cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Dr. Eyob Mamo

Life skill development! You can contact me @DrEyobmamo

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
71 441
مشترکین
+3024 ساعت
+2437 روز
+1 15430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Repost from Dr. Eyob Mamo
Photo unavailableShow in Telegram
👍 62 37🔥 6🎉 6
ሁለቱ ወሳኝ ጉዳዮች ቴልስ (Thales/546 B.C.) የተሰኘው ታዋቂው የግሪክ ፈላስፋ በአንድ ወቅት፣ “በዓለም ላይ በጣም አስቸጋሪው ነገር ምንድን ነው?” ተብሎ ለተጠየቀው ጥያቄ፣ “ራስን ማወቅ” በማለት እንደመለሰ ይነገራል፡፡ ከዚያም ጠያቂዎቹ ጥያቄውን በመገልበጥ፣ “በዓለም ላይ በጣም ቀላሉ ነገርስ ምንድን ነው?” ብለው ሲጠይቁት፣ “ለሰዎች ሃሳብ ሰንዛሪነት” በማለት እንደመለሰም ይነገራል፡፡ ወደ አዲሱ አመት ለመግባት እየቀረብን ስንሄድ፣ በእነዚህ በሁለት ከባድና ቀላል በተሰኙት ወሳኝ ጉዳዮች ላይ እንስራ፡፡ 1. ከባዱ ነገር - ራስን ማወቅ ራእዬን፣ ፍላጎቴን፣ ዝንባሌዬን፣ የሚቀናኝንና የማይነቀኝን፣ የቤተሰብ አስተዳደጌ በእኔ ላይ ያመጣውን ተጽእኖ፣ ከሕብረተሰቡ የወረስኩትን መልካምና አጉል ተጽእኖና የመሳሰሉትን ማሰብ፣ መለየትና ተገቢውን የጥበብ እርምጃ መውሰድ በሚቀጥለው ዓመት የሚኖረኝን ስኬታማነት ይወስናል፡፡ 2. ቀላሉ ነገር - ለሰዎች ሃሳብ ሰንዛሪነት ለቅርብ ሰዎችም ሆነ በአካባቢያችን ለሚኖሩ የሕብረተሰቡ አካሎች በማያገባን ነገር ሁሉ ጥልቅ እያልን ሃሳብ ሰንዛሪዎች መሆን በመጀመሪያ በራሳችን ላይ እንዳንሰራ ትኩረታችንን የመስረቅ ጉልበት ሲኖረው፣ ሲቀጥል ደግሞ ያለንን የማሕበራዊ ግንኑነት የማበላሽት አቅም አለው፡፡ ለመደገፍና ለመፍትሄ ራስን ለማቅረብ ፈቃደኞች ባልሆንበት ጉዳይ ላይ የሩቅ ሃሳብ-ሰጪዎች እንደመሆን ቀላልና ቀላልነትንም የሚስከትል የሕይወት ዘይቤ የለም፡፡ በፊታችን ወዳለው አዲስ አመት ለመግባት ስንዘጋጅ እጅግ ቀላል የሆነውን የሃሳብ ሰንዛሪነት ልማድ ቀነስ በማድረግ ከበድ ያለውንና እጅግ ጠቃሚ የሆነውን ራስን የማወቅን ጎዳና በመጀመር በዚያ የመመራትን ልምምድ እንድትጀመሩ ላነሳሳችሁ፡፡ ራስን የማወቅ ጎዳናን ለመጀመር . . . • የግል ራእያችንን ለይተን እንወቅና እንከተል • ብርቱና ደካማ ጎናችንን በመለየት በብርታታችን ላይ እንገንባ • በልጅነታችን አመታት ያሳለፍናቸው ሁኔታዎች በእኛ ላይ ያስከተሉትን ተጽእኖዎች በሚገባ በመለየት ትክክለኛውን ምላሽ እንስጥ • ፈጣሪ የሰጠንን ማንነት ካለምንም ቅድመ-ሁኔታ እንቀበል https://t.me/Dreyob https://m.youtube.com/user/naeleyob623 https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
نمایش همه...
Dr. Eyob Mamo

Life skill development! You can contact me @DrEyobmamo

👍 137 53🔥 6
Photo unavailableShow in Telegram
ሁለቱ ወሳኝ ጉዳዮች
نمایش همه...
👍 9
👍 188 86🤩 1
70👍 28
የስልጠና እና የስጦታ ጊዜ ባለፈው ማክሰኞ (ሐምሌ 2/2016 ቀን) በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ለሚገኙ ሴት ታራሚ ወገነቻችን ያዘጋጀነውን የስልጠና እና የስጦታ ጊዜ በተሳካ ሁኔታ አጠናቀናል፡፡ ወደ ማረሚያ ቤቱ የሄድኩት ሰባት ወደዚያ ለመሄድ ፈቃደኛ የሆኑ እና ስጦታም ያበረከቱ የማሕበራዊ ሚዲያዊ ተከታታዮቼን ጋር በመሆን ነው፡፡ ለእነዚህ ሴት ታራሚዎች የግል ንጽህና (personal hygiene) የሚጠቅሙ እንደ ሳሙና እና የመሳሰሉትን አቅርቦቶች ይዘን እንድንሄድ ስጦታችሁን የላካችሁ የማሕበራዊ ሚዲያ ተከታታዮቼ ግን በርካታ ናችሁና ለሁላችሁም ታላቅ ምስጋና ይድረሳችሁ፡፡ ይህንን የስልጠና እና የስጦታ ጊዜ ስኬታማ እንዲሆን ያመቻቹልንን Command አይናለምን፣ Inspector መብራትንና ሌሎችም አመራሮችን ለማመስገን እወዳለሁ፡፡ የሚቀጥለውን የስልጠና እና የስጦታ ጊዜ እዚሁ ላይ በመለጠፍ አሳውቃችኋለሁ፡፡ https://t.me/Dreyob https://m.youtube.com/user/naeleyob623 https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
نمایش همه...
Dr. Eyob Mamo

Life skill development! You can contact me @DrEyobmamo

50👍 27🤩 3
የስልጠና እና የስጦታ ጊዜ ባለፈው ማክሰኞ (ሐምሌ 2/2016 ቀን) በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ለሚገኙ ሴት ታራሚ ወገነቻችን ያዘጋጀነውን የስልጠና እና የስጦታ ጊዜ በተሳካ ሁኔታ አጠናቀናል፡፡ ወደ ማረሚያ ቤቱ የሄድኩት ሰባት ወደዚያ ለመሄድ ፈቃደኛ የሆኑ እና ስጦታም ያበረከቱ የማሕበራዊ ሚዲያዊ ተከታታዮቼን ጋር በመሆን ነው፡፡ ለእነዚህ ሴት ታራሚዎች የግል ንጽህና (personal hygiene) የሚጠቅሙ እንደ ሳሙና እና የመሳሰሉትን አቅርቦቶች ይዘን እንድንሄድ ስጦታችሁን የላካችሁ የማሕበራዊ ሚዲያ ተከታታዮቼ ግን በርካታ ናችሁና ለሁላችሁም ታላቅ ምስጋና ይድረሳችሁ፡፡ ይህንን የስልጠና እና የስጦታ ጊዜ ስኬታማ እንዲሆን ያመቻቹልንን Command አይናለምንInspector መብራትንና ሌሎችም አመራሮችን ለማመስገን እወዳለሁ፡፡ የሚቀጥለውን የስልጠና እና የስጦታ ጊዜ እዚሁ ላይ በመለጠፍ አሳውቃችኋለሁ፡፡ https://t.me/Dreyob https://m.youtube.com/user/naeleyob623 https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
نمایش همه...
Dr. Eyob Mamo

Life skill development! You can contact me @DrEyobmamo

👍 47 13
Photo unavailableShow in Telegram
ከምክንያት ወደ ውጤት! ስላላችሁበት ሁኔታ ምክንያት እየሰጣችሁ ባላችሁበት ከመርገጥ ይልቅ ለውጤት ወደመስራት አለፋችሁ እንድትሄዱ . . . 1. በዚህ አመት የሚሰራ ስራ ካጣችሁ በአንድ ዘርፍ ላይ ያተኮረን ክህሎት ያለማዳበራችሁን ጉዳይ አስቡብ፡፡ በተቃራኒው፣ መስራት የምታስቡት ነገር በዝቶባችሁ ከየትኛው እንደምትጀምሩ ግራ ከገባችሁ የትኩረት ችግር አለባችሁና እሱ ላይ ስሩ፡፡ 2. በዚህ አመት ጊዜያችሁን የምታሳልፉበት ነገር ካጣችሁ ራእይና ዓላማ እንደሌላችሁ ጠቋሚ ነውና እሱ ላይ ስሩ፡፡ በተቃራኒው፣ የማሕበራዊው ግንኙነትና የስራው ብዛት ጊዜ ካሳጣችሁ ነገሮችን ቅደም-ተከተል የማስያዝ ብቃተችሁን አስቡበት፡፡ 3. በዚህ አመት ጓደኛ ካጣችሁና ብቸኝነት ከተሰማችሁ የባህሪያችሁን ጉዳይ በሚገባ አስቡበት፡፡ በተቃራኒው፣ ጓደኛ በዝቶ ለራሳችሁ ጊዜ እስከማጣት ድረስ ከደረሳችሁ እንደዚህ የሚያጦዛችሁ የብቸኝነት ስሜት እንዳይሆን ሁኔታውን ለማጤን ሞክሩ፡፡ 4. በዚህ አመት ገንዘብ ካጣችሁ የሰዎችን ችግር የመፍታት ብቃታችሁን አስቡበት፤ ገንዘብ የምናገኘው ለፈታነው የሰዎች ችግር ስለሆነ ማለት ነው፡፡ በተቃራኒው ገንዘብ በዝቶ በምን ላይ እንደምታውሉት አጠቃቀሙን ግራ ከገባችሁ የፈጠራ ብቃታችሁ ላይ ስሩ፡፡ ዝም ብላችሁ የመጣውን እየተቀበላችሁ፣ የሚሄደውን ደግሞ እየሸኛችሁ አትኑሩ! አስቡ! ጠይቁ! መልስ እስከምታገኙ አትረፉ! ሞክሩ! ተንቀሳቀሱ! https://t.me/Dreyob https://m.youtube.com/user/naeleyob623 https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
نمایش همه...
165👍 122🔥 11🤩 1
Photo unavailableShow in Telegram
የብርጭቆ ውኃው ነገር ሶስት አመለካከቶች አሉ፡- 1. ግማሽ ድረስ ውኃ ያለበትን ብርጭቆ በማየት ግማሽ ሙሉ መሆኑ ላይ በማተኮር የሚያመሰግኑ፡፡ የሞላው ነገራችን ላይ በማተኮር ፈጣሪን ስናመሰግንና ለዚያ ነገር መዋጮ ያደረጉትን ሰዎች እውቅና ስንሰጥ ብሩህና የጠራ ምልከታ ስለሚኖረን የጎደለውን የመሙላት አቅም እናገኛን፡፡ 2. ግማሽ ድረስ ውኃ ያለበትን ብርጭቆ በማየት ግማሽ ጎዶሎ መሆኑ ላይ በማተኮር የሚነጫነጩ፡፡ የጎደለው ነገራችን ላይ በማተኮር ፈጣሪን ስናማርርና ለዚያ እንደዳረጉን ያሰብናቸውን ሰዎች ስንወቅስ ያለንን ጋማሹን እንኳን መጠቀም እስከማንችል ድረስ ጨለምተኞች እንሆናለን፡፡ 3. ሙሉ ውኃ ያለው ብርጭ ቢያዩም እንኳን ድንገት አንድ ሰው ይደፋዋል ብለው የሚጨናነቁ፡፡ ሁሉ ነገር ሞልቶልን እንኳን ገና ለገና ይሆንብናል እና ይደርስብናል ብለን ስለምናስባቸው ነገሮች የመጨናነቅ ልማድ ካለን አንዱንም ነገር ሳናጣጥመው እንደፈራንና እንደሰጋን ዘመናችንን እናቃጥላለን፡፡ ዋናው ቁም ነገር ያለንና የሌን ነገር ሳይሆን ባለንም ሆነ በሌለን ነገር ላይ ያለን አመለካከት መሆኑን አትዘንጉ፡፡ https://t.me/Dreyob https://m.youtube.com/user/naeleyob623 https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
نمایش همه...
👍 214 76🤩 12😱 1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.