fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

ግጥም

ግጥም

رفتن به کانال در Telegram

በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor

نمایش بیشتر
5 651
مشترکین
+824 ساعت
+247 روز
+11730 روز
آرشیو پست ها
#መለየት_ቤቴ_ነው አንቺን ይድላሽ እንጂ ካለሽበት ቦታ እኔስ እኖራለሁ በሩቅ ሰው ትዝታ ምን ይሆናል ብለሽ እንዴው ለነገሩ በቂ ነው ትዝታ ከክራሬ ጋራ ለመነጋገሩ ናፍቆትሽ ዜማዬን ፍቅርሽ ስንኝ ፈጥሮ በልቤ ውቂያኖስ በትዝታ ጀልባ ቅኝት ነው ዘንድሮ ይብላኝ እንጂ ላንቺ ወጥተሽ ለምቶርጅው እኔማ ለመድኩት መለየት ቤቴ ነው። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

ጊዜው ነው አትበሉኝ ጊዜው ምን አጠፋ እየተመለከትን ሰው በሰው ሲከፋ ጊዜማ ቀመር ነው መቼ ይዛነፋል ቀንና ለሊቱም በየዎቅቱ ያልፋል ሁሉም ሰው አይከፋ ሁሉም ደግ አይደለም ህጉን ጠባቂ ግን እንደጊዜ የለም። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

ይኸን Airdrop እሰከዛሬ ያላጋራኋችሁ ስላላመንኩበት ነበር ነገር ግን ዛሬ በ Ton blockchain ሊስት እንደሚደረግ አሳውቀዋል በ Tonblockchain ስር ያለ Airdrop ላይ ትኩረት ሰጥታችሁ ስሩ 🤑 ለመጀመርየኸን ሊንክ ተጠቀሙ🫴🫴 https://t.me/hamster_kombat_bot?start=kentId5305703538

Repost from N/a
Best Airdrop ነው በየ 2 ሰዓት እየገባችሁ claim አድርጉ በቅርቡ list ይደረጋል ብዙ ብር የምትሰሩበት አዲስ ማይኒንግ💸 👇በዚህ ሊንክ ግቡ🫴 https://t.me/herewalletbo
+1
Best Airdrop ነው በየ 2 ሰዓት እየገባችሁ claim አድርጉ በቅርቡ list ይደረጋል ብዙ ብር የምትሰሩበት  አዲስ ማይኒንግ💸 👇በዚህ ሊንክ ግቡ🫴 https://t.me/herewalletbot/app?startapp=7136088 🤩 1 Hot = 8 Dollar 🤩 🔼🔼HOT MINING 🔼🔼 1. Storage የሚለውን ንኩት 2. በየ  2️⃣ ሰአቱ   CLAIM በሉት @crypto_currencys_News @crypto_currencys_News

#ሳይበስል_አረረ! እድሜ ፋኖስ ሆኖ ምግባር ካላበራ ቁጥር ብቻ መቁጠር ከቶ ምን ሊሰራ የሰው ልጅ ሚዛኑ መለኪያ ስፍረቱ ምግባሩ አይደለም ወይ ዛሬስ ሰውነቱ በግልብ እውቀት ስካር እድሜ እየቆጠረ በባዶነት እሳት ሳይበስል አረረ!!! @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

ቤተሰብ ይኸን ነገር በደንብ ትኩረት ሰጥታችሁ ስሩት ለ1 ወር ተራዝሟል ያልጀመራችሁ ከአሁን ሰዓት ጀምራችሁ ስሩ👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_6279174761 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift

ጨርቅ አልጣለም እንጂ እርስ በእርስ ተፋፍሮ የአበደው ብዙ ነው ወፈፌው ዘንድሮ። ጎዳናውን ሞልቶ የሚርመሰመሰው በኑሮ ውድነት እየጨለለ ነው። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

Repost from ZERU_MUSIC 🎶
✅PRIVATE COIN ✅ እዚህ ቦት ላይ ቋንቋ መቀየር ለተቸገራችሁ profile የሚለውን ስትነኩት ከላይ የሀገር ባንዲራ ያሳያል እሱን በመንካት ወደ USA በመቀየር በእንግሊዘኛ መጠቀም ትችላላችሁ። አሁን ላይ አንድ private coin= $0.008 ነው ። ሊጠናቀቅ 7 ቀን ስለቀረው ከስር ባለው ሊንክ ፈጥናችሁ ሰብስቡ FREE COIN የሚያስገኙትን ታስክም የሚሰጣቹን መመሪያ በመቀጠል ስሩ። https://t.me/mnemonic_game_bot/start?startapp=ref_5305703538

ከሁሉም የሚልቅ የሰው ትልቅ ሀብቱ ገንዘብ የማይገዛው ዋና ጤንነቱ ማመስገን ነው እንጂ ሲመሽም ሲነጋ ጤንነት እኮ ነው ለሰው ትልቅ ዋጋ። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

#በቃ_እወድሻለሁ አውቃለሁ መውደዴን ልፋት ነው ብለሻል ደግሞ አንች በተራሽ.... ምንም አልጠቅምህም መጥፎ ነኝ ብለሻል የኔ ባትሆኝም ፍቅሬን ብትገፊውም ደግሞ በተራዬ መጥፎ ነሽ አልልም በቃ እወድሻለሁ ይሄንን አልክድም አውቃለሁ ምክንያቱን ልብሽን የጎዳው ሌላ ሰው ቢሆንም ሁሉም ወንድ አንድ አይነት መስሎ ቢታይሽም ስህተቱ እስኪገባሽ እጠብቅሻለሁ ዛሬም ነገም ሁሌም....             ......በቃ እወድሻለሁ.... @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

ለማንኛውም የሄዱት ሄደዋል ሌላም የሚሄድ ካለ በሩ ክፍት ነው ተመችቶናል ብላችሁ ላላችሁ ለእናንተ ግን የጎደለ ነገር ካለ እታዘዛለሁ ይመቻችሁ ❤️

ሰዎች ወዴት አየሄዱ ነው? ሜምበር እየቀነሰ ነው? ችግር አለ?

እንደ ገደል ላይ ዛፍ ግራ ተጋብቼ እወዛወዛለሁ አቋሜን አጥቼ። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

#እንዴውም_አትምጭ ትመጫለሽ ብዬ ቁማር አሲዣለሁ እንዳትቀሪ ፍቅሬ እረታብሻለሁ በፍቅርሽ ቀለበት ተወራርጃለሁ የቀረሽ እንደሆን ቃል ኪዳን አጣለሁ ባትቆይም አንዴ ነይ ዓይኖችሽን እንዳይ ትመጫለሽ ብዬ ልቤን አሲዣለሁ ጨክነሽ ከቀረሽ እጎዳብሻለሁ አትቀርም ብዬ ተወራርጃለሁ የቀረሽ እንደሆን ልብ አልባ እሆናለሁ እንዴውም አትምጭ ልሸነፍ ልበላ ሰው ልቡን ከሰጠ ምን ሊቀረው ሌላ የምወድሽ ቢሆን ለፍቅር የታመንኩኝ በውርርድ ሰበብ ባንቺ ባልቆመርኩኝ ✈️ @gitm_post ✈️     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ

Remember few days left

Remember 6 days left

#ፍቅር_ሲደናበር ባለርስቱ አባትሽ አልይህ ይሉኛል ቅምጥል እናትሽ በአሽሙር ይልጡኛል ወንድምሽ በዛቻ መቆም ከልክሎኛል ደግሞ ያንቺ ፍቅር ሁሉን ቻል ይለኛል። ፍቅር ታውሮ እንጂ ከአንቺ ላይ የጣለኝ ከቤተሰብሽ ጋር ወስዶ ያላተመኝ ጥንትስ ድህነቴ መቼ ዘነጋሁት እኔን ተወት አርገው ፍቅርን ይክሰሱት። ፍቅር ሲደናበር በውበት ታውሮ ከጌታ ልጅ ጣለኝ ሰውነት አክብሮ ✈️ @gitm_post ✈️     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

የSpaceX አውቶማቲክ የቁጥር አሰራር ስርዓት ዝቅተኛውን የዲጂታል ምንዛሪ መሸጫ ዋጋ እንደ BTC፣ ETH፣ USDT፣ ወዘተ ባሉ ዋና ዋና ልውውጦች ላይ በመፈለግ በፍጥነት በሰከንዶች ውስጥ መግዛት
የSpaceX አውቶማቲክ የቁጥር አሰራር ስርዓት ዝቅተኛውን የዲጂታል ምንዛሪ መሸጫ ዋጋ እንደ BTC፣ ETH፣ USDT፣ ወዘተ ባሉ ዋና ዋና ልውውጦች ላይ በመፈለግ በፍጥነት በሰከንዶች ውስጥ መግዛት ይችላል። 1. USDT በቁጥር ይገለጻል፣ እና የገንዘብ ማስቀመጫዎች እና ገንዘቦች ወዲያውኑ ይመጣሉ። 2. መጠናዊ VIP1-VIP10፣ መጠናዊ ገቢ 19%-40% 3. የመልቲ-ምንዛሪ ብልህ የኢንቨስትመንት ገቢ ከ15% -28% 4. መጠኗ በየ24 ሰዓቱ አንድ ጊዜ ይዘጋጃል፣ እና እያንዳንዱ ሰው በቀን አንድ ጊዜ በቁጥር ግብይት ትርፍ መሳተፍ ይችላል። 5. የቁጥር ግብይትን እና የሶስት-ደረጃ ወኪሎችን ያስተዋውቁ (የ13% ሽልማት ለኤ፣ 3% ሽልማት ለቢ፣ 2% ሽልማት ለ C = 18% ሽልማት) የ24-ሰዓት ያልተቋረጠ መረጃ መሰብሰብ፣በእጅ የገበያ ሁኔታን አለመከታተል፣ ቀልጣፋ እና የተረጋጋ ትርፍ። ይህ የSpaceX xAI አውቶሜትድ የቁጥር ስርዓት ነው። የቴሌግራም የደንበኞች አገልግሎት https://t.me/Spacex_XAI SpaceX xAI ኦፊሴላዊ ድር ጣቢያ፡ https://sp-xai.com የአባል ምዝገባ አገናኝ፡ https://sp-xai.com/#/register?i=876761