cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

TUBA ISLAMIC ASSOCIATION

(عن ابي هريرة رضي الله عنه،قال قال رسولﷺ :- "بدأ الاسلام غريبا وسيعود كما بدأ غريبا فطوبى للغرباء.")

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
250
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
-330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

እናንተ ወጣቶች ሆይ:- አኺራን ፈልጓት:: አኺራን ፈልገው ዱንያንም አብረው ያገኙ ብዙ ሰዎችን አይተናል:: ዱንያን ፈልገው አኺራን አብረው ያገኙ ሰዎችን ግን አናውቅም:: አልሐሰኑል በስሪ
نمایش همه...
💥90/100 የሚሆኑት የሙስሊም ሴቶች ዛሬ ላይ... መገላለጥ ክልክል መሆኑን ያውቃሉ 👉የተገላለጠችዋ ሴት ጀነት እንደማትገባም ያውቃሉ👉ጠረኗን እንኳ አታገኝም!...እንደዛም ሆኖ ይገላለጣሉ 💥90/100 የሚሆኑት የሙስሊም ሴቶች ዛሬ ላይ... ሽቶ የተከለከለ መሆኑን ያውቃሉ👉እንደዛም ሆኖ ተቀብተው ከቤታቸው ይወጣሉ በሽቶና በዶድራንት👉የወጣቶችን እና የወንዶችን አፍንጫን የሚሰነጥቅ በሆነ 💥90/100 የሚሆኑት የሙስሊም ሴቶች ዛሬ ላይ... መቀንደብ የተከለከለ መሆኑን ያውቃሉ👉እንደዛም ሆኖ ቅንድባቸውን ይላጫሉ 💥90/100 የሚሆኑት የሙስሊም ሴቶች ዛሬ ላይ... ማጌጥ ክልክል እንደሆነ ያውቃሉ 👉ያም የሚፈቀደው ለባል ብቻ ነው 👉እንደዛም ሆኖ ከቤታቸው ሙሉ በሙሉ አጌጠው ይወጣሉ አንድ ጥያቄ:- የአላህ ሱብሀነሁ ወተዓላ ጀነት ይህን ያህል ርካሽ ሆናለች? ወይስ ጀነትን ሲጀመር አይፈልጓትም??? منقول @tubajemea
نمایش همه...
🌼 የረመዳን ወር ቢጠናቀቅም የአላህ ሀቅ ግን በሞት እንጂ አይጠናቀቅም! " وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّىٰ يَأْتِيَكَ الْيَقِينُ " " ሞት እስከሚመጣህብህ ድረስ አላህን ተገዛ " 📱በፌስቡክ fb.com/GHUREBAMEDIA 📱በቴሌግራም https://t.me/GHUREBAMEDIA 📱በዩቱዩብ https://youtube.com/@GHUREBAMEDIA?si=tKfoAP-tFzA1-Ql4 ⚡️ጉረባእ ሚድያ-GHUREBA MEDIA
نمایش همه...
👍 1
★ያ እንደዚህ የስጨነቃችሁ ነገ ያለ እናንተ ቢሆንስ ሚነጋው?? ጉዳያችሁን ለአላህ ስጡ ፤ነፍሳችሁን አታስጨንቁ ደና እደሩ @tubajemea
نمایش همه...
💔 2👍 1
ክብርሽን ጠብቂ። @tubajemea
نمایش همه...
👍 2
ከቀናችን ለዱንያ እና ለአኼራ የሰጠነው ሰአት እና ልፋት ቢወዳደሩ ስንት ለስንት ይሆናሉ ይሁን?? አላህዬ ቀልብ ስጠን🤲 @tubajemea
نمایش همه...
👍 1
«ሴትን ልጅ ወደህና ፈቅደህ ወደ ህይወትህ ካመጣሃት በኋላ እንደ አባት መካሪ እንደ ወንድም ተቆርቋሪ እንደ ባልነትህ ደሞ አፍቃሪ ሆነህ ህይወቷን አሳምርላት። አንተን ከወንዶች ሁሉ መረጠች ምርጫዋ ትክክል እንደሆነ እንጂ እንደተሳሳተች እንድታስብ አታርጋት።» ይላል አንድ ወንድም! ሐቅ ነው። @tubajemea
نمایش همه...
👍 1 1
ነብዩ ሙሃመድ (ሰዐወ) ጠዋፍ እያደረጉ ሳለ አንድ ዓእራብይ /የአረብ ገጠሬ/ … ☞‘ያ ከሪም!’ /ቸሩ ፈጣሪ ሆይ እንደማለት/… እያለ ሲጣራ ሰሙት። እርሳቸውም ከኋላው ሆነው …’ያ ከሪም!’... አሉ። ዓእራብዩም አቅጣጫ በመቀየር …’ያ ከሪም!’… እያለ መጣራቱን ቀጠለ ነብዩም (ሰዐወ) ከኋላው ተከትለው …’ያ ከሪም!’… አሉ። ዓእራብዩም ፊቱን ወደ እርሳቸው በማዞር:- “አንተ ባለግርማ እና በሻሻ ፊት ሆይ!... ዓእራብይ ስለሆንኩ ነው የምታሾፍብኝ?... በአላህ እምላለሁ! የፊትህ ሞገስ እና በሻሻነት ባልነበረ ወዳጄ ሙሐመድ (ሰዐወ) ዘንድ ወስጄ እከስህ ነበር!” አላቸው። ነብዩም (ሰዐወ) ፈገግ ብለው:- ☞ “አንተ አረብ ወንድሜ ሆይ! ነብይህን አታውቀውም ማለት ነው?” አሉት ዓእራብዩም “አዎን!” ሲል መለሰላቸው። “ለመሆኑ በእርሱ ላይ ያለህ እምነት ምንድነው?” ሲሉ ጠየቁት ዓእራብዩም:- “በነብይነቱ አመንኩኝ! አይቼው ግን አላውቅም፣ ረሱልነቱን ተቀበልኩኝ! አግኝቼው ግን አላውቅም።” ሲል መለሰላቸው። ነብዩም (ሰዐወ):- “አንተ ዓእራብይ ሆይ! የዱንያው ነብይህ እና የአሄራ አማላጅህ እኔ መሆኔን እወቅ!” አሉት። ዓእራብዩም የነብዩን(ሰዐወ) እጅ በፍጥነት መሳም ያዘ ነብዩም (ሰዐወ):- “አንተ አረብ ወንድሜ ሆይ! ሌሎች ህዝቦች ንጉሶቻቸውን እንደሚያደርጓቸው አታድርገኝ፤ አላህ (ሱወ) ኩራተኛ እና አጉራዘለል አድርጎ አላከኝም፤ ይልቁንም አብሳሪ እና አስጠንቃቂ አድርጎ በእውነት ልኮኛል።” አሉት። በዚህን ጊዜ ጅብሪል ወደ ነብዩ መጣና:- “ሙሐመድ ሆይ አላህ (ሱወ) ሰላምታን ያቀርብልሀል! በክብር እና ልቅናም ከሌሎች አስበልጦሀል፤ ለዚህ ለዓእራብይ:- የአላህ ቸርነት እና ቻይነት እንዳያዘናጋው!፣ ነገ በትንሹም ይሁን በትልቁ፣ በልምጩ ይሁን በቅሉ እንደሚተሳሰበው ንገረው”… አላቸው። ዓእራብዩም:- “አንቱ የአላህ መልእክተኛ (ሰዐወ) ሆይ! ጌታዬ ይተሳሰበኛል ማለት ነው?” ብሎ ጠየቃቸው “አዎን ከፈለገ ይተሳሰብሀል!” አሉት “እንግዲያውስ በአሸናፊነቱ እና በልቅናው ይሁንብኝ! የሚተሳሰበኝ ከሆነ እኔም እተሳሰበዋለሁ!” አለ። ነብዩም (ሰዐወ):- “አንተ አረብ ወንድሜ ሆይ! ጌታህን በምን ትተሳሰበዋለህ?” አሉት። “ጌታዬ በወንጀሌ ከተሳሰበኝ እኔ በምሕረቱ እተሳሰበዋለሁ፣ በጥፋቴ ከተሳሰበኝ እኔ በይቅር ባይነቱ እተሳሰበዋለሁ፣ በስስታምነቴ ከተሳሰበኝ እኔ በቸርነቱ እተሳሰበዋለሁ!”… አለ። ነብዩ (ሰዐወ) ፂማቸው እስኪረጥብ ድረስ አለቀሱ። ጅብሪል ወደ ነብዩ ወርዶ:- ☞ “ሙሐመድ ሆይ! አላህ ሰላምታን ያቀርብልሀል። ለቅሶህንም ቀንስ! የአርሽ ተሸካሚ መላኢካዎችን ተስቢህ ከማድረግ አዘግይታቸዋለችና ይልሀል። ለዓእራብዩ ወንድምህ ደግሞ:- እንዳይተሳሰበን ንገረው! እኛም አንተሳሰበውም! እርሱ የጀነት ጎረቤትህ ነው!።”… አላቸው። አላህ በታላቋ ጀነተል ፊርደውስ ውስጥ የነብዩን (ሰዐወ) ጉርብትና ከሚያገኙት እንዲያደርገን እንለምነዋለን። ያ አላህ ይህንን መልእክት አንብበው ለሚያስተላልፉ ሁሉ ከነቤተሰቦቻቸው ምሕረትህን ለግስ መመንዳትንም አትንፈጋቸው …ያ ከሪም!። ከአላህ ውጭ በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም! ሀይልም ሆነ ብልሀት በርሱ ቢሆን እንጂ አይገኝም!። ‘አላሁመ ሰሊ አላ ሙሐመድ ወ አላ አሊ ሙሐመድ’ …ጌታዬ ሆይ ምሕረትህን እለምንሀለሁ ወዳንተም ንሰሀ እገባለሁ!። ከመካከላችን ሰደቀተል ጃሪያን የሚፈልግ ማነው? ከሞትን በኋላ እንኳ በቀብራችን ውስጥ ሆንነን አጅር የምንቋደስበትን!። እንግዲያውስ ይህንን መልካም ስራ በነፍሳችን ላይ አናስመልጥ! በነብዩ (ሰዐወ) ላይ አስር ሶላዋትን እናውርድ
نمایش همه...
2
አላህ ዘንድ፤ "ያ ፆመኛው"፤ "ያቺ ፆመኛዋ" መባል ምትፈልግ፤ መባል ምትፈልጊ፤ ነገ ሰኞ ነውና፤ ፁም!!  ፁሚ!! መልካም ስም አላህ ዘንድ አትርፍ!!  አትርፊ!! ካልቻልንም ለእህት ወንድሞቻችን እናስታውሳቸው የአጅሩም ተካፉይ እንሁን!! @tubajemea
نمایش همه...
የቁርአን ቻናሎች በቃሪኦቻቸው ስም የሚያገኙበት!! 1 @mishary_rashid_al_afasi 2 @Yassen_Al_Jazairi 3 @Sheikh_Abu_Bakr_Al_Shatri 4 @Sheikh_Muhammad_Al_Luhaidan 5 @Abdulbasit_Abdussamed1 6 @Sheikh_Abdul_Rahman_Al_Sudais 7 @Ali_Al_Huzaifi 8 @Khalifah_At_Tonaeijy 9 @Ahmad_Al_Ajmy 10 @Sheikh_Saad_Al_Gamidi 11 @Emad_Al_Mansary 12 @Abdullah_ibn_Al_Basfar 13 @Sheikh_Nasser_Al_Qatami 14 @Abdulhadi_Kanakeri 15 @Sheikh_Maher_Al_Muaiqly 16 @Sheikh_Adel_Rayan 17 @Khalil_Al_Hussary 18 @Sheikh_Muhammad_Ayyub 19 @Abdullah_Awad_Al_Juhany 20 @Abdul_Rashid_Ali_Sufi 21 @Mohamed_Siddiq_El_Minshawi 22 @Abdul_Rahman_Al_Ossi 23 @Sheikh_Saud_Al_Shuraim 24 @Yasser_Al_Dosarii 25 @Muhammad_Al_Kurdi1 26 @Fares_Abbad1 27 @Sheikh_Salah_Bukhatir 28 @Imad_Zuhair_Hafez 29 @Muhammad_AbdulKareem 30 @Ahmad_Misbahi 31 @Abdulaziz_Az_Zahrani 32 @Ibrahim_Al_Asirii 33 @Abdulbosit_Qobilov1 34 @Abdullah_al_Matrood1 35 @Afzal_Rafiqov1 36 @Hani_Ar_Rifai 37 @Abdullah_Ali_Jaber 38 @Sheikh_Muhammad_Jibril 39 @Jazza_Alswaileh 40 @Bandar_Balila 41 @Mohammad_Al_Tablawi 42 @Wadee_Al_Yamani 43 @Ghassan_Al_Shorbajyi 44 @Zaki_Dagistan 45 @Ahmad_Al_Lahdan 46 @Abdullah_Xalif 47 @Yasser_Al_Qureshi 48 @Nabil_Al_Rifai 49 @Salah_Al_Hashem 50 @Shirazad_Taher 51 @Tawfeeq_As_Sayeghh 52 @Rashid_Al_Arkani 53 @Sheikh_Mustafa_Ismail 54 @Ali_Yakupovv 55 @Abdullah_Kamel 56 @Mahmud_Ali_Albanna 57 @Sheikh_Idris_Abkar 58 @Hassen_Saleh 59 @Moeedh_Al_Harthi 60 @Ahmed_Naina 61 @Waleed_Al_Naehi 62 @Saber_AbdulHakam 63 @Mohammad_Saleh_Shah 64 @AbdulMuhsin_Qasim 65 @Salah_Al_Budair 66 @Akram_Alalaqimy 67 @Jamaan_Alosaimii 68 @Abdulmohsen_Harty 69 @Abdul_Wadood_Haneef 70 @Mohammad_Al_Abdullah 71 @Yahya_Hawwa @tubajemea
نمایش همه...
👍 1