳርሽ መስመር፤ ይልቅማ አዳምጪኝ ለትዳርሽ ማማር፤ ዘላቂው መፍትሄ በሰላም ለመኖር፤ ሁሌ ለመወደድ ሁሌም ለመፈቀር፤ ሂጃብ ነው ሚስጥሩ ልቀቂው ከላይሽ፤ ሀያእም ተላበሽ አርጊው ጎረቤትሽ፤ Dekam አትሁኝ ማስረጃን ሰንቂ፤ ለምትሰሪው ስራም ደሊሉን እወቂ፤ ይህንን ካደረግሽ እህቴ እወቂ፤ ፍፁም አትወድቂም የለሽም ነቅናቂ።
80Loading...
03
አማኝ ነኝ ወይስ አይደለሁም ብለህ ተጠራጥረሃል?? መልሱ እዚ ላይ አለ 👆👆👆 @tubajemea
60Loading...
04
አይቶ ባላየ ማለፍን ሚስተካከል ነገር አለ?
230Loading...
05
ወሬ ከመጀምርህ በፊት… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَنْ بَدَأَ بالكلامِ قبلَ السلامِ، فلا تُجِيبوهُ﴾ “ከሰላምታ በፊት በወሬ የጀመረን አትመልሱለት።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ: 6122
300Loading...
06
💡ያነቃኝ ድምፅ!!💡 እንግዳ የሆነ ድምፅ ሰማሁ። ጨለማ ቦታውን ወሮታል። የለቅሶው ድምፅ ቀስ በቀስ ሲጨምር ይስተዋላል።  በተረጋጋ እርምጃ ወደ ክፍሉ ጠጋ አልኩኝ። ክፍሉ ጋር ስደርስ በሩን ላንኳኳ አሰብኩ ግን ምን እንደከለከለኝ ባላውቅም ማንኳኳት ተስኖኝ ቆምኩኝ።  ስቆም ከዱዓና አዝካር ጋር የተቀላቀለ ጎላ ያለ የለቅሶ ድምፇን ሰማሁ። በሩን በዝግታ ከፈትኩት። ክፍሉ በፅልመት ሃይል ተሸፍኗል። እርሷ ደግሞ ተደፍታለች። ታምማ የህመሙ ስቃይ መሬት ላይ እንድትወድቅ አድርጓት ከሆነ ብዬ አሰብኩ። ትንሽ ጠጋ ስል ለካ እርሷ በሌሊቱ መጨረሻ ላይ ለጌታዋ ተደፍታ በመፀለይ እያነባች ነው። አያቴ ናት። እድሜዋ በጣም ሄዷል። እርጅና ወሯታል። እግሯንና ጭንቅላቷን ያማታል። ይሁ ሁሉ እያለባት  "እኔ በሽተኛ ነኝ። ለይል መቆም አልችልም"  አትልም።  ራሴን አሰብኩት። ነፍሴን መዘንኩት። አላህ የተመሰገነ ይሁንና ሰውነቴን እንደፈለግኩ ማንቀሳቀስ የምችል ወጣት ነኝ። ግን ከመልካም ስራዎች ታክቻለው፤ ራሴን አስንፊያለሁ።  ነፍሴን ጠየቅሁት። በዚህ ሁኔታ ብሞት ስለወጣትነቴ እጠየቃለሁ። ምን ብዬ ልመልስ ነው?   ⌨የተተረጎመ
330Loading...
07
TUBA ISLAMIC ASSOCIATION: ማንም الله ያለው ሰው ሁሉም ሰው ቢተወው ግድ የለውም:: በፍፁም! - الله ካንተ  ጋር መሆኑ በቂ ነው سبحان الله ብቻ በቂያችሁ ነው الله @tubajemea
380Loading...
08
أَمْسَيْنا وَأَمْسى الملكُ لله وَالحَمدُ لله، لا إلهَ إلاّ اللّهُ وَحدَهُ لا شَريكَ لهُ، لهُ المُلكُ ولهُ الحَمْد، وهُوَ على كلّ شَيءٍ قدير، رَبِّ أسْأَلُكَ خَيرَ ما في هذهِ اللَّيْلَةِ وَخَيرَ ما بَعْدَها، وَأَعوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ ما في هذهِ اللَّيْلةِ وَشَرِّ ما بَعْدَها، رَبِّ أَعوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسوءِ الْكِبَر، رَبِّ أَعوذُ بِكَ مِنْ عَذابٍ في النّارِ وَعَذابٍ في القَبْرالمساء اللّهُمَّ ما أَمسى بي مِنْ نِعْمَةٍ أَو بِأَحَدٍ مِنْ خَلْقِك، فَمِنْكَ وَحْدَكَ لا شريكَ لَك، فَلَكَ الْحَمْدُ وَلَكَ الشُّكْرا أَمْسَيْنَا عَلَى فِطْرَةِ الإسْلاَمِ، وَعَلَى كَلِمَةِ الإِخْلاَصِ، وَعَلَى دِينِ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، وَعَلَى مِلَّةِ أَبِينَا إبْرَاهِيمَ حَنِيفاً مُسْلِماً وَمَا كَانَ مِنَ المُشْرِكِينَ اللّهُمَّ إِنِّي أَمسيتُ أُشْهِدُك، وَأُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِك، وَمَلَائِكَتَكَ، وَجَميعَ خَلْقِك، أَنَّكَ أَنْتَ اللهُ لا إلهَ إلاّ أَنْتَ وَحْدَكَ لا شَريكَ لَك، وَأَنَّ مُحَمّداً عَبْدُكَ وَرَسولُك قراءة الآيتان 285-286 من سورة البقرةا آية الكرسي سورة الإخلاص، سورة الفلق، والناس اللّهمَّ أَنْتَ رَبِّي لا إلهَ إلاّ أَنْتَ، خَلَقْتَني وَأَنا عَبْدُك، وَأَنا عَلى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ ما اسْتَطَعْت، أَعوذُبِكَ مِنْ شَرِّ ما صَنَعْت، أَبوءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ وَأَبوءُ بِذَنْبي فَاغْفِرْ لي فَإِنَّهُ لا يَغْفِرُ الذُّنوبَ إِلاّ أَنْتَ رَضيتُ بِاللهِ رَبَّاً وَبِالإسْلامِ ديناً وَبِمُحَمَّدٍ صلى الله عليه وسلم نَبِيّاً @tubajemea
400Loading...
09
ወየውልህ👉👈 በወጣትነትህ ምታደርገው ኢባዳ ይሄ ከሆነ ስታረጅ ምን ልትሆን ነው ⁉️
400Loading...
10
TUBA ISLAMIC ASSOCIATION: ስለ ረሱል ምን ያህል እናውቃለን 12 ─────────── ደዕዋቸው በጥቅሉ መካዊ እና መድናዊ ተብሎ ይከፈላል። በመካ የነበራቸው ደዕዋም በሁለት መልኩ ነበር የተካሄደው። ሚስጥራዊ እና የግልፅ ደዕዋ ። ሚስጥራዊ ደዕዋው ለሶስት አመታት ያክል ቀጠለ። የደዕዋ ማእከላቸውም የአርቀም ቢን አቢ አርቀም ግቢ ነበር። በዋነኝነት የነብዩን صلى الله عليه وسلم ተልእኮ ቀድመው የተቀበሉት የነብዩ ሚስት እና ልጆች ናቸው። ከእነሱ ውጭ ደግሞ ከወንዶች - አቡበክር ከልጆች - ዐሊይ ነፃ ከተደረጉ አገልጋዮች ደግሞ - ዘይድ ነበሩ። ቢላል፣ ዐምር ቢን ዐበሳ፣ ዐማር ከነወላጆቹ ፣ሱሀይብ አርሩሚ፣ ሰዕድ ቢን አቢወቃስ እና ሚቅዳድም رضي الله عنهم ከቀዳሚዎቹ የነብዩ ተከታዮች ይመደባሉ። አብዛኞቹ ቀዳሚ ሰለምቴዎች ደግሞ ደሃዎችና አገልጋዮች ነበሩ። ነብዩ صلى الله عليه وسلم እና አቡበክር ወደ መካ ተራራ ሲጓዙ ዐብደላህ ቢን መስዑድ ከሚጠብቃቸው ፍየሎች ውስጥ ከአንዷ አጥቢ ፍየል ወተት ለማለብ ጠየቁት። አለቃዬ አልፈቀደልኝምና አልፈቅድላችሁም አላቸው። ለመውለድ ያልደረሰችን ቄብ ፍየል አምጥቶላቸው ከእሷም ወተትን በጎድጓዳ ድንጋይ አልበው መጠጣታቸው ፣ ለኢብኑ መስዑድም ወተት ማካፈላቸው፣መጨረሻም ጋቷ እንድከስም ማድረጋቸው ለነብዩ ከተሰጣቸው ሙዕጂዛ ይመደባል። ኢብኑ መስዑድም رضي الله عنه ይሄን ተአምር ተከትሎ ሰለመ። የአቡበክር رضي الله عنه መስለም ከሌሎቹ መስለም የተለዬ ተፅእኖ ነበረው። በሀብትና በዝናው ታዋቂ ስለሆነ በርካታ ስመገናናዎችን ለማስለም እና ብዙ ባሪያዎችንም ከጭቆና ቀንበር ነፃ ለማውጣት ችሏል። ✨ይቀጥላል ✨ የ ውዱ ረሱላችንን ታሪክ ለመላው ኡማ በማሰራጨት የበኩላችንን እንወጣ። የህይወታችንን አርአያ የሆኑትን ነቢ እንወቅ!! https://t.me/tubajemea
400Loading...
11
🔖እርድና ነፍስን ለነገ ምን ይዣለው ብሎ ነፍስን መተሳሰብ እና መዘጋጀት ከጀሀነብ እሳት ራስን፣ ቤተሰብን ማዳን እንጂ ⭕️ሱሪን ዝቅ አርጎ፣ አፍን በፍየል ሀቅ ወጥሮ አላፊ አግዳሚው ላይ ሙድ መያዝ አልያም እግሩ የተሰበረ ሰው ይመስል አረማመድን መቀየር አይደለም ወንድሜ አደለም ከሙስሊም ሰበዓዊነት ከሚሰማው ሰው የማይጠበቁ ስድቦችንም ሆነ ተግባሮችን ባደረገ አይደለም አራዳነት!!! ⭕️አንቺም እህቴ በፓሪ ስለተወጠርሽ፣ ሀጂ ነብይ ወንድ ሰላም ስላልሽ፣ ሰዎችን ዝቅ አርገሽ አይተሽ ስላዋረድሽ፣ 2ኛ ጭንቅላት ይመስል አናትሽ ላይ ትልቅ ሄርባንድ ስለተሸከምሽሽ፣  Instagram ላይ ፎቶሽን ስለለጠፍሽ...ብዙ ወንድ ስላዋራሽ አራዳ ሆንሽ ማለት አይደለም!!! ☑️በጌታዬ ይሁንብኝ! ይህ የፋራነት ጥግ እንጂ ሌላ ምን ሊባል ይችላል!? [ለአርቆ አሳቢዎች ብቻ] @ghurebaya
381Loading...
12
በሙናፊቆች ላይ ከባዱ ሰላት የኢሻእ እና የሱብሂ ሰላት ናቸው። 📚ሙስሊም 651 @tubajemea
410Loading...
13
"እድሜያቸው ከ25 አመት በላይ ሆኖ ወላጆቻቸው ጋር የሚኖሩ ሰዎች domestic animals ውስጥ ይካተታሉ።" የሚል ፅሁፍ አነበብኩ የገባው like 😂 @tubajemea
450Loading...
14
ከደጋግ ሰለፎች የተገኙ ወርቃማ ምክሮች! 📌 መተቸት የምትፈልገው አካል ካለ ከነፍስህ በላይ ጉድፍ ያለበትን አካል አታውቅምና እርሷን ተች:: 📌 ጠላት አድርገህ ልትይዘው የምትፈልገው አካል ካለ ከሆድህ በላይ ጠላት አይኖርህምና ጠላትህ አድርገው:: 📌 ማሞገስ የምትፈልገው አካል ካለ ከአላህ በላይ የዋለልህ አካል አይኖርምና እርሱን አመስግን:: 📌 ችላ ማለት የምትፈልገው አካል ካለ ይህችን ዝቃጭ አለም ችላ በላት:: ችላ ካልካት ትሞገሳለህ:: ትኩረት ከሰጠሃት ደግሞ እሷም ችላ ትልሃለች ትወቀሳለህም:: 📌 ለሆነ ነገር መዘጋጀት ከፈለክ ለሞት ተዘጋጅ:: ምክንያቱም ለሞት ካልተዘጋጀህ ክስረትና ፀፀት የዘላለም ህይዎትህ ይሆናል:: 📌 የምትፈልገው ነገር ካለ ከሁሉ አስቀድመህ አኼራን ፈልግ:: ምክንያቱም አኼራን ያልፈለገ አያገኘውምና::
550Loading...
15
🌥🌥اذكار الصباح 🌥🌥 اصْبَحْنا وَأَصْبَحَ المُلْكُ لله وَالحَمدُ لله، لا إلهَ إلاّ اللّهُ وَحدَهُ لا شَريكَ لهُ، لهُ المُلكُ ولهُ الحَمْد، وهُوَ على كلّ شَيءٍ قدير، رَبِّ أسْأَلُكَ خَيرَ ما في هذا اليوم وَخَيرَ ما بَعْدَه، وَأَعوذُ بِكَ مِنْ شرِّ ما في هذا اليوم وَشَرِّ ما بَعْدَه، رَبِّ أَعوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسوءِ الْكِبَر، رَبِّ أَعوذُ بِكَ مِنْ عَذابٍ في النّارِ وَعَذابٍ في القَبْر. اللّهُمَّ بِكَ أَصْبَحْنا وَبِكَ أَمْسَينا، وَبِكَ نَحْيا وَبِكَ نَمُوتُ وَإِلَيْكَ النُّشُور أَصْبَحْنا عَلَى فِطْرَةِ الإسْلاَمِ، وَعَلَى كَلِمَةِ الإِخْلاَصِ، وَعَلَى دِينِ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، وَعَلَى مِلَّةِ أَبِينَا إبْرَاهِيمَ حَنِيفاً مُسْلِماً وَمَا كَانَ مِنَ المُشْرِكِينَ اللّهُمَّ إِنِّي أَصْبَحْتُ أُشْهِدُك، وَأُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِك، وَمَلَائِكَتَكَ، وَجَميعَ خَلْقِك، أَنَّكَ أَنْتَ اللهُ لا إلهَ إلاّ أَنْتَ وَحْدَكَ لا شَريكَ لَك، وَأَنَّ مُحَمّداً عَبْدُكَ وَرَسولُك قراءة الآيتان 285-286 من سورة البقرة آية الكرسي سورة الإخلاص، سورة الفلق، والناس @tubajemea @tubajemea
500Loading...
16
💣 ይቆይ እንጂ ፤ መፈንዳቱ አይቀርም! በጭቆና አንገቱን ደፍቶ እያደገ ያለው ልጅ፣ ከለታት አንድ ቀን ላይመለስ መፈርጠጡ አይቀርምና፤ዝምታውን አይተህ አትታለል! የጫና እጅህን አንስተህ ምክንያታዊ ሆነህ ልጆችህን አሳድግ!!! @terbiyeh
581Loading...
17
#ኡኽታህ ማንም በደበረው ሰዓት ሰርች አድርጎ አውጥቶ የፈለገውን ያክል ጊዜ አውርቶሽ የሚደልትሽ ጊዜያዊ በርናሚጅ አይደለሽም ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ ልብሽን ለአንድ ተውሂድ ጀግና እንጂ በሚድያ ሀይ ሀይ ለሚልሽ አትክፈችው!!!
580Loading...
18
የኔ እህት ስሚኝማ>> እንደ ሙተነቂብ ሴቶች ግን ውብ የለም.... ተሸፍነውም ውብ ናቸው😍
570Loading...
19
أَمْسَيْنا وَأَمْسى الملكُ لله وَالحَمدُ لله، لا إلهَ إلاّ اللّهُ وَحدَهُ لا شَريكَ لهُ، لهُ المُلكُ ولهُ الحَمْد، وهُوَ على كلّ شَيءٍ قدير، رَبِّ أسْأَلُكَ خَيرَ ما في هذهِ اللَّيْلَةِ وَخَيرَ ما بَعْدَها، وَأَعوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ ما في هذهِ اللَّيْلةِ وَشَرِّ ما بَعْدَها، رَبِّ أَعوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسوءِ الْكِبَر، رَبِّ أَعوذُ بِكَ مِنْ عَذابٍ في النّارِ وَعَذابٍ في القَبْرالمساء اللّهُمَّ ما أَمسى بي مِنْ نِعْمَةٍ أَو بِأَحَدٍ مِنْ خَلْقِك، فَمِنْكَ وَحْدَكَ لا شريكَ لَك، فَلَكَ الْحَمْدُ وَلَكَ الشُّكْرا أَمْسَيْنَا عَلَى فِطْرَةِ الإسْلاَمِ، وَعَلَى كَلِمَةِ الإِخْلاَصِ، وَعَلَى دِينِ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، وَعَلَى مِلَّةِ أَبِينَا إبْرَاهِيمَ حَنِيفاً مُسْلِماً وَمَا كَانَ مِنَ المُشْرِكِينَ اللّهُمَّ إِنِّي أَمسيتُ أُشْهِدُك، وَأُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِك، وَمَلَائِكَتَكَ، وَجَميعَ خَلْقِك، أَنَّكَ أَنْتَ اللهُ لا إلهَ إلاّ أَنْتَ وَحْدَكَ لا شَريكَ لَك، وَأَنَّ مُحَمّداً عَبْدُكَ وَرَسولُك قراءة الآيتان 285-286 من سورة البقرةا آية الكرسي سورة الإخلاص، سورة الفلق، والناس اللّهمَّ أَنْتَ رَبِّي لا إلهَ إلاّ أَنْتَ، خَلَقْتَني وَأَنا عَبْدُك، وَأَنا عَلى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ ما اسْتَطَعْت، أَعوذُبِكَ مِنْ شَرِّ ما صَنَعْت، أَبوءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ وَأَبوءُ بِذَنْبي فَاغْفِرْ لي فَإِنَّهُ لا يَغْفِرُ الذُّنوبَ إِلاّ أَنْتَ رَضيتُ بِاللهِ رَبَّاً وَبِالإسْلامِ ديناً وَبِمُحَمَّدٍ صلى الله عليه وسلم نَبِيّاً @tubajemea
580Loading...
20
@tubajemea
570Loading...
21
መልሱ :ጥቁር ሰሌዳ ነው። በ E.H በትክክል ተመልሷል ።👏👏👏
570Loading...
22
Media files
10Loading...
23
ማንም الله ያለው ሰው ሁሉም ሰው ቢተወው ግድ የለውም:: በፍፁም! الله ካንተ  ጋር መሆኑ በቂ ነው :: سبحان الله الله ብቻ በቂያችሁ ነው:: @tubajemea
60Loading...
24
ስለ ረሱል ምን ያህል እናውቃለን 12 ─────────── ደዕዋቸው በጥቅሉ መካዊ እና መድናዊ ተብሎ ይከፈላል። በመካ የነበራቸው ደዕዋም በሁለት መልኩ ነበር የተካሄደው። ሚስጥራዊ እና የግልፅ ደዕዋ ። ሚስጥራዊ ደዕዋው ለሶስት አመታት ያክል ቀጠለ። የደዕዋ ማእከላቸውም የአርቀም ቢን አቢ አርቀም ግቢ ነበር። በዋነኝነት የነብዩን صلى الله عليه وسلم ተልእኮ ቀድመው የተቀበሉት የነብዩ ሚስት እና ልጆች ናቸው። ከእነሱ ውጭ ደግሞ ከወንዶች - አቡበክር ከልጆች - ዐሊይ ነፃ ከተደረጉ አገልጋዮች ደግሞ - ዘይድ ነበሩ። ቢላል፣ ዐምር ቢን ዐበሳ፣ ዐማር ከነወላጆቹ ፣ሱሀይብ አርሩሚ፣ ሰዕድ ቢን አቢወቃስ እና ሚቅዳድም رضي الله عنهم ከቀዳሚዎቹ የነብዩ ተከታዮች ይመደባሉ። አብዛኞቹ ቀዳሚ ሰለምቴዎች ደግሞ ደሃዎችና አገልጋዮች ነበሩ። ነብዩ صلى الله عليه وسلم እና አቡበክር ወደ መካ ተራራ ሲጓዙ ዐብደላህ ቢን መስዑድ ከሚጠብቃቸው ፍየሎች ውስጥ ከአንዷ አጥቢ ፍየል ወተት ለማለብ ጠየቁት። አለቃዬ አልፈቀደልኝምና አልፈቅድላችሁም አላቸው። ለመውለድ ያልደረሰችን ቄብ ፍየል አምጥቶላቸው ከእሷም ወተትን በጎድጓዳ ድንጋይ አልበው መጠጣታቸው ፣ ለኢብኑ መስዑድም ወተት ማካፈላቸው፣መጨረሻም ጋቷ እንድከስም ማድረጋቸው ለነብዩ ከተሰጣቸው ሙዕጂዛ ይመደባል። ኢብኑ መስዑድም رضي الله عنه ይሄን ተአምር ተከትሎ ሰለመ። የአቡበክር رضي الله عنه መስለም ከሌሎቹ መስለም የተለዬ ተፅእኖ ነበረው። በሀብትና በዝናው ታዋቂ ስለሆነ በርካታ ስመገናናዎችን ለማስለም እና ብዙ ባሪያዎችንም ከጭቆና ቀንበር ነፃ ለማውጣት ችሏል። ✨ይቀጥላል ✨ የ ውዱ ረሱላችንን ታሪክ ለመላው ኡማ በማሰራጨት የበኩላችንን እንወጣ። የህይወታችንን አርአያ የሆኑትን ነቢ እንወቅ!! https://t.me/tubajemea
120Loading...
25
ወሬ ከመጀምርህ በፊት… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَنْ بَدَأَ بالكلامِ قبلَ السلامِ، فلا تُجِيبوهُ﴾ “ከሰላምታ በፊት በወሬ የጀመረን አትመልሱለት።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ: 6122
220Loading...
26
ቁርኣን ለምንድን ነው ጠንካራ ማህበረሰብን ለመገንባት አይነተኛ መንገድ የሆነው? ምክንያቱም ቁርኣን ለሚከተሉት ነገሮቻችን ገደብና ልክ አስቀምጦላቸዋልና - ለድምፃችን : "و اغضُضْ مِن صوتِك". - ለእርምጃችን : "و لا تَمشِ في الأرض مرحًا". - ለእይታችን: "و لا تمدَّنَّّ عينَيك" - ለመስሚያችን: "و لا تَجَسَّسُوا". - ለምግባችን: "وكلوا و اشربوا ولا تُسْرفوا" - ለንግግራችን : "و قُولُوا للناسِ حُسْناً". - ለአቀማማጫችን: "ولا يغتب بعضكم بعضاً". - ለነፍሳችን: "لا يسخر قومٌ من قومٍ". - ለአስተሳሰባችን:  "إنَّ بعضَ الظنِّ إثمٌ" - ይቅርታን አስተምሮናል: " فمن عفا و أصْلحَ فأجرُهُ على الله ". ቁርኣን ህይወታችንን ስርአት የሚያስይዝና ስኬታማ ኑሮን የሚያረጋግጥልን መመሪያችን ነው። " الذين آمنوا وتطمئن قلوبهم بذِكْرِ اللهِ ألا بذِكْرِ اللهِ تطمئنُّ القلوب".
360Loading...
27
Media files
360Loading...
28
እሺ የት እንግባ??? leave ብሎ መውጣት እራሱ አደከመኝ እኮ ወገን!! ዝም ብላቹ አድ የምታረጉ ሰዎች ባካቹ ባካቹ አይደረግም አንዴ leave ብዬ ከወጣው እኮ አልፈለኩም ማለት ነው። በዛላይ መልካም ነገር ቢሆን መማሪያ ቢሆን እሰዮ ለጥንቁልና በዚ ልክ!? ለነገሩ መልካም ነገር በቀላሉ መች ይስፋፋና። ይህም ነገር አብዛኞቻችን ጋር ያለ ነገር ይመስለኛል። ወደነዚ ቻናሎችም ሆነ ግሩፖች አድ የምናደርግ እህት ወንድሞች ከስራችን እንታቀብ። ውጤቱ ጥሩ አይመጣም ባረከላሁ ፊኩም🍓 በየአጋጣሚው ደሞ የገባን ካለን leave እያላቹ ውጡ ሪፖርትም ብትመርቁላቸው ሸጋ ነው👌 ደሞ በነዚ ግሩፕ የለሁም አትበል ፈልግ ቢያንስ አንዱ ውስጥ አጠፋም ከሌለህ ደሞ "አልሀምዱሊላህ" ማለት አትዘንጋ! መርጌታ ጠንቋይ ነው!!!
380Loading...
29
🌥🌥اذكار الصباح 🌥🌥 اصْبَحْنا وَأَصْبَحَ المُلْكُ لله وَالحَمدُ لله، لا إلهَ إلاّ اللّهُ وَحدَهُ لا شَريكَ لهُ، لهُ المُلكُ ولهُ الحَمْد، وهُوَ على كلّ شَيءٍ قدير، رَبِّ أسْأَلُكَ خَيرَ ما في هذا اليوم وَخَيرَ ما بَعْدَه، وَأَعوذُ بِكَ مِنْ شرِّ ما في هذا اليوم وَشَرِّ ما بَعْدَه، رَبِّ أَعوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسوءِ الْكِبَر، رَبِّ أَعوذُ بِكَ مِنْ عَذابٍ في النّارِ وَعَذابٍ في القَبْر. اللّهُمَّ بِكَ أَصْبَحْنا وَبِكَ أَمْسَينا، وَبِكَ نَحْيا وَبِكَ نَمُوتُ وَإِلَيْكَ النُّشُور أَصْبَحْنا عَلَى فِطْرَةِ الإسْلاَمِ، وَعَلَى كَلِمَةِ الإِخْلاَصِ، وَعَلَى دِينِ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، وَعَلَى مِلَّةِ أَبِينَا إبْرَاهِيمَ حَنِيفاً مُسْلِماً وَمَا كَانَ مِنَ المُشْرِكِينَ اللّهُمَّ إِنِّي أَصْبَحْتُ أُشْهِدُك، وَأُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِك، وَمَلَائِكَتَكَ، وَجَميعَ خَلْقِك، أَنَّكَ أَنْتَ اللهُ لا إلهَ إلاّ أَنْتَ وَحْدَكَ لا شَريكَ لَك، وَأَنَّ مُحَمّداً عَبْدُكَ وَرَسولُك قراءة الآيتان 285-286 من سورة البقرة آية الكرسي سورة الإخلاص، سورة الفلق، والناس @tubajemea @tubajemea
330Loading...
30
This worldly life is not but diversion and amusement and indeed the home of here after is that the eternal life, if only they know Al-Ankbut 64 ይህች ዱኒያ ሕይወት መዝናናትና ጨዋታ እንጂ ሌላ አይደለችም። የሚያውቁ ቢኾኑ የመጨረሻይቱ ዓለም መኖሪያ ሕይወት ናትና።[29:64] @tubajemea
740Loading...
31
ጥቁር እያለ ንፁህ ሆኖ ነጭ ሲሆን ሚቆሽሽ ነገር ምንድነው ???
700Loading...
32
#አላህዬጋ ማወራው አላህዬ ካንተ ሌላ ማንም የለኝም። ረቢ አጠንክረኝ። ደካማ ፍጥረትህ ነኝ። ያሰብኩትን ማሳካት አቃተኝ።የጀመርኩትን መጨረስ ከበደኝ። ሰነፍኩኝ።ጀዘብኩኝ።ደከምኩኝ።ሁሉም ነገር ተስፋ አስቆራጭ ሆነብኝ። አስተሳሰቤ ሳያድግ እድሜዬ ይጨምራል። መልኬም በሳል አስመስሎኛል። እኔ ግን ባዶ ነኝ። ምንም የማላውቅ ሰው ነኝ። አንድም ነገር ማሳካት ያቃተኝ ነኝ። ከተፈጠርኩኝ ብዙ አመት አልፈዋል። እኔ ግን ምንም ነኝ። እድሜ ከመቁጠር ውጪ ምንም ያረኩት ነገር የለም። የስራ መዝገቤ በምናቤ ስስለው ባዶ ይሆንብኛል። ከዛም አንተን መገናኘት እፈራለው። ከዛም ግን ያው ነኝ። ምንም ነገር ማሳካት ያቅተኛል።እሞክራለው ግን አልችልም። ልዩ ሰው መሆን እፈልጋለው። እንኳን ልዩ ቀርቶ ተራ ሰው ራሱ እንኳ መሆን አልቻልኩም....ይቀጥላል منقول
730Loading...
33
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته بسم الله الرحمن الرحيم 💥እነዚህን ተከታታይ አጅርን የማፈሻ ጊዜያት አያምልጠን!!!💥 እለተ ማክሰኞ በኛ በሙስሊሞች አቆጣጠር አያመል ቢድ(أيام البيض)  የሚጀመርበት ቀን ይሆናል:: ሰኞ(ዙልቃይዳ 12) ማክሰኞ(ዙልቃይዳ 13) ረቡዕ(ዙልቃይዳ 14) ሐሙስ(ዙልቃይዳ 15) እናም እነዚህን 4ቀናቶች እንፁም:: መፆም ካልቻልን እንኳ እህት ወንድሞቻችንን ወደዚህ ኸይር ስራ እንጋብዛቸው:: ኢንሻአላህ ወደ ኸይር ያመላከተ ልክ እንደ ሰሪው ይሆናልና ምንዳው:: ❗️❗️❗️አላህ በላኡን በሙሉ እንዲያነሳልን, ከፈተናዎቻችን እንዲፈርጀን, የወንድሞቻችን ነስር ቅርብ እንዲያረግልን, ከልብ የሆነ ተውባ ማድረግ እና መልካም ስራ ላይ መዘውተር ይጠበቅብናል:: ስለዚህም ነፍሲያችንን እንታገላት! ኒያችንን አስተካክለን እነዚህን ቀናቶች እንፁማቸው:: ስለ አያመል ቢድ ጥቂት መረጃ... © @tubajemea
2134Loading...
34
ስለ ረሱል ምን ያህል እናውቃለን 11 ─────────── ወረቃ ቢን ነውፈል رضي الله عنه ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم መልእክተኛ ከመሆናቸው በፊትም ቢሞት በነብይነታቸው ግን አምኖ ነበር። ሸይኽ አልባኒ ትክክለኛ ባሏቸው ሀዲሶችም ወረቃ የጀነት መሆኑ ተጠቁመዋል። ከቀደምቶች ኢማሙ ጦበሪ ፣በገውይ፣ ኢብኑ ቃኒዕ እንድሁም ከዘመናችን መሻይኾች ሸይኽ ዑሰይሚንና ሸይኽ ፈውዛን ከወንዶች የመጀመሪያው አማኝ ወረቃ እንደሆነና እና ከሶሃቦችም እንደሚመደብ ይጠቅሳሉ። በመጀመሪያው የቁርአን ምእራፍ ነብይነታቸው ከታወጀ በኋላ ለተወሰኑ ጊዜያቶች ራእዩ ተቋረጠ። ነብዩም صلى الله عليه وسلم በመቋረጡ ምክንያት ከባድ ሀሳብ ገባቸው። ከእለታት አንድ ቀን ቆመው በነበሩበት ሰአት የሆነ ድምፅ ሰሙ። ቀጥ ብለው ሲመለከቱ ያኔ በሂራእ ዋሻ የታገላቸውን መላኢካ በሰማይና በመሬት መካከል በኩርሲይ ላይ ተቀምጦ አዩት። በመጀመሪያው ቀን የደረሰባቸውን ትግል (ጭንቀት) አስታወሱና በድንጋጤ ቤት ገብተው ሸፍኑኝ ሸፍኑኝ አሉ። እንደተሸፋፈኑም የሙድደሲር ምእራፍ ወረደላቸው። አንተ ተሸፋፋኙ ሆይ። ተነስና አስጠንቀቅ.... የሚል ትእዛዝ ደረሳቸው። ሱረቱ አልሙድደሲር ወደ ነብዩ صلى الله عليه وسلم የደረሰው ሁለተኛው የቁርአን ምእራፍ ሲሆን ረሱልነታቸውም በዚሁ ነው የታወጀው። ይሄን ተከትሎ የደዕዋ ስራውን በተለያዬ መንገድ አጧጧፉት። ✨ይቀጥላል ✨ የ ውዱ ረሱላችንን ታሪክ ለመላው ኡማ በማሰራጨት የበኩላችንን እንወጣ። የህይወታችንን አርአያ የሆኑትን ነቢ እንወቅ!! https://t.me/tubajemea
560Loading...
35
Media files
530Loading...
36
أَمْسَيْنا وَأَمْسى الملكُ لله وَالحَمدُ لله، لا إلهَ إلاّ اللّهُ وَحدَهُ لا شَريكَ لهُ، لهُ المُلكُ ولهُ الحَمْد، وهُوَ على كلّ شَيءٍ قدير، رَبِّ أسْأَلُكَ خَيرَ ما في هذهِ اللَّيْلَةِ وَخَيرَ ما بَعْدَها، وَأَعوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ ما في هذهِ اللَّيْلةِ وَشَرِّ ما بَعْدَها، رَبِّ أَعوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسوءِ الْكِبَر، رَبِّ أَعوذُ بِكَ مِنْ عَذابٍ في النّارِ وَعَذابٍ في القَبْرالمساء اللّهُمَّ ما أَمسى بي مِنْ نِعْمَةٍ أَو بِأَحَدٍ مِنْ خَلْقِك، فَمِنْكَ وَحْدَكَ لا شريكَ لَك، فَلَكَ الْحَمْدُ وَلَكَ الشُّكْرا أَمْسَيْنَا عَلَى فِطْرَةِ الإسْلاَمِ، وَعَلَى كَلِمَةِ الإِخْلاَصِ، وَعَلَى دِينِ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، وَعَلَى مِلَّةِ أَبِينَا إبْرَاهِيمَ حَنِيفاً مُسْلِماً وَمَا كَانَ مِنَ المُشْرِكِينَ اللّهُمَّ إِنِّي أَمسيتُ أُشْهِدُك، وَأُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِك، وَمَلَائِكَتَكَ، وَجَميعَ خَلْقِك، أَنَّكَ أَنْتَ اللهُ لا إلهَ إلاّ أَنْتَ وَحْدَكَ لا شَريكَ لَك، وَأَنَّ مُحَمّداً عَبْدُكَ وَرَسولُك قراءة الآيتان 285-286 من سورة البقرةا آية الكرسي سورة الإخلاص، سورة الفلق، والناس اللّهمَّ أَنْتَ رَبِّي لا إلهَ إلاّ أَنْتَ، خَلَقْتَني وَأَنا عَبْدُك، وَأَنا عَلى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ ما اسْتَطَعْت، أَعوذُبِكَ مِنْ شَرِّ ما صَنَعْت، أَبوءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ وَأَبوءُ بِذَنْبي فَاغْفِرْ لي فَإِنَّهُ لا يَغْفِرُ الذُّنوبَ إِلاّ أَنْتَ رَضيتُ بِاللهِ رَبَّاً وَبِالإسْلامِ ديناً وَبِمُحَمَّدٍ صلى الله عليه وسلم نَبِيّاً @tubajemea
530Loading...
37
#22 ይቅር ማለት! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐ “ሰደቃ (ምፅዋት) ከገንዘብ ላይ አታጎድልም። አንድ ባሪያ ይቅር አይልም አላህ የበላይነትን ቢጨምርለት እንጂ። አንድ ባሪያ ለአላህ ብሎ አይተናነስም አላህ ከፍ የሚያደርገው ቢሆን እንጂ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል:2577 @tubajemea
480Loading...
38
በተመሳጭ ሆናቹ አዳምጡት🎧 ጋበዝኳቹ { طسۤمۤ (١) تِلۡكَ ءَایَـٰتُ ٱلۡكِتَـٰبِ ٱلۡمُبِینِ (٢) نَتۡلُوا۟ عَلَیۡكَ مِن نَّبَإِ مُوسَىٰ وَفِرۡعَوۡنَ بِٱلۡحَقِّ لِقَوۡمࣲ یُؤۡمِنُونَ (٣) إِنَّ فِرۡعَوۡنَ عَلَا فِی ٱلۡأَرۡضِ وَجَعَلَ أَهۡلَهَا شِیَعࣰا یَسۡتَضۡعِفُ طَاۤىِٕفَةࣰ مِّنۡهُمۡ یُذَبِّحُ أَبۡنَاۤءَهُمۡ وَیَسۡتَحۡیِۦ نِسَاۤءَهُمۡۚ إِنَّهُۥ كَانَ مِنَ ٱلۡمُفۡسِدِینَ (٤) وَنُرِیدُ أَن نَّمُنَّ عَلَى ٱلَّذِینَ ٱسۡتُضۡعِفُوا۟ فِی ٱلۡأَرۡضِ وَنَجۡعَلَهُمۡ أَىِٕمَّةࣰ وَنَجۡعَلَهُمُ ٱلۡوَ ٰ⁠رِثِینَ (٥) } [سُورَةُ القَصَصِ: ١-٥]
541Loading...
39
🌥🌥اذكار الصباح 🌥🌥 اصْبَحْنا وَأَصْبَحَ المُلْكُ لله وَالحَمدُ لله، لا إلهَ إلاّ اللّهُ وَحدَهُ لا شَريكَ لهُ، لهُ المُلكُ ولهُ الحَمْد، وهُوَ على كلّ شَيءٍ قدير، رَبِّ أسْأَلُكَ خَيرَ ما في هذا اليوم وَخَيرَ ما بَعْدَه، وَأَعوذُ بِكَ مِنْ شرِّ ما في هذا اليوم وَشَرِّ ما بَعْدَه، رَبِّ أَعوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسوءِ الْكِبَر، رَبِّ أَعوذُ بِكَ مِنْ عَذابٍ في النّارِ وَعَذابٍ في القَبْر. اللّهُمَّ بِكَ أَصْبَحْنا وَبِكَ أَمْسَينا، وَبِكَ نَحْيا وَبِكَ نَمُوتُ وَإِلَيْكَ النُّشُور أَصْبَحْنا عَلَى فِطْرَةِ الإسْلاَمِ، وَعَلَى كَلِمَةِ الإِخْلاَصِ، وَعَلَى دِينِ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، وَعَلَى مِلَّةِ أَبِينَا إبْرَاهِيمَ حَنِيفاً مُسْلِماً وَمَا كَانَ مِنَ المُشْرِكِينَ اللّهُمَّ إِنِّي أَصْبَحْتُ أُشْهِدُك، وَأُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِك، وَمَلَائِكَتَكَ، وَجَميعَ خَلْقِك، أَنَّكَ أَنْتَ اللهُ لا إلهَ إلاّ أَنْتَ وَحْدَكَ لا شَريكَ لَك، وَأَنَّ مُحَمّداً عَبْدُكَ وَرَسولُك قراءة الآيتان 285-286 من سورة البقرة آية الكرسي سورة الإخلاص، سورة الفلق، والناس @tubajemea @tubajemea
530Loading...
40
«ለአንድ ሰው "አላህን ፍራ" ሲባል መቆጣቱ በወንጀልነት በቃው።» ይላል ኢብኑ መስዑድ። #‏إذا ذكرك أحد بالله تعالى فلا #تسخط #فلعله محب أراد لك الخير ولا تردّ الخير والنصيحة لك! ✍قال ﷺ : إنَّ أبغضَ الكلامِ إلى الله أن يقول الرجلُ للرجلِ اتَّقِ اللهَ فيقول عليك بنفسِك . 📚 السلسلة الصحيحة : 2598]] ╭┈──── ••⇣⇣🌷🌿 ╰┈➢ #للفائدة والتذكير ⤵️ ‏✍️قال الشيخ ابن عثيمين -رحمه الله-: "📌 الواحد منا ونحن مفرطون، إذا قيل له #اتقِ الله، انتفخ غضباً. ولو قيل له الله يهديك، لقال: وما الذي أنا واقع فيه. 📌ورسول الله -ﷺ- يُخَاطِبُه رَبُّهُ بقوله: ﴿يا أَيُّهَا النَّبِيُّ اتَّقِ اللَّهَ﴾". 📘[شرح الأربعين النووية صـ(١٨٠)]. ╭┈──── ••⇣⇣🌷🌿 ╰┈➢
570Loading...
🌥🌥اذكار الصباح 🌥🌥 اصْبَحْنا وَأَصْبَحَ المُلْكُ لله وَالحَمدُ لله، لا إلهَ إلاّ اللّهُ وَحدَهُ لا شَريكَ لهُ، لهُ المُلكُ ولهُ الحَمْد، وهُوَ على كلّ شَيءٍ قدير، رَبِّ أسْأَلُكَ خَيرَ ما في هذا اليوم وَخَيرَ ما بَعْدَه، وَأَعوذُ بِكَ مِنْ شرِّ ما في هذا اليوم وَشَرِّ ما بَعْدَه، رَبِّ أَعوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسوءِ الْكِبَر، رَبِّ أَعوذُ بِكَ مِنْ عَذابٍ في النّارِ وَعَذابٍ في القَبْر. اللّهُمَّ بِكَ أَصْبَحْنا وَبِكَ أَمْسَينا، وَبِكَ نَحْيا وَبِكَ نَمُوتُ وَإِلَيْكَ النُّشُور أَصْبَحْنا عَلَى فِطْرَةِ الإسْلاَمِ، وَعَلَى كَلِمَةِ الإِخْلاَصِ، وَعَلَى دِينِ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، وَعَلَى مِلَّةِ أَبِينَا إبْرَاهِيمَ حَنِيفاً مُسْلِماً وَمَا كَانَ مِنَ المُشْرِكِينَ اللّهُمَّ إِنِّي أَصْبَحْتُ أُشْهِدُك، وَأُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِك، وَمَلَائِكَتَكَ، وَجَميعَ خَلْقِك، أَنَّكَ أَنْتَ اللهُ لا إلهَ إلاّ أَنْتَ وَحْدَكَ لا شَريكَ لَك، وَأَنَّ مُحَمّداً عَبْدُكَ وَرَسولُك قراءة الآيتان 285-286 من سورة البقرة آية الكرسي سورة الإخلاص، سورة الفلق، والناس @tubajemea @tubajemea
نمایش همه...
በኒቃብሽ ኩሪ ! በሱረቱል አህዛብ በደማቅ ተከትቧል፤ ከአንገትሽ ቀናበይ ታሪክሽ ተውቧል፤ ድንቅ ነው ኢስላምሽ ከአምላክ የተሰጠሽ፤ ቅይጥ የሌለበት ጥርት ያለ ሀብትሽ፤ እስኪ መለስ በይ እልፍ አመታትን፤ ትእዝዛ ሲመጣ ወህይ ከአምላካችን፤ እንዴት ነበረ እስኪ ድንቁ ታሪካችን፤ የሂጃቡ አያህ ሲወርድ ለአለማት፤ ያኔ ሲታዘዙ እኒያ ሶሀቢያት፤ ሀገሩን አስዋቡት በጥቁር ቀለማት፤ በኒቃብ በጅልባብ አበሩ በውበት። 〰〰〰〰〰〰〰〰〰 አንቺስ ምንሽ ሞኙ ማማር የምትጠይው፤ በሂጃብ ተውበሽ አምላክሽን ታዘዢው፤ አዎ ታዘዢው ሀያሉን ህልምሽ እንዲሳካ፤ በዱንያም በአኼራም እንድትይ ፈካ፤ አትስጊ በፍፁም ባል ይጠፋል ብለሽ፤ እዝነቱን ፈልገሽ ኒቃብ በመልበስሽ፤ አንቺ ጀግና ሆነሽ ለትእዛዙ ካደርሽ፤ ቤትሽን ያንኳኳል ይቆማል ከበርሽ። 〰〰〰〰〰〰 እውነቱን ልንገርሽ የኒቃብን ዋጋ፤ ሊያናግርሽ ያፍራል ካንቺ የተጠጋ፤ መናቅኮ አይደለም ክብር ስላለው ነው፤ ሊቀርብሽ ያልቻለው በሩቁ የሸሸው፤ አንቱታን አተረፍሽ በ15 አመትሽ፤ ድል አጎናፀፈሽ ኒቃብ በመልበስሽ፤ ወለም ዘለም አትበይ ፅኚ በሂጃብሽ፤ ምድር ሁኝ ለባልሽ ሰማይ እንዲሆንልሽ፤ ክብርን አጎናፅፊው እሱም እንዲያከብርሽ። 〰〰〰〰〰〰〰〰 ደሞ ሴቶች አሉ ፀጉር የሚቆልሉ፤ ሂጃብ ለበስን ብለው የሚንቀዋለሉ፤ ረሱል ተራግመዋል ብለሽ ስትነግሪያቸው፤ አቦ አታጠባብቂ እነሱን ተያቸው፤ ገና አልሰለጠኑም ኃላ ቀር ናቸው፤ ብለው ያሾፋሉ ሞኛ ሞኝ ናቸው፤ ፀጉር መቆለሉ ደሞም መወጣጠር፤ ቅርፅን ማሳየቱ ሂጃብን መወርወር፤ ይሄ አይደል መስፈርቱ ለትዳርሽ መስመር፤ ይልቅማ አዳምጪኝ ለትዳርሽ ማማር፤ ዘላቂው መፍትሄ በሰላም ለመኖር፤ ሁሌ ለመወደድ ሁሌም ለመፈቀር፤ ሂጃብ ነው ሚስጥሩ ልቀቂው ከላይሽ፤ ሀያእም ተላበሽ አርጊው ጎረቤትሽ፤ Dekam አትሁኝ ማስረጃን ሰንቂ፤ ለምትሰሪው ስራም ደሊሉን እወቂ፤ ይህንን ካደረግሽ እህቴ እወቂ፤ ፍፁም አትወድቂም የለሽም ነቅናቂ።
نمایش همه...
1
01:01
Video unavailableShow in Telegram
አማኝ ነኝ ወይስ አይደለሁም ብለህ ተጠራጥረሃል?? መልሱ እዚ ላይ አለ 👆👆👆 @tubajemea
نمایش همه...
1
አይቶ ባላየ ማለፍን ሚስተካከል ነገር አለ?
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram