fa
Feedback
Dehna Sew

Dehna Sew

رفتن به کانال در Telegram

My Aim To Upload Videos To Educate And Motivate People. This Channel Is Purely For Inspiration, Motivation And Raise Your Awareness Into Higher Level Of Consciousness If You Like The Channel Make Sure You SUBSCRIBED Or If You Didn't Go And Press The Red

نمایش بیشتر
4 297
مشترکین
-124 ساعت
-57 روز
-530 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
دسامبر '24
دسامبر '24
+9
در 0 کانال‌ها
نوامبر '24
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+71
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+139
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+257
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+117
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+88
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+53
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+61
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+54
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+38
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+120
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+141
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+160
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+168
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+309
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+92
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+923
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+570
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+234
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+797
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+1 099
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+756
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
21 دسامبر+1
20 دسامبر+1
19 دسامبر0
18 دسامبر0
17 دسامبر+1
16 دسامبر0
15 دسامبر0
14 دسامبر+1
13 دسامبر0
12 دسامبر+2
11 دسامبر0
10 دسامبر0
09 دسامبر+1
08 دسامبر0
07 دسامبر0
06 دسامبر0
05 دسامبر0
04 دسامبر0
03 دسامبر+2
02 دسامبر0
01 دسامبر0
پست‌های کانال
#የማያምኑ፣ Cheat ሳደርግባት ተለየችኝ ጥላኝ ሄደች ለካ ለመለያየት ምክንያት ነበር ስትፈልግ የነበረው አለ አሉ ስንቶቻችሁ ናችሁ በሕይወታችሁ ጥፋታቸውን የማያምኑ የማይቀበሉ ለሁሉም ነገር እናንተ
#የማያምኑ፣ Cheat ሳደርግባት ተለየችኝ ጥላኝ ሄደች ለካ ለመለያየት ምክንያት ነበር ስትፈልግ የነበረው አለ አሉ ስንቶቻችሁ ናችሁ በሕይወታችሁ ጥፋታቸውን የማያምኑ የማይቀበሉ ለሁሉም ነገር እናንተን እና ሌሎችን ተጠያቂ የሚያደርጉ ሰዎች ያጋጠምዋችሁ እናንተም ካላመናችሁ ብላችሁ ሙጥኝ ያላችዋቸው አንድ ነገር አድምጡኝ ሁሌም ቢሆን ልክ ከመሆን ይልቅ ሰላማችሁን ምረጡ ግርግዳ አትግፉ ። ለማማከር አገልግሎት @dehna_sew1  ይጫኑ። መልካም ቀን ተመኘን @dehna_sew ሁሉም ቀን ሁለተኛ እድል ነው።

2
#መፍራት_የለም! በህይወት አስጨናቂ ወቅቶች የሚመጡት ለአጭር ጊዜ ነው ግን የዘላለም ያህል ይረዝማሉ፤ ያንተ ማንነት ነጥሮ የሚወጣው በዚህ ከባድ ወቅት ነው፤ ጀግና ታላቅነቱ የሚታየው ከብርቱ ጠላት
#መፍራት_የለም! በህይወት አስጨናቂ ወቅቶች የሚመጡት ለአጭር ጊዜ ነው ግን የዘላለም ያህል ይረዝማሉ፤ ያንተ ማንነት ነጥሮ የሚወጣው በዚህ ከባድ ወቅት ነው፤ ጀግና ታላቅነቱ የሚታየው ከብርቱ ጠላት ጋር ሲፋለም ነው! የገጠመህ ከባድ ችግር ከኋላው የፈጣሪን ስጦታ የያዘ ሊሆን ይችላል፤ አንተ አላየኸውም ማለት ደግሞ የለም ማለት አይደለም! ፈርተህ የትም አትደርስም የምትችለውን እያረክ መጋፈጥ አለብህ!
1 286
3
የጠፋውት ለYouTube ዝግጅት ሳደር ስቀዳ ነው ከሰኞ ጀምሮ በሰፉው በYouTube እመጣለው እንገናኛለን በተጨማሪም ስራዬን ለምትወዱ በሀሳብ በበተለያዮ ለYouTube በሚረዱ እቃዎች መደገፍ እምትፈልጉ በ#0919242505 ይደውሉ በውጭ አገር እምትገኙ Telegram @biruk_zk username እኔን ማግኘት ይችላሉ። በመንገዳቹ እንቅፋቶች ሲገጥማቹ እንዴት መሻገር አለባቹ አስተማሪ ታሪክ https://youtu.be/F_O-SWBDoXY
1 577
4
#ገንዘብ_ላይኖርህ_ይችላል! "ወጣት ስትሆን ገንዘብ ላይኖርህ ይችላል፤ ግን ቢያንስ በእርጅና ጊዜህ ደሀ መሆን የለብህም" የሚል ፅሁፍ አንብቤ ነበር፤ እውነት ነው አሁን ብትቸገር ከሰው ብታንስ ምንም
#ገንዘብ_ላይኖርህ_ይችላል! "ወጣት ስትሆን ገንዘብ ላይኖርህ ይችላል፤ ግን ቢያንስ በእርጅና ጊዜህ ደሀ መሆን የለብህም" የሚል ፅሁፍ አንብቤ ነበር፤ እውነት ነው አሁን ብትቸገር ከሰው ብታንስ ምንም አይደል፤ ችግሩ ታሪክህን ለመቀየር ምንም ካለደረክ ነው። ወዳጄ ነገ በጤናውም፣ በደስታውም፣ በገንዘቡም፣ በመንፈሳዊ ህይወቱም፣ በቤተሰብ ግንኙነቱም ሀብታም መሆን አለብህ! መሆን ከፈለክ ደግሞ ካሁኑ ትስፋ ባለመቁረጥ ማሰብ መስራት ጀምር! ✅ለማማከር አገልግሎት @dehna_sew1  ይጫኑ። መልካም ቀን ተመኘን @dehna_sew ሁሉም ቀን ሁለተኛ እድል ነው።
1 393
5
#ችግር_የለውም_ችግር_አለው! አይንህን ገልጠህ ተጠባበቅ። እናም አንድ ትንሽ ችግር ሲገጥምህ ወዲያውኑ ጠግነው። አይ ችግር የለውም አትበል። ነገሮች መስመራቸውን በሳቱበት ቅጽበት ለማስተካከል ሞክር።
#ችግር_የለውም_ችግር_አለው! አይንህን ገልጠህ ተጠባበቅ። እናም አንድ ትንሽ ችግር ሲገጥምህ ወዲያውኑ ጠግነው። አይ ችግር የለውም አትበል። ነገሮች መስመራቸውን በሳቱበት ቅጽበት ለማስተካከል ሞክር። ህይወት በእጅጉ ከባድ፣ አንዳንዴ ለመቋቋም እስኪያቅትህ ድረስ አስቸጋሪ ናት። እናም ይህን ስታውቅና ለስቃይህ ምክንያት የሆኑ ነገሮች ስትለይ መፍትሄን ማምጣት ትችላለህ። ስቃይህ እንዲያዳክምህ ከሰውነት ተራ እንዲያወጣህ አትፍቀድለት። ደጋጋመህ ስታማርር ነገሮችን ታብሳቸዋለህ እንጂ አታስተካክላቸውም። ለገጠመህ ችግር መፍትሄ የምትፈልግበት መንገድ እንጂ ስቃዩን የምታባብልበት ሁኔታ አይኑር። በሙሉ እምነትም ወደፊት መጓዝና መጋፈጥ ስትጀምር ብቻ ታሸንፋለህ። ችግር የለውም እያልክ ችግር አታከማች እሺ!
2 060
6
#ሶስቱ_የንስር_መርሆች #መርህ_1 ንስሮች በከፍተኛ ከፍታ ብቻቸውን ይበርራሉ። ከሌሎች ትናንሽ ወፎች ጋር ዝቅ ብለው አይታዩም። #ከትናንሽ ወፎች እና ቁራዎች ራቅ። ንስሮች ከንስሮች ጋር ነው የሚበሩ
#ሶስቱ_የንስር_መርሆች #መርህ_1 ንስሮች በከፍተኛ ከፍታ ብቻቸውን ይበርራሉ። ከሌሎች ትናንሽ ወፎች ጋር ዝቅ ብለው አይታዩም። #ከትናንሽ ወፎች እና ቁራዎች ራቅ። ንስሮች ከንስሮች ጋር ነው የሚበሩት። #መርህ_2 ንስሮች ጠንካራ እይታ አላቸው። እስከ አምስት ኪሎ ሜትር ርቀት ያለ ነገር ላይ ማተኮር ይችላሉ። ንስር ሲያድን፣ ትኩረቱን ታዳኙ ላይ ይተክላል፤ ምንም ቢፈጠር ታዳኙን በእጁ እስኪያስገባ ድረስ ትኩረቱን ከታዳኙ ላይ አይነቅለውም። #ግብ ይኑርህ፤ ሙሉ ትኩረትህንም ግብህ ላይ አድርግ፤ እስክታሳካውም ድረስ አይንህን ከእሱ ላይ አትንቀል። #መርህ_3_የሞተ_ነገር_አትመገብ ንስሮች እንደ አሞራዎች የሞተ ነገር አይመገቡም። እነሱ የሚመገቡት አድነው ትኩሱን ብቻ ነው። #በፊልሞች እና በቲቪ ላይ አይኖችህን እና ጆሮዎችህን የምትመግበውን ነገር ተጠንቀቅ። ያለፉ እና የቆዩ መረጃዎችን አስወግድ። ✅ለማማከር አገልግሎት @dehna_sew1  ይጫኑ። መልካም ቀን ተመኘን @dehna_sew ሁሉም ቀን ሁለተኛ እድል ነው።
1 763
7
#ላንቺ_አንቺ! እሱን ማጣት ምንም የሚፈጥረው አዲስ ነገር የለም ምክንያቱም ያለሱ ብዙ ጊዜ ኖረሽ ነበር ዋናው ነገር እሱን ላለማጣት ስትይ ራስሽን እንዳታጪ። ልብ በይ እሱ ያስፈልገኛል ብለሽ ከምታስ
#ላንቺ_አንቺ! እሱን ማጣት ምንም የሚፈጥረው አዲስ ነገር የለም ምክንያቱም ያለሱ ብዙ ጊዜ ኖረሽ ነበር ዋናው ነገር እሱን ላለማጣት ስትይ ራስሽን እንዳታጪ። ልብ በይ እሱ ያስፈልገኛል ብለሽ ከምታስቢው በላይ ላንቺ አንቺ ታስፈልጊያታለሽ። መልካም ቀን @dehna_sew ሁሉም ቀን ሁለተኛ እድል ነው።
1 537
8
ተስፋ ማለት ምንም በሌለህ ሰዓት ወደፊት እንደሚኖርህ ማመን ማለት ነው። አንድ ሰው ምንም በሌለው ጊዜ ወደፊት እንደሚኖረው እና አሁን ካለበት የተሻለ ሁኔታ እንደሚመጣ ካመነ ተስፋ አለው ይባላል። የ
ተስፋ ማለት ምንም በሌለህ ሰዓት ወደፊት እንደሚኖርህ ማመን ማለት ነው። አንድ ሰው ምንም በሌለው ጊዜ ወደፊት እንደሚኖረው እና አሁን ካለበት የተሻለ ሁኔታ እንደሚመጣ ካመነ ተስፋ አለው ይባላል። የሰው ልጅ ትልቁ መሰረት ተስፋ ነው። በራስህ ተስፋ ማድረግ አለብህ፤በህልምህ ተስፋ ማድረግ አለብህ። አሁን ያለንበት ሁኔታ በሙሉ ይቀየራል፤ ነገ ሌላ ከዛሬ የተሻለ ቀን ይመጣል። የተሻለውን ለማምጣትም መስራት ይጠበቅብናል።
1 602
9
ተስፋ ማለት ምንም በሌለህ ሰዓት ወደፊት እንደሚኖርህ ማመን ማለት ነው። አንድ ሰው ምንም በሌለው ጊዜ ወደፊት እንደሚኖረው እና አሁን ካለበት የተሻለ ሁኔታ እንደሚመጣ ካመነ ተስፋ አለው ይባላል። የ
ተስፋ ማለት ምንም በሌለህ ሰዓት ወደፊት እንደሚኖርህ ማመን ማለት ነው። አንድ ሰው ምንም በሌለው ጊዜ ወደፊት እንደሚኖረው እና አሁን ካለበት የተሻለ ሁኔታ እንደሚመጣ ካመነ ተስፋ አለው ይባላል። የሰው ልጅ ትልቁ መሰረት ተስፋ ነው። በራስህ ተስፋ ማድረግ አለብህ፤በህልምህ ተስፋ ማድረግ አለብህ። አሁን ያለንበት ሁኔታ በሙሉ ይቀየራል፤ ነገ ሌላ ከዛሬ የተሻለ ቀን ይመጣል። የተሻለውን ለማምጣትም መስራት ይጠበቅብናል።
1
10
ነገራችን ወሬ ብቻ እንዳይሆን! “ስለ አንድ ነገር የምታወሩ ከሆነ ነገሩ ህልም ይባላል፣ ስለነገሩ በሚገባ ማሰብ ስትጀምሩ ነገሩ ወደመቻል ይሸጋገራል ማለት ነው፣ ለነገሩ የጊዜ ሰሌዳ ካዘጋጃችሁለት ግ
ነገራችን ወሬ ብቻ እንዳይሆን! “ስለ አንድ ነገር የምታወሩ ከሆነ ነገሩ ህልም ይባላል፣ ስለነገሩ በሚገባ ማሰብ ስትጀምሩ ነገሩ ወደመቻል ይሸጋገራል ማለት ነው፣ ለነገሩ የጊዜ ሰሌዳ ካዘጋጃችሁለት ግን ነገሩ እውን ወደመሆን ይመጣል” - ANTHONY ROBBINS •  ቁጭ ብላችሁ ወደማሰብና ስለነገሩ ወደማሰላሰል ያልደረሰ እስካሁን በወሬ ብቻ የቀረውን ነገር እስቲ ለማስታወስ ሞክሩ! •  ካሰባችሁና ካሰላሰላችሁት በኋላ ወደ እርምጃ እና ወደ እንቅስቃሴ ለመግባት የጊዜ ገደብና ሰሌዳ ያላስቀመጣችሁለትንም ነገር እስቲ አስቡት! ነገሮቻችሁ ከወሬ አልፈው ሃሳባችሁን እንዲገዙት፣ ከሃሳብ አልፈው ደግሞ ወደ እውነታ እንዲመጡ ከፈለጋችሁ ይህንን መርህ መገንዘብ አስፈላጊ ነው፡፡ ንግግራችን ረገብ፣ ሃሳባችሁን ሰፋ፣ እቅዳችሁ ደግሞ ተግባራዊ በማድረግ ልቃችሁ ተገኙ!
1 421
11
#በራስህ_አትቀልድ ! ህይወት እቃቃ ጨዋታ አይደለችም መወሰን ያለብንን በሙሉ መወሰን መቻል አለብን አንድ ዓይን ያለው በዓይን አይቀልድም አንድ ህይወት እያለን እንዴት በእስዋ ይቀለዳል አትቀልድ እኛ
#በራስህ_አትቀልድ ! ህይወት እቃቃ ጨዋታ አይደለችም መወሰን ያለብንን በሙሉ መወሰን መቻል አለብን አንድ ዓይን ያለው በዓይን አይቀልድም አንድ ህይወት እያለን እንዴት በእስዋ ይቀለዳል አትቀልድ እኛ ለማደግ የሚገባንን ሁሉ እየለፋን እየባከንን ከስር ከስር አቅማችንን ፣ ጉልበታችንን የሚወስዱ እና ውጤታችንን ከሚያሳንሱብን ሰዎች ፈፅመን ልንርቅ ይገባናል ካልሆነ ልፋታችን ሁሉ ከንቱ መቅረቱ ነው ! ስለዚህ ዋጋህ ዋጋ ያለው ቦታ ላይ ብቻ አውል !
1 714
12
#አስተውል_ይሄ_እውነታ_ነው 1•| ጠንካራ ሰው ሁን ማለት አትወደቅ ማለት አይደለም ! ወድቀህ መነሳትን ልመድ ማለት እንጂ😘 2•| ዝም በል ማለት አትናገር ማለት አይደለም ! ሌሎችን ለመስማትም ጆ
#አስተውል_ይሄ_እውነታ_ነው 1•| ጠንካራ ሰው ሁን ማለት አትወደቅ ማለት አይደለም ! ወድቀህ መነሳትን ልመድ ማለት እንጂ😘 2•| ዝም በል ማለት አትናገር ማለት አይደለም ! ሌሎችን ለመስማትም ጆሮ ስጥ ማለት እንጂ:: 3•| ሆዳም አትሁን ማለት አትብላ ማለት አይደለም ! በሰዎች ሃቅ ላይ አትለፍ ማለት እንጂ። 4•| ጠላትህን ውደድ ማለት ጠላት ጥሩ ነው ማለት አይደለም ! ከጥላቻ ይልቅ ፍቅር ስለሚያሸንፍ እንጂ። 5•| ደስተኛ ሁን ማለት ሁሉ ይኑርህ ማለት አይደለም ! ባለህ ነገር ደስ ይበልህ ማለት እንጂ።             መ. ል. ካ. ም   ቀ. ን
1 580
13
https://t.me/dehna_sew/211
1 735
14
#አሸንፋቸው ! ወደፊት ለመሄድ ስትሞክር ወደኋላ ለመጎተት አንተን ለማደናቀፍ ይተቹኋል, ይስቁብሀል, አይሆንም ብለው ሊያቆሙህ ይታገላሉ ያለህን በሙሉ እንደሌለህ አድርገው ያሳጡሀል ነገር ግን ሁሉም
#አሸንፋቸው ! ወደፊት ለመሄድ ስትሞክር ወደኋላ ለመጎተት አንተን ለማደናቀፍ  ይተቹኋል, ይስቁብሀል, አይሆንም ብለው  ሊያቆሙህ ይታገላሉ ያለህን በሙሉ እንደሌለህ አድርገው ያሳጡሀል ነገር ግን ሁሉም ምቀኛ ስለሆኑ አይደለም ! የሚወዱህም ሰዎች ከመንገድህ የሚያስቀሩህ አሉ እንዳትጎዳባቸው በመስጋት ነገር ግን አንድ ነገር ብቻ ልንገርህ እነዚህን ሁሉ አልፈህ የሄድክ ዕለት ድል ያንተ እና ያንተ ብቻ ትሆናለች ! ያኔ ወደኋላ ዞረህ የመጣህበትን መንገድ እያየህ ትገረማለህ ለሌሎችም ትልቅ ትምህርት ትሆናለህ!
1 744
15
እራስህን መጠየቅ ያለብህ 5 የጠዋት ጥያቄዎች፡- 1. ዛሬ ምን ጥሩ ነገር አደርጋለሁ? 2. ዛሬ የትኛውን መጥፎ ልማድ ከማድረግ መቆጠብ አለብኝ? 3. ዛሬ በሕይወቴ ውስጥ በምን አመስጋኝ ነኝ? 4.
እራስህን መጠየቅ ያለብህ 5 የጠዋት ጥያቄዎች፡- 1. ዛሬ ምን ጥሩ ነገር አደርጋለሁ? 2. ዛሬ የትኛውን መጥፎ ልማድ ከማድረግ መቆጠብ አለብኝ? 3. ዛሬ በሕይወቴ ውስጥ በምን አመስጋኝ ነኝ? 4. ዛሬ እንዴት መሻሻል እችላለሁ? 5. ዛሬ ምን ተፈታታኝ ሁኔታዎች ሊያጋጥሙኝ ይችላሉ? እንዴትስ ማሸነፍ እችላለሁ?
1 546
16
ሉቃስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ ¹¹ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተ
ሉቃስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ ¹¹ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና። መልካም የገና በዓል ቤተሰቦች🌲
1 625
17
#ማንንም_አታቀርብም! ብርቅ እንደሆንክ ስታውቅ አቅጣጫ ትቀይራለህ። አንተ በተለየ ፍቅር ራስህን ትወዳለህ. ይህንን ስትረዳ ብርቅዬነትህን ማንንም ለማሳመን ስትሞክር አታባክንም፣ እስኪያውቀው ድረስ ብ
#ማንንም_አታቀርብም! ብርቅ እንደሆንክ ስታውቅ አቅጣጫ ትቀይራለህ። አንተ በተለየ ፍቅር ራስህን ትወዳለህ. ይህንን ስትረዳ ብርቅዬነትህን ማንንም ለማሳመን ስትሞክር አታባክንም፣ እስኪያውቀው ድረስ ብርቅ መሆንህን ትቀጥላለህ እና አንተ ከሆንከው ያነሰ ነገር አድርገህ ማንንም አትይዝም አታቀርብም።
2 196
18
#በህይወት_ውስጥ_መመለስ_የማይችሉ_4_ነገሮች! • ቃላት ከተናገሩ በኋላ። • ካመለጡ በኋላ ያሉ አፍታዎች(moments)። • እርምጃዎች ከተደረጉ በኋላ። • ጊዜ ካለፈ በኋላ። ስለዚህ፣ ከምትናገረው፣
#በህይወት_ውስጥ_መመለስ_የማይችሉ_4_ነገሮች! • ቃላት ከተናገሩ በኋላ። • ካመለጡ በኋላ ያሉ አፍታዎች(moments)። • እርምጃዎች ከተደረጉ በኋላ። • ጊዜ ካለፈ በኋላ። ስለዚህ፣ ከምትናገረው፣ ከምትሰራው እና በዋዛ እንዲያልፍ ከምትፈቅደው ነገር መጠንቀቅን ምረጥ... መልሰህ ማግኘት የማይቻል ይሆናል።
2 017
19
#ለማስተካከል_አትሞክር! በሕይወትህ ውስጥ የሚመጣውን ነገር ሁሉ ለማስተካከል አትሞክር። ምንም ቢመጣ የማይረበሽ ቀጥ ብሎ የሚቆም በአምላኩ እና በራሱ የሚተማመን ብርቱ እንድትሆን በሚያስችል መንገድ
#ለማስተካከል_አትሞክር! በሕይወትህ ውስጥ የሚመጣውን ነገር ሁሉ ለማስተካከል አትሞክር። ምንም ቢመጣ የማይረበሽ ቀጥ ብሎ የሚቆም በአምላኩ እና በራሱ የሚተማመን ብርቱ እንድትሆን በሚያስችል መንገድ እራስህን አስተካክል።
1 948
20
#ኩራ! ሌሎች ይፍረዱ። ከየት እንደመጣህ አያውቁም። ማንም ሰው ያላሰበውን ማዕበል በመቋቋም ባሳየኸው ጥንካሬ ጀግንነት ኩራ። ለእድገትህ ክብር ዋጋ ስጥ። ትላንት የነበርከውን አይደለህም። በራስህ ላይ
#ኩራ! ሌሎች ይፍረዱ። ከየት እንደመጣህ አያውቁም። ማንም ሰው ያላሰበውን ማዕበል በመቋቋም ባሳየኸው ጥንካሬ ጀግንነት ኩራ። ለእድገትህ ክብር ዋጋ ስጥ። ትላንት የነበርከውን አይደለህም። በራስህ ላይ መስራትህን ቀጥል እና በእያንዳንዱ እርምጃህ በጀመርከው የቱም መልካም ጉዞ ስራ ጥረት አትፍራ, አትፈር ኩራ።
1 709