cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ሳተናው ሚዲያ / Satenaw Media

ትክክለኛ ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ! #Ethiopia #Ethiopianews #Addismereja

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
3 310
مشترکین
+224 ساعت
+127 روز
+7530 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
Hamster Kombat june 25 ባይናንስ ላይ ሊስት ይደረጋል። በዚህ የተሳተፋችሁ እንደሰበሰባችሁት መጠን ከ100$ ጀምሮ እንደምታገኙ እርግጥ ነው። ስክሪን በመደብደብ ብር አይገኝም ቢባልም ቅሉ ግን Hamster kombat ከ Notcoin ቀጥሎ Binance ላይ ሊስት የሚደረግ ኮይን ሆኗል። ያልጀመራችሁ ጥቂት ቀናቶች አላችሁ። በቀላሉ ብዙ ኮይን በቀሩ ቀናቶች መሰብሰብ ትችላላችሁ። ታች ባለው ሊንክ እየገባችሁ የአቅማችሁን ሰብስቡ። በሀበሻ ወሬ አጣጥላችሁ ከምትቀመጡ ገንዘብ ለማግኘት ምንም የሚያሳፍር ነገር የለም ብላችሁ ጀምሩ።👇👇 https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId402506690
3191Loading...
02
#Ethiopia ‼️ በአፍሪካ ግዙፍ ኢኮኖሚ ካላቸው ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ በ5ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች 🔴 ኢትዮጵያ ይህን ደረጃ የያዘችው 205.1 ቢሊዮን ዶላር ጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት (GDP) በማስመዝገብ መሆኑን የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) መረጃ አመልክቷል። ከአፍሪካ 5ኛ የሆነችው ሀገሪቱ ከዓለም ደግሞ በ57ኛ ደረጃ ላይ መቀመጧን መረጃው ያሳያል። በአፍሪካ በኢኮኖሚ ግዝፈት ከ1ኛ እስከ 4ኛ ያለውን ደረጃ የያዙት ሀገራት ደቡብ አፍሪካ፣ ግብፅ፣ አልጄሪያ እና ናይጄሪያ መሆናቸውን መረጃው ጠቅሷል።(ebc) ትክክለኛውን የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ ⭐️ https://t.me/Satenawmedia1
2880Loading...
03
#world_news ‼️ ከሃምሳ አመታት ጥረት በኋላ የወንዶች እርግዝና መከላከያ መድሃኒት በቅርቡ መመረት ይጀምራል ተባለ፡፡ የወንዶች እርግዝና መከላከያ መድሃኒትን ለማምረት ላለፉት 50 ዓመታ የተለያዩ ጥረቶች ሲደረጉ ቆይተዋል፡፡ ይሁንና እስካሁን ድረስ አንድም የወንዶች እርግዝና መድሃኒት ማምረት ያልተቻለ ሲሆን የተደረጉ ጥረቶች አሁን ላይ ወደ መጨረሻው ምዕራፍ መድረሳቸው ተገልጿል፡፡ እንደ ሲቢኤስ ዘገባ ከሆነ የወንዶች እርግዝና መከላከያ መድሃኒትን ለማምረት የተለያዩ ኩባንያዎች በሙከራ ለይ ሲሆኑ በክትባት መልኩ እና በሌሎች መልኩ የሚሰጡ መድሃኒቶችን ለማምረት ሙከራዎች እየተካሄዱ ናቸው፡፡ እየተደረጉ ካሉ የወንዶች እርግዝና መከላከያ መድሃኒቶች መካከል በጄል መልክ ክንድ ላይ የሚቀባው መድሃኒት አንዱ ነው፡፡ በአሜሪካ ብሔራዊ የወሊድ መከላከያ ኢንስቲትዩት በኩል እየተደረገ ያለው ይህ ጄል መሳይ የወንዶች እርግዝና መከላከያ መድሃኒት የመጀመሪያውን እና ሁለተኛውን ደረጃ ሙከራ ማጠናቀቁ ተገልጿል፡፡ የወንዶች የወሊድ መከላከያ እንክብል 99 በመቶ ውጤታማ ሆኗል ተብሏል። ይህ ጄል የወንዶችን የዘር ፈሳሽ መጠን በመቀነስ እርግዝና እንዳይፈጠር የሚያደርግ ነው የተባለ ሲሆን በ222 በጎ ፈቃደኛ ወንዶች ላይ ተሞክሮ እስካሁን ውጤታማ ሆኗል ተብሏል፡፡ ሌሎች ተቋማትም የወንዶች እርግዝና መከላከያ መድሃኒቶችን ለማምረት ጥረቶች ላይ ናቸው የተባለ ሲሆን ከሆርሞን ጋር የማይገናኙ የህክምና ቁሳቁሶችን ለማምረትም ተመሳሳይ ተቋማት የመጨረሻ ደረጃዎች ላይ መሆናቸው ተገልጿል፡፡ እስካሁን በዓለማችን የወንዶች እርግዝና መከላከያ መድሃኒት ለማምረት የተመዘገበ ህጋዊ ተቋም የሌለ ሲሆን በሙከራ ለይ ያሉ ተቋማት ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ መድሃኒቶችን ለማምረት ፈቃድ ለማግኘት እንደሚያመለክቱ አስታውቀዋል፡፡ Via Al ain https://t.me/Satenawmedia1
3340Loading...
04
🏆Top 5 Tap2Earn Projects based on daily new #telegram followers 1. Hamster Kombat +1,604,169 followers (+5.21%🥉) 2. Pixelverse +540,162 followers (+21.35%🥇) 3. Blum +405,062 followers (+4.37%🥈) 4. MemeFi +100,218 followers (+2.03%) 5. TapSwap -12,757 followers (-0.07%) Via:Ethiocryptozone
3221Loading...
05
#mekedonyaCharity ‼️❣️ ለመቄዶኒያ የአረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል 40 ሚሊዮን ብር የሚገመት መኖሪያ ቤት ተበረከተ። መጋቢ ጥበባት ሰለሞን ታደሰ እና ወ/ሮ አለማየሁ ታደሰ ከእህታቸው ከወ/ሮ አዲሰ ታደሰ የወረሱትን ከ40 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ መኖሪያ ቤታቸውን ለመቄዶንያ የአረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል በዛሬው ዕለት አሰረከቡ። ድጋፉን ያስረከቡት መጋቢ ጥበባት ሰለሞን ታደሰ ቤቱን ከታለቅ እህታቸው ወ/ሮ አዲሰ ታደሰ በህጋዊ መንገድ ከእህቱ ወ/ሮ አበባየሁ ታደሰ ጋር እንደወረሱት ተናግረዋል። መኖሪያ ቤቱ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ የሚገኘ ሲሆን 158 ካሬ ሜትር ስፋት ያለውና አሁን ባለው ዋጋ 40 ሚሊየን ብር የሚገመት ነው ብለዋል። ድጋፉን የተረከቡት የማዕከሉ መስራችና ስራ አስኪያጅ ቢኒያም በለጠ (ዶ/ር) በበኩላቸው፤ ለተደረገላቸው ድጋፍ አመስግነው ሌሎች ሰዎችም ከዚህ ትምህርት በመውሰድ ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል። via ኢዜአ https://t.me/Satenawmedia1
3130Loading...
06
<<…ሕዝባችን እስካሁን ሲፈፀምበት ከኖረው በተጨማሪ ሌላ የዘር ፍጅት የማይፈቅድ በመሆኑ ማንነትና ህልውናውን ለማስጠበቅ ድንጋይም ይሁን ገጀራ ይዞ የሚመክት መሆኑን እያሳወቅን አማራ ሕዝብና ፍትሕና ሰላም ወዳድ ኢትዮጵያውያን ከጎናችን እንዲሆኑ እንጠይቃለን። ……>> የጠለምት አማራ የወሰንና ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ዛሬ ካወጣው ባለ2 ገፅ መግለጫ የተወሰደ። ሙሉ መግለጫው ከላይ ተያይዟል። አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው ይከታተሉ https://t.me/Satenawmedia1
3340Loading...
07
#Amahara ‼️🥲 በአማራ ክልል ዓመቱን ሙሉ ጭራሽ ምንም ያልተማሩ ተማሪዎች እንዳሉ ተሰምቷል። በዚህም ምክንያት ምንም አይነት የ6ኛ፣ የ8ኛ እና የ12 ክፍል ፈተና የማያስትፈትኑ ዞኖች እንዳሉ ታውቋል። የክልሉ ትምህርት ቢሮ በሰጠው መግለጫ ፥ ከዓመቱ መጀመሪያ ጀምሮ ምንም መቆራረጥ ሳይኖር እየተማሩ አሁን ላይ ትምህርታቸውን እየጨረሱ ያሉ ተማሪዎች አሉ ብሏል። መሃል ላይ እንዲጀምሩ የተደረጉና የይዘት ክለሳ ተደርጎ እክሰ ነሃሴ ወር ተምረው እንዲያጠናቅቁ የሚደረጉም አሉ ፤ እነሱ አሁን ትምህርት ላይ ናቸው ሲል ገልጿል። ዓመቱን ሙሉ በሙሉ ደግሞ ጭራሽ ምንም ያልተማሩ ተማሪዎች እንዳሉ ቢሮው አሳውቋል። ይህ በአብዛኛው በጎጃም ቀጠና እንደሆነ ተጠቁሟል። ሰሜን ጎጃም እና ምዕራብ ጎጃም ዞኖች ምንም አይነት ተማሪ / አንድም እንኳን ተማሪ የ6ኛ ፣ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ፈተና #እንደማያስፈትኑ ገልጿል። ምስራቅ ጎጃም ግን ትንሽ ተማሪ አለው ተብሏል። የትምህርት ቢሮው አሁን ላይ እየተማሩ ያሉ ግን ፈተና የማይፈተኑትን በቀጣይ በሁለተኛው ዙር እንዲፈተኑ ለማድረግ መታቀዱን አመልክቷል። ምንም ያልተማሩ ተማሪዎችን በሚመለከት ያለ አንዳች ጥፋታቸው ከእድሜያቸው ላይ አንድ አመት መቀነሱ አገባብነት ስለሌለው የተጎዳ ስነልቦናቸውን ለመጠገን ሚያግዝ ስልጠና ይዘጋጃል ብሏል። የይዘት ክለሳ ተደርጎም ቢሆን ሲማሩ ከነበሩ ተማሪዎች ወደኃላ እንዳይቀሩ ለማድረግ ጥረት ይደረጋል ሲል ገልጿል። በአማራ ክልል የ8ኛና 6ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 4/2016 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጥ ሲሆን ፦ ➡ 184,393 የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ሰኔ 4 እና 5 ቀን 2016 ዓ.ም ➡ 170,470 የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ሰኔ 13 እና 14 ቀን 2016 ዓ.ም ፈተናቸውን ይወስዳሉ ተብሏል። ⚠ በአማራ ክልል በአጠቃላይ (በሁሉም የትምህርት ደረጃ) በዚህ ዓመት መመዝገብ የነበረባቸው 6.2 ሚሊዮን ተማሪዎች ውስጥ የተመዘገቡት 4 ሚሊዮን ናቸው። https://t.me/Satenawmedia1
3500Loading...
08
#Amahara ‼️🥲 #Tigray ‼️ አላማጣ ከተማ ዛሬ ሰላማዊ ሰልፍ እየተደረገ ነው ለሰልፉ ምክንያት የሆነው ትናንት 9:00 አላማጣ ቴክኒክና ሙያ አካባቢ ያሬድ መልካሙ የተባለ የመብራት ሃይል ሰራተኛ ባጃጅ ላይ እንዳለ በተተኮሰበት ጥይት ህይወቱ በማለፉ ነው። ግድያው የተፈፀመው በህውሃት ታጣቂዎች ነው ያሉት ነዋሪዎቹ ዛሬ ቁጣቸውን በአደባባይ እየገለፁ ነው። የሟች ስርዓተ ቀብር ዛሬ ይፈፀማል ተብሏል። በአካባቢው ውጥረቱ አይሏል። መከላከያና ፌደራል ፖሊስ ከተማውን እየጠበቁ ቢሆንም አሁን ላይ ያለውን ሁኔታ የማረጋጋት ኃላፊነትን መወጣት ይገባል ሲሉም ነዋሪዎች መልዕክት አስተላልፈዋል።    (ሰኔ 2/2016 ረፋድ 3:33) ቤተሰብ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው ይከታተሉ https://t.me/Satenawmedia1
3570Loading...
09
#Update ከግንቦት 23 ቀን 2016 ዓ.ም ምሽት ጀምሮ በእስር ላይ የነበሩት አቶ የሽዋስ አሰፋ ዛሬ ከሰዓት በኋላ መፈታታቸው ታውቋል። ቤተሰብ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው ይከታተሉ https://t.me/Satenawmedia1
4380Loading...
10
#እስራኤል😳‼️ የእስራኤል ጦር በአለም አቀፍ ደረጃ የተከለከለውን ነጭ ፎስፈረስ (White phosphorus) ጋዛ ምድር ላይ ማዝነቡን የሊባኖስ ሚዲያ አጋልጧል። የእስራኤል መከላከያ ሰራዊት በጋዛ ሰርጥ በስተደቡብ ነጭ ፎስፎረስ ጥይቶችን ተጠቅሟል ሲል የሊባኖሱ አል ማያዲን የቴሌቪዥን ጣቢያ ዘግቧል። የዜና ማሰራጫው እንደዘገበው የእስራኤል መከላከያ ሰራዊት ከራፋህ በስተሰሜን የሚገኘውን አካባቢ በተቃጠሉ ቦምቦች እየደበደበ ነበር በዚህም የተነሳ በርካታ የእሳት ቃጠሎዎች ተከስተዋል ብሏል። እስራኤል ይሄን አደገኛ እና በአለም አቀፍ ደረጃ ለጦርነት ጥቅም ላይ እንዳይውል የተባለውን ነጭ ፎስፈረስ ስትጠቀም ይሄ ለመጀመሪያ ግዜ አይደለም። የጋዛው ጦርነት በፈነዳ በቀናት ልዩነት ውስጥ የእስራኤል መከላከያ ሃይል በሊባኖስ አቅጣጫ የኢራኑ ሄዝቦላህ ከባድ ጥቃት ሲፈጽምበት ይሄን ነጭ ፎስፈረስ ደቡብ ሊባኖስ ላይ በጦር ሄሊኮፕተር ማርከፍከፉ ተዘግቧል። አዳዲስ አለማቀፍና ሀገርአቀፍ ዜናዎችን ለማግኘት ቻናላችንን join አድርጉ👇👇 https://t.me/Satenawmedia1
4580Loading...
11
#80 ሺህ የአሜሪካ ጦር በሩሲያ አቅራቢያ መስፈሩ ተደርሶበት ቀጠናው ተናውጧል።አዛውንቱ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ለአሜሪካ ኮንግረስ በጻፉት ደብዳቤ ላይ አውሮፓ ውስጥ ከኔቶ ጦር ጋር ተቀላቅሎ የሰፈረው 80 ሺህ የአሜሪካ ሰራዊት አለ ብለዋል። መረጃውን አገኘሁ ያለው የሩሲያው ታስ የዜና ወኪል አሜሪካ በይፋ አውሮፓ ውስጥ አለኝ ስትል የነበረው 10 ሺህ ጦር ብቻ ቢሆንም አሁን ግን ትክክለኛ ቁጥሩ ታውቋል ብሏል። የአሜሪካው መሪ “በግምት ወደ 80,000 የሚጠጉ የዩናይትድ ስቴትስ ጦር ሃይሎች አባላት ወደ አውሮፓ ሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት ወይም ኔቶ አገሮች ተመድበዋል ወይም ተሰማርተዋል” ያሉት ጆ ባይደን፤ “ይሄም አጋሮቻችንን ለማረጋጋት እና ተጨማሪ የሩሲያን ወረራ ለመከላከል የተሰማሩትን ጨምሮ ነው” ሲሉ ተናግረዋል። ባለፈው አመት በተመሳሳይ መልኩ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት 80,000 የአሜሪካ ወታደሮች በኔቶ ሀገራት መሰማራታቸውንም ተናግረዋል። https://t.me/Satenawmedia1
4210Loading...
12
#Tigray ‼️ የአክሱም አየር ማረፊያ ዛሬ አገልግሎት መስጠት ጀመረ‼️ የህወሓት ሃይሎች ከጥቅም ውጪ አድርገውት የቆየው የአክሱም አየር ማረፊያ ፤ ከሶስት አመት ቦኃላ በፌደራል መንግስት ተጠግኖ በዛሬው ዕለት ሰኔ 1 /2016 ዓ.ም አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። https://t.me/Satenawmedia1
4740Loading...
13
#update ‼️ አዲርቃይ‼ ከሰሞኑ በተለይም ግንቦት 26/2016 ዓም ሌሊቱን የህውሃት አርሚ 11 ታጣቂዎች በሰሜን ጎንደር አድአርቃይ ወረዳ አሊ ጊዮርጊስ ቀበሌ በዱሀርዝጋና በተባለ ቦታ15 ንፁሐንን እንደገደሉ ተሰምቷል። መኖሪያ ቤቶችንም ማቃጠላቸው ታውቋል። በተጨማሪ ሶስት ሰዎች አቁስለው ከ500 በላይ እንስሳትን ዘርፈው እንደሄዱ መረጃው ያመለክታል። በተፈፀመው ጥቃት የሞቱት 15 ሰዎች ዝርዝር በስም ተለይቶ ወጥቷል። 1)አባ ሙሉየ አስፋው እድሜ 70 2)ሀብታሙ ሙሉየእድሜ 19 3) ብሬ አድኖ እድሜ  24 4) ደጀን አድኖ እድሜ12 5) ሸጋው ለማ እድሜ 24 6) ብሪሌው ተገን እድሜ 16 በእሳት ያቃጠሉት 7) ጀንበር ሙቀት እድሜ 40 8) ዘመነ ዘውዴ እድሜ 27 9) ዋቤ አጃው እድሜ 30 10) አበራ መንግስቴ እድሜ 40 11) ይሳመው አዛናው እድሜ 30 12) በሬ ፀጋየ እድሜ 18 13) ተፈራ እደሜ  20 14) ጥላየ ሀብተው እድሜ 26 15) ስሙ ያልተወቀ መንገደኛ  ናቸው። አሁንም በአካባቢው ውጥረቱ እንደቀጠለ መሆኑን የአካባቢው የመረጃ ምንጮች ጠቁመዋል። https://t.me/Satenawmedia1
4470Loading...
14
#Addis_Ababa ‼️ የአከራይና ተከራይ ህጋዊ ውል ምዝገባ ዛሬ ይጀመራል። በአዲስ አበባ የአከራይና ተከራይ ህጋዊ ውል ምዝገባ ዛሬ ሰኔ 1 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚጀመር የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታውቋል። የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ በሀገሪቱ ያለውን የቤት ኪራይ ችግር ለመፍታት እንዲሁም ፍትሃዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በማህበረሰቡ ኑሮና በአጠቃላይ ሀገራዊ ምጣኔ ሀብት ላይ የሚፈጥረውን ጫና ከግምት በማስገባት ተዘጋጅቶ መጽደቁ ይታወሳል፡፡ ከሰኔ 1 እስከ 30 ቀን 2016 ዓ.ም በከተማዋ ውስጥ የሚገኙ የግል ቤት አከራዮች ከተከራዮቻቸው ጋር ህጋዊ ሰነዶቻቸውን ይዘው በመቅረብ ምዝገባ ማድረግ እንደሚችሉ አስገንዝቧል። በስራ ሰዓት መመዘግብ የማይችሉ አከራይና ተከራዮች ቅዳሜና እሁድ እንዲሁም በስራ ቀን ማታ ከ12 ሰዓት በኋላ ህጋዊ የውል ምዝገባውን መፈጸም እንደሚችሉም ተገልጿል። በምዝገባውና አዋጁን ተግባራዊ በማድረግ ሂደት ቅሬታዎችን በመቀበል ማስተናገድ የሚያስችል አሰራር መዘርጋቱም ተነግሯል ሲል ፋና ዘግቧል። ቤተሰብ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው ይከታተሉ https://t.me/Satenawmedia1
4650Loading...
15
#ከ2 ዓመት በላይ በእስር ላይ የነበሩት አቶ ታዲዎስ ታንቱ ትናንት መፈታታቸው ታውቋል። ቤተሰብ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው ይከታተሉ https://t.me/Satenawmedia1
5430Loading...
16
#Update‼️ ሱማሊያ፣ የኢትዮጵያ ወታደሮች በቀጣዩ ዓመት ታኅሳስ መጨረሻ ከአገሪቱ እንዲወጡ ያሳለፈችውን ውሳኔ አጥፋለች ተብሎ የተሠራጨው  መረጃ ሀሰት ነው ሲል የአገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር አስታውቋል‼️ ሚንስቴሩ፣ ሱማሊያ የአፍሪካ ኅብረት የሰላምና ጸጥታ ምክር ቤት የወቅቱ ሊቀመንበር የኾነችው ታንዛኒያ በጉዳዩ ዙሪያ የተፈጠረውን ችግር ለማርገብ ከኢትዮጵያ ጋር እንድታሸማግላት ጠይቃለች መባሉንም "ሐሰት ነው" ብላለች። ሚንስቴሩ ማስተባበያውን ያወጣው፣ የአገሪቱ አንዳንድ ዜና ምንጮች እና ማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ውጭ ጉዳይ ሚንስቴሩ ለታንዛኒያ አቻው የጻፈው ደብዳቤ አግኝተናል በማለት መረጃውን ማሠራጨታቸውን ተከትሎ ነው።  የሱማሊያ መንግሥት፣ የኢትዮጵያ ወታደሮች እስከ ቀጣዩ ታኅሳስ መጨረሻ ከአገሪቱ እንዲወጡ እና የአፍሪካ ኅብረትን ጦር ይተካል ተብሎ በሚጠበቀው ኅብረብሄራዊ ተልዕኮ ሥር እንዳይካተቱ መወሰኑን ባለሥልጣናቱ ሰሞኑን መናገራቸው ይታወሳል። For more upcoming news Join now and invite to others👇👇👇 https://t.me/Satenawmedia1
5560Loading...
17
#Ethiopia ‼️ የኢትዮጵያ የ2017 ዓመት ረቂቅ በጀት አንድ ትሪሊየን ደረሰ። የ2017 ዓመት ረቂቅ በጀት አንድ ትሪልየን ብር ገደማ ሆኖ የቀረበ ሲሆን የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለውሳኔ ወደ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስተላልፎታል። አንድ ትሪልየን ብር በጀቱ ለፌደራል መንግስት መደበኛ ወጪዎች፣ ለካፒታል ወጪዎች፣ ለክልሎች የሚሰጥ ድጋፍ፣ ለዘላቂ የልማት ግቦች ማስፈጸሚያ ድጋፍ እና ተጠባባቂ ወጪን ታሳቢ ተደርጎ የተዘጋጀ መሆኑን ከላይ የተያያዘው የሚኒስትሮች ምክር ቤት 34ኛ መደበኛ ስብሰባ ውሳኔ ያመለክታል። አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው ይከታተሉ https://t.me/Satenawmedia1
5010Loading...
18
የ “ጦርነት ይቁም! ሰላም ይስፈን!” አስተባባሪ አቶ ዘለሌ ጸጋስላሴ መታሰራቸው ተሰምቷል በእስር ላይ የሚገኙት የቀድሞ የኢዜማ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ ፍርድ ቤት አለመቅረባቸው እና የ “ጦርነት ይቁም! ሰላም ይስፈን!” አስተባባሪ አቶ ዘለሌ ጸጋስላሴ መታሰራቸውን አዲስ ስታንዳርድ ዘግቧል። ታድያ ይህ ሁሉ እየሆነ ያለው "ኢትዮጵያ እየመከረች ነው" ተብሎ በምክክር ሰላም ለማፅናት ስራ በተጀመረበት ወቅት ነው። https://t.me/Satenawmedia1
5111Loading...
19
#አቶ ታዬ ደንደአ የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ ሆነው ሲሰሩ የሀገር፣ የመንግሥትና የሕዝብን ደኅንነት ማስጠበቅና ማረጋገጥ ሲገባቸው ይህን ወደጎን በመተው የሽብር ቡድኖችና የፀረ-ሰላም ኃይሎችን የሚደግፉ ፕሮፓጋንዳ መልዕክቶችን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ሲያስተላልፉ ነበር የሚል ክስ እንደቀረበባቸው ይታወቃል። ግለሰቡ የታሰሩት ግን ከስልጣን መነሳታቸውን ተከትሎ የሀገሪቱን መሪ በፌስቡክ ገፃቸው ሀይለቃል ከተናገሩ አንድ ቀን ቆይቶ ነበር። ታድያ ስልጣን ላይ እያሉ የሽብር ቡድኖችና የፀረ-ሰላም ኃይሎችን የሚደግፉ ፕሮፓጋንዳ መልዕክቶችን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ሲያስተላልፉ ከነበረ መንግስት ምን ይጠብቅ ነበር? ጉዳዩን ይፋ ለማረግ ለምን ሀይለቃል ተናግረው እስኪታሰሩ ተጠበቀ? ይህ በራሱ የክሱን ተአማኒነት ጥያቄ ውስጥ አያስገባውም ወይ? Food for thought...!  Via:EliasMeseret https://t.me/Satenawmedia1
4960Loading...
20
#አመራሯ ተገደሉ‼ የቀወት ወረዳ አስተዳደር ፅ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ሚሊሹ በቀለ ከተማ ውስጥ ሲንቀሳቀሱ በተተኮሰባቸው ጥይት ተገደሉ። ወ/ሮ ሚሊሹ ግንቦት 29/2016 ነው የተገደሉት።እንደ ወረዳው መረጃ ፥ የመንግስታዊ አገልግሎት ላይ ውለው ከተማ ውስጥ በመንቀሳቀስ ላይ እያሉ ነው ጥቃት ተሰንዝሮባቸው የተገደሉት። ግድያ የተፈጸመባቸው አመራር ነፍሰጡር ነበሩ ተብሏል።ከቀናት በፊት የኤፍራታ ግድም ወረዳ አስተዳዳሪው አቶ አልብስ አደፍራሽ በታጣቂዎች መገደላቸው ይታወሳል። አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው ይከታተሉ https://t.me/Satenawmedia1
4980Loading...
21
#inside_poletics ‼️ ‹የሺዋስ አሰፋን ማሰር የመንግስትን ዝቅጠት የሚያሳይ ነው፡፡ የሺዋስን ለዓመታት አውቀዋለሁ፡፡ ሀሳባችን የተለያየ ቢሆንም ሰላማዊና በሳል ከሚባሉ ጥቂት ፖለቲከኞች አንዱ መሆኑን መመስከር እችላለሁ። የተለያዩ አመለካከቶችን በማቻቻል መግባባት እንዲጎለብት የሚተጋ ሰው ነው። መንግስት እንደዚህ አይነት ሰላማዊ የፖለቲካ መሪን አስሮ የታጠቁ ቡድኖችን ወደ ብሄራዊ ንግግር እንዲገቡ በሚማፀኑበት ወቅት መሆኑ ደግሞ አስቂኝ ያደርገዋል፡፡› ጃዋር መሀመድ (የኦፌኮ ከፍተኛ አመራር) ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇 https://t.me/Satenawmedia1
5330Loading...
22
#አማራ ክልል‼️ በአማራ ክልል ከጎንደር ወደ ባህርዳር እንዲሁም ከባህርዳር ወደ ደቡብ ጎንደር ደብረታቦር ከተማ  ከባለፈው እሁድ ጀምሮ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ መገደቡን ነዋሪዎቹ ገልፀውልኛል። ከቀናት በፊት ከደቡብ ጎንደር ደብረታቦር ከተማ ወደ አጎራባች ወረዳዎች እንዲሁም ወደ ወልዲያ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ መስተጓጎሉን መዘገቤ የሚታወስ ነው። ለትራንስፖርት መስተጓጎሉ መነሻው የፋኖ ሀይሎች የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ክልከላ በማድረጋቸው ነው ብለዋል። ከ10ቀናት በፊት በጎጃም ተመሳሳይ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ክልከላ እንደነበር አዩዘሀበሻ መዘገቡ ይታወሳል። ይህ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ገደብ በጤናው፣በኢኮኖሚያዊና በማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ተፅዕኖ ማሳደሩን ነዋሪዎቹ ጠቁመዋል።  በተለይ ቶሎ የሚበላሽ ፍራፍሬ እና መሰል ግብዓቶችን የሚነገዱ ነጋዴዎች በትራንስፖርት እቀባው ምክንያት ፍራፌሬው በመበላሸቱ የደፉ ስለመኖራቸውና ለኪሳራ እንደተዳረጉ ገልፀዋል። በአማራ ክልል ለ10 ወራት የዘለቀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ትናንት ያበቃ ቢሆንም ከመንግሥት በኩል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ስለማብቃቱ/ስለመራዘሙ እስካሁን ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ሰዓት ድረስ በይፋ የተባለ ነገር የለም። For more upcoming news Join now and invite to others👇👇👇 https://t.me/Satenawmedia1
4700Loading...
23
#Ethiopia ‼️ የመንግስት የጸጥታ ኃይሎች ከስራ ሰዓት ውጭ የሚያደርጉት ፍተሻ ነዋሪውን ለስጋት እና እንግልት መዳረጉን ኢሰመጉ ገለፀ ዛሬ ሐሙስ ግንቦት 29/2016 የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) ባወጣው መግለጫ የመንግስት የጸጥታ ኃይሎች የሚያደርጉት ፍተሻ ህብረተሰቡን ስጋት ውስጥ የሚከት እና ለእንግልት የዳረገ ነው ብሏል። የጉባኤው መግለጫ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ምክንያት በማድረግ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በተለይ በኦሮሚያ ክልል ፤በአማራ ክልል፤ በአዲስ አበባ ከተማ በመንግስት የፀጥታ አካላት ቤት ለቤት ፍተሻ እና ብርበራ ይደረጋል ተብሏል። ፍተሻው በሚካሄድበት ጊዜ አንዳንድ ቦታዎች ፈታሾች ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያም ሆነ ከየት እንደመጡ የሚገልጽ ማስረጃ እንዲሁም ከፍርድ ቤት የተሰጠ የብርበራ ፈቃድ እንደማያሳዩ እንዲሁም የብርበራው ሰዓት በአብዛኛው ከስራ ሰዓት ውጭ አንዳንዴም በሌሊት እንደሆነና በዚህም የተነሳ ማህበረሰቡ ከፍተኛ ስጋት ውስጥ እንደገባ እና ለከፍተኛ እንግልት እንደተጋለጠ ኢሰመጉ አረጋግጫለሁ ሲል አስታዉቋል። ኢሰመጉ አክሎም በተለያዩ አካባቢዎች በመንገድ ላይ የሚፈጸሙ አላግባብ የገንዘብ ብዝበዛዎች እና እገታዎች መቀጠላቸውን ገልጾ መንግስት የዜጎችን ከቦታ ቦታ የመንቀሳቀስ መብት አክብሮ እንዲያስከብር ጥሪ አቅርቧል። ግንቦት 18 ቀን 2016 በኦሮሚያ ክልል በኢሉባቡር ዞን በጉርዶም ድቻኖ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን በጊዜያዊነት በተሰጠ የአምልኮ ስፍራ የእምነቱ ተከታዮች ያልሆኑ ሰዎች ወደ አምልኮ ስፍራው በመግባት የአምልኮ ስፍራውን እንዳቃጠሉ እና የቤተ ክርስቲያኑን ንብረትም ያወደሙ መሆኑን አረጋግጫለሁ ሲል ኢሰመጉ ገልጿል።  https://t.me/Satenawmedia1
5120Loading...
24
ምልዓተ ጉባኤውን ያካሄደው ቅዱስ ሲኖዶስ ከወራት በፊት ብፁዕ አቡነ ሉቃስ ጠ/ሚሩን በተመለከተ ያደረጉትን ንግግር "ከቤተክርስቲያኒቱ ቀኖና አስተምህሮት ውጭ የሆነ፣ ቅዱስ ሲኖዶስንም ሆነ ቤተክርስቲያንን የማይወክል ነው" ብሎ ውሳኔ አሳልፏል ይህ በጣም ትክክለኛ የሆነ እርምጃ እንደሆነ ይሰማኛል፣ ንግግሩን ከሰማሁት ጀምሮ ከአንድ የሀይማኖት አባት የማይጠበቅ እንደሆነ በግሌ ሳስብ ነበር። ሲኖዶሱ ንግግሩ ቤተክርስቲያኒቱን የማይወክል፣ ከቀኖና ቤተክርስቲያን ውጭ የሆነ፣ ቅዱስ ሲኖዶስን የማይወክል፣ ለዘመናት ጸንቶ የቆየውን የአባቶች ክብር ዝቅ የሚያደርግ፣ የቅዱስ ሲኖዶስን ልዕልና ዝቅ የሚያደርግ፣ ከህገ ኦሪትም ሆነ ከቃለ ወንጌል ያፈነገጠ ንግግር እንደሆነ ቅዱስ ገልጿል። ከዛሬ ጀምሮ በመላው ዓለም ያሉ አህጉረ ስክበት ስህተት እንዳይፈጸም ቁጥጥርና ክትትል እንዲያደርጉ ያን ሳያደረጉ ቀርተው የተሳሳቱ እና ከቀኖና ቤተክርስቲያን ያፈነገጡ ትምህርቶች አውደምህረት ላይ ቢተላለፉ በኃላፊነት እንደሚያስጠይቅ ጥብቅ መመሪያ እንዲተላለፍ ተወስኗል። Quote via Tikvah https://t.me/Satenawmedia1
5331Loading...
25
#Update መግለጫው ተሰጥቷል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የግንቦት 2016 ዓ/ም የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የማጠቃለያ መግለጫ ተሰጥቷል። በዚሁ መግለጫ ቅዱስ ሲኖዶስ  " በመላው ሀገራችን በተፈጠሩ ግጭቶች አለመግባባቶችና የሰላም ዕጦት በርካታ የሰው ሕይወት መጥፋትና የንብረት ውድመት እንደቀጠለ በመሆኑ በእጅጉ እናዝናለን " ብሏል። ጉዳዩ የሚመለከታቸው ሁሉም ባለድርሻ አካላት ከግጭትና ከጥፋት ድርጊት ተቆጥበው የተፈጠረውን አለመግባባትና ግጭት በውይይትና በምክክር እንዲፈቱ እና ዘላቂ ሰላም እንዲረጋገጥ በአጽንኦት ጥሪ አቅርቧል። በሌላ በኩል ቅዱስ ሲኖዶስ ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አካሄድ ጋር በተያያዘ ቅሬታ እንዳለው ገልጿል። " ኮሚሽኑ ከተቋቋመበት አዋጅ መረዳት እንደሚቻለው ባለድርሻ አካላትን ባሳተፈ ሁኔታ ሀገራዊ ችግሮችን በምክክርና በውይይት ለመፍታት የተቋቋመ መሆኑን ተረድተናል " ብሏል። ይሁን እንጅ " ሀገረ መንግሥትን ከመመሥረት ጀምሮ በአስታራቂነትና በሰላም ግንባታ ግንባር ቀደም ተጠቃሽ ለሆነችው እናት ቤተ ክርስቲያን እስከአሁን ድረስ በይፋ የቀረበ የተሳትፎ ጥሪ ሳይኖር ኮሚሽኑ የተሳታፊ ልየታንና አጀንዳ መረጣ አጠናቆ ወደ ምክክር ትግበራ እየገባ መሆኑ ቅር አሰኝቶናል " ብሏል። በመሆኑም የቤተ ክርስቲያኒቱ ተሳትፎና አጀንዳ የማቅረብ መብቷ እንዲረጋገጥ ከኮሚሽኑ ጋር በመነጋገር ጉዳዩን ተከታትሎ ለፍጻሜ የሚያበቃ ኮሚቴ ቅዱስ ሲኖዶስ መሰየሙን አሳውቋል https://t.me/Satenawmedia1
4770Loading...
26
#update ‼️ "የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ" የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ማግለሉ ቅር እንዳሰኘው ሲኖዶሱ ገለፀ‼️ የግንቦት 2016 ዓ/ም የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የማጠቃለያ መግለጫ ተሰጥቷል። በዚሁ መግለጫ ቅዱስ ሲኖዶስ ፥ " በመላው ሀገራችን በተፈጠሩ ግጭቶች፣ አለመግባባቶችና የሰላም ዕጦት በርካታ የሰው ሕይወት መጥፋትና የንብረት ውድመት እንደቀጠለ በመሆኑ በእጅጉ እናዝናለን " ብሏል። ጉዳዩ የሚመለከታቸው ሁሉም ባለድርሻ አካላት ከግጭትና ከጥፋት ድርጊት ተቆጥበው የተፈጠረውን አለመግባባትና ግጭት በውይይትና በምክክር እንዲፈቱ እና ዘላቂ ሰላም እንዲረጋገጥ በአጽንኦት ጥሪ አቅርቧል። በሌላ በኩል ቅዱስ ሲኖዶስ ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አካሄድ ጋር በተያያዘ ቅሬታ እንዳለው ገልጿል። " ኮሚሽኑ ከተቋቋመበት አዋጅ መረዳት እንደሚቻለው ባለድርሻ አካላትን ባሳተፈ ሁኔታ ሀገራዊ ችግሮችን በምክክርና በውይይት ለመፍታት የተቋቋመ መሆኑን ተረድተናል " ብሏል። ይሁን እንጅ " ሀገረ መንግሥትን ከመመሥረት ጀምሮ በአስታራቂነትና በሰላም ግንባታ ግንባር ቀደም ተጠቃሽ ለሆነችው እናት ቤተ ክርስቲያን እስከአሁን ድረስ በይፋ የቀረበ የተሳትፎ ጥሪ ሳይኖር ኮሚሽኑ የተሳታፊ ልየታንና አጀንዳ መረጣ አጠናቆ ወደ ምክክር ትግበራ እየገባ መሆኑ ቅር አሰኝቶናል " ብሏል። በመሆኑም የቤተ ክርስቲያኒቱ ተሳትፎና አጀንዳ የማቅረብ መብቷ እንዲረጋገጥ ከኮሚሽኑ ጋር በመነጋገር ጉዳዩን ተከታትሎ ለፍጻሜ የሚያበቃ ኮሚቴ ቅዱስ ሲኖዶስ መሰየሙን አሳውቋል። For more upcoming news Join now and invite to others👇👇👇 https://t.me/Satenawmedia1
4720Loading...
27
#Orthodox ‼️ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የግንቦት 2016 ዓ/ም የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ፦ ✔ በቤተ ክርስቲያኗ ✔ በሀገራዊ እንዲሁም በወቅታዊ ዐበይት ጉዳዮች ላይ ለተከታታይ ቀናት ተወያይቶ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የማጠቃለያ መግለጫ ዛሬ ግንቦት 29 ቀን 2016 ዓ.ም. ከጧቱ 4፡00 ሰዓት እንደሚሰጥ ተነግሯል። አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው ይከታተሉ https://t.me/Satenawmedia1
5190Loading...
28
🤔𝚃𝚑𝚒𝚜 𝙶𝚞𝚢 𝚒𝚜 𝚜𝚘 🤣😂 𝙵𝚘𝚘𝚘𝚢 ምን እያለ ነዉ ይሄ ደሞ..!?😠😠
5080Loading...
29
#በሙዚቃ እና በፊልም ስራዎቿ የምናቃት አርቲስት "ዘሪቱ ከበደ" የ17 ዓመት  ዕድሜ  ያለው የመጀመሪያ ልጇን በህክምና ስህተት አጥተዋለች። ለሟች ነብስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናትን ፈጣሪ ይስጣቸው። በአገሪቷ በተደጋጋሚ በህክምና ስህተት የሚፈጠረውን ሞት ለማስቀረት ባለድርሻ ሚኒስቴር መ/ቤት በግልም ሆነ በመንግስት የህክምና ተቋማት ላይ ክትትል ቢያደርግ። https://t.me/Satenawmedia1
5170Loading...
30
#ተወዳጁ ተዋናይ አማኑኤል ሐብታሙ ከ42 ቀናት እስር በኋላ ዛሬ ዳይሬክተሩን ዳግማዊ ፈይሳ ጨምሮ ከ20 ተጠርጣሪዎች ጋር ፍርድ ቤት ቀርቧል "በቡድን በመደራጀት ወጣቶችን መልምሎ በማሰማራት፣ ገንዘብ ለሽብር ቡድኑ ሎጂስቲክስ መግዣ ለማዋል... ሕገ-መንግስቱን እና ሕገ-መንግታዊ ስርዓቱን በኃይል በትጥቅ ትግል ለመቀየር ሲንቀሳቀሱ በመገኘታቸው ተጠርጥረው".... የሚሉ መዘርዝሮችን የያዘ የጊዜ ቀጥሮ ማመልከቻ ፖሊስ ለፍርድ ቤቱ አቅርቧል (የተያያዘው ምስል ላይ ዝርዝሩን ያገኙታል)። ተዋናይ አማኑኤል እስራኤል አገር "እብደት በሕብረት" የተሰኘ ቴአትሩን ለማሳየት አውሮፕላን ሊሳፈር ሲል ሚያዝያ 15 ቀን 2016 ዓ/ም ከአዲስ አበባ ኤርፖርት በፖሊሶች ተይዞ ወደ አዲስ አበባ ፖሊስ ተወስዶ መታሰሩ ይታወሳል። አማኑኤል ከታሰረ ከ42 ቀናት በኋላ በዛሬው ዕለት ግንቦት 28 ቀን 2016 ዓ/ም ፖሊስ ፍርድ ቤት አቅርቦት የነበረ ሲሆን ፍርድ ቤቱ ፖሊስ የጠየቀውን ተጨማሪ ጊዜ ቀጠሮ በመፍቀድ ለሰኔ 11 ቀን ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። ተዋናይ አማኑኤል በተጨማሪም በቅርቡ በፖሊስ ተይዞ ለእስር የበቃው የ"እብደት በሕብረት" ቴአትር አዘጋጅ አንጋፋው ከያኒ ዳግማዊ ፈይሳን ጨምሮ ሌሎች 20 ሰዎችን በአንድ መዝገብ ለፌደራል መደበኛ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ወንጀል ችሎት ቀርበዋል። ጠበቆች ተወክለው በመቅረብ የዋስትና መብታቸው ከዚህ ሁሉ የእስር ቀናት በኃላ እንኩዋን ሊፈቀድላቸው የሚገባ መሆኑን እና እስሩም አግባብነት የሌለው መሆኑ አንስተው ተከራክረዋል። ሕገ መንግስታዊ እና ስነ ስርአታዊ የሕግ ድንጋጌዎች ተጠቅሶ ሰፊ ክርክር ከተደረገ በኋላ ችሎቱ ሁሉንም ተጠርጣሪዎች ለሰኔ 11 ቀን 2016 ዓ/ም ተለዋጭ ቀጠሮ እንደተሰጣቸው ማረጋገጥ ችያለሁ። Via Yared Shumete https://t.me/Satenawmedia1
4580Loading...
31
Media files
4950Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
Hamster Kombat june 25 ባይናንስ ላይ ሊስት ይደረጋል። በዚህ የተሳተፋችሁ እንደሰበሰባችሁት መጠን ከ100$ ጀምሮ እንደምታገኙ እርግጥ ነው። ስክሪን በመደብደብ ብር አይገኝም ቢባልም ቅሉ ግን Hamster kombat ከ Notcoin ቀጥሎ Binance ላይ ሊስት የሚደረግ ኮይን ሆኗል። ያልጀመራችሁ ጥቂት ቀናቶች አላችሁ። በቀላሉ ብዙ ኮይን በቀሩ ቀናቶች መሰብሰብ ትችላላችሁ። ታች ባለው ሊንክ እየገባችሁ የአቅማችሁን ሰብስቡ። በሀበሻ ወሬ አጣጥላችሁ ከምትቀመጡ ገንዘብ ለማግኘት ምንም የሚያሳፍር ነገር የለም ብላችሁ ጀምሩ።👇👇 https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId402506690
نمایش همه...
👍 2
#Ethiopia ‼️ በአፍሪካ ግዙፍ ኢኮኖሚ ካላቸው ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ በ5ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች 🔴 ኢትዮጵያ ይህን ደረጃ የያዘችው 205.1 ቢሊዮን ዶላር ጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት (GDP) በማስመዝገብ መሆኑን የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) መረጃ አመልክቷል። ከአፍሪካ 5ኛ የሆነችው ሀገሪቱ ከዓለም ደግሞ በ57ኛ ደረጃ ላይ መቀመጧን መረጃው ያሳያል። በአፍሪካ በኢኮኖሚ ግዝፈት ከ1ኛ እስከ 4ኛ ያለውን ደረጃ የያዙት ሀገራት ደቡብ አፍሪካ፣ ግብፅ፣ አልጄሪያ እና ናይጄሪያ መሆናቸውን መረጃው ጠቅሷል።(ebc) ትክክለኛውን የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ ⭐️ https://t.me/Satenawmedia1
نمایش همه...
ሳተናው ሚዲያ / Satenaw Media

ትክክለኛ ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ! #Ethiopia #Ethiopianews #Addismereja

#world_news ‼️ ከሃምሳ አመታት ጥረት በኋላ የወንዶች እርግዝና መከላከያ መድሃኒት በቅርቡ መመረት ይጀምራል ተባለ፡፡ የወንዶች እርግዝና መከላከያ መድሃኒትን ለማምረት ላለፉት 50 ዓመታ የተለያዩ ጥረቶች ሲደረጉ ቆይተዋል፡፡ ይሁንና እስካሁን ድረስ አንድም የወንዶች እርግዝና መድሃኒት ማምረት ያልተቻለ ሲሆን የተደረጉ ጥረቶች አሁን ላይ ወደ መጨረሻው ምዕራፍ መድረሳቸው ተገልጿል፡፡ እንደ ሲቢኤስ ዘገባ ከሆነ የወንዶች እርግዝና መከላከያ መድሃኒትን ለማምረት የተለያዩ ኩባንያዎች በሙከራ ለይ ሲሆኑ በክትባት መልኩ እና በሌሎች መልኩ የሚሰጡ መድሃኒቶችን ለማምረት ሙከራዎች እየተካሄዱ ናቸው፡፡ እየተደረጉ ካሉ የወንዶች እርግዝና መከላከያ መድሃኒቶች መካከል በጄል መልክ ክንድ ላይ የሚቀባው መድሃኒት አንዱ ነው፡፡ በአሜሪካ ብሔራዊ የወሊድ መከላከያ ኢንስቲትዩት በኩል እየተደረገ ያለው ይህ ጄል መሳይ የወንዶች እርግዝና መከላከያ መድሃኒት የመጀመሪያውን እና ሁለተኛውን ደረጃ ሙከራ ማጠናቀቁ ተገልጿል፡፡ የወንዶች የወሊድ መከላከያ እንክብል 99 በመቶ ውጤታማ ሆኗል ተብሏል። ይህ ጄል የወንዶችን የዘር ፈሳሽ መጠን በመቀነስ እርግዝና እንዳይፈጠር የሚያደርግ ነው የተባለ ሲሆን በ222 በጎ ፈቃደኛ ወንዶች ላይ ተሞክሮ እስካሁን ውጤታማ ሆኗል ተብሏል፡፡ ሌሎች ተቋማትም የወንዶች እርግዝና መከላከያ መድሃኒቶችን ለማምረት ጥረቶች ላይ ናቸው የተባለ ሲሆን ከሆርሞን ጋር የማይገናኙ የህክምና ቁሳቁሶችን ለማምረትም ተመሳሳይ ተቋማት የመጨረሻ ደረጃዎች ላይ መሆናቸው ተገልጿል፡፡ እስካሁን በዓለማችን የወንዶች እርግዝና መከላከያ መድሃኒት ለማምረት የተመዘገበ ህጋዊ ተቋም የሌለ ሲሆን በሙከራ ለይ ያሉ ተቋማት ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ መድሃኒቶችን ለማምረት ፈቃድ ለማግኘት እንደሚያመለክቱ አስታውቀዋል፡፡ Via Al ain https://t.me/Satenawmedia1
نمایش همه...
ሳተናው ሚዲያ / Satenaw Media

ትክክለኛ ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ! #Ethiopia #Ethiopianews #Addismereja

👍 1
🏆Top 5 Tap2Earn Projects based on daily new #telegram followers 1. Hamster Kombat +1,604,169 followers (+5.21%🥉) 2. Pixelverse +540,162 followers (+21.35%🥇) 3. Blum +405,062 followers (+4.37%🥈) 4. MemeFi +100,218 followers (+2.03%) 5. TapSwap -12,757 followers (-0.07%) Via:Ethiocryptozone
نمایش همه...
ሳተናው ሚዲያ / Satenaw Media

ትክክለኛ ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ! #Ethiopia #Ethiopianews #Addismereja

Photo unavailableShow in Telegram
#mekedonyaCharity ‼️❣️ ለመቄዶኒያ የአረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል 40 ሚሊዮን ብር የሚገመት መኖሪያ ቤት ተበረከተ። መጋቢ ጥበባት ሰለሞን ታደሰ እና ወ/ሮ አለማየሁ ታደሰ ከእህታቸው ከወ/ሮ አዲሰ ታደሰ የወረሱትን ከ40 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ መኖሪያ ቤታቸውን ለመቄዶንያ የአረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል በዛሬው ዕለት አሰረከቡ። ድጋፉን ያስረከቡት መጋቢ ጥበባት ሰለሞን ታደሰ ቤቱን ከታለቅ እህታቸው ወ/ሮ አዲሰ ታደሰ በህጋዊ መንገድ ከእህቱ ወ/ሮ አበባየሁ ታደሰ ጋር እንደወረሱት ተናግረዋል። መኖሪያ ቤቱ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ የሚገኘ ሲሆን 158 ካሬ ሜትር ስፋት ያለውና አሁን ባለው ዋጋ 40 ሚሊየን ብር የሚገመት ነው ብለዋል። ድጋፉን የተረከቡት የማዕከሉ መስራችና ስራ አስኪያጅ ቢኒያም በለጠ (ዶ/ር) በበኩላቸው፤ ለተደረገላቸው ድጋፍ አመስግነው ሌሎች ሰዎችም ከዚህ ትምህርት በመውሰድ ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል። via ኢዜአ https://t.me/Satenawmedia1
نمایش همه...
👍 1
<<…ሕዝባችን እስካሁን ሲፈፀምበት ከኖረው በተጨማሪ ሌላ የዘር ፍጅት የማይፈቅድ በመሆኑ ማንነትና ህልውናውን ለማስጠበቅ ድንጋይም ይሁን ገጀራ ይዞ የሚመክት መሆኑን እያሳወቅን አማራ ሕዝብና ፍትሕና ሰላም ወዳድ ኢትዮጵያውያን ከጎናችን እንዲሆኑ እንጠይቃለን። ……>> የጠለምት አማራ የወሰንና ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ዛሬ ካወጣው ባለ2 ገፅ መግለጫ የተወሰደ። ሙሉ መግለጫው ከላይ ተያይዟል። አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው ይከታተሉ https://t.me/Satenawmedia1
نمایش همه...
#Amahara ‼️🥲 በአማራ ክልል ዓመቱን ሙሉ ጭራሽ ምንም ያልተማሩ ተማሪዎች እንዳሉ ተሰምቷል። በዚህም ምክንያት ምንም አይነት የ6ኛ፣ የ8ኛ እና የ12 ክፍል ፈተና የማያስትፈትኑ ዞኖች እንዳሉ ታውቋል። የክልሉ ትምህርት ቢሮ በሰጠው መግለጫ ፥ ከዓመቱ መጀመሪያ ጀምሮ ምንም መቆራረጥ ሳይኖር እየተማሩ አሁን ላይ ትምህርታቸውን እየጨረሱ ያሉ ተማሪዎች አሉ ብሏል። መሃል ላይ እንዲጀምሩ የተደረጉና የይዘት ክለሳ ተደርጎ እክሰ ነሃሴ ወር ተምረው እንዲያጠናቅቁ የሚደረጉም አሉ ፤ እነሱ አሁን ትምህርት ላይ ናቸው ሲል ገልጿል። ዓመቱን ሙሉ በሙሉ ደግሞ ጭራሽ ምንም ያልተማሩ ተማሪዎች እንዳሉ ቢሮው አሳውቋል። ይህ በአብዛኛው በጎጃም ቀጠና እንደሆነ ተጠቁሟል። ሰሜን ጎጃም እና ምዕራብ ጎጃም ዞኖች ምንም አይነት ተማሪ / አንድም እንኳን ተማሪ የ6ኛ ፣ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ፈተና #እንደማያስፈትኑ ገልጿል። ምስራቅ ጎጃም ግን ትንሽ ተማሪ አለው ተብሏል። የትምህርት ቢሮው አሁን ላይ እየተማሩ ያሉ ግን ፈተና የማይፈተኑትን በቀጣይ በሁለተኛው ዙር እንዲፈተኑ ለማድረግ መታቀዱን አመልክቷል። ምንም ያልተማሩ ተማሪዎችን በሚመለከት ያለ አንዳች ጥፋታቸው ከእድሜያቸው ላይ አንድ አመት መቀነሱ አገባብነት ስለሌለው የተጎዳ ስነልቦናቸውን ለመጠገን ሚያግዝ ስልጠና ይዘጋጃል ብሏል። የይዘት ክለሳ ተደርጎም ቢሆን ሲማሩ ከነበሩ ተማሪዎች ወደኃላ እንዳይቀሩ ለማድረግ ጥረት ይደረጋል ሲል ገልጿል። በአማራ ክልል የ8ኛና 6ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 4/2016 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጥ ሲሆን ፦ ➡ 184,393 የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ሰኔ 4 እና 5 ቀን 2016 ዓ.ም ➡ 170,470 የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ሰኔ 13 እና 14 ቀን 2016 ዓ.ም ፈተናቸውን ይወስዳሉ ተብሏል። ⚠ በአማራ ክልል በአጠቃላይ (በሁሉም የትምህርት ደረጃ) በዚህ ዓመት መመዝገብ የነበረባቸው 6.2 ሚሊዮን ተማሪዎች ውስጥ የተመዘገቡት 4 ሚሊዮን ናቸው። https://t.me/Satenawmedia1
نمایش همه...
ሳተናው ሚዲያ / Satenaw Media

ትክክለኛ ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ! #Ethiopia #Ethiopianews #Addismereja

👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
#Amahara ‼️🥲 #Tigray ‼️ አላማጣ ከተማ ዛሬ ሰላማዊ ሰልፍ እየተደረገ ነው ለሰልፉ ምክንያት የሆነው ትናንት 9:00 አላማጣ ቴክኒክና ሙያ አካባቢ ያሬድ መልካሙ የተባለ የመብራት ሃይል ሰራተኛ ባጃጅ ላይ እንዳለ በተተኮሰበት ጥይት ህይወቱ በማለፉ ነው። ግድያው የተፈፀመው በህውሃት ታጣቂዎች ነው ያሉት ነዋሪዎቹ ዛሬ ቁጣቸውን በአደባባይ እየገለፁ ነው። የሟች ስርዓተ ቀብር ዛሬ ይፈፀማል ተብሏል። በአካባቢው ውጥረቱ አይሏል። መከላከያና ፌደራል ፖሊስ ከተማውን እየጠበቁ ቢሆንም አሁን ላይ ያለውን ሁኔታ የማረጋጋት ኃላፊነትን መወጣት ይገባል ሲሉም ነዋሪዎች መልዕክት አስተላልፈዋል።    (ሰኔ 2/2016 ረፋድ 3:33) ቤተሰብ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው ይከታተሉ https://t.me/Satenawmedia1
نمایش همه...
1
#Update ከግንቦት 23 ቀን 2016 ዓ.ም ምሽት ጀምሮ በእስር ላይ የነበሩት አቶ የሽዋስ አሰፋ ዛሬ ከሰዓት በኋላ መፈታታቸው ታውቋል። ቤተሰብ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው ይከታተሉ https://t.me/Satenawmedia1
نمایش همه...
ሳተናው ሚዲያ / Satenaw Media

ትክክለኛ ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ! #Ethiopia #Ethiopianews #Addismereja

👍 5👎 2