cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

قناة وفوائد أبي يحيى إبراهيم የኡስታዝ አቡየህያ ኢብራሂም የተለያዩ ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶች ማሰራጫ ቻናል

قناة وفوائد أبي يحيى إبراهيم በወንድማችን ብሎም በኡስታዛችን አቡየህያ ኢብራሂም አዳዲስ ደርሶች ፣ሙሐደራዎች፣ነሲሃዎችና የተለያዩ ምክሮች የሚተላለፍበት ኦፊሻል ቻናል ነው።

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
673
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-1330 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
🔪 « ለእርድ የቀረበው ኢስማዒል » 💫 በሚል ርዕስ የነብዩላህ ኢብራሂም እና ኢስማኢል ታሪክ በሰፊው የተዳሰሰበት {ኡዱሂያና ድንጋጌዎቹ} ከሚለው የዕሁድ ሙሃደራ የተወሰደ መካሪና አስተማሪ ነሲሃ። 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሰየብ ሃምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው። በቀጥታ ገብተው ይከታተሉ🤌 ለመከታተል 👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=1a30374393bbd67718
100Loading...
02
📢 ለዓረፋ ዚያራ ... በምንችለው ሁሉ ኢስላምን አደራ !!! ... ያንተ አባቶች ጋራ ሸንተረሩን ሞፈርና ቀንበር አጥምደው በመቆፈር ፊደል ሳይቆጥሩ በጣታቸው እየፈረሙ አንተን ለማሳደግና ከተሜ ስልጡን ለማድረግ ከነበራቸው መስዋዕትነት በተጨማሪ የተለያዩ ማማለያዎችንና የተጠኑ ስልቶችን በመጠቀም ሀገሬውን ለማክፈር የመጣውን ኃይል ሸሪዓዊ ዕውቀትን ባልተሞረከዘ ጥበብና ተፈጥሯዊ በሆነ ማንነት ላይ ሆነው በከፈሉት ተጋድሎ ሕዝበ ሙስሊሙን በአላህ ፍቃድ ከክህደት ታድገውት አንተንም ዛሬ ላይ ላለክበት ማንነት አበቁክ❗ 💐 አንተ ግን ይህን ወደር የማይገኝለት የአባትና እናት ውለታ ረስተክ ... እነዚያው ካፊሮች ከብዙ ዓመታት የሴራ ቆይታ በኋላ ትላንት እጅ ባለመስጠት ፊት ነስቶ ጠላቱን ያባረረና ዕምነቱን የጠበቀ ጀግና አባትና እናትን ደከም ብለው ወገባቸው በጎበጠና ከልቡ የሚጦራቸው የአብራካቸወ ክፋይ ኖሮ እንደሌለ ነገር ያጡ የሆነ ጊዜ ...በአላህ ምድር ላይ ክህደትን የማንገስ "ፕሮጄክት" ነድፈው ለየት ያለና የተጠናከረ ተልዕኮ በመያዝ ወደ እያንዳንዱ ሙስሊም ቤት በስውርና በግልጽ እያንኳኩ ነው። በናቅናቸውና ኋለ ቀር አርገን በምንቆጥራቸው ወላጆቻችን ጀግንነት ያልተደፈረ ዕምነት ስልጡንና ዘመናዊ በመሰልነው ከንቱ ኩፍሶች ተናቀ !!! ፊደል ሳይቆጥሩ የጠበቁት "ዲን" ፊደሉን አተራምሰን ለይተን የተማርነው እኛ አስደፈርነው ! እነሱም የአባቶቻችንን የጀግንነት ተጋድሎ ድል ለመቀልበስና ለመበቀል ፍርኀት የዋጠውን የሙስሊም ትውልድ ሴት ወንድ እፃን አዋቂ ሳይሉ ለሁሉም በሚስማማው መልኩ ኩፍርን አበጅተው እያሳደዱት ነው !!!!! ስለዚህ ፦ እንንቃ በደንብ እንንቃ !!! 👉 ጥቂት የማይባሉ ሰዎች በኛው ወንጀል ምክንያት የመጣውን ይህን አስከፊ የኑሮ ውድነትና መከራ ለማለፍ ሲሉ በሩን እየከፈቱ ነው !!! የአንተስ ቤተሰቦች በራቸውን ላለመክፈታቸው ምን ማስተማመኛ (ዋስትና) አለክ ? 👉 ሰሞኑን ከተወሰኑ ወንድሞች ጋር ሆነን ለዚሁ ለዳዕዋ ጉዳይ በሚል ወደ ደቡብ ክልል ወደምትገኘው ስልጤ ዞን ሄደን ነበር። በአከባቢው ያለው ማህበረሰብ በአላህ ቸርነት መታደል ሆነና እስልምናን ዕምነት ከመሠረቱ በመጎናፀፍ እስካሁን ድረስ በትውልድ ሽግግር አላህ ጠብቆለት ከላይ ያወሳውላቹ እናት አባቶች በአላህ ዕርዳታ በከፈሉት መስዋዕትነት እዚህ ደርሶ ነበር። 👉 አሁን ላይ ግን የኩፍር አይሎች ትላንት ወላጆቻችንን ለማማለል የተጠቀሙበት " ልጆቻችሁን ትምህርት እናስተምርላችዋለን ... ! " በሚልለው ዘዴ ሳይሆን... ዛሬ ኑሮ ተወዷል አይደል ...??! ጊዜውም እንደምታዩት ከፍቷል ...‼️ ደሞም ወልዳቹ እንዳልወለዳቹ ነገር ልጆቻቹም ጠፉ !!! "እውነተኛ በሰማይ ያለው አባት በሩን ከፍቶ ነው እኛን ወደ እናንተ የላከን..." የቸገራቹን ነገር ንገሩን የምትፈልጉትን ነገር ይዘን እንመጣለን !!! እያሉ እኛ የነፈግናቸውን ዱቄትና ዘይት ... ለመስጠት እየሞከሩ ነው‼️ ልክ ሰለፎቹ እንደሚሉት ፦ « ሆድ ከበላ ዓይን ያፍራል » እውነት ነውና የገጠር ወገኖቻችንም ይህን አደጋ የሚታደጉበት ኢማን ተሸርሽሮ ጫፍ የደረሱ ይመስል አንዳንድ ለሆዱ አደር የሆነ ማይረባ የፖለቲካ ጉዳይ አስፈፃሚና ከንቱ የሆነውን ተራ ሰው ተጠቅመው እጅ መንሻ በመስጠት ኩፍራቸውን በማስፋፋት ላይ ይገኛሉ። አዎ ! እኛም በሄድንበት ያየነውና የሰማነው ይህንኑ ነው። ከሄድን በኋላ እንግድነት ከተቀበሉን ሰዎች ውስጥ የተወሰኑት እከሌ እዚህ ቦታ እከሌ እዚህ መንደር ላይ እከሊትም በዚህ ምክንያት ከፈሩ "እየሱስ ጌታ ነው ‼️" ማለት ጀመሩ። በማለት እያዘኑ ነገሩን። ሌላኛው አንድ ወንድማችንም እንዲህ በማለት አስከትሎ በቤተሰቡ የሆነውን እውነተኛ ክስተት ነገረን « ከአለፈው ዐረፋ በፊት አዲስ አበባ ዚያራ መጥቶ በሰላም ሸኝተነው ነበር።ለዐረፋም ስንመጣ በነበረበት ነበር።ሰሞኑን ስመለስ ግን ከፍሮ "አላህ ጬኛል" (አላህ ወልዷል‼️) እያለ ተቀበለን !!! ያሳዝናል ምን ማድረግ እንዳለብን ግራ ገብቶናል‼️!!! ያሳዝናል !!! ተጠያቂው ማነው ‼️??? ሁላችንም ነን !!!!! አዎ እኛ ሰራን ካልን የሚታየን ትልቁ ስራ ከኩፍር ወደ ኩፍር አስተምህሮ የሚቀባበለንን ት/ቤት ነው። አዎ ! ለዚህ ነው ብዙ ሺህ ብር ዶላርና ሪያል ለማሰባሰብ እየሮጥን ያለነው ይህን ደሞ ቀዳማዊቷም እየተገበረችው ነው። የርሷ ትግበራ ግን እጅግ በረቀቀ ሰው ሰራሽ ስሌት የተቀነባበረ ነው !!! የእናንተ እና የእርሷ ዕቅድ በመነሻ አሳቡ አንድ ሆኖ ድንቁርናን ማጥፋት የሚለው ነው‼️ በማሳረጊያውና በመጨረሻው ውጤት ግን... የእናንተው ዕምነቱን እየሸራረፈም ቢሆን ሊቅ ማግኘት ሲሆን የርሷና የመሰሎቿ ግብ ግን ሊቅ እያፈሩ በአላህ ምድር ላይ ኩፍርን ማፅናት ነው !!! ይህ ደግሞ በቀጥታና በተዘዋዋሪ እስልምናን መዋጋት ነው ‼️እኛም አብረናቸው እስልምናን እየተዋጋን ይሆን !!?‼️ አዎ ! ጥርጥር የየውም !!! አይተናነቀን አምነን እንቀበል !!! 👉 ይህ ደሞ ሳይታለም የተፈታ መሆኑ ገና ከጅምሩ ገብቶናል !!! እንዴት አይግባን የውዱ ነብይ ሱና ተከታይ ሆነን ???!!! 👉 ሙስሊሞች ሆይ ሁላችንም በደንብ ይግባን !!! 👉 ቆም ብለን እራሳችንን በአስተውሎት እንጠይቅ !! 👉 ስለዚህ ማንቀላፋቱ ይብቃ ! ትክክለኛ የ"ዐቂዳ"ና "ሱና" ፍሬ ላላቸው መስጂዶች ፣ መርከዞች ፣ መድረሳዎች... ብራችንን እንምዘዝ እላለሁ ።ይህን በማድረግ የክህደት ኀይሎችን እንዋጋ አላፊነታችንን ተወጥተን ወገኖቻችንን እንታደጋቸው !!! አንተ እንደሆነ የገጠሩን መሬት እትብትክን እንዳልቀበርክበት ነገር ትተከዋል !! ረስተከው የተውከው የገጠሩ ሰውም በዓመት አንዴ ብቻ ተመግቦ እንደሚፀዳዳ ነገር ...ጋዝ ሳሙናና ጨው... አንጠልጥለክ ደሟን አፍስሳ ፥ ስጋዋ ተተልትሎ የወለደችክ ሳያንሳት በድጋሚ ጡቷን መዝምዘክ ፥ በሽንትክ አቃጥለካት ፥ ወገቧን አጉብጠክ ያስቀራካትን ውዷን እማምዬ ወግ ነውና ሰው ለመምሰል ስትል "ለዐረፋ" ብቻ ሄደ ታያታለህ❗ ያለመታደል ሆነና አብዛኞቹ የገጠር እናቶች እናትነታቸው በዓመት አንዴ ለዐረፋ ብቻ ሆነ❗ አንተና አንቺ እኔንም ጨምሮ ሁላችንም የኢስላም ልጆች ሆይ ! የአላህንና የመልዕክተኛውን "ሐቅ" በከባዱ ይይዘናል !!! እንዲሁም የእናትና አባት ሐቅን አለመወጣታችን በታማኙ መልዓክ "ጅብሪል" አስረግሞናል...!!! በታላቁ ነብይ አንደበት "አሚን" ባይነት ይሁንታን አግኝቷል !!! ለፍርድ በማይቾክለው አምላክ ፈራጅነት "ጀነት" እርም እንዳይሆንብንም ያስፈራልናል !!! 📢 ስለዚህ አላህ ፊት ቀርበክ ሳትጠየቅ በፊት ከሆዳቸው በላይ ዕምነታቸውም አደጋ ተጋርጦበታልና በዕውቀትክ በጉልበትክ በገንዘብክ ብቻ በቻልከው ሁላ ለወላጆችክም ለወገኖችክም ድረስ እላለሁ ! “ ከተሜ መባል የሆነ ነገር ቢኖረውም ቅሉ ገጠሬ መባል ግን ልዩ ጥበብ አለውና ” 👉 እትብትክ የተቀበረበትን ገጠር አስታውስ !!! … ኢስማኤል ወርቁ... https://t.me/amr_nahy1 📎https://t.me/Adamaselefy/8024
420Loading...
03
💎የእለተ እሁድ የኡመር መስጂድ ሙሐደራ 🔖አስሩ የዙል ሂጃ ቀናቶች‼️ 📌እንደነዚህ አይነት አጋጣሚዎችን አውቆ ሚሽቀዳደምባቸው… ! 📌የተለያዩ የኢባዳ አይነቶች የተሰበሰቡባቸው ቀናቶች ናቸው! ↪️በመጨረሻም በአይሁዶች እሳት እየነደዱ ላሉት የፊሊስጤን ወንድሞቻችን ዱዓ በማድረግ ላይ ተንቢህ አለው! 🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው። 🕌በኡመር መስጂድ (09) 📆ዙልሂጃ 03/1445 ሂ 👇👇👇➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/8014
980Loading...
04
🕋 ኡዱሂያና ድንጋጌዎቹ 🕋 💥 አስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ቱሩፋት... 💥 ኡዱሂያ ምን ማለት ነው?...... 💥 የኡዱሂያ አራቱ ስሞች እነማን ናቸው ሁክሙስ ምንድነው?..... 💥 የኡድሂያ መስፈርቶች ሰፋ ያለ ማብራሪያ... 💥 ኡዱሂያ የተደነገገበት ጥበብ {ሂክማ} 🔖 የነብዩላህ ኢብራሂም እና ኢስማኢል ታሪክ በሰፊው የተዳሰሰበት መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሰየብ ሃምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው። 📅 እሁድ 26/10/2014E.C 📅 🕌 በፉርቃን መስጂድ {አለም ባንክ} ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://t.me/Adamaselefy/8010
1031Loading...
05
🕋  ኡዱሂያ እና ድንጋጌዎቹ  🕋 💥 አስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ቱሩፋት... 💥 ኡዱሂያ ምን ማለት ነው?...... 💥 የኡዱሂያ አራቱ ስሞች እነማን ናቸው ሁክሙስ ምንድነው?..... 💥 የኡድሂያ መስፈርቶች ሰፋ ያለ ማብራሪያ... 💥 ኡዱሂያ የተደነገገበት ጥበብ {ሂክማ} 🔖 የነብዩላህ ኢብራሂም እና ኢስማኢል ታሪክ በሰፊው የተዳሰሰበት መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሰየብ ሃምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው። በቀጥታ ስርጭት ገብተው ይከታተሉ🤌 ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=a7a53249335c271207
10Loading...
06
አዲስ ሙሀደራ አስሩ የዙል ሂጃ ቀናቶች…! በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው በቀጥታ ስርጭት ገብተው ይከታተሉ🤌 ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=800ab20c8a5c737888
270Loading...
07
መሳጭ የሆነ ተክቢራ በቀጥታ ስርጭት ገብተው ይከታተሉ🤌 ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=ca7c0524e90e479924
350Loading...
08
‏عاجل: ‏رؤية هلال شهر ذي الحجة في الحريق.. ‏والأحد بعد القادم أول أيام عيد الأضحى . ሰበር ዜና ‼️ የዙልሂጃ ጨረቃ ታይታለች በመሆኑም  ነጌ ጁሙዓ  የዙልሂጃ #01 ሲሆን #ዒድ አል አድሃ  ደግሞ የሚመጣው እሁድ ሳምንት  ነው ‼️ 📎https://t.me/Adamaselefy
981Loading...
09
📩 ገሳጭ ሙሃደራ በተለይ ለባለ ትዳሮች 🌸ሴት ልጅን ከመበደል መጠንቀቅ። 📌ሴት ልጅን መምታት!! 📌በፍቺ ማስፈራራት!! 📌ፍቺ ላይ መቸኮል!! 📌ሚስትን አንጠልጥሎ መተው!! 📌 ሴት ልጅን መጨቆን!! 🔖 እነዚህ እና ሌሎችም ነጥቦች የተዳሰሱበት እጅግ መካሪ እና ገሳጭ የሆነ ሙሃደራ ነውና እንዳያመልጣችሁ!!! 🎙በኡስታዝ አቡ ሙሰየብ ሀምዛ ረሻድ አላህ ይጠብቀው። በቀጥታ ስርጭት ገብተው ይከታተሉ🤌 ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=b54b4f97e9a6c76969
231Loading...
10
⛔      ጥብቅ ማሳሰቢያ!! ምን አልባት ነገ የመጨረሻው ቀን ሊሆን ይችላል።   ዛሬ (ዕሮብ) ዙል_ቃዕዳ 28 ነው: ይህ ማለት ነገ (ሐሙስ) የወሩ የመጨረሻው ቀን ሊሆን ይችላል።   ነገ የወሩ መጨረሻ ከሆነ: ከነገ በኋላ «ኡዱሒያ» ማድረግ የፈለገ ሰው ከፀጉሩም ይሁን ከጥፍሩ ምንም ነገር መንካት አይፈቀድለትም። ስለዚህ..........   💫ፀጉሩን መቁረጥ፣    💫ጥፍሩን መቁረጥ፣     💫ቀድሞ ቀመሱን ማሳጠር፣       💫የብብት እና የብልት ፀጉሩን ማስወገድ የፈለገ ሰው ከነገ (ከሐሙስ) ማሳለፍ የለበትም። ውዱ ነብያችን የአላህ ሰላትና ሰላም በእሳቸው ላይ ይሁንና እንዲህ ይሉናል፦ «إذا دخلت العشر، وأراد أحدكم أن يُضحي فلا يمس من شعره وبشره شيئًا» «አስሩ ቀናቶች ሲገቡ ከእናንተ አንደኛችሁ ኡዱሒያ ማድረግ ከፈለገ ከፀጉሩም ይሁን ከሰውነቱ ምንም ነገር እንዳይነካ።»      ይህ አሳሳቢ እና አስቸኳይ መልዕክት ለሁሉም ሙስሊሞች በማስተላለፍ ከስህተት እንታደጋቸው!! https://t.me/hamdquante 📎https://t.me/Adamaselefy/7941
1193Loading...
11
🌿فضائل عشر ذي الحجة 🌿የዙልሂጃ አስር ቀናቶች ትሩፋት በሚል ርእስ ⚡️በኡስታዝ አቡ ዐብድልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ (አላህ ይጠብቀው) በቀጥታ ስርጭት ገብተው ይከታተሉ🤌 ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=fa395abd75f6e29e25
1070Loading...
12
⏩ቆየት ከለ ፈትዋ ከወደ የመን ይደመጥ‼️ 👈لفضيلة الشيخ يحيى بن علي الحجوري حفظه الله ☞ከታላቁ ሸይኽ አሸይኽ የህያ አል_ ሀጁሪይ الله ይጠብቃቸዉ حصل هذه الأيام خلاف بين السلفيين حتى صار يرمي بعضهم بعضا بالإرجاء أو بمنهج التكفير؛ بسبب مسألة العذر بالجهل، هل يعذر المسلم الذي ينطق بالشهادة ثم دعا الأموات أو استغاث بهم في بعض الأحوال إذا لم تقم عليه الحجة، أم أَنَّه يكفر مطلقا، فما الصواب في هذه المسألة، وما توجيهكم لنا جميعا مسجد ابراهيم بشحوح _ سيئون ليلة الجمعة ٢ ذو الحجة ١٤٤٣ هجرية https://t.me/Adamaselefy/7922
1750Loading...
13
✅ መደመጥ ያለበት ወቅታዊ የሆነ ሙሓደራ ከወደ ወሊሶ-ከተማ! 🕋 የሐጅ አደራረግ እና አዳቦች 🕋 🚨 በሚል ርዕስ ሀሉም ሙስሊም ሊያዳምጠው የሚገባ ገሳጭና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። 📅 ዛሬ እሁድ ከዝሁር በኃላ 25/09/2016E.C 🕌 በአንሷር መስጅድ {ከወሊሶ ከተማ} 📎https://t.me/Adamaselefy/7919
1640Loading...
14
📮 እርጋታ ከፊትና መውጫ ሰበብ ነው! 💥 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው። 🎉በቀጥታ ስርጭት ገብተው ይከታተሉ🤌 ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=a02df1296ff0f0ad7b
300Loading...
15
💥 ወንድማማችነት እና ሱና 🤝 📮 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ ዩሱፍ ሀቢብ ቢን ሰዒድ አላህ ይጠብቀው። በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ🤌 ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=f847dd6ae730c713c1
350Loading...
16
https://t.me/Adamaselefy?livestream=c175a4b43ca7c4b5bb
70Loading...
17
✅ መሳጭና ገሳጭ የሆነ ሙሐደራ 🔥👉🏼ከአሏህ ዲን መራቅ የሚያስከትለው ችግር  በሚል ርእስ የተዘጋጀ መካሪ የሆነ ሙሐደራ🤌 🎙በኡስታዝ  አቡየህያ ኤልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። በቀጥታ ስርጭት ተከታተሉ ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=28b1108f95c8c1046c
110Loading...
18
بعض الفتاوى في التصوير  للشيخ صالح الفوزان -------------------------------------------------- አንዳንድ አጥማሚ ዱዓቶች በሼህ ፈውዛን ስም የሚነግዱት እንዲህ ይላሉ👇 👇 👇 ሼህ ፈውዛን ፎቶ ይፈቅዳሉ!! የራሳቸውም የሆነ የቴሌቭዥን ጣብያ አላቸው!! ይላሉ❗️❗️ ለመሆኑ ሼህ ምን ይላሉ ፎቶን በተመለከተ? እውነትም ይፈቅዳሉ ?? 👉👇👈 ከራሳቸው አንደበት ስሙ(አድምጡ) እንላቸዋለን ለአጭበርባሪዎች፣ ሼህ ፈውዛን اللهይጠብቃቸውና በህይወት እያሉ እንደዚህ ካጭበረበራቹህ !! ሞተው ቢሆን ኖሮ ምን ትሉ ነበር ይሆን? አረ የፈጠራቹህ ጌታ ፍሩ ወንድሞቼ ይህንን 👆ድምፃቸው ለሁሉም ሙስሊሞች ሼር አድርጉት ላልሰሙ ሁሉ አድርሱላቸው 👍👇ጆይን👇 https://t.me/Adamaselefy/7863 https://t.me/abumuazibrahim
2431Loading...
19
በጣም ብዙ ማናውቃቸው ነገራቶች እያሉ ብዙ መማር እያለብን አረ እሱ ይቅርና ቁርኣን እንኳን በደንብ ማንበብ ሳንችል ለምን የፊትና ጉዳይ ሲነሳ ደም ስራችን እንደሚነቃቃ አላውቅም ደርስ ላይ እያንቀላፋክ የሆነ ረድ ምናምን ሲኖር እንደ ባቡ ኒካህ አይንህ ፍጥጥ ምታደርገውና በጥሞና ምትከታተለው ነገር ይገርማል ❗️ነገሩ በዚህም አያበቃም ረጅም ሰኣትክን እንትና በዚህ ወጣ እገሌ አሳዘነኝ ወዘተ እያልክ ጊዜክን ትፈጃለክ ። ወንድሜ ለራስክ እዘን እሱ አንብቦ በተረዳው ልክ ነው ፊትና ውስጥ የተዘረፈቀው አንተ አንብበክ ይቅርና ተነግሮክ ለማይገባክ መስአላ ለምን ጉንጭክን ታለፋለክ ለምን ጊዜክን ትገድላለክ የምታወራበትን ሰኣት ቁርኣን ብትቀራበት ተጠቃሚ ነክ ፊትና ከምታዳምጥ ሚጠቅምክ ቁርኣን ነውና ቁርኣን አዳምጥ ወላሂ ማይገባክ ነገር ውስጥ ገብተህ ለምን ጭቅላትክን ትበጠብጣለክ ለምን ሰላም አትኖርም ዝም ብሎ ስሜትክን ስለተከተለልክ ወይም የሆነ ስለምትወደው ጎራ ይዘክ ለምን ለሰዎች መከፋፈል ሰበብ ትሆናለክ ነገሩን አታውቀውምና ከጉዳዩ ውጣ ዑለሞች ያስቀመጡልክን ተከትለክ ሂድ❗️ https://t.me/AbuEkrima 👆🏼 👇 https://t.me/Adamaselefy/7862
1411Loading...
20
(وما أرسلناك إلا رحمة للعالمين) ☔️ 🎙 ለነብዩ صلى الله عليه وسلم ከደረሱባቸው አዛዎች ‼️ 📮 ለነብዩላህ ሙሳ ህዝቦቹ ካደረሱበት አዛዎች ‼️ 📮 አሁን ላይ ከሀዲያን የነብዩን صلى الله عليه وسلم ክብር ለመንካት ያነሳሳቸው ምንድነው⁉️ 📮 አብዛኛው ሙስሊም የነብዩን صلى الله عليه وسلم ውዴታን ይሞግታል ከሀዲያን እየተከተለ‼️ ሌሎችም የተለያዩ ነጥቦች ተዳሶበታል! 🎤 በተወዳጁ ኡስታዛችን አቡሰልማን አብድልመጂድ حفظه الله تعالى ورعاه በቀጥታ ስርጭት ተከታተሉ🤌 ለመከታተል👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=196abf0ba36e4499d0
140Loading...
21
📮 የኩራት አደገኝነት !! 📌በሚል ርዕስ  መካሪና ጣፋጭ የሆነ ሙሀደራ። 🎙በኡስታዝ አቡ ሙሰየብ ሀምዛ ረሻድ አላህ ይጠብቀው። በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ ለመከታተል👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=43239fdd77d87b0031
150Loading...
22
🗳«የአዳማው የዝያራ እናየ አህለ ሱና መሻይኾች የኢጅቲማ ፕሮግራም ምን ይመስል ነበር» 🎙 በኡስታዝ :-አቡ ቀታዳ አብደላህ አለህ ይጠብቀው። 🕌 በመርከዘ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ አለህ ይጠብቃት 📆 በዕለተ ዕሁድ በቀን 18/09/2016 E.C ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 📎 https://t.me/merkezassunnah/10780 https://t.me/Adamaselefy
2300Loading...
23
📮 ከፅናት ከልካይ ሰበቦች 📮 📌 አላህ ለነብያን ﷺ ስለ ፅናት ምን አላቸው 📌 ነብያችን ﷺ በፅናት ላይ ምን ያህል ሰዎችን ገፋፍተዋል? 📌 ሙስሊሞች ትክክለኛ መሪ ያጡበት ምክንያት ምንድነው? 📌 የኢኽዋን መሪዎች ድሮና ዘንድሮ 📌 ሰፋ ያለ ምኞት 📌 ሀላል በሆኑ ነገሮች ከልክ በላይ ልቅ መሆን... 💥 እነዚህና ሌሎችም ነጥቦች የተዳሰሱበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው። በቀጥታ ስርጭት ገብተው ይከታተሉ ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=f79e1bae9c31798486
1730Loading...
24
الحمد لله الحمد لله ለዚህ ያደረሰን🤌 በውብ ሱና መስጂድ ሰላት ያሰገደን ይኸው ደርሰን አየን በአይናችን ፎቁን ሱና ትነግሳለች ሁላችሁም እወቁ ብዙ እናያለን ወደፊት ጠብቁ። ትላንት የነበረው ያ ሁሉ ፈተና የነበረው ጫና ሁሉም አለፈና ዛሬ ለዚህ በቃ ይድረሰው ምስጋና ሱና ደምቃ ታየች ዳግም እንደገና። በጀመዓ ጥረት በድፍረት ጀመርነው ሼህ አሊ ጨረሱት እንዲ አሳምረው አሄራን ፍለጋ ዱንያን ችላ ብለው። የማያልቅ ምንዳ ስንቅ ሰንቀሀል በዛ በጭንቅ ቀን መውጫ ያረግልሀል ኢህላሱን ለምነው እሱ ያስደስትሀል። ያ አባ ሰልማን ውዱ ዑስታዛችን አላህ ያቆይልን ብዙ አመት ኑርልን ለዚህ ኸይር ስራ ሰበቡ የሆንከን። ብቻ እንጀምረው ግንባታው ባማረ ጨራሹ ከሀሊቅ ተስፋ አርገህ ነበረ። አሏህ አሳክቶልህ ምኞትና ዱዓህ ግንባታውም አልቆ ለማሰገድ በቃህ። ለወደፊት ገና ብዙ ተስፋ አለህ አሻራ የጣልከውን ፍሬውን ታያለህ እየመጡልህ ነው ከያሉበት ቦታ መቼም አይረሱትም የአንተን ውለታ አላህ አቆይቶ ያድርስህ ከፍታ። ሌሎች ብዙ ጀግኖች ከኃላ ነበሩ በመስጂዱ ጉዳይ አላህን ሚፈሩ በትጋት በፅናት ቆመው የሚያሰሩ በጉልበት በእውቀት እንዲሁም በብሩ እሱ ይክፈላቸው ምንዳቸው በሲሩ። ህፃናት አዋቂ እንዲሁም አባቶች ከርቀት ከቅርብም የነበሩ ሰዎች ድርሻ ነበራቸው የኛውም እናቶች። እጠቅሳቸው ነበር ስማቸው በተርታ ሪያዕን ባልፈራ የሸይጧን ጉትጎታ። ኒያው ያሳመረ እጅግ ይጠቀማል በዱንያ ቢደክም አሄራ ያገኘዋል አትጠራጠሩ ነብዩ ብለዋል። صلى الله عليه وسلم እስቲ እንመለስ የመስጂዱ ጉዳይ ተጠቃሚ ያርገን ሀሊቁ ከሰማይ መስጂዱ ሲጀመር ምንም ብር ሳይኖር አላህን ተማምነን ተስፋ አርገንም ነበር የሆነው ሆነና ግንባታው ሲጀመር በአቧራ መታጠን እጅግ ከባድ ነበር። የጉልበቱ ስራ ሚሰለች ቢመስልም እንዲ ነው ጀግንነት እንዲ ነው ጉብዝና ሙስሊም ተስፋ አይቆርጥም። ታዲያ ዋና አላማው ግንባታው አይደለም(2*) የፎቁም መደርደር ውበቱም አይደለም ወላጆች ጠንክሩ በደንብ አስቡበት እሄ ሁሉ ጉልበት ሀብት የፈሰሰበት ብዙ አላማ አለው በደንብ አስምሩበት መርከዝ ሆኖ ይታይ ልጅ አስተምሩበት። ሙስሊሙ ይሰብሰብ ሁሉም ይወቅ ዳዕዋው የሰለፎች ፋና ይታይ በጀመዓው ይማር፣ ይቅራ ፣ይወቅ ሁሉም በየጎራው ዑስታዙም ያስተምር ምንም ሳይሰለቸው ሱና መስጂድ ይሁን የሁሉም መስፈሪያው። ትንሽ ታሪክ ቢጤ እስቲ ላካፍላችሁ ከልባችሁ ስሙኝ ትወዱታላችሁ ገበሬ ነበረ ምንም ያልተማረ አሊፍ ባም ያላለ ፊደል ያልቆጠረ ከእለታት አንድ ቀን ወደ ወንዝ ሲያይ ከወንዝ ውስጥ አየ አብረቅራቂ ድንጋይ ድንገት ስላማረው ብድግ አረገና ምንም ቦታ ሳይሰጥ ወደ ቤቱ አቀና። የቤተሰብ አካል ይቺን ድንጋይ ሲያይ ማውራቱን ቀጠሉ ስለ መልኩ ጉዳይ ከቤቱ አስቀምጦት እሳት አፋፉ ላይ የገባ እንግዳ ድንገት እሄን ሲያይ ማመንም አልቻለ በጣም ደነገጠ ይህን ድንጋይ ይዞ ወደ ቤቱ ሮጠ። ምንድነው ምክንያት የሮጠበት ሚስጥር እንግዳው ያገኘው ትልቅ እንቁ ነበር ለካስ ድንጋይ ሳይሆን ውድ ዳይመንድ ነበር። ይህ ቅኔ ግልፅ ነው በደንብ ለተረዳው ብዙ ኒዕማ አለን እኛ ያላወቅነው። ያለንን ኒዕማ ችላ ባልነው ቁጥር ከኛ ይወገዳል እንደ ቀላል ነገር ፀፀት አይመልሰው የከንቱ ንግግር ከመድረሱ በፊት ከአሁኑ እንመከር። ንትርኩን ትተን በማይሆን ነገር ላይ አላማችን ይሁን ስለ ዳዕዋው ጉዳይ። አሁንም ደግሜ የማሳስብህ ወንድማዊ ምክር የምለግስህ ሂላፍ አስወግደህ መናናቅ ትተህ በዲንህ ላይ ጠንክር ፅና በሱናህ ሳትጨምር ሳትቀንስ ተገዛ አሏህ። በመጨረሻም; ብዙ ጀግኖች አሉን ከውቢቷ ሸገር ከቂልጦ ጎሞሮ ከአብደሏህ አገር ወልቂጤ ወራቤ እንዲሁም ውርባዘር ድሬዳዋ ደሴ ወላይታና ሀረር ሀዋሳ ቆረፍቻ ያሉትም ከጉመር አሏህ ይጠብቃት የሀበሻ ምድር። والحمد لله ✍🏽ሰኢድ ቢን ነስሩ ከሱና መስጂድ #አዳማ 📎https://t.me/Adamaselefy/7775
1150Loading...
25
الحمدالله الحمدالله ለዚህ ያደረሰን🤌 በውብ ሱና መስጂድ ሰላት ያሰገደን ይኸው ደርሰን አየን በአይናችን ፎቁን ሱና ትነግሳለች ሁላችሁም እወቁ ብዙ እናያለን ወደፊት ጠብቁ። ትላንት የነበረው ያ ሁሉ ፈተና የነበረው ጫና ሁሉም አለፈና ዛሬ ለዚህ በቃ ይድረሰው ምስጋና ሱና ደምቃ ታየች ዳግም እንደገና። በጀመዓ ጥረት በድፍረት ጀመርነው ሼህ አሊ ጨረሱት እንዲ አሳምረው አሄራን ፍለጋ ዱንያን ችላ ብለው። የማያልቅ ምንዳ ስንቅ ሰንቀሀል በዛ በጭንቅ ቀን መውጫ ያረግልሀል ኢህላሱን ለምነው እሱ ያስደስትሀል። ያ አባ ሰልማን ውዱ ዑስታዛችን አላህ ያቆይልን ብዙ አመት ኑርልን ለዚህ ኸይር ስራ ሰበቡ የሆንከን። ብቻ እንጀምረው ግንባታው ባማረ ጨራሹ ከሀሊቅ ተስፋ አርገህ ነበረ። አሏህ አሳክቶልህ ምኞትና ዱዓህ ግንባታውም አልቆ ለማሰገድ በቃህ። ለወደፊት ገና ብዙ ተስፋ አለህ አሻራ የጣልከውን ፍሬውን ታያለህ እየመጡልህ ነው ከያሉበት ቦታ መቼም አይረሱትም የአንተን ውለታ አላህ አቆይቶ ያድርስህ ከፍታ። ሌሎች ብዙ ጀግኖች ከኃላ ነበሩ በመስጂዱ ጉዳይ አላህን ሚፈሩ በትጋት በፅናት ቆመው የሚያሰሩ በጉልበት በእውቀት እንዲሁም በብሩ እሱ ይክፈላቸው ምንዳቸው በሲሩ። ህፃናት አዋቂ እንዲሁም አባቶች ከርቀት ከቅርብም የነበሩ ሰዎች ድርሻ ነበራቸው የኛውም እናቶች። እጠቅሳቸው ነበር ስማቸው በተርታ ሪያዕን ባልፈራ የሸይጧን ጉትጎታ። ኒያው ያሳመረ እጅግ ይጠቀማል በዱንያ ቢደክም አሄራ ያገኘዋል አትጠራጠሩ ነብዩ ብለዋል። صلى الله عليه وسلم እስቲ እንመለስ የመስጂዱ ጉዳይ ተጠቃሚ ያርገን ሀሊቁ ከሰማይ መስጂዱ ሲጀመር ምንም ብር ሳይኖር አላህን ተማምነን ተስፋ አርገንም ነበር የሆነው ሆነና ግንባታው ሲጀመር በአቧራ መታጠን እጅግ ከባድ ነበር። የጉልበቱ ስራ ሚሰለች ቢመስልም እንዲ ነው ጀግንነት እንዲ ነው ጉብዝና ሙስሊም ተስፋ አይቆርጥም። ታዲያ ዋና አላማው ግንባታው አይደለም(2*) የፎቁም መደርደር ውበቱም አይደለም ወላጆች ጠንክሩ በደንብ አስቡበት እሄ ሁሉ ጉልበት ሀብት የፈሰሰበት ብዙ አላማ አለው በደንብ አስምሩበት መርከዝ ሆኖ ይታይ ልጅ አስተምሩበት። ሙስሊሙ ይሰብሰብ ሁሉም ይወቅ ዳዕዋው የሰለፎች ፋና ይታይ በጀመዓው ይማር፣ ይቅራ ፣ይወቅ ሁሉም በየጎራው ዑስታዙም ያስተምር ምንም ሳይሰለቸው ሱና መስጂድ ይሁን የሁሉም መስፈሪያው። ትንሽ ታሪክ ቢጤ እስቲ ላካፍላችሁ ከልባችሁ ስሙኝ ትወዱታላችሁ ገበሬ ነበረ ምንም ያልተማረ አሊፍ ባም ያላለ ፊደል ያልቆጠረ ከእለታት አንድ ቀን ወደ ወንዝ ሲያይ ከወንዝ ውስጥ አየ አብረቅራቂ ድንጋይ ድንገት ስላማረው ብድግ አረገና ምንም ቦታ ሳይሰጥ ወደ ቤቱ አቀና። የቤተሰብ አካል ይቺን ድንጋይ ሲያይ ማውራቱን ቀጠሉ ስለ መልኩ ጉዳይ ከቤቱ አስቀምጦት እሳት አፋፉ ላይ የገባ እንግዳ ድንገት እሄን ሲያይ ማመንም አልቻለ በጣም ደነገጠ ይህን ድንጋይ ይዞ ወደ ቤቱ ሮጠ። ምንድነው ምክንያት የሮጠበት ሚስጥር እንግዳው ያገኘው ትልቅ እንቁ ነበር ለካስ ድንጋይ ሳይሆን ውድ ዳይመንድ ነበር። ይህ ቅኔ ግልፅ ነው በደንብ ለተረዳው ብዙ ኒዕማ አለን እኛ ያላወቅነው። ያለንን ኒዕማ ችላ ባልነው ቁጥር ከኛ ይወገዳል እንደ ቀላል ነገር ፀፀት አይመልሰው የከንቱ ንግግር ከመድረሱ በፊት ከአሁኑ እንመከር። ንትርኩን ትተን በማይሆን ነገር ላይ አላማችን ይሁን ስለ ዳዕዋው ጉዳይ። አሁንም ደግሜ የማሳስብህ ወንድማዊ ምክር የምለግስህ ሂላፍ አስወግደህ መናናቅ ትተህ በዲንህ ላይ ጠንክር ፅና በሱናህ ሳትጨምር ሳትቀንስ ተገዛ አሏህ። በመጨረሻም; ብዙ ጀግኖች አሉን ከውቢቷ ሸገር ከቂልጦ ጎሞሮ ከአብደሏህ አገር ወልቂጤ ወራቤ እንዲሁም ውርባዘር ድሬዳዋ ደሴ ወላይታና ሀረር ሀዋሳ ቆረፍቻ ያሉትም ከጉመር አሏህ ይጠብቃት የሀበሻ ምድር። والحمد لله ✍🏽ሰኢድ ቢን ነስሩ ከሱና መስጂድ #አዳማ 📎https://t.me/Adamaselefy/7775
50Loading...
26
ሙሀደራው እንደቀጠለ ነው ኡስታዝ አቡ ሹአይብ ጨረሶ ኡስታዝ አቡ ሰልማን ገበቷል 👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=b5c9fd28b24197e43f
80Loading...
27
ሙሀደራ በወንድማችን ሚፍታ አቡ ሹአይብ በቀጥታ ስርጭት ተከታተሉ👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=b5c9fd28b24197e43f
60Loading...
28
الحمدالله الحمدالله ለዚህ ያደረሰን🤌 በውብ ሱና መስጂድ ሰላት ያሰገደን ይኸው ደርሰን አየን በአይናችን ፎቁ ሱና ትነግሳለች ሁላችሁም እወቁ ብዙ እናያለን ወደፊት ጠብቁ። ትላንት የነበረው ያ ሁሉ ፈተና የነበረው ጫና ሁሉም አለፈና ዛሬ ለዚህ በቃ ይድረሰው ምስጋና ሱና ደምቃ ታየች ዳግም እንደገና። በጀመዓ ጥረት በድፍረት ጀመርነው ሼህ አሊ ጨረሱት እንዲ አሳምረው አሄራን ፍለጋ ዱንያን ችላ ብለው። የማያልቅ ምንዳ ስንቅ ሰንቀሀል በዛ በጭንቅ ቀን መውጫ ያረግልሀል ኢህላሱን ለምነው እሱ ያስደስትሀል። ያ አባ ሰልማን ውዱ ዑስታዛችን አላህ ያቆይልን ብዙ አመት ኑርልን ለዚህ ኸይር ስራ ሰበቡ የሆንከን። ብቻ እንጀምረው ግንባታው ባማረ ጨራሹ ከሀሊቅ ተስፋ አርገህ ነበረ። አሏህ አሳክቶልህ ምኞትና ዱዓህ ግንባታውም አልቆ ለማሰገድ በቃህ። ለወደፊት ገና ብዙ ተስፋ አለህ አሻራ የጣልከውን ፍሬውን ታያለህ እየመጡልህ ነው ከያሉበት ቦታ መቼም አይረሱትም የአንተን ውለታ አላህ አቆይቶ ያድርስህ ከፍታ። ሌሎች ብዙ ጀግኖች ከኃላ ነበሩ በመስጂዱ ጉዳይ አላህን ሚፈሩ በትጋት በፅናት ቆመው የሚያሰሩ በጉልበት በእውቀት እንዲሁም በብሩ እሱ ይክፈላቸው ምንዳቸው በሲሩ። ህፃናት አዋቂ እንዲሁም አባቶች ከርቀት ከቅርብም የነበሩ ሰዎች ድርሻ ነበራቸው የኛውም እናቶች። እጠቅሳቸው ነበር ስማቸው በተርታ ሪያዕን ባልፈራ የሸይጧን ጉትጎታ። ኒያው ያሳመረ እጅግ ይጠቀማል በዱንያ ቢደክም አሄራ ያገኘዋል አትጠራጠሩ ነብዩ ብለዋል። صلى الله عليه وسلم እስቲ እንመለስ የመስጂዱ ጉዳይ ተጠቃሚ ያርገን ሀሊቁ ከሰማይ መስጂዱ ሲጀመር ምንም ብር ሳይኖር አላህን ተማምነን ተስፋ አርገንም ነበር የሆነው ሆነና ግንባታው ሲጀመር በአቧራ መታጠን እጅግ ከባድ ነበር። የጉልበቱ ስራ ሚሰለች ቢመስልም እንዲ ነው ጀግንነት እንዲ ነው ጉብዝና ሙስሊም ተስፋ አይቆርጥም። ታዲያ ዋና አላማው ግንባታው አይደለም(2*) የፎቁም መደርደር ውበቱም አይደለም ወላጆች ጠንክሩ በደንብ አስቡበት እሄ ሁሉ ጉልበት ሀብት የፈሰሰበት ብዙ አላማ አለው በደንብ አስምሩበት መርከዝ ሆኖ ይታይ ልጅ አስተምሩበት። ሙስሊሙ ይሰብሰብ ሁሉም ይወቅ ዳዕዋው የሰለፎች ፋና ይታይ በጀመዓው ይማር፣ ይቅራ ፣ይወቅ ሁሉም በየጎራው ዑስታዙም ያስተምር ምንም ሳይሰለቸው ሱና መስጂድ ይሁን የሁሉም መስፈሪያው። ትንሽ ታሪክ ቢጤ እስቲ ላካፍላችሁ ከልባችሁ ስሙኝ ትወዱታላችሁ ገበሬ ነበረ ምንም ያልተማረ አሊፍ ባም ያላለ ፊደል ያልቆጠረ ከእለታት አንድ ቀን ወደ ወንዝ ሲያይ ከወንዝ ውስጥ አየ አብረቅራቂ ድንጋይ ድንገት ስላማረው ብድግ አረገና ምንም ቦታ ሳይሰጥ ወደ ቤቱ አቀና። የቤተሰብ አካል ይቺን ድንጋይ ሲያይ ማውራቱን ቀጠሉ ስለ መልኩ ጉዳይ ከቤቱ አስቀምጦት እሳት አፋፉ ላይ የገባ እንግዳ ድንገት እሄን ሲያይ ማመንም አልቻለ በጣም ደነገጠ ይህን ድንጋይ ይዞ ወደ ቤቱ ሮጠ። ምንድነው ምክንያት የሮጠበት ሚስጥር እንግዳው ያገኘው ትልቅ እንቁ ነበር ለካስ ድንጋይ ሳይሆን ውድ ዳይመንድ ነበር። ይህ ቅኔ ግልፅ ነው በደንብ ለተረዳው ብዙ ኒዕማ አለን እኛ ያላወቅነው። ያለንን ኒዕማ ችላ ባልነው ቁጥር ከኛ ይወገዳል እንደ ቀላል ነገር ፀፀት አይመልሰው የከንቱ ንግግር ከመድረሱ በፊት ከአሁኑ እንመከር። ንትርኩን ትተን በማይሆን ነገር ላይ አላማችን ይሁን ስለ ዳዕዋው ጉዳይ። አሁንም ደግሜ የማሳስብህ ወንድማዊ ምክር የምለግስህ ሂላፍ አስወግደህ መናናቅ ትተህ በዲንህ ላይ ጠንክር ፅና በሱናህ ሳትጨምር ሳትቀንስ ተገዛ አሏህ። በመጨረሻም; ብዙ ጀግኖች አሉን ከውቢቷ ሸገር ከቂልጦ ጎሞሮ ከአብደሏህ አገር ወልቂጤ ወራቤ እንዲሁም ውርባዘር ድሬዳዋ ደሴ ወላይታና ሀረር ሀዋሳ ቆረፍቻ ያሉትም ከጉመር አሏህ ይጠብቃት የሀበሻ ምድር። والحمدالله ✍🏽ሰኢድ ቢን ነስሩ ከሱና መስጂድ #አዳማ 📎https://t.me/Adamaselefy/7775
271Loading...
29
ፕሮግራሙ በሸይኽ አቡ ቀታዳ እንደቀጠለ ነው! 👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=e000939322bdfd8f4e
160Loading...
30
በድጋሚ ተጀምሯል በኡስታዝ አቡ ሰልማን 👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=e000939322bdfd8f4e
210Loading...
31
ሙሀደራው እንደቀጠለ ነው ሸይኽ አቡ የህያ ከማል ጨርሶ ሸይኽ አቡ አብድልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ ገብቷል https://t.me/Adamaselefy
240Loading...
32
ሙሀደራው ባማረ መልኩ እንደቀጠለ ነው በሸይኽ አቡ የህያ ከማል ኢብኑ ሙሀመድ 👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=f547315de3b0e1a9d8
250Loading...
33
✅የእለተ ቅዳሜ የሙሐደራና የኢጅቲማ ፕሮግራም በሱና መስጂድ ባማረ መልኩ እንደቀጠለ ነው አሁን አቡ አስያ ስለተውሂድ በኦርምኛ እያደረገ ነው! ለመከታተል 👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=b7d044cb2db57cbb0b
220Loading...
34
ተጀመረ ተጀመረ አቡ በክር ኻሊድ ጨርሶ አቡ አሲያ አብደላ ሀዋሳ ጀመረ 👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=b7d044cb2db57cbb0b
200Loading...
35
إعلان هام وبشرى سارة لجميع أهل السنة في بلاد الحبشة ✍የነገው ኢጅቲማዕ አዳማ ሱና መስጂድ ነዉ‼️ ⭕️👉አጓጊዉ እና ተናፋቂዉ የኢጅትማዕ ሙሀደራ በአይነቱ                       እና ☞ የልዩ ልዩ በሆነ ሁኔታ በአላህ ፍቃድ ነገ እለተ ቅዳሜ ሱና መስጅድ ላይ ይደረጋል ሱና መስጂድ   በሰለፊዮች ይደምቃል ። سيكون بإذن الله تعالى اجتماع كبير لجميع أهل السنة والجماعة في بلاد الحبشة  يوم غد السبت 👉የነገዉ እለተ ቅዳሜ ሙሀደራ ከ4:00 ሰዓት ጀምሮ የተለያዩ ሙሐደራዎች ፣ነሲሀዎችና አነቃቂ ግጥሞች ይቀርብበታል ተብሎ ይጠበቃልና … 📲በالله ፍቃድ አይደለም መቅረት ማርፈድ በፍፁም አይታሰብም አጠቃላይ በአዲስ አበባ እና በሌሎችም ከተሞች  የሚገኙ ሰለፍዮች በአንድነት ይታደሙበታል ተብሎ ይጠበቃል إن شاء الله 📱   🛍ይህን የሰማችሁ ሁሉ ላልሰሙት በማሰማት ላይ የአጅሩ ተቋዳሽ ሁኑ ጥሪያችን ነዉ። 👉🏼አካባቢው (105) ከፒኮክ ተሳፍረው አዲስ አበባ መውጫ ሀይዌይ (አዳማ ቆርቆሮ) በቀኝ ትተው በግራ እጥፍ እንዳሉ 400 ሜትር ገባ ብሎ… 👈🏼فاحرصوا على الحضور ودلوا غيركم فالدال على الخير كفاعله* 📎https://t.me/Adamaselefy
1970Loading...
36
إعلان هام وبشرى سارة لجميع أهل السنة في بلاد الحبشة ✍የነገው ኢጅቲማዕ አዳማ ሱና መስጂድ ነዉ‼️ ⭕️👉አጓጊዉ እና ተናፋቂዉ የኢጅትማዕ ሙሀደራ በአይነቱ                       እና ☞ የልዩ ልዩ በሆነ ሁኔታ በአላህ ፍቃድ ነገ እለተ ቅዳሜ ሱና መስጅድ ላይ ይደረጋል ሱና መስጂድ በሰለፊዮች ይደምቃል ። سيكون بإذن الله تعالى اجتماع كبير لجميع أهل السنة والجماعة في بلاد الحبشة يوم غد السبت 👉የነገዉ እለተ ቅዳሜ ሙሀደራ ከ4:30 ይጀመራል የተለያዩ ሙሐደራዎች ፣ነሲሀዎችና አነቃቂ ግጥሞች ይቀርብበታል ተብሎ ይጠበቃልና … 📲በالله ፍቃድ አይደለም መቅረት ማርፈድ በፍፁም አይታሰብም አጠቃላይ በአዲስ አበባ እና በሌሎችም ከተሞች  የሚገኙ ሰለፍዮች በአንድነት ይታደሙበታል ተብሎ ይጠበቃል إن شاء الله 📱   🛍ይህን የሰማችሁ ሁሉ ላልሰሙት በማሰማት ላይ የአጅሩ ተቋዳሽ ሁኑ ጥሪያችን ነዉ። 👉🏼አካባቢው (105) ከፒኮክ ተሳፍረው አዲስ አበባ መውጫ ሀይዌይ (አዳማ ቆርቆሮ) በቀኝ ትተው በግራ እጥፍ እንዳሉ 400 ሜትር ገባ ብሎ… 👈🏼فاحرصوا على الحضور ودلوا غيركم فالدال على الخير كفاعله* 📎https://t.me/Adamaselefy
10Loading...
37
📮 የሙስጠፋ ማንነት እና አሁን ያለበት አቋም ቁ.01... ↪️ ድሮ ሙስጠፋ መስዐላው ላይ የነበረው አቋም እና አሁን ምን ዐይነት አቋም እንዳለው... ↪️ በተጨማሪም ከዚህ አቋሙ ጋር "አብሮ መሄድ ይቻላልን?" ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://t.me/Abufurayhan/3352 🔗https://t.me/Adamaselefy/7731
2020Loading...
38
‏﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ..﴾ 🌸የጁምዓ ቀን🌺 🌺ረሱል  ሰለላህ አለይሂ  ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ إنَّ مِن أفضَلِ أيّامِكم يومَ الجُمعةِ، فأكْثِروا عليَّ الصلاةَ فيه؛ فإنَّ صلاتَكم مَعروضةٌ عليَّ. 🔘ከቀናችሁ ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው። 🔘በዚህ ቀን በኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ አብዙ። ሰለዋታችሁ ለኔ ይቀርብልኛልና። ✅ አቡ ዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 1531 📎https://t.me/Adamaselefy/7732
1440Loading...
39
📮 አምስቱ የነብዩ ﷺ ማስጠንቀቂያዎች 1ኛ አፀያፊ ወንጀሎች ግልፅ ማድረግ 2ኛ ሚዛንን ማጉደል {ማጭበርበር} 3ኛ ዘካን መከልከል {አለመስጠት} 4ኛ የአላህና የነብዩ ቃል ኪዳን ማፍረስ 5ኛ  በአላህ ዲን አለመፋረድ 📌 በሚል ርዕስ ጣፋጭ የሆነ ስለ ወንጀል አስከፊነትና ወንጀል ስለ ሚያስከትለው መዘዝ እና ድርቅ በሰፊው የተዳሰሰበት መደመጥ ያለበት ሙሃደራ። 🎙 በኡስታዝ:- አቡ ሙሰየብ ሃምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው። በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ ለመከታተል👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=272f249d8f631889e2
190Loading...
40
ቦታው (105) ከፒኮክ ተሳፍረው አዲስ አበባ መውጫ ሀይዌይ (አዳማ ቆርቆሮ) በቀኝ ትተው በግራ እጥፍ እንዳሉ 400 ሜትር ገብ ብሎ… https://t.me/Adamaselefy
1400Loading...
🔪 « ለእርድ የቀረበው ኢስማዒል » 💫 በሚል ርዕስ የነብዩላህ ኢብራሂም እና ኢስማኢል ታሪክ በሰፊው የተዳሰሰበት {ኡዱሂያና ድንጋጌዎቹ} ከሚለው የዕሁድ ሙሃደራ የተወሰደ መካሪና አስተማሪ ነሲሃ። 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሰየብ ሃምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው። በቀጥታ ገብተው ይከታተሉ🤌 ለመከታተል 👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=1a30374393bbd67718
نمایش همه...
📢 ለዓረፋ ዚያራ ... በምንችለው ሁሉ ኢስላምን አደራ !!! ... ያንተ አባቶች ጋራ ሸንተረሩን ሞፈርና ቀንበር አጥምደው በመቆፈር ፊደል ሳይቆጥሩ በጣታቸው እየፈረሙ አንተን ለማሳደግና ከተሜ ስልጡን ለማድረግ ከነበራቸው መስዋዕትነት በተጨማሪ የተለያዩ ማማለያዎችንና የተጠኑ ስልቶችን በመጠቀም ሀገሬውን ለማክፈር የመጣውን ኃይል ሸሪዓዊ ዕውቀትን ባልተሞረከዘ ጥበብና ተፈጥሯዊ በሆነ ማንነት ላይ ሆነው በከፈሉት ተጋድሎ ሕዝበ ሙስሊሙን በአላህ ፍቃድ ከክህደት ታድገውት አንተንም ዛሬ ላይ ላለክበት ማንነት አበቁክ❗ 💐 አንተ ግን ይህን ወደር የማይገኝለት የአባትና እናት ውለታ ረስተክ ... እነዚያው ካፊሮች ከብዙ ዓመታት የሴራ ቆይታ በኋላ ትላንት እጅ ባለመስጠት ፊት ነስቶ ጠላቱን ያባረረና ዕምነቱን የጠበቀ ጀግና አባትና እናትን ደከም ብለው ወገባቸው በጎበጠና ከልቡ የሚጦራቸው የአብራካቸወ ክፋይ ኖሮ እንደሌለ ነገር ያጡ የሆነ ጊዜ ...በአላህ ምድር ላይ ክህደትን የማንገስ "ፕሮጄክት" ነድፈው ለየት ያለና የተጠናከረ ተልዕኮ በመያዝ ወደ እያንዳንዱ ሙስሊም ቤት በስውርና በግልጽ እያንኳኩ ነው። በናቅናቸውና ኋለ ቀር አርገን በምንቆጥራቸው ወላጆቻችን ጀግንነት ያልተደፈረ ዕምነት ስልጡንና ዘመናዊ በመሰልነው ከንቱ ኩፍሶች ተናቀ !!! ፊደል ሳይቆጥሩ የጠበቁት "ዲን" ፊደሉን አተራምሰን ለይተን የተማርነው እኛ አስደፈርነው ! እነሱም የአባቶቻችንን የጀግንነት ተጋድሎ ድል ለመቀልበስና ለመበቀል ፍርኀት የዋጠውን የሙስሊም ትውልድ ሴት ወንድ እፃን አዋቂ ሳይሉ ለሁሉም በሚስማማው መልኩ ኩፍርን አበጅተው እያሳደዱት ነው !!!!! ስለዚህ ፦ እንንቃ በደንብ እንንቃ !!! 👉 ጥቂት የማይባሉ ሰዎች በኛው ወንጀል ምክንያት የመጣውን ይህን አስከፊ የኑሮ ውድነትና መከራ ለማለፍ ሲሉ በሩን እየከፈቱ ነው !!! የአንተስ ቤተሰቦች በራቸውን ላለመክፈታቸው ምን ማስተማመኛ (ዋስትና) አለክ ? 👉 ሰሞኑን ከተወሰኑ ወንድሞች ጋር ሆነን ለዚሁ ለዳዕዋ ጉዳይ በሚል ወደ ደቡብ ክልል ወደምትገኘው ስልጤ ዞን ሄደን ነበር። በአከባቢው ያለው ማህበረሰብ በአላህ ቸርነት መታደል ሆነና እስልምናን ዕምነት ከመሠረቱ በመጎናፀፍ እስካሁን ድረስ በትውልድ ሽግግር አላህ ጠብቆለት ከላይ ያወሳውላቹ እናት አባቶች በአላህ ዕርዳታ በከፈሉት መስዋዕትነት እዚህ ደርሶ ነበር። 👉 አሁን ላይ ግን የኩፍር አይሎች ትላንት ወላጆቻችንን ለማማለል የተጠቀሙበት " ልጆቻችሁን ትምህርት እናስተምርላችዋለን ... ! " በሚልለው ዘዴ ሳይሆን... ዛሬ ኑሮ ተወዷል አይደል ...??! ጊዜውም እንደምታዩት ከፍቷል ...‼️ ደሞም ወልዳቹ እንዳልወለዳቹ ነገር ልጆቻቹም ጠፉ !!! "እውነተኛ በሰማይ ያለው አባት በሩን ከፍቶ ነው እኛን ወደ እናንተ የላከን..." የቸገራቹን ነገር ንገሩን የምትፈልጉትን ነገር ይዘን እንመጣለን !!! እያሉ እኛ የነፈግናቸውን ዱቄትና ዘይት ... ለመስጠት እየሞከሩ ነው‼️ ልክ ሰለፎቹ እንደሚሉት ፦ « ሆድ ከበላ ዓይን ያፍራል » እውነት ነውና የገጠር ወገኖቻችንም ይህን አደጋ የሚታደጉበት ኢማን ተሸርሽሮ ጫፍ የደረሱ ይመስል አንዳንድ ለሆዱ አደር የሆነ ማይረባ የፖለቲካ ጉዳይ አስፈፃሚና ከንቱ የሆነውን ተራ ሰው ተጠቅመው እጅ መንሻ በመስጠት ኩፍራቸውን በማስፋፋት ላይ ይገኛሉ። አዎ ! እኛም በሄድንበት ያየነውና የሰማነው ይህንኑ ነው። ከሄድን በኋላ እንግድነት ከተቀበሉን ሰዎች ውስጥ የተወሰኑት እከሌ እዚህ ቦታ እከሌ እዚህ መንደር ላይ እከሊትም በዚህ ምክንያት ከፈሩ "እየሱስ ጌታ ነው ‼️" ማለት ጀመሩ። በማለት እያዘኑ ነገሩን። ሌላኛው አንድ ወንድማችንም እንዲህ በማለት አስከትሎ በቤተሰቡ የሆነውን እውነተኛ ክስተት ነገረን « ከአለፈው ዐረፋ በፊት አዲስ አበባ ዚያራ መጥቶ በሰላም ሸኝተነው ነበር።ለዐረፋም ስንመጣ በነበረበት ነበር።ሰሞኑን ስመለስ ግን ከፍሮ "አላህ ጬኛል" (አላህ ወልዷል‼️) እያለ ተቀበለን !!! ያሳዝናል ምን ማድረግ እንዳለብን ግራ ገብቶናል‼️!!! ያሳዝናል !!! ተጠያቂው ማነው ‼️??? ሁላችንም ነን !!!!! አዎ እኛ ሰራን ካልን የሚታየን ትልቁ ስራ ከኩፍር ወደ ኩፍር አስተምህሮ የሚቀባበለንን ት/ቤት ነው። አዎ ! ለዚህ ነው ብዙ ሺህ ብር ዶላርና ሪያል ለማሰባሰብ እየሮጥን ያለነው ይህን ደሞ ቀዳማዊቷም እየተገበረችው ነው። የርሷ ትግበራ ግን እጅግ በረቀቀ ሰው ሰራሽ ስሌት የተቀነባበረ ነው !!! የእናንተ እና የእርሷ ዕቅድ በመነሻ አሳቡ አንድ ሆኖ ድንቁርናን ማጥፋት የሚለው ነው‼️ በማሳረጊያውና በመጨረሻው ውጤት ግን... የእናንተው ዕምነቱን እየሸራረፈም ቢሆን ሊቅ ማግኘት ሲሆን የርሷና የመሰሎቿ ግብ ግን ሊቅ እያፈሩ በአላህ ምድር ላይ ኩፍርን ማፅናት ነው !!! ይህ ደግሞ በቀጥታና በተዘዋዋሪ እስልምናን መዋጋት ነው ‼️እኛም አብረናቸው እስልምናን እየተዋጋን ይሆን !!?‼️ አዎ ! ጥርጥር የየውም !!! አይተናነቀን አምነን እንቀበል !!! 👉 ይህ ደሞ ሳይታለም የተፈታ መሆኑ ገና ከጅምሩ ገብቶናል !!! እንዴት አይግባን የውዱ ነብይ ሱና ተከታይ ሆነን ???!!! 👉 ሙስሊሞች ሆይ ሁላችንም በደንብ ይግባን !!! 👉 ቆም ብለን እራሳችንን በአስተውሎት እንጠይቅ !! 👉 ስለዚህ ማንቀላፋቱ ይብቃ ! ትክክለኛ የ"ዐቂዳ"ና "ሱና" ፍሬ ላላቸው መስጂዶች ፣ መርከዞች ፣ መድረሳዎች... ብራችንን እንምዘዝ እላለሁ ።ይህን በማድረግ የክህደት ኀይሎችን እንዋጋ አላፊነታችንን ተወጥተን ወገኖቻችንን እንታደጋቸው !!! አንተ እንደሆነ የገጠሩን መሬት እትብትክን እንዳልቀበርክበት ነገር ትተከዋል !! ረስተከው የተውከው የገጠሩ ሰውም በዓመት አንዴ ብቻ ተመግቦ እንደሚፀዳዳ ነገር ...ጋዝ ሳሙናና ጨው... አንጠልጥለክ ደሟን አፍስሳ ፥ ስጋዋ ተተልትሎ የወለደችክ ሳያንሳት በድጋሚ ጡቷን መዝምዘክ ፥ በሽንትክ አቃጥለካት ፥ ወገቧን አጉብጠክ ያስቀራካትን ውዷን እማምዬ ወግ ነውና ሰው ለመምሰል ስትል "ለዐረፋ" ብቻ ሄደ ታያታለህ❗ ያለመታደል ሆነና አብዛኞቹ የገጠር እናቶች እናትነታቸው በዓመት አንዴ ለዐረፋ ብቻ ሆነ❗ አንተና አንቺ እኔንም ጨምሮ ሁላችንም የኢስላም ልጆች ሆይ ! የአላህንና የመልዕክተኛውን "ሐቅ" በከባዱ ይይዘናል !!! እንዲሁም የእናትና አባት ሐቅን አለመወጣታችን በታማኙ መልዓክ "ጅብሪል" አስረግሞናል...!!! በታላቁ ነብይ አንደበት "አሚን" ባይነት ይሁንታን አግኝቷል !!! ለፍርድ በማይቾክለው አምላክ ፈራጅነት "ጀነት" እርም እንዳይሆንብንም ያስፈራልናል !!! 📢 ስለዚህ አላህ ፊት ቀርበክ ሳትጠየቅ በፊት ከሆዳቸው በላይ ዕምነታቸውም አደጋ ተጋርጦበታልና በዕውቀትክ በጉልበትክ በገንዘብክ ብቻ በቻልከው ሁላ ለወላጆችክም ለወገኖችክም ድረስ እላለሁ ! “ ከተሜ መባል የሆነ ነገር ቢኖረውም ቅሉ ገጠሬ መባል ግን ልዩ ጥበብ አለውና ” 👉 እትብትክ የተቀበረበትን ገጠር አስታውስ !!! … ኢስማኤል ወርቁ... https://t.me/amr_nahy1 📎https://t.me/Adamaselefy/8024
نمایش همه...
الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

ይህ ቻናል በመልካም ማዘዝንና ከመጥፎ መከልከልን ዓላማው በማድረግ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ በመመርኮዝ የተለያዩ አስተማሪና ገሳጭ ምክሮች የሚተላለፍበት ነው። አስተያየት ለመስጠት= @esmael9

💎የእለተ እሁድ የኡመር መስጂድ ሙሐደራ 🔖አስሩ የዙል ሂጃ ቀናቶች‼️ 📌እንደነዚህ አይነት አጋጣሚዎችን አውቆ ሚሽቀዳደምባቸው… ! 📌የተለያዩ የኢባዳ አይነቶች የተሰበሰቡባቸው ቀናቶች ናቸው! ↪️በመጨረሻም በአይሁዶች እሳት እየነደዱ ላሉት የፊሊስጤን ወንድሞቻችን ዱዓ በማድረግ ላይ ተንቢህ አለው! 🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው። 🕌በኡመር መስጂድ (09) 📆ዙልሂጃ 03/1445 ሂ 👇👇👇➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/8014
نمایش همه...
10ሩ የዙልሂጃ ቀናቶች.mp36.69 MB
🕋 ኡዱሂያና ድንጋጌዎቹ 🕋 💥 አስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ቱሩፋት... 💥 ኡዱሂያ ምን ማለት ነው?...... 💥 የኡዱሂያ አራቱ ስሞች እነማን ናቸው ሁክሙስ ምንድነው?..... 💥 የኡድሂያ መስፈርቶች ሰፋ ያለ ማብራሪያ... 💥 ኡዱሂያ የተደነገገበት ጥበብ {ሂክማ} 🔖 የነብዩላህ ኢብራሂም እና ኢስማኢል ታሪክ በሰፊው የተዳሰሰበት መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሰየብ ሃምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው። 📅 እሁድ 26/10/2014E.C 📅 🕌 በፉርቃን መስጂድ {አለም ባንክ} ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://t.me/Adamaselefy/8010
نمایش همه...
ኡዱሂያና ድንጋጌዎቹ.mp317.79 MB
🕋  ኡዱሂያ እና ድንጋጌዎቹ  🕋 💥 አስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ቱሩፋት... 💥 ኡዱሂያ ምን ማለት ነው?...... 💥 የኡዱሂያ አራቱ ስሞች እነማን ናቸው ሁክሙስ ምንድነው?..... 💥 የኡድሂያ መስፈርቶች ሰፋ ያለ ማብራሪያ... 💥 ኡዱሂያ የተደነገገበት ጥበብ {ሂክማ} 🔖 የነብዩላህ ኢብራሂም እና ኢስማኢል ታሪክ በሰፊው የተዳሰሰበት መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሰየብ ሃምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው። በቀጥታ ስርጭት ገብተው ይከታተሉ🤌 ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=a7a53249335c271207
نمایش همه...
አዲስ ሙሀደራ አስሩ የዙል ሂጃ ቀናቶች…! በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው በቀጥታ ስርጭት ገብተው ይከታተሉ🤌 ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=800ab20c8a5c737888
نمایش همه...
‏عاجل: ‏رؤية هلال شهر ذي الحجة في الحريق.. ‏والأحد بعد القادم أول أيام عيد الأضحى . ሰበር ዜና ‼️ የዙልሂጃ ጨረቃ ታይታለች በመሆኑም  ነጌ ጁሙዓ  የዙልሂጃ #01 ሲሆን #ዒድ አል አድሃ  ደግሞ የሚመጣው እሁድ ሳምንት  ነው ‼️ 📎https://t.me/Adamaselefy
نمایش همه...
📩 ገሳጭ ሙሃደራ በተለይ ለባለ ትዳሮች 🌸ሴት ልጅን ከመበደል መጠንቀቅ። 📌ሴት ልጅን መምታት!! 📌በፍቺ ማስፈራራት!! 📌ፍቺ ላይ መቸኮል!! 📌ሚስትን አንጠልጥሎ መተው!! 📌 ሴት ልጅን መጨቆን!! 🔖 እነዚህ እና ሌሎችም ነጥቦች የተዳሰሱበት እጅግ መካሪ እና ገሳጭ የሆነ ሙሃደራ ነውና እንዳያመልጣችሁ!!! 🎙በኡስታዝ አቡ ሙሰየብ ሀምዛ ረሻድ አላህ ይጠብቀው። በቀጥታ ስርጭት ገብተው ይከታተሉ🤌 ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=b54b4f97e9a6c76969
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram