cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

قناة وفوائد أبي يحيى إبراهيم የኡስታዝ አቡየህያ ኢብራሂም የተለያዩ ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶች ማሰራጫ ቻናል

قناة وفوائد أبي يحيى إبراهيم በወንድማችን ብሎም በኡስታዛችን አቡየህያ ኢብራሂም አዳዲስ ደርሶች ፣ሙሐደራዎች፣ነሲሃዎችና የተለያዩ ምክሮች የሚተላለፍበት ኦፊሻል ቻናል ነው።

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
684
مشترکین
+124 ساعت
-27 روز
-330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

📮ተውሂድ የእውቀቶች ቁንጮ 📮 📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ እጥር ምጥን ያለ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ነሲሀ። 🎙️ በኡስታዝ የህያ ኢብራሂም ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። በቀጥታ ስርጭት👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=904f368757966a0cf9
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🤌 ታላቅ የዳዕዋ እና የኢጅቲማዕ ፕሮግራም!! የሳምንት ቅዳሜ   ይደምቃል አዳማ የሰማህ ተዘጋጅ  ያልሰማኸው ስማ!! 🚘 አ...ዳ...ማ... በልዩ የሰለፍዮች የዳዕዋ እና የዝያራ ስብስብ ትደምቃለች!! 🗓️ የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት17 /2016 ውቢቷ የፍቅር ከተማ አ ዳ ማ  ሰለፍዮችን ሰብስባ ለማንበሽበሽ ዝግጅቷን አጠናቃ በመጠባበቅ ላይ ትገኛለች።..... ↪️ ተቋርጦ የነበረው ወደ ክፍለሀገር የሚደረገው አጠቃላይ የዳዕዋ እና የዝያራ ቅፍለት በአላህ ፈቃድ የፊታችን ቅዳሜ አ ዳ ማ ላይ በደማቅ ሁኔታ ይደረጋል።..... ↪️ በፕሮግራሙ የሚታደሙት አጠቃላይ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ሰለፍዮች ሲሆኑ ከተለያዩ ከተሞች በሚመጡ ዱዐቶች በተለያየ ርዕስ የተለያዩ ፕሮግራሞች ይደረጋሉ።..... ↪️ በየትኛውም የሀገራችን ክፍል የምትገኙ ወንድሞች ከአሁኑ ፕሮግራማችሁ በማስተካከል መጪው ቅዳሜ ሁላችሁም የኢጅቲማው ድምቀት እንድትሆኑ ከወዲሁ የአክብሮት ጥሪያችን እናስተላልፋለን።..... 🚨 የአዲስ አበባ ጉዞ በተመለከተ የጠዋት የአንዋር መስጂድ ደርሶች በነበሩበት ይሆኑና ልክ ደርስ እንደተጠናቀቀ ሁሉም ተያይዞ ጉዞው ወደ ውቢቷ አ ዳ ማ ያደርጋል።..... 🚨 በዚሁ ቀን አዲስ አበባ ላይ ያሉ የህፃናት መድረሳዎች ዝግ ሆነው ይውላሉ! 👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy
نمایش همه...
(ظهر الفساد في البر والبحر بما كسبت أيدي الناس ليذيقهم بعض الذي عملوا لعلهم يرجعون ) الروم( 41) 👆ከላይ የተጠቀሰውን የቁርኣን አያ ማብራሪያ ክፍል ሁለት (2) 🎙 እጅግ በጣም አንገብጋቢና ወቅታዊ የሆነ ሙሐደራ ነው! ይህንን ጣፋጭ የሆነ ሙሀደራ ለሌሎች ሙስሊሞች እንዲደርስ በማድረግ ያለበዎትን ሀላፍትና ይወጡ👌 🎤በተወዳጁ ኡስታዛችን አቡ ሰልማን አብድልመጂድ حفظه الله تعالى ورعاه 🕰 54:18 🕰 📎https://t.me/Adamaselefy/7661
نمایش همه...
1
እጅግ በጣም መካሪ የሆነ ሙሐደራ ነው እንዳያመልጣቹ ገብታቹ ተከታተሉ በአላህ ፍቃድ ትጠቀማላቹ ለመከታተል 👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=518e5fe3a7250afd09
نمایش همه...
የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ ኦፊሻል ቻናል ።

ዳዕዋ ሰለፍያ በአዳማ ሀሳብና አስተያየት መቀበያ: — @alsunaabot

«ظهر الفساد في البر والبحر بما كسبت أيدي الناس ليذيقهم بعض الذي عملوا لعلهم يرجعون » الروم (41) 👆👆👆የሚለውን የቁርአን አያ ማብራሪያ እጅግ በጣም አንገብጋቢና ወቅታዊ ሙሐደራ 🎤 በተወዳጁ ኡስታዛችን አቡ ሰልማን አብዱልመጂድ حفظه الله تعالى ورعاه በቀጥታ ስርጭት 👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=518e5fe3a7250afd09
نمایش همه...
መከበሪያሽ ነውና አታዋርጂው‼️ ☄️ بسم الله الرحمن الرحيم ክፍል (4) 🔥 በአሁን ገዜ ነገሩ ተቀየረ ‼️ እውነተኛ መካሪዎች ፤ ታማኝ ዑለማዎችና የነብዩን ሱና ጠንከር አርገው የያዙ ሰዎች እንደ ቂልና አጥባቂ ተደርገው ታዩ‼️ቂል ሞኝና እዚህ ግቡ የማይባሉ ምናልባትም ክብራቸውን በአደባባይ ሽጠው በታዋቂ ሰው ስም አርቲስት ሞዴሊስት ተዋናይ ባለስልጣናት ባለሀብት ምሁራን ... የተባሉ ዕምነት የለሽ ውዳቂዎች ጆሮ ተሰጣቸው። ምሳሌና መሪም ተደረጉ ! አዎ ! ታላቁ ነብይም የነገሩን እውነት ይህን ነበር ! ማስተዋል ተሳነን እንጂ ... (( " لا تقوم الساعة حتى يكون أسعد الناس بالدنيا لكع ابن لكع. " )) رواه أحمد والترمذي وصححه الألباني (( " በሰዎች መሀል ተወቃሽና ሞኝ የሆነ ሰው አለቃ (አስከታይ መሪ) እስኪሆን ድረስ "ቂያማ" አትቆምም !!! " )) ዛሬ እኛ መሪና አስከታይ አርገን ፓ ! የተማሩ ... እያልን የምናጋንናቸው ሰዎች አላህና መልዕክተኛው እንደነገሩን ከዕንሰሳትም በታች የሆኑ የቂያማ ምልክቶች ናቸው‼️   (( " وَلَقَدْ ذَرَأْنَا لِجَهَنَّمَ كَثِيرًا مِّنَ الْجِنِّ وَالْإِنسِ ۖ لَهُمْ قُلُوبٌ لَّا يَفْقَهُونَ بِهَا وَلَهُمْ أَعْيُنٌ لَّا يُبْصِرُونَ بِهَا وَلَهُمْ آذَانٌ لَّا يَسْمَعُونَ بِهَا ۚ أُولَٰئِكَ كَالْأَنْعَامِ بَلْ هُمْ أَضَلُّ ۚ أُولَٰئِكَ هُمُ الْغَافِلُونَ " )) (( " ከጋኔንም ከሰዎችም ብዙዎችን ለገሀነም በእርግጥ ፈጠርን፡፡ ለእነርሱ ልቦች አሏቸው፡፡ ግን አይገነዘቡበትም። ለእነሱም ዓይኖች አሉዋቸው፡፡ ግን አይመለከቱበትም። ለእነሱም ጆሮዎች አሉዋቸው፡፡ ግን አይሰሙበትም። እነዚህም እንደ እንስሳዎች ናቸው፡፡ ይልቁንም እነርሱ በጣም የተሳሳቱ (ከእንሳትም) የባሱ ናቸው፡፡ እነዚያ ዘንጊዎቹም እነርሱ ናቸው።" )) (አል-አዕራፍ (187)) 👉 ሴት ልጅ እርቃናዊ እንድትሆን የመጀመሪያው ተጠያቂ ራሳችን ሙስሊሞች ብንሆንም... የነሱ ድርሻና ጥቃት ግን እስልምናንና ሙስሊሞችን ከመጥላትና ከመጉዳት የሚመነጭ ነው‼️እንዲሁም በእኩልነትና ስልጣኔ ስም ከቤቷ ወጥታ የክብሯን ፣ የማንነቷንና የጨዋነቷ... መገለጫና መሸሸጊያ የሆነውን "ሒጃብ" ያስወልቋታል !!! " ዓላማ ቢስ አትሁኚ ! " " ሳይማር በጣቱ እየፈረመ ላሳደገሽ ወገን ውለታውን መልሺ ! " ... ተማሪ ፣ አስተማሪ ፣ ዶክተር ፣ ከንቲባ ፣ ሚንስተር ፣ መሪ ... ሆነሽ ቤታቸው ታፍነው ለቀሩ መሀይባን እስላሞች የነፃነት ምሳሌ ሁኚ !!! እያሉ በመመፃደቅ በውስጥ ግን የራሳቸውን የተቀጣጠለ ስሜት ማርኪያነት ሊያጠምዷት የሚገፋፏት ጭፍን ክፉ ፍጥረታት ናቸው‼️ 🌱🌱🌱 ስለዚህ ይብቃሽ ! ንቂ ...አንቺ አማኝ ሆይ ! ወደ ክብርሽ ማማ ተመለሺ ! "ሒጃብ" የንግሥናሽ ዘውድ ነውና በክብር አጥልቂው !!! ጠላቶችሽ ሊያኮላሹሽ ሲፈልጉ ምህረቱ ሰፊ የሆነው አምላክሽ ግን ፀፀትሽን ሊቀበልሽ ቃል ገብቷልና ዕድልሽን ተጠቀሚ !!! (( " وَاللَّهُ يُرِيدُ أَن يَتُوبَ عَلَيْكُمْ وَيُرِيدُ الَّذِينَ يَتَّبِعُونَ الشَّهَوَاتِ أَن تَمِيلُوا مَيْلًا عَظِيمًا " )) (( " አላህም በእናንተ ላይ ጸጸትን ሊቀበል ይሻል፡፡ እነዚያም ፍላጎታቸውን (ስሜታቸውን) የሚከተሉት (ከእውነት) ትልቅን መዘንበል እንድትዘነበሉ ይፈልጋሉ፡፡ " )) (አል-ኒሳእ (27)) 👉 ሴጣናዊ ብልጭልጭ ንግግር በተናገሩና ባለቀሱ ቁጥር ... ፓ !! የተማረ ይግደለኝ‼️የስልጡን ንግግር !!! እያሉ ... " የአይጥ ምስክር ዲምቢጥ" ዓይነት ማቆለጳጰስ ዐዋቂነት አይምሰለን !!! 👉👉 ለምን ??? በቃ ! ይግባና !! እኛ እኮ...ትክክለኛ ሙስሊም ነበርን። ነገር ግን መሆን ኋላ-ቀርነት መስሎን ስለምንሸማቀቅበት ከእንሰሳ በታች የሆኑትን ከሃዲያን የዕምነታቸውን የባህላቸውንና የንግግራቸውን ፋንዲያ ለመለቃቀምና አፋችንን ከፍተን ለማድነቅ ተገደድን‼️ 👉 የዛሬን አያርገውና ትላንትና የአማኝ ጠቢባንና ሊቃን ተከታይ የሆን ሙስሊሞች ነበርን‼️ 👉 ስለዚህ እንደ ልክፍት የተናወጠን በሆነ የበታችነት ስሜት የተነሳ "ሒጃብ" ማድረግ ኋላቀርነት ቤት ውስጥ ረግቶ መቀመጥ ጭኮና ከወንድ ጋር እየተጋፉ አለመማር ...መሀይብነት እንዳይመስለን‼️ አላህም እንዲህ ይለናል ፦ 📖 { " فَلَا تَخْضَعْنَ بِالْقَوْلِ فَيَطْمَعَ الَّذِي فِي قَلْبِهِ مَرَضٌ وَقُلْنَ قَوْلًا مَعْرُوفًا وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ وَلَا تَبَرَّجْنَ تَبَرُّجَ الْجَاهِلِيَّةِ الْأُولَى " } [سورة الأحزاب:٣٢-٣٣] ((( " ያ በልቡ ውስጥ በሽታ ያለበት እንዳይከጅል ፥ በንግግር አትለስልሱም ፤ መልካምንም ንግግር ተናገሩ ። በቤቶቻችሁም ውስጥ እርጉ ፤ እንደ ፊተኛይቱ መሃይምነት ጊዜ መገለጥም በማጌጥ አትገላለጡ..." ))) [ሱረቱል አል-አሕዛብ:32፥33] كَانَ ابْنُ مَسْعُودٍ - رَضِيَ اللهُ عَنْهُ - يُخْرُجُ النِّسَاءُ مِنْ الْمَسْجِدِ يَوْمَ الْجُمُعَةِ، وَيَقُولُ: « أَخْرُجْنَ إِلَىٰ بُيُوتِكُمْ خَيْرٌ لَكِنْ ». 📚 ~ #مُصنف ابْنِ أَبِي شَيْبَةَ (٥٢٠١) وَفِيۡهِ: مِنْ الْعِبَادَاتِ الَّتِي تَغْفُلُ عَنْهَا النِّسَاءُ، وَهِيَ بَابُ خَيْرٌ وَفَضْلٌ وَبَرٌّ وَبَرَكَةٌ آمِرُ الشَّرْعِ الْحَكِيمِ بِهَا.. عِبَادَةُ الْقَرَارِ فِي الْبَيْتِ. جَاءَ الْخِطَابُ الْقُرْآنِيُّ بِالنَّصِّ الصَّرِيحِ بِذَلِكَ فِي قَوْلِهِ تَعَالَىٰ: ﴿ وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ ۞ ﴾. 👉 ታላቁ ሰሓቢይ ዐብደላ ኢብን መስዑድ ( አላህ ስራውን ይውደድለትና ) ሴቶችን የ"ጁምዓ" ዕለት ከመስጂድ ያስወጣቸው ነበር። እንዲህም ይላቸው ነበር ፦ « ውጡ ! ወደ ቤታቹ ሂዱ ! ለናንተ የተሻለው ይህ ነው !!! » 👉 በዚህ ውስጥ ከ"ዒባዳ" የሆነ ሴቶች የተዘናጉበት ነገር አለ። እሱም ፦ የመልካም ነገር በር ሲሆን ብልጫ ፣ በጎነትና ረድሄት (ያለበት) ነው !!! (ይህንንም) ጥበኛው ደንጋጊ ያዘዘበት ነው !!! 👉 እሱም ፦ "በቤት ውስጥ ረግቶ መቀመጥ አምልኮት ነው‼️" 👉 ንግግሩም ግልፅ በሆነ የቁርኣን ጥቅስ የመጣ ነው‼️👇👇👇 👈 ﴿وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ﴾ 👉 « " በቤቶቻችሁ ውስጥ እረግታቹ ተቀመጡ !!! " »... በአላህ ፍቃድ ክፍል (5) ይቀጥላል ፦ https://t.me/amr_nahy1 📝 … ኢስማኤል ወርቁ … 📎https://t.me/Adamaselefy/7646
نمایش همه...
الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

ይህ ቻናል በመልካም ማዘዝንና ከመጥፎ መከልከልን ዓላማው በማድረግ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ በመመርኮዝ የተለያዩ አስተማሪና ገሳጭ ምክሮች የሚተላለፍበት ነው። አስተያየት ለመስጠት= @esmael9

✅የእለተ እሁድ የኡመር መስጂድ ሙሐደራ 🔖በመልካም ስራ ላይ አለማቋረጥ 🏷በሚል ርእስ የተዘጋጀ መካሪና ወቅታዊ የሆነ መደመጥ ያለበት ሙሐደራ በመጨረሻም ተውሂድ የኢባዳዎች ቁንጮ እንደሆነም ተዳሶበታል 🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው። 🕌በኡመር መስጂድ (09) #አዳማ 📆ዙል ቂዕዳ 11/1445 ሂ 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/7645
نمایش همه...
( وَإِذَا جَاءَهُمْ أَمْرٌ مِّنَ الْأَمْنِ أَوِ الْخَوْفِ أَذَاعُوا بِهِ ۖ وَلَوْ رَدُّوهُ إِلَى الرَّسُولِ وَإِلَىٰ أُولِي الْأَمْرِ مِنْهُمْ لَعَلِمَهُ الَّذِينَ يَسْتَنبِطُونَهُ مِنْهُمْ ۗ وَلَوْلَا فَضْلُ اللَّهِ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَتُهُ لَاتَّبَعْتُمُ الشَّيْطَانَ إِلَّا قَلِيلًا ) النساء (83) هذا تأديب من الله لعباده عن فعلهم هذا غير اللائق. وأنه ينبغي لهم إذا جاءهم أمر من الأمور المهمة والمصالح العامة ما يتعلق بالأمن وسرور المؤمنين، أو بالخوف الذي فيه مصيبة عليهم أن يتثبتوا ولا يستعجلوا بإشاعة ذلك الخبر، بل يردونه إلى الرسول وإلى أولي الأمر منهم، أهلِ الرأي: والعلم والنصح والعقل والرزانة، الذين يعرفون الأمور ويعرفون المصالح وضدها. فإن رأوا في إذاعته مصلحة ونشاطا للمؤمنين وسرورا لهم وتحرزا من أعدائهم فعلوا ذلك. وإن رأوا أنه ليس فيه مصلحة أو فيه مصلحة ولكن مضرته تزيد على مصلحته، لم يذيعوه، ولهذا قال: { لَعَلِمَهُ الَّذِينَ يَسْتَنْبِطُونَهُ مِنْهُمْ } أي: يستخرجونه بفكرهم وآرائهم السديدة وعلومهم الرشيدة. وفي هذا دليل لقاعدة أدبية وهي أنه إذا حصل بحث في أمر من الأمور ينبغي أن يولَّى مَنْ هو أهل لذلك ويجعل إلى أهله، ولا يتقدم بين أيديهم، فإنه أقرب إلى الصواب وأحرى للسلامة من الخطأ. وفيه النهي عن العجلة والتسرع لنشر الأمور من حين سماعها، والأمر بالتأمل قبل الكلام والنظر فيه، هل هو مصلحة، فيُقْدِم عليه الإنسان؟ أم لا،فيحجم عنه؟ ثم قال تعالى: { وَلَوْلَا فَضْلُ اللَّهِ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَتُهُ } أي: في توفيقكم وتأديبكم، وتعليمكم ما لم تكونوا تعلمون، { لَاتَّبَعْتُمُ الشَّيْطَانَ إِلَّا قَلِيلًا } لأن الإنسان بطبعه ظالم جاهل، فلا تأمره نفسه إلا بالشر. فإذا لجأ إلى ربه واعتصم به واجتهد في ذلك، لطف به ربه ووفقه لكل خير، وعصمه من الشيطان الرجيم. المصدر تفسير السعدي عند آية رقم 83 من سورة النساء 📎https://t.me/Adamaselefy
نمایش همه...
1