fa
Feedback
ግጥም

ግጥም

رفتن به کانال در Telegram

በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor

نمایش بیشتر
4 785
مشترکین
+1424 ساعت
+437 روز
+22830 روز
آرشیو پست ها
#ፍቅር_አለቀሰ ፍቅርን ስፈልገው ቀናቶች አለፉ ፈለኩት ፈለኩት ድካም ሆነ ትርፉ አጋጣሚ ሆኖ ተደብቆ አየሁት አላምን ስላልኩኝ ምክንያቱን ጠየኩት! ፍቅር አንተ ነህ ወይ? ብየ ብጠይቀው ምንም መልስ ሳይመልስ እንባ ተናነቀው ግራ ገባኝና ባግራሞት አየሁት ቆይ! ፍቅር ደስታ ነው ሲባል ሰምቻለሁ ታድያ ያንተ ለቅሶ ከየት የመጣ ነው? ፍቅርም መለሰልኝ አይኑን መሬት ተክሎ መናገር ጀመረ ቃላትን ቀጣጥሎ ደስታማ ደስታ ነኝ ላወቀው ሚስጥሬን ከደስታም በላይ ነኝ ከተረዱኝ እኔን ያስለቀሰኝ ነገር ሆድ ሆዴን ያባሰው በኔ ስም መነገድ መች አቆመ ሰው አፈቀርኩሺ ብሎ ሲዋሻት በኔ ስም ማሬ ውዴ ብላ ከድታው ስቴድ እሷም በኔ ሲጫወቱ የሀሰት ጨዋታ በኔ ሲባልጉ በኔ ስም ሲምታታ በውሼት አለም ሆነው በኔ ስም ሲጠሩ እንደት አላነባ? ካልረባ ነገሩ! ብሎ መለሰልኝ ፍቅር በቀስታ አንገቱን ቢያስደፋው የሀሰት ጨዋታ! በፍቅር አስኪ አሁን መቀለድ ይብቃ!         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

🅴🆃🄼🄴🄶🄰 𝐆𝐮𝐢𝐝𝐞𝐬 እንዴት በክሪፕቶ እና ቴክኖሎጂ ዓለም ከሁሉ ቀድሞ ትሆናለህ? ስለትምህርትና አስተዋጽኦ፣ ምርጥ መረጃ፣ ፈጣን ዜና። ተከታተል፣ ተማር፣ ተሻሽል! 🚀 ምርጥ ጉ
🅴🆃🄼🄴🄶🄰 𝐆𝐮𝐢𝐝𝐞𝐬 እንዴት በክሪፕቶ እና ቴክኖሎጂ ዓለም ከሁሉ ቀድሞ ትሆናለህ? ስለትምህርትና አስተዋጽኦ፣ ምርጥ መረጃ፣ ፈጣን ዜና። ተከታተል፣ ተማር፣ ተሻሽል! 🚀 ምርጥ ጉዞ በፍጥነት እንደምታደርጉ እንደተለመደ ነገር ነው? 👀 ተቀላቀልና ተማር ✨ #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

ነጻ ኢንተርኔት ማግኘት ይፈልጋሉ? በሸበላው ቴክ ፣ የ Xray/V2ray/SSH ፋይል እና ACTIVATOR IP በነጻ ማግኘት ትችላላችሁ። ፈጣን ስፒድ ፣ ቀላል ቅርጸ ተጠቃሚነት እና የሚያስደንቁ ቀዳ
ነጻ ኢንተርኔት ማግኘት ይፈልጋሉ? በሸበላው ቴክ ፣ የ Xray/V2ray/SSH ፋይል እና ACTIVATOR IP በነጻ ማግኘት ትችላላችሁ። ፈጣን ስፒድ ፣ ቀላል ቅርጸ ተጠቃሚነት እና የሚያስደንቁ ቀዳሚ ቴክ ማህደሮች እዚህ ብቻ! አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ አዲስ ነጻ ተሞክሮችን በመጀመሪያ ለማግኘት! #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

ስታቲስቲክስ ዓለም ውስጥ የሚካሄዱ ቅርስ መረጃዎችን ፈጣን ልዩ አዲስ መረጃዎች ማንፀባረቅ ትፈልጋለህ? የ2017 ዓ.ም ሰልጣኞች፣ አገልግሎት ራሳችሁን ይሻሉ! የተሟሟ መረጃ፣ ተለዋዋጭ መመሪያዎችና አ
ስታቲስቲክስ ዓለም ውስጥ የሚካሄዱ ቅርስ መረጃዎችን ፈጣን ልዩ አዲስ መረጃዎች ማንፀባረቅ ትፈልጋለህ? የ2017 ዓ.ም ሰልጣኞች፣ አገልግሎት ራሳችሁን ይሻሉ! የተሟሟ መረጃ፣ ተለዋዋጭ መመሪያዎችና አስተዋይ ክህደትን አሁኑኑ ይያዙሙሉ መረጃ ለማግኘት ይጫኑ! #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

NGO jobs in Ethiopia ማንኛውንም ስራ በኢትዮጵያ በክልሉ ያሉ የማዕከላዊ እና በግል ድርጅቶች መካከል ለማግኘት ይፈልጋሉ? 🌍 ስራ አማካይነት, የአዳዲስ ቦታዎች ግንዛቤ, ቀላል ማውጣት —
NGO jobs in Ethiopia ማንኛውንም ስራ በኢትዮጵያ በክልሉ ያሉ የማዕከላዊ እና በግል ድርጅቶች መካከል ለማግኘት ይፈልጋሉ? 🌍 ስራ አማካይነት, የአዳዲስ ቦታዎች ግንዛቤ, ቀላል ማውጣት — ሁሉንም አንድ ቦታ ላይ ያገኙ!ወደ ቀጣይ ፍለጋ ይግቡ 📩 #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

Ես մեկ տարի անվճար ինտերնետ օգտագործեցի, ու ոչ ոք չհասկացավ ոնց եմ անում 👀 Բոլորը հարցնում են՝ իրո՞ք հնարավոր է սա Հայաստանո
Ես մեկ տարի անվճար ինտերնետ օգտագործեցի, ու ոչ ոք չհասկացավ ոնց եմ անում 👀 Բոլորը հարցնում են՝ իրո՞ք հնարավոր է սա Հայաստանում։ Բայց իրական գաղտնիքը իմ բլոգում է, որտեղ բացահայտում եմ ինչպես յուրաքանչյուրը կարող է փորձել: #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

#የሰው_የእውነት_ሀቁ ግዜ ባይጣደፍ ዘመን ባይገሰግስ ምን ነበር ለጥቂት ልጅነት ቢታገስ እድሜ በቀን ቀመር በዓመታት ሲሰላ የሰው የእውነት ሀቁ ልጅነት ነው ጥላ ክፋት ያልበረዘው ጭንቀት ያልከሰሰው ማስመሰል የራቀው እምነት ያልጎደለው ከሁላችን እድሜ አምላክ ቢመዝነው ልጅነት ብቻ ነው የእውነት የተኖረው። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ    ✍ ስንታየሁ ሀብታሙ

ስታቲስቲክስ ዓለም ውስጥ የሚካሄዱ ቅርስ መረጃዎችን ፈጣን ልዩ አዲስ መረጃዎች ማንፀባረቅ ትፈልጋለህ? የ2017 ዓ.ም ሰልጣኞች፣ አገልግሎት ራሳችሁን ይሻሉ! የተሟሟ መረጃ፣ ተለዋዋጭ መመሪያዎችና አ
ስታቲስቲክስ ዓለም ውስጥ የሚካሄዱ ቅርስ መረጃዎችን ፈጣን ልዩ አዲስ መረጃዎች ማንፀባረቅ ትፈልጋለህ? የ2017 ዓ.ም ሰልጣኞች፣ አገልግሎት ራሳችሁን ይሻሉ! የተሟሟ መረጃ፣ ተለዋዋጭ መመሪያዎችና አስተዋይ ክህደትን አሁኑኑ ይያዙሙሉ መረጃ ለማግኘት ይጫኑ! #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

“አሁን 00 ብር ሳያከፍሉ ፈሪ ኢንተርኔት እና ክሪፕቶ ለማግኘት ጀመርኩ! ባለቤት በማይታመነው መንገድ የሚሰጥ ሴክሬት ያለ። የዛሬው አዳዲስ ሴብሲ መነሻ ለመሆን እዚህ ጠብቁ #ad InsideAds ነ
“አሁን 00 ብር ሳያከፍሉ ፈሪ ኢንተርኔት እና ክሪፕቶ ለማግኘት ጀመርኩ! ባለቤት በማይታመነው መንገድ የሚሰጥ ሴክሬት ያለ። የዛሬው አዳዲስ ሴብሲ መነሻ ለመሆን እዚህ ጠብቁ #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች.

Legal info 🚮 (የሕግ-መረጃ )⚖️ ህግ የሚያውቁ እንደሆነ ልጥፎች እና ጥያቄዎች ለማስተዋል በሚያስችል ቦታ ነው። ፈጣን መልስ፣ እርስዎን የሚጠብቁ ስምምነቶች፣ ህጋዊ ጥናቶች፣ ምን ነው ህግዎ
Legal info 🚮 (የሕግ-መረጃ )⚖️ ህግ የሚያውቁ እንደሆነ ልጥፎች እና ጥያቄዎች ለማስተዋል በሚያስችል ቦታ ነው። ፈጣን መልስ፣ እርስዎን የሚጠብቁ ስምምነቶች፣ ህጋዊ ጥናቶች፣ ምን ነው ህግዎ? 🤔 ታማኝ ፣ ጥሩ ጥያቄዎችን ለማቅረብ እና መልስ ለመቀበል እዚህ ተቀላቀሉ 📚 Перейти ⚖️✨ #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

ያልተሰበሰበው ቀልድ አብሮአችን አይሳካ? ቀልድ ፣ ሞዝ እና መልካም አዲስ አስቂኝ ቪዲዮዎች በፈን ዞን ይጠበቁ። ሲሳቅ በሚገባ መቀላቀል ይፈልጋሉ? የትኛው መልኩ እንደሚገርም እዚህ ተመልከቱ! ከመልካ
ያልተሰበሰበው ቀልድ አብሮአችን አይሳካ? ቀልድ ፣ ሞዝ እና መልካም አዲስ አስቂኝ ቪዲዮዎች በፈን ዞን ይጠበቁ። ሲሳቅ በሚገባ መቀላቀል ይፈልጋሉ? የትኛው መልኩ እንደሚገርም እዚህ ተመልከቱ! ከመልካም ቀልድ አይተው አትቀሩ! አሁኑኑ ቀልድን ተውዞ ይካፈሉ። #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

ቴክኖሎጂ ላይ ህይወት በሚለው ቦታ መኖር ፈልጋችሁ? በETHIO TECK መረጃ በነፃነት ይቀበሉ፣ ጥያቄዎትን ያቅሩ እና የትኛውንም ቴክ ሀሳብ ከጓደኞቻችን ጋር ይውያዩ! አሁኑኑ ተቀላቀሉ እና የኢትዮጵ
ቴክኖሎጂ ላይ ህይወት በሚለው ቦታ መኖር ፈልጋችሁ? በETHIO TECK መረጃ በነፃነት ይቀበሉ፣ ጥያቄዎትን ያቅሩ እና የትኛውንም ቴክ ሀሳብ ከጓደኞቻችን ጋር ይውያዩ! አሁኑኑ ተቀላቀሉ እና የኢትዮጵያ ከፍተኛ ቴክ ማህበር አዳዲስ ዕውቀቶችን በቀላሉ ይዝሩ! #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

«ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ ቀን $7 በነፃ በመማረጥ እንዴት ዳቦ በመሰብሰብ ተሞክሻለሁ—ዳግመኛ ስላላችሁ ያውቁት?» እሱ ምንድነው? ሙሉ መረጃ ለ 5 ደቂቃ ከዚህ ይግቡ #ad InsideAds ነፃ ተመዝ
«ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ ቀን $7 በነፃ በመማረጥ እንዴት ዳቦ በመሰብሰብ ተሞክሻለሁ—ዳግመኛ ስላላችሁ ያውቁት እሱ ምንድነው? ሙሉ መረጃ ለ 5 ደቂቃ ከዚህ ይግቡ #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

#የዕንቁዎች_ሰሌዳ ከተፃፈው ግጥም ከስንኞች ሐረግ ከሆሄያት መንደር ከተረት የሚሰርግ ፊደላት ላይ ነግሶ የኔ ልብ አንበሳ ውበቷን ሊናገር ስለሷ ሊያወሳ ቃላትን መረጠ ቅኝትን አገሳ ተውኔቶችን ሊፅፍ ብዕሩን አነሳ ቀጠለ እንዲህ ሲል የፍቅሩን አበሳ አይኗ ክብልል የሚል በቀይ የተሳለች መልከ ፀዳል ብሩህ ግርማን የተመላች ጉንጯ ብር ሐመልማል ላያት ያስገረመች ከንፈሯ መንደሪን ጉንጯ እንደ ብርትኳን እያልኩ የሰየምኳት እንቡጥ ፅጌረዳ ያቺ ድንቅ ፍጥረት የዕንቊዎች ሰሌዳ ምን ልበል ስለሷ ሆናብኝ እንግዳ ወርቅና አልማዝ ሆና ለስሜ ለክብሬ ጠልቃ የጠለቀች እንደ ውቅያኖስ የፍቅር ባህሬ ገፀ ለምለም ሰናይ ጥዑም ወይነ ፍሬ ገልጬ አልጨርሳት አላብዛ ፍካሬ አንቺን አልጨርስሽ ቃላትን ደርድሬ ባበቃ ይሻላል ይህን ተናግሬ የፃፍኩት ውዳሴ ለውስጥሽ ባይጥሙሽ ትርጉም የሌላቸው ሆሄ ቢበዙብሽ የደረስኩት ድርሰት ውሸት እንዳይመስልሽ ግጥሜ ቢያወድስሽ ልቤ ቢያዜምልሽ ቃላት አጥሮኝ እንጂ በጣም ነው ምወድሽ።         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

Hafi Show 🧠💡✍️🖊📚 ‎ኣብዚ ቴሌግራም ቻናል በቲ ልዕሊ ዝኾነ ክቡር ቋንቋና ትግርኛ መሳጢን መሃሪን ጽሑፋት ዝቐርበሉ ብሉፅ ቻናል ኮይኑ☆ዕላምኡ ድማ ኣፍልጦን ግንዛበን መንእሰይ ንምዕባይ
Hafi Show 🧠💡✍️🖊📚 ‎ኣብዚ ቴሌግራም ቻናል በቲ ልዕሊ ዝኾነ ክቡር ቋንቋና ትግርኛ መሳጢን መሃሪን ጽሑፋት ዝቐርበሉ ብሉፅ ቻናል ኮይኑ☆ዕላምኡ ድማ ኣፍልጦን ግንዛበን መንእሰይ ንምዕባይ እዩ join ኢልና ቤተሰብ ንኹን!🙏 ቴሌግራም ቻናል 👇 https://t.me/hafishow1 ‎ #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

“አሁን 00 ብር ሳያከፍሉ ፈሪ ኢንተርኔት እና ክሪፕቶ ለማግኘት ጀመርኩ! ባለቤት በማይታመነው መንገድ የሚሰጥ ሴክሬት ያለ። የዛሬው አዳዲስ ሴብሲ መነሻ ለመሆን እዚህ ጠብቁ #ad InsideAds ነ
“አሁን 00 ብር ሳያከፍሉ ፈሪ ኢንተርኔት እና ክሪፕቶ ለማግኘት ጀመርኩ! ባለቤት በማይታመነው መንገድ የሚሰጥ ሴክሬት ያለ። የዛሬው አዳዲስ ሴብሲ መነሻ ለመሆን እዚህ ጠብቁ #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች.

የአዶናይ ሚዲያ | YEADONAI MEDIA ™🇪🇹 መንፈሳዊ ሕይወትህን ለማሻሻል እና ለሁለንተናዊ ልዕቀት ተዘጋጅተህ? ይህ ቻናል የመንፈሳዊ ጥበብ, የጸሎት ቀላል እና አስተሳሰብ እንዲሁም ሕይወት
የአዶናይ ሚዲያ | YEADONAI MEDIA ™🇪🇹 መንፈሳዊ ሕይወትህን ለማሻሻል እና ለሁለንተናዊ ልዕቀት ተዘጋጅተህ? ይህ ቻናል የመንፈሳዊ ጥበብ, የጸሎት ቀላል እና አስተሳሰብ እንዲሁም ሕይወት መገንዘብ ማስተላለፊያም ነው። እርስዎ ለምን እንደሚጎበኙት ተጠይቁ፧ 🙏 ፍሰት, ጸሎት, ምስጢራዊ መምህራን, አእምሮ እንቅስቃሴ, ትምህርት ሊጠቅምህ ይችላልበእኛ ጋር እንቀላቀል! 🌟 #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

ጤና - ሳቅ እና ቁምነገር ሕይወትህን ቀላል እና ጤናማ ለማድረግ ጥቅም ላይ ያውርዱ። በዚህ ቻናል ቀለልተኛ ምክሮች፣ ሳቅ እና ቁምነገር ማድረግ እንዴት እንደሚቻል ትረዳለህ። ትኩረት, ምቹነት, እሴት
ጤና - ሳቅ እና ቁምነገር ሕይወትህን ቀላል እና ጤናማ ለማድረግ ጥቅም ላይ ያውርዱ። በዚህ ቻናል ቀለልተኛ ምክሮች፣ ሳቅ እና ቁምነገር ማድረግ እንዴት እንደሚቻል ትረዳለህ። ትኩረት, ምቹነት, እሴት ተመንፈስ። 🤔 መተከል፣ ማየት እና ማግኘት ለአንደኛው ደረጃ ምን ይሆናል? 🧠 ተያይዞ ሂድ 🔥 #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

NGO jobs in Ethiopia የሚፈልጉት ስራ እዚህ ነው፡ NGO እና የግል ድርጅቶች ዕድሎች፣ ቀናተኛ ማስታወቂያዎች፣ ቀላል ማግኘት። ምን ይፈልጋሉ? በምን ክርክር ግንባር ውስጥ ነው? እዚህ ያግ
NGO jobs in Ethiopia የሚፈልጉት ስራ እዚህ ነው፡ NGO እና የግል ድርጅቶች ዕድሎች፣ ቀናተኛ ማስታወቂያዎች፣ ቀላል ማግኘት። ምን ይፈልጋሉ? በምን ክርክር ግንባር ውስጥ ነው? እዚህ ያግኙ! 🔍 ተቀላቀሉ እና ይሻሉ! 🚀 #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

"#አንተ_ብቻ_ሙት" የሚያኗኑር እንጂ የሌለው ዘንድሮ ፤ ቀባሪማ ሞልቷል በነፍስ ይማር ንፍሮ ፤ ብቻ አንተ ሙት እንጂ አታጣም ቀባሪ ፤ ሞልቷል አፈር መላሽ እልፍ አስተባባሪ ፤ ስትኖር ፊት አክብዶ ስትሞት ደረት ደቂ ፤ አንተን አያሳስብህ ለቅሶህን አድማቂ።         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ    ✍ ስንታየሁ ሀብታሙ