cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኑሩል-ሂላል

👇በዚህ ቻናል ላይ👇 👉ከቁርዐን ፣ከሀዲስ፣ከቀደምቶች የተሰጡ ምክሮች 👉የዘመኑ ትዝብቶችና አስደናቂ እውነታ 👉ልቦነ ሚያረኩ የቁርዐን ድምፆች 👉ፈገግ የሚያስብሉ ንግግሮች 👉አፎካካሪ ጥያቄና መልሶች ......እና 👉የተለያዩ እውነታዎች ይገኙበታል ⚠️ቻናሉን ለወዳጅዎ እና ለቅርብ ዘመዶ በማጋራት የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ። 👉ለአስተያየት✒ https://t.me/ihsanjema

نمایش بیشتر
أثيوبيا10 213زبان مشخص نشده استدین و مذهبی80 013
پست‌های تبلیغاتی
767
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
-1930 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
🔴  ቀናችንን ቁርዐን በማስተንተን እንጀምር        አላህ ቀናችንን ሰላማዊ ያድርግልን 🤍 وَإِذْ قَالَ رَبُّكَ لِلْمَلَائِكَةِ إِنِّي خَالِقٌ بَشَرًا مِّن صَلْصَالٍ مِّنْ حَمَإٍ مَّسْنُونٍ ጌታህም ለመላእክት ባለጊዜ (አስታውስ)፡፡ እኔ ሰውን ከሚቅጨለጨል ሸክላ ከሚገማ ጭቃ እፈጥራለሁ፡፡ فَإِذَا سَوَّيْتُهُ وَنَفَخْتُ فِيهِ مِن رُّوحِي فَقَعُوا لَهُ سَاجِدِينَ (ፍጥረቱን) ባስተካከልኩትና በውስጡ ከመንፈሴ በነፋሁበትም ጊዜ ለእርሱ ሰጋጆች ኾናችሁ ውደቁ፡፡ فَسَجَدَ الْمَلَائِكَةُ كُلُّهُمْ أَجْمَعُونَ መላእክትም መላውም ተሰብስበው ሰገዱ፡፡ إِلَّا إِبْلِيسَ أَبَىٰ أَن يَكُونَ مَعَ السَّاجِدِينَ ኢብሊስ (ዲያብሎስ) ብቻ ሲቀር፡፡ ከሰጋጆቹ ጋር ከመኾን እንቢ አለ፡፡ [ሱረቱል ሒጅር  : 28-31] •●° ውዱን የቁርዐን ስጦታ      ለውድ ሰዎች አድርሱልኝ ↪😊 •●° መልካም ቀን 🤍 https://t.me/eslamisthebasetrilgen
111Loading...
02
لازلنا ضعفاء، رغم كل هذه التكنولوجيا والعلم الا اننا لازلنا ضعفاء جداً. صدق الله القائل: ﴿وَمَآ أَنتُم بِمُعْجِزِينَ فِى ٱلْأَرْضِ ۖ وَمَا لَكُم مِّن دُونِ ٱللَّهِ مِن وَلِىٍّ وَلَا نَصِيرٍ﴾. 🔴   ምሽታችንን ቁርዐን በማስተንተን እንጀምር        አላህ ምሽታችንን ሰላማዊ ያድርግልን 🤍 وَمَا أَنتُم بِمُعْجِزِينَ فِي الْأَرْضِ ۖ وَمَا لَكُم مِّن دُونِ اللَّهِ مِن وَلِيٍّ وَلَا نَصِيرٍ እናንተም በምድር ውስጥ የምታቅቱ አይደላችሁም፡፡ ለእናንተም ከአላህ ሌላ ከዘመድም ከረዳትም ምንም የላችሁም፡፡ [ሱረቱ ሹራ : 31] •●° ውዱን የቁርዐን ስጦታ      ለውድ ሰዎች አድርሱልኝ ↪😊 •●° መልካም ምሽት 🤍 https://t.me/eslamisthebasetrilgen
241Loading...
03
🌟Aselamu Aleykum Werahmetulahi Webrekatihu🌟 Jenet Be Enatochi Egir Sir Nat.... 👉 Ye Allahi Melktegna Solelahu Aleyehi Weselem Endetenagerut....Hasen Ebnu Aliye Welajochun Bemekadem Yitawekal 1ndi Ken.... Giwadegnochu Le Welajochihi Yemitadergew Melkam Nger Yasgerimenal Enesun Bemagelgel Gizehin Sitfeji Yetayal Yemidenkew Gin Ke Enatihi Gar 1ndim Ken Sitbela Almayatachin New Lemndinew ?....Bemalet Teyekut....Esum Awo Ene Ke Enate Gar 1ndim Ken Beliche Alawkim Mikniyatum Enate Ayniwa Yarfebetin Nger Be Sihtet Ansiche Emegebina Allahi Zend Balew Mezgeb Lay Welajun Bedaye Tebilo Endistafibigni Alfelgim Bemalet Meleselachew Allahi Yasredan Banbebnew Yeminsera Yemintekem Allahi Yargen 🤲
330Loading...
04
አስደሳች ዜና... አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ፧፧፧👉 አዲስ የቁርኣን ተፍሲር ፕሮግራም በዳሩል ሂጅረተይን መስጂድ 👉አድራሻ፦ ካራ ቆሬ ግራር 03 ጤና ጣቢያ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ 200 ሜትር ገባ ብሎ በታላቁ ዳሩል ሂጅረተይን መስጂድ 👉ሰዐት፦ ዘወትር ጁምዐና ቅዳሜ ከመግሪብ ሰላት በኋላ ሁላችንም የዚህ ደርስ ተካፋይ እንሁን https://t.me/darulhijreteyn_11
330Loading...
05
🔴  ቀናችንን ቁርዐን በማስተንተን እንጀምር        አላህ ቀናችንን ሰላማዊ ያድርግልን 🤍 قُلْ إِن تُخْفُوا مَا فِي صُدُورِكُمْ أَوْ تُبْدُوهُ يَعْلَمْهُ اللَّهُ ۗ وَيَعْلَمُ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ ۗ وَاللَّهُ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ «በደረቶቻችሁ ውስጥ ያለውን ነገር ብትደብቁ ወይም ብትገልፁት አላህ ያውቀዋል፡፡ በሰማያት ያለውንና በምድርም ያለውን ሁሉ ያውቃል፡፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው» (በል)፡፡ يَوْمَ تَجِدُ كُلُّ نَفْسٍ مَّا عَمِلَتْ مِنْ خَيْرٍ مُّحْضَرًا وَمَا عَمِلَتْ مِن سُوءٍ تَوَدُّ لَوْ أَنَّ بَيْنَهَا وَبَيْنَهُ أَمَدًا بَعِيدًا ۗ وَيُحَذِّرُكُمُ اللَّهُ نَفْسَهُ ۗ وَاللَّهُ رَءُوفٌ بِالْعِبَادِ ነፍስ ሁሉ ከመልካም ነገር የሠራችውን የቀረበ ኾኖ የምታገኝበትን ቀን (አስታውስ)፡፡ ከመጥፎም የሠራችው በርስዋና በርሱ (በኀጢአትዋ) መካከል በጣም የሰፋ ርቀት ቢኖር ትመኛለች፡፡ አላህ ነፍሱን ያስጠነቅቃችኋል፡፡ አላህም ለባሮቹ ሩኅሩኅ ነው፡፡ •●° ውስጠ-ሰላም #ክፍል_291 •●° ውዱን የቁርዐን ስጦታ      ለውድ ሰዎች አድርሱልኝ ↪😊 •●° መልካም ቀን 🤍 🟥 Tg : https://t.me/EQERADAWACENTER
351Loading...
06
Media files
330Loading...
07
መልስ የምርጫ 1 C 2 A 3 D 👉 ጥያቄውን የተረዳችሁት አልመሰለኝም። ለመጀመሪያ ግዜ ሙሉ ሱራው የወረደው ነው እንጂ የመጀመሪያው ሱራ አይደለም የተፈለገው። 4 B 5 D 6 B 👉 በስመላን ሳያካትት 6236 ነው የአንቀፆች ብዛት። ከበስመላ(ቢስሚላህ) ጋር ከሆነ ደግሞ 6348 ነው። 7 C 8 D 9 C 10 B  ግቡና እዩት። መልስ ለደረቅ ጥያቄ 1  በተናደደ  ግዜ ቁጣውን የሚቆጣጠር ሰውን ነው ጠንካራ ሲሉ የገለፁት። 2 ሃማን 3 ሀምዛ 4 ከረሱል ﷺ አጎታቸው መሞት በተጨማሪ በጣሙን የሚወዷት ባለቤታቸው ኸዲጃም በዛው ዓመት ነበር ያረፈችው። 5 ልዕልት ፋጢማ አል ፊርሂ በ 9ኛው ክ/ዘመን ሞሮኮ ውስጥ ፌዝ በተባለች ከተማ ውስጥ በዓለም የመጀመሪያውን አልቀረዊዪን የተባለ ዩናቨርሲቲ የገነባች እንስት ናት። ዛሬም ድረስ አገልግሎት አያሰጠ ይገኛል ዩኒቨርሲቲው። መሳሳት ሊኖር ስለሚችል ብታርሙኝ ደስ ይለኛል!። https://t.me/EQERADAWACENTER
400Loading...
08
1 ረሱል ﷺ ጠንካራ ሰው ብለው የገለፁት ምን አይነት ሰውን ነው ? 2 የፊርዓውን ቀዳሚ ኢንጂነር የነበረና ለፊርዓውን ግዙፍ ቤተ መንግስት ተገንብቶ በሱ ላይ ደግሞ ማማ ይሰራበትና ፊርዓውን በሱ ላይ ወጥቶ አላህን እንዲያናግረው የምክር ሀሳብ ያቀረበው ሰው ማን ይባል ነበር ? 3 የሸሂዶች ቁንጮ በመባል የሚታወቀው ሰሃባ ማን ነበር ? 4 የረሱል ﷺ አጎት የሞቱበት ዓመት የሀዘን ዓመት በመባል ይታወቃል። ለምን ተባለ ? 5 ፋጢማ አል ፊርሂ በኢስላም ታሪክ ውስጥ በምን ትታወቃለች ?
500Loading...
09
Yajema tesatefu
430Loading...
10
6 በቁርአን ውስጥ በአጠቃላይ ምን ያህል አያዎች/አንቀፆች አሉ ? A 6348 B 6236 C 6200 D 6669 7 ረሱል ﷺ እያሰገዱ እያለ የቂብላ አቅጣጫቸውን ከመስጂደል ቁባ/አቅሷ ወደ ካዕባ እንዲያዞሩ ትዕዛዝ የተላለፈላቸውን አያ የያዘው የትኛው ሱራ/ምዕራፍ ነው ? A ነጅም B ሙልክ C በቀራ D ሙሃመድ 8 የዓድ ህዝቦች የኖሩት በየትኛው አከባቢ ነበር ? A በኦማን እና ፈለስጢን መካከል B የመን እና ፈለስጢን መካከል C ኢራቅና ኦማን መካከል D ኦማን እና የመን መካከል 9 ነብዩላህ ኢብራሂምን እራሱን እንደ ጌታ አድርጎ ዕምነታቸውን የተፈታተናቸው ንጉስ ማን ይባላል ? A ዙል ቀርነይን B ፊርዓውን C ኑምሩድ D ቃሩን 10 በእያንዳንዱ አያ/አንቀፅ የአላህን ስም በውስጡ የያዘው የትኛው ሱራ ነው ? A ኢብራሂም B አል-ሙጃደላህ C ያሲን D አረህማን
410Loading...
11
1 ወደ ካዕባ ለመጀመሪያ ግዜ የገባው ጣዖት የትኛው ነው ? A መናት B ላት C ሁበል D ዑዛ 2 በቁርአን ውስጥ ምን ያክል አንቢያዎች ተወስተዋል ? A 25 B 30 C 120 ሺ D 20 3 በጅብሪል አማካኝነት ለመጀመሪያ ግዜ ሙሉ ሱራው ለረሱል ﷺ የወረደው የትኛው ሱራ ነው ? A ኢቅራዕ B አንከቡት C ፈለቅ D ፋቲሃ 4 በውብ ቁርአን አቀራሩ ይታወቅ የነበረው ሰሃባ የትኛው ነው ? A ዓብዱረህማን ኢብን ዓውፍ B ኡበይ ኢብን ካዕብ C ዘይድ ኢብን ሳቢት D ዓብደላህ ኢብን ረዋህ 5 በቁርአን ውስጥ ስሟ የተጠቀሰች የዓረብ ሀገር የትኛዋ ናት ? A የስሪብ B ፈለስጢን C ሻም D ግብፅ https://t.me/eslamisthebasetrilgen
351Loading...
12
🔴   ምሽታችንን ቁርዐን በማስተንተን እንጀምር        አላህ ምሽታችንን ሰላማዊ ያድርግልን 🤍 رَّبُّكُمْ أَعْلَمُ بِمَا فِي نُفُوسِكُمْ ۚ إِن تَكُونُوا صَالِحِينَ فَإِنَّهُ كَانَ لِلْأَوَّابِينَ غَفُورًا ጌታችሁ በነፍሶቻችሁ ውስጥ ያለውን ሁሉ አዋቂ ነው፡፡ ታዛዦችም ብትኾኑ (በመሳሳትም ብታጠፉ) እርሱ ለተመላሾች መሓሪ ነው፡፡ وَآتِ ذَا الْقُرْبَىٰ حَقَّهُ وَالْمِسْكِينَ وَابْنَ السَّبِيلِ وَلَا تُبَذِّرْ تَبْذِيرًا ለዝምድና ባለቤትም መብቱን ስጥ፡፡ ለምስኪንና ለመንገደኛም (ስጥ)፡፡ ማባከንንም አታባክን፡፡ إِنَّ الْمُبَذِّرِينَ كَانُوا إِخْوَانَ الشَّيَاطِينِ ۖ وَكَانَ الشَّيْطَانُ لِرَبِّهِ كَفُورًا አባካኞች የሰይጣናት ወንድሞች ናቸውና፡፡ ሰይጣንም ለጌታው ብርቱ ከሓዲ ነው፡፡ [ሱረቱል ኢስራዕ : 25-27] •●° ውዱን የቁርዐን ስጦታ      ለውድ ሰዎች አድርሱልኝ ↪😊 •●° መልካም ምሽት 🤍 🟥 https://t.me/eslamisthebasetrilgen
331Loading...
13
✍ إبن خضر ☘ ነገራቶች ቢከብዱህም አላህ መቼም እንደማይተውህ ተማመን የጠየካቸው ዱዐዎች ምላሽ ቢዘገይም ከሱ በር መዋደቅህን አትሰልች ..ምህረትህን ጠይቀህ ዳግም እዛው ወንጀል ላይ ራስህን ብታገኘውም ምህረትን ለመጠየቅ እንዳታፍር ..ያለህበት አህዋል ቢከብድም ሁሌም አላህ ካንተ ጋር መሆኑን እያሰብክ ፈገግ በል ........መልካም ቀን☘☘☘☘☘ https://t.me/eslamisthebasetrilgen
421Loading...
14
🌟Aselamu Aleykum Werahmetulahi Webrekatihu🌟 👉....1ndi Ken Nebiyulahi Suleyiman Aleyehi Selam Keteketayochachew Gar Tekmitew Balubet Gize Melkel Mewt  Meta....Kmekakelachewim 1ndun Begirimt Simlketew Ke Koye Behiwala Weto Hede....Ye Melekel Mewt Eyita Yarfebet Sewye Le Nebiyulahi Suleyiman Aleyehi Selam Be Girmti Simlketegni Ynbrew Man New ? Ale....Esachewim Ye Mot Melaika New Alu....Esum Simlketegni Ynbrew Eko Endemifeligegni Hono New Ale....Nebiyulahi Suleyimanim Aleyehi Selam Min Tifelgalehi Alut ? ....Esum Nifas Wde Hind Hager Enditwesdegni Ale....Nebiyu Suleyemanim Aleyehi Selam Nifasin Azeziwatina Wde Hind Hager Wesdechiw....Bedigami Melkel Mewt Wde Seyiduna Suleyeman Aleyehi Selam Meta....Esachewm Kene Gar Ketekmetu Sewochi Mekakel 1ndun Lemin Be Girmt Tmlketkew Alu....Melkel Mewtim Ruhun Be Hind Hager Endiwesd Ketazezkubet Ketnishi Gize Befit Kante Gar Tekmto Sayew Germogni New Ale....Subihanellahi Manim Sew Yetina Be Min Huneta Lay Endemimot Ayawkim....Motin Endemikemsi Ye Miyawk Sew Ke Hiwetu Yebelete Le Mot Lizegaji Yigebal Allahi Katimachnin Yasamrlin 🤲
420Loading...
15
🔴  ቀናችንን ቁርዐን በማስተንተን እንጀምር        አላህ ቀናችንን ሰላማዊ ያድርግልን 🤍 أَن تَقُولَ نَفْسٌ يَا حَسْرَتَا عَلَىٰ مَا فَرَّطتُ فِي جَنبِ اللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ السَّاخِرِينَ (የካደች) ነፍስ «እኔ ከሚሳለቁት የነበርኩ ስኾን በአላህ በኩል ባጓደልኩት ዋ ጸጸቴ» ማለቷን (ለመፍራት)፤ أَوْ تَقُولَ لَوْ أَنَّ اللَّهَ هَدَانِي لَكُنتُ مِنَ الْمُتَّقِينَ ወይም «አላህ በመራኝ ኖሮ ከሚጠነቀቁት እኾን ነበር» ማለቷን (ለመፍራት)፡፡ أَوْ تَقُولَ حِينَ تَرَى الْعَذَابَ لَوْ أَنَّ لِي كَرَّةً فَأَكُونَ مِنَ الْمُحْسِنِينَ ወይም ቅጣቱን በምታይ ጊዜ «ለእኔ (ወደ ምድረ ዓለም) አንድ ጊዜ መመለስ በኖረኝና ከበጎ አድራጊዎቹ በኾንኩ» ማለቷን (ለመፍራት መልካሙን ተከተሉ)፡፡ بَلَىٰ قَدْ جَاءَتْكَ آيَاتِي فَكَذَّبْتَ بِهَا وَاسْتَكْبَرْتَ وَكُنتَ مِنَ الْكَافِرِينَ የለም ተመርተሃል፡፡ አንቀጾቼ በእርግጥ መጥተውልሃል፡፡ በእነርሱም አስተባብለሃል፡፡ ኮርተሃልም፡፡ ከከሓዲዎቹም ኾነሃል፤ (ይባላል)፡፡ [ሱረቱል ዙመር  : 56-59] •●° ውዱን የቁርዐን ስጦታ      ለውድ ሰዎች አድርሱልኝ ↪😊 •●° መልካም ቀን❤️❤️❤️ https://t.me/eslamisthebasetrilgen
431Loading...
16
Media files
550Loading...
17
«የቲምን አደራ» የቲምን አደራ አሉን የኛ አወራ፣ ስለዚህም ጉዳይ በጥቂቱ እናውራ፣ 💧💧💧💧💧💧💧💧💧 አባት የሞተበት ገና በልጅነት፣ እናቲቱም ብትሆን አቅሟ የከዳት፣ 💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧 እጅግ ተቸገሩ ማንም በሌለበት፣ በጣሙን ተራቡ የለም ሚጠይቁት፣ 💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧 በቀን አንድ ግዜ እሱንም ካገኙት፣ አንድ ልጅ ነበረ አባት የሞተበት፣ 💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧 ከእናቱ የሚኖር እሷ አቅም የሌላት፣ ነበር በረመዳን በተራዊህ ሰአት፣ 💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧 እናቱን ጠራና እንደዚህም አላት፣ ሰዎች ተመለሱ ከተራዊህ ሰላት፣ 💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧 እኛ ሳናፈጥር ይሄሁሉ ሰአት፣ እናቱ ምን ትበል ምን ጉድጓድ ይዋጣት፣ 💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧 ለነፍስያ ሳይሆን ለልጇ አሳስቧት፣ ሚበላም ሚጠጣ ምንም ቁራሽ የላት፣ 💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧 የዚ አይነትም አለ እይ አንተ ባለሀብት፣ አንተ የምትበላው በቀን 9አይነት፣ 💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧 ሌላው ይሰቃያል ቁራሽ ዳቦ ጠፍቶት፣ የቲምን በመርዳት አኼራን ገንባበት፣ 💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧 ነቢ ተናገሩ በዛ ውድ አንደበት፣ የቲምን የረዳ ከሀተይን✌️ያሉት፣ 💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧 ካልቻልክም በእጅህ ፀጉሩን እሽለት፣ የነብዩን ትዛዝ ምትተገብርበት፣ 💧💧💧💧💧💧💧💧💧 ሀብትህንም ቢሆን በረካ ሚያደርጋት፣ ለቸገረው የቲም እጅን በመዘርጋት፣ 💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧 የአኼራ ቤትን የምታድስበት፣ አላህ ይመድበን የቲም ከሚረዱት። 💦💦💦💦💦💦💦💦 '' መልካም ተግባራት ምንንም አሳንሰህ አተመልከት        ወንድምህን በብሩ ፈገግታ መገናኘት አንኳ ''                         ነቢዩ (ሶ,ዐ,ወ)
390Loading...
18
Media files
640Loading...
19
1 ሙስሊሞች አንደሉስ(እስፔን)ን ለምን ያክል ዓመታት ገዝተዋታል ? 2 አሜሪካዊው አስትሮ ፊዚስት፣ተመራማሪና የታሪክ ፀሃፊ የአለማችን ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰዎች ዝርዝር ብሎ ባዘጋጀው መፅሀፍ ውስጥ ረሱልን በቀዳሚነት በማስቀመጥ እውነተኛ ፀሐፊነቱን ያስመሰከረ ሰው ስሙ ማን ይባላል ? 3 የ Algebra ትምህርት ስርዓትን የፈለሰፈው እውቁ የኢስላም ሊቅ ማን ይባላል ? 4 ረሱል ከአባ በክር ጋር ከመካ ወደ መዲና ሲሰደዱ መንገድ ላይ የደረሰባቸው ፈረሰኛ ሰሃባ ማን ነበር ? 5 ዙልፊቃር የየትኛው ሰሃባ ጎራዴ ነበር ? https://t.me/eslamisthebasetrilgen
370Loading...
20
1 በየትኛው ወር ነበር ረሱል ﷺ ኢስራእ እና ሚዕራጅ ያደረጉት ? A ረመضاን B ረጀብ C ዙል ሂጃ D ሙሃረም 2 ቀሳውስት እና የክርስትና እምነት ተከታይ የነበረው የኸዲጃ አጎት ልጅ ስሙ ማን ይባላል ? A ነውፋል B አባ ጀህል C በሂራ D ወረቃ 3  አስሃቡል ካህፍ በመባል የሚታወቁት ሰዎች ለምን ያክል ዓመት ነበር የተኙት ? A  309 ዓመት B  426 ዓመት C 307 ዓመት D 500 ዓመት 4 በጀነት የተበሰሩ ሰዎች ጀነት ከመግባታቸው በፊት የሚጠጡት መጠጥ የትኛው ነው ? A ዘንጀቢል B ሰልሰቢል C ከውሰር D ኸውድ 5 ረሱል ﷺ ወደ መዲና ተሰደው በሄዱ ግዜ መዲና ላይ እቤቱ ያረፉት ሰሃባ የትኛው ነው ? A አቡ አዩብ አል አንሷሪ B አብደላህ ኢብን ጃዕፈር C ዘይድ ኢብን ሀሪሳ D አብዱረህማን ኢብን ዐውፍ https://t.me/eslamisthebasetrilgen
290Loading...
21
🔴   ምሽታችንን ቁርዐን በማስተንተን እንጀምር        አላህ ምሽታችንን ሰላማዊ ያድርግልን 🤍 إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡ [ሱረቱል አሕዛብ : 56 ] •●° ውዱን የቁርዐን ስጦታ      ለውድ ሰዎች አድርሱልኝ ↪😊 •●° መልካም ምሽት 🤍 https://t.me/eslamisthebasetrilgen
751Loading...
22
🔴  ቀናችንን ቁርዐን በማስተንተን እንጀምር        አላህ ቀናችንን ሰላማዊ ያድርግልን 🤍 إِنَّمَا الْمُؤْمِنُونَ الَّذِينَ إِذَا ذُكِرَ اللَّهُ وَجِلَتْ قُلُوبُهُمْ وَإِذَا تُلِيَتْ عَلَيْهِمْ آيَاتُهُ زَادَتْهُمْ إِيمَانًا وَعَلَىٰ رَبِّهِمْ يَتَوَكَّلُونَ ፍጹም ምእምናን እነዚያ አላህ በተወሳ ጊዜ ልቦቻቸው የሚፈሩት፣ በነሱም ላይ አንቀጾቻችን በተነበቡ ጊዜ እምነትን የሚጨምሩላቸው፣ በጌታቸውም ላይ ብቻ የሚመኩት ናቸው፡፡ [ሱረቱ አንፋል   : 2] •●° ውዱን የቁርዐን ስጦታ      ለውድ ሰዎች አድርሱልኝ ↪😊 •●° መልካም ቀን 🤍 https://t.me/eslamisthebasetrilgen
591Loading...
23
🔴  ምሽታችንን ቁርዐን በማስተንተን እንጀምር        አላህ ቀናችንን ሰላማዊ ያድርግልን 🤍 وَنُفِخَ فِي الصُّورِ فَإِذَا هُم مِّنَ الْأَجْدَاثِ إِلَىٰ رَبِّهِمْ يَنسِلُونَ በቀንዱም ይነፋል፡፡ ወዲያውኑም እነርሱ ከመቃብሮቻቸው ወደ ጌታቸው በፍጥነት ይገሰግሳሉ፡፡ قَالُوا يَا وَيْلَنَا مَن بَعَثَنَا مِن مَّرْقَدِنَا ۜ ۗ هَٰذَا مَا وَعَدَ الرَّحْمَٰنُ وَصَدَقَ الْمُرْسَلُونَ «ወይ ጥፋታችን! ከመኝታችን ማን ቀሰቀሰን? ይህ ያ አዛኙ ጌታ (በእርሱ) የቀጠረን መልክተኞቹም እውነትን የነገሩን ነው» ይላሉ፡፡ إِن كَانَتْ إِلَّا صَيْحَةً وَاحِدَةً فَإِذَا هُمْ جَمِيعٌ لَّدَيْنَا مُحْضَرُونَ (እርሷ) አንዲት ጩኸት እንጂ አይደለችም፡፡ ወዲያውኑም እነርሱ እኛ ዘንድ የሚሰበሰቡ የሚቀርቡ ናቸው፡፡ فَالْيَوْمَ لَا تُظْلَمُ نَفْسٌ شَيْئًا وَلَا تُجْزَوْنَ إِلَّا مَا كُنتُمْ تَعْمَلُونَ «ዛሬም ማንኛይቱም ነፍስ ምንም አትበደልም፡፡ ትሠሩትም የነበራችሁትን እንጂ ሌላን አትመነዱም» (ይባላሉ)፡፡፡፡ [ሱረቱ ያሲን  : 51-54] •●° ውዱን የቁርዐን ስጦታ      ለውድ ሰዎች አድርሱልኝ ↪😊 •●° መልካም ምሽት 🤍 https://t.me/eslamisthebasetrilgen
670Loading...
24
Media files
710Loading...
25
ከ ጎንደር የተላከ መልእክት ሙስሊም የሆነ ሁሉ ሼር ያድርግ 😭😭😭 https://t.me/eslamisthebasetrilgen
742Loading...
26
🔴   ምሽታችንን ቁርዐን በማስተንተን እንጀምር        አላህ ምሽታችንን ሰላማዊ ያድርግልን 🤍 أَفَأَمِنَ أَهْلُ الْقُرَىٰ أَن يَأْتِيَهُم بَأْسُنَا بَيَاتًا وَهُمْ نَائِمُونَ የከተማዋ ሰዎችም እነሱ የተኙ ኾነው ቅጣታችን ሌሊት ሊመጣባቸው አይፈሩምን أَوَأَمِنَ أَهْلُ الْقُرَىٰ أَن يَأْتِيَهُم بَأْسُنَا ضُحًى وَهُمْ يَلْعَبُونَ የከተማዋ ሰዎችም እነሱ የሚጫወቱ ኾነው ሳሉ ቅጣታችን ቀን በረፋድ ሊመጣባቸው አይፈሩምን أَفَأَمِنُوا مَكْرَ اللَّهِ ۚ فَلَا يَأْمَنُ مَكْرَ اللَّهِ إِلَّا الْقَوْمُ الْخَاسِرُونَ የአላህንም ማዘናጋት አይፈሩምን የአላህንም ማዘናጋት ከከሳሪዎች ሕዝቦች በስተቀር የሚተማመን የለም፡፡ [ሱረቱ አዕራፍ  : 97-99] •●° ውዱን የቁርዐን ስጦታ      ለውድ ሰዎች አድርሱልኝ ↪😊 •●° መልካም ምሽት❤️ https://t.me/eslamisthebasetrilgen
791Loading...
27
🔴  ቀናችንን ቁርዐን በማስተንተን እንጀምር        አላህ ቀናችንን ሰላማዊ ያድርግልን 🤍 ۞ قُلْ يَا عِبَادِيَ الَّذِينَ أَسْرَفُوا عَلَىٰ أَنفُسِهِمْ لَا تَقْنَطُوا مِن رَّحْمَةِ اللَّهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ جَمِيعًا ۚ إِنَّهُ هُوَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ በላቸው «እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራልና፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና፡፡ [ሱረቱ ዙመር  : 53] •●° ውዱን የቁርዐን ስጦታ      ለውድ ሰዎች አድርሱልኝ ↪😊 •●° መልካም ቀን 🤍 https://t.me/eslamisthebasetrilgen
711Loading...
28
Media files
690Loading...
29
🔴   ምሽታችንን ቁርዐን በማስተንተን እንጀምር        አላህ ምሽታችንን ሰላማዊ ያድርግልን 🤍 قَالَ بَلْ سَوَّلَتْ لَكُمْ أَنفُسُكُمْ أَمْرًا ۖ فَصَبْرٌ جَمِيلٌ ۖ عَسَى اللَّهُ أَن يَأْتِيَنِي بِهِمْ جَمِيعًا ۚ إِنَّهُ هُوَ الْعَلِيمُ الْحَكِيمُ (ያዕቆብ) «አይደለም ነፍሶቻችሁ አንዳች ነገርን ለእናንተ ሸለሙላችሁ፡፡ (ሠራችሁትም)፡፡ መልካምም ትእግስት (ማድረግ) አለብኝ፡፡ እነርሱን (ሦስቱንም) የተሰበሰቡ ሆነው አላህ ሊያመጣልኝ ይከጀላል፡፡ እነሆ እርሱ ዐዋቂ ጥበበኛ ነውና» አላቸው፡፡ وَتَوَلَّىٰ عَنْهُمْ وَقَالَ يَا أَسَفَىٰ عَلَىٰ يُوسُفَ وَابْيَضَّتْ عَيْنَاهُ مِنَ الْحُزْنِ فَهُوَ كَظِيمٌ ከእነሱም ዘወር አለናኣ«በዩሱፍ ላይ ዋ ሐዘኔ!» አለ፡፡ ዓይኖቹም ከሐዘን (ለቅሶ) የተነሳ ነጡ፡፡ እርሱም በትካዜ የተመላ ነው፡፡ قَالُوا تَاللَّهِ تَفْتَأُ تَذْكُرُ يُوسُفَ حَتَّىٰ تَكُونَ حَرَضًا أَوْ تَكُونَ مِنَ الْهَالِكِينَ (እነርሱም) «በአላህ እንምላለን፡፡ ለጥፋት የቀረብክ እስከምትሆን ወይም ከጠፊዎቹ እስከምትሆን ድረስ ዩሱፍን ከማውሳት አትወገድም» አሉ፡፡ قَالَ إِنَّمَا أَشْكُو بَثِّي وَحُزْنِي إِلَى اللَّهِ وَأَعْلَمُ مِنَ اللَّهِ مَا لَا تَعْلَمُونَ . . . . [ሱረቱ ዩሱፍ  : 83-87] •●° ውዱን የቁርዐን ስጦታ      ለውድ ሰዎች አድርሱልኝ ↪😊 •●° መልካም ምሽት 🤍 https://t.me/eslamisthebasetrilgen
841Loading...
30
...........ፍቅር ብዙ የፍቅር አይነት አለ ። የሁሉም ፍቅር ህመም አለው ። የቁርኣን ፍቅር ሲቀር እርሱ ግን ከሁሉም ይበልጣል ሠላምና እርካታን ይሰጣል ። ቁርኣን የልብ ብርኃን ነው ። አላህ ሆይ ልባችንን በቁርኣን ፍቅር ሙላልን 🤲 🍁 የዕለቱ መልእክቴ........
711Loading...
31
...........ፍቅር ብዙ የፍቅር አይነት አለ ። የሁሉም ፍቅር ህመም አለው ። የቁርኣን ፍቅር ሲቀር እርሱ ግን ከሁሉም ይበልጣል ሠላምና እርካታን ይሰጣል ። ቁርኣን የልብ ብርኃን ነው ። አላህ ሆይ ልባችንን በቁርኣን ፍቅር ሙላልን 🤲 🍁 የዕለቱ መልእክቴ........ #የአኼራ ስኬት || نجاح آخرة ♡
10Loading...
32
Media files
730Loading...
33
ጥያቄዎች 1 በየትኛው ሰሃባ ሞት ምክንያት ነበር አርሽ የተንቀጠቀጠው ? A ሙዓዝ ኢብን ጀበል B ሰዓድ ኢብን ሙዓዝ C ሰዓድ ኢብን አቢ ወቃስ D ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ(ሰይፉላህ) 2 እየፆመና ቁርአን እየቀራ ሳለ ሸሂድ ሆኖ ደሙ ቁርአን ላይ የተረጨው ታላቁ ሰሃብይ የቱ ነው ? A ዓሊይ ኢብን አቡ ጧሊብ B  ሀምዛ ኢብን አብዱል ሙጦሊብ C አቡ ቀታዳህ D ዑስማን ኢበን አፋን 3 በ 8ኛው ዓመተ ሂጅራ በረሱል ﷺ አማካኝነት የኢስላምን ጥሪ ወደ ሮሙ ንጉስ ሄረቅል እንዲያደርስ የተላከውን ሰሃባ ከተገደለ በኋላ ሙስሊሞች ሮሞቹን ሊበቀሉ ሲሄዱ ቁጥራቸው ከሮሞች ጋር በንፅፅር ምን ያክል ነበር ? A 3000 ሙስሊሞች vs 200000 ሮማውያን B 10000 ሙስሊሞች vs 20000 ሮማውያን C 100000 ሙስሊሞች vs 200000 ሮማውያን D 3000 ሙስሊሞች vs 10000 ሮማውያን 4 ረሱል ﷺ ዘይድ ኢብን ሀሪሳ ከቆሰለ ጃዕፋር ኢብን አቡ ጧሊብ ይተካ። ጃዕፈር ከቆሰለ ደግሞዓብደላህ ኢብን ረዋህ ይተካው በማለት የጦር መኮንኖች አድርገው የላኳቸው ወደ የትኛው ዘመቻ ነበር ? A ሙዕታ B ኸይበር C ኸንደቅ D እሁድ 5 ረሱል ﷺ እናታችን ዓኢሻን በምን ወር ውስጥ ነበር ያገቧት ? A ሙሃረም B ሶፈር C ሸዋል D ሻዕባን 6 ረሱል ﷺ ከመካ ወደ መዲና በምሽት ከቤታችው ሲወጡ በሳቸው መኝታ ላይ እንዲተኛ ያደረጉት የትኛውን ሰሃብይ ነበር ? A ዑስማን ኢብን አፋን B ዑመር ኢብን አል ኸጧብ C አባ በክር አሲዲቅ D ዓሊይ ኢብን አቡ ጧሊብ 7 መካ ላይ በተሰበሰቡ ሙሽሪኮች ፊት ለፊት በመቆም ለመጀመሪያ ግዜ ቁርአንን በግልፅ ያነበበው ሰሃብይ ማን ነበር ? A ዑመር ኢብን አልኸጧብ B ዓብደላህ ኢብኑ መስዑድ C ዓሊይ ኢብን አቡ ጧሊብ D አቢ ዘር አልጊፋሪ 8 ሰሃቦች ከረሱል ጋር ከመካ ወደ መዲና ከተሰደዱ በኋላ በመዲና የተወለደው የመጀመሪያው ልጅ ማን ነበር ? A ዓብደላህ ቢን ዙበይር ኢብን አዋም B ዑሳማ ኢብን ዘይድ C ዓነስ ቢን ማሊክ D ዓብደላህ ኢብን ዑመር 9 በየማማ ጦርነት ላይ ሙሰይሊመተል ከዛብን የገደለው ሰሃብይ ማን ይባላል ? A ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ B ሙስዓብ ኢብኑ ዑመይር C ዓብደላህ ኢብን አቡ ቁሃፋ D ሲማክ ኢብን ኸራሻ 10 አላህ የት ነው የሚገኘው ? A ሁሉም ቦታ B በጀነት ውስጥ C ከአርሽ በላይ D ሁሉም መልስ ነው https://t.me/eslamisthebasetrilgen
882Loading...
34
እሄን ምስል ለመላክ ከራሴ ጋር ቀኑን ሙሉ እየተጣለው ነበር ... እናንተ ለማየት ይከብዳቹወል በማለት ግን ለምን ማፈግፈጌ ራሱ ጥፋት ሆኖ ታየኝ እነሱ እየኖሩት አይደል። እኛ ማየት የከበደንን ነው እነሱ እየኖሩት ያሉት ምናልባት እሄ ትዕይንት ያነቃን ይሁን? ይህ የዛሬው የረፈህ ውሎ ነው። በደም የተለወሰው ምድር ለአላህ የሚያሰማው ብዙ ሮሮ አለ። የተሰራበትን ግፍና በደል ለአላህ ይናገራል። ያም ቀን ሳይደርስ ዛፍ ቅጠሉ ያ ሙስሊም እዚህ አይሁድ አለ ከጀርባዬ ተደብቆሀል መጥተህ ግደለው እያለ ይጣራል አንድ ቀን ኢንሻ አላህ! https://t.me/eslamisthebasetrilgen
801Loading...
35
https://t.me/eslamisthebasetrilgen
621Loading...
36
ኢትዮጵያ ኒቃብ መልበስን ልትከለክል ነው‼ ============================= (የአዲሱ ረቂቅ አዋጅ 15+ ስጋቶች!) || ✍ የኢትዮጵያ መንግስት ኒቃበ ለብሶ መማርንና መሥራትን የሚከለክል ረቂቅ አዋጅ አዘጋጅቶ ለማፅደቅ በሂደት ላይ ነው። እስካሁን ድረስ በሃገሪቱ ኒቃብን በግልፅ የሚከለክል ህግ ባይኖርም፤ በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች የሚገኙ ሙስሊም ጠል ኃይሎች ባልተጻፈ ህግ ኒቃብ መልበስን ሲከለክሉ ነበር። ለናሙና ያክል በጉራጌ ዞን ጉንችሬ ከተማ በኒቃብ ሳቢያ 2000 ገደማ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው የታገዱበት ሁኔታ የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው። ለነዚህና መሰል ኒቃብን በግል ጥላቻቸው ተነሳስተው ለሚከለክሉ አካላት ሽፋን የሚሰጥ አዲስ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጅቶ ለመፅደቅ በሂደት ላይ ነው። ከኒቃብ ጉዳይ ባሻገር በመሰል ተቋማትና አንዳንድ የህዝብ መገልገያ አካባቢዎች በጀማዓህ ሶላት መስገድን የሚከለክል ክፍልም አለው። ረቂቅ አዋጁ ከመዘጋጀቱ በፊት ለግብዓትነት የሚሆን ጥናት ቀድሞ የተዘጋጀ ሲሆን፤ በጥናቱ ውስጥ ከተሳተፉ 10 አባላት መካከል ሙስሊሙን የወከለው አንድ ግለሰብ ብቻ ነበር። ግና ከጥናት ዝግጅቱ ጀምሮ ከግማሽ በላይ የሚሆነውን ሙስሊም ማኅበረሰብ በአግባቡ ያልወከለው ሂደት፤ ጭራሽ ረቂቅ አዋጁ ላይ ግልፅ የሙስሊሙ መብት ጥሰቶች ተካተዋል። በዚህ በባለ 15 ገፅ በንድፍ ላይ ያለ ረቂቅ አዋጅ ውስጥ በቀጥታ ከሙስሊሙ ማኅበረሰብ ጋር ከሚጋጩ ነጥቦች መካከል፤ የሚከተሉት አንቀፆችና ንዑስ አንቀፆች ከሙስሊሙ ማኅበረሰብ ጋር የሚያጋጩና ጥያቄ የሚያስነሱ ናቸው። 1) 13.8 "የተከለከሉ ቦታዎች ቅስቀሳ ማድረግ" ማለት የትኞቹ በታዎች ናቸው? 2) 13.9 other (ሌሎች) ማለት ምን ማለት ነው? 3) 15.1 መስጂድ ሲጠበን ከመስጅድ ውጪ መስገድ አንችልም ማለት ነው? መስጅድ በሌለበት መስገድ አይቻልም? ይህን መሠረት አድርገው ሰበብ ፈላጊዎች ከመስጅድ ውጭ መስገድን እንዲከለክሉ መንገድ ስለሚከፍት ይህን እንደማይመለከት በግልፅ ሌላ ንዑስ አንቀፅ ላይ መስፈር አለበት። 4) 15.4 ሁሉም ቦታ በሚባል ደረጃ ሶላትን ይከለክላል፡፡ 5) 17.4 "በቡድን አምልኮ" በሚል ሽፋን የጀመዓህ ሶላትን ለመከልከል ይውላል። 6) 17.7 ቅጣቶች ለመንግስት መ/ቤቶች ክፍት ሆነዋልና ሌላ ችግር እንዲፈጠር በር ይከፍታል፡፡ ምክንየተቱም የትኛውም መሥሪያ ቤት ተነስቶ የራሱን ቅጣት በጥላቻ ቢያስተላልፍ መብት አለው ማለትን ያሲዛል። 7) 19.1 "ከኃይማኖት ተፅዕኖ ነፃ መሆን" ማለት ምን ማለት ነው? እስከምን ደረጃ? 8) 19.2: የአንዳንድ ኢስላማዊ ትምህርት ቤቶችን አሠራር ለማፈን በር የሚከፍት ነገር አለው። 9) 19.5 በትምህርት ቤቶች የጀመዓህ ሶላት ተከልክሏል፡፡ 10) 19.6: "ማንነትን ለመለየት" በሚል ሽፋን  ኒቃብን ይከለክላል። በዚህ ቴክኖሎጂው ባደገበት ዘመን እንደ አሻራ ያሉ ቀላል ወጪ የሚጠይቁ ዘዴዎች እያሉ፣ በተለመደው አሠራርም በሴት የጥበቃ ሠራተኛ ማንነታቸውን መለየት እየተቻለ፣ በቢዝነስ ተቋማት ዘንድ ይህ ጥያቄ ሳይነሳ መኗኗር ሲቻል እያዬን… በዚህ ሽፋን ኒቃብን መከልከል ነውር ነው። 11) 22.2 በተለይም በሸሪዓው ውርስንና የመሳሰሉትን ጉዳዮች በተመለከተ ለአንዳንድ ሙጅሪሞች በር ይከፍታል። 12) 24.1 የመጅሊሱንና የአንዳንድ የበጎ አድራጎት ኢስላማዊ ተቋማትን ነፃነት የሚያሳጣ ነው፡፡ በተለይም በሙስሊሙ ዘንድ ሶደቃ የተለመደ ነውና! 13) 25.1: ይህም የመጅሊሱንና የአንዳንድ የበጎ አድራጎት ኢስላማዊ ተቋማትን ነፃነት የሚያሳጣ ነው፡፡ 14) 25.3 ይህም የመጅሊሱን ነፃነት የሚያሳጣ ነው፡፡ መጅሊስ በአዋጅ የተቋቋመ ራሱን የቻለ ተቋም ከሆነ በዚህ ደረጃ በሌላ የበላይ አካል control መደረግ የለበትም። 15) 25.4: ይህም የመጅሊሱን ነፃነት የሚያሳጣ ነው፡፡ "በአዋጅ መቋቋም" የሚለውን ጽንሰ ሃሳብ ትርጉም አሳጥቶ እንደተለመደው ወደ ተራ NGO ከማውረድ አይተናነስም። 16) 26: "ከኃይማኖት ተፅዕኖ የተላቀቀ" ማለት ምን ማለት እንደሆነ የሚወስኑት የየትምርት ቤቱ ኃላፊዎች ቢሆኑ የተሻለ ይሆናል፡፡ አለበለዚያ የኢስላማዊ ት/ቤቶችን ነፃነት ያፍናል። …  ባለ 15 ገፁ ይህ ረቂቅ አዋጅ በሶፍቲ ኮፒ በዚህ ሊንክ ስለሚገኝ፤ አንብቡትና እናንተም የታዘባችኋቸውን ስጋቶችና ህፀፆች አስፍሯቸው። https://t.me/MuradTadesse/35726 ♠ ይህ አፈና ሳይጻፍ የተበደልነው አንሶን ጭራሽ ተልፎ ሊተገበርብን ጫፍ ሲደርስ በዝምታ ማሳለፍ የለብንምና ሁሉም ሰላም ወዳድና ለእምነቱ ተቆርቋሪ ከወዲሁ ጉዳዩ ሳይጸድቅ ይስተካከል ዘንድ የምንችለውን ሁሉ ማድረግ ግደታችን ነው። መልዕክቱን ለሌሎችም በማሰራጨት ህዝበ ሙስሊሙ እየመጣ ስላለው አዲስ አዋጅ ከወዲሁ በቂ መረጃና ግንዛቤ ኖሮት የሚጠበቅበትን እንዲያደርግ እናድርግ። || t.me/MuradTadesse x.com/MuradTadesse fb.com/MuradTadesse
731Loading...
37
لازلنا ضعفاء، رغم كل هذه التكنولوجيا والعلم الا اننا لازلنا ضعفاء جداً. صدق الله القائل: ﴿وَمَآ أَنتُم بِمُعْجِزِينَ فِى ٱلْأَرْضِ ۖ وَمَا لَكُم مِّن دُونِ ٱللَّهِ مِن وَلِىٍّ وَلَا نَصِيرٍ﴾. 🔴   ምሽታችንን ቁርዐን በማስተንተን እንጀምር        አላህ ምሽታችንን ሰላማዊ ያድርግልን 🤍 وَمَا أَنتُم بِمُعْجِزِينَ فِي الْأَرْضِ ۖ وَمَا لَكُم مِّن دُونِ اللَّهِ مِن وَلِيٍّ وَلَا نَصِيرٍ እናንተም በምድር ውስጥ የምታቅቱ አይደላችሁም፡፡ ለእናንተም ከአላህ ሌላ ከዘመድም ከረዳትም ምንም የላችሁም፡፡ [ሱረቱ ሹራ : 31] •●° ውዱን የቁርዐን ስጦታ      ለውድ ሰዎች አድርሱልኝ ↪😊 •●° መልካም ምሽት 🤍 https://t.me/eslamisthebasetrilgen
611Loading...
38
Media files
781Loading...
39
ለሴቶች ብቻ ነው... ......ስሚኝማ እህቴ... ህይወትሽ አጭር ነው ብዙ እቅድ አታብዥ ፡ ከመጥፎ ራቂና መልካም ነገር ያዥ፡ ነብዩን ተከተይ አሏህን ታዘዥ፡ ከአሏህ ያልተሰጠን ደስታ አታሳጂ፡ መጥፎ ጥርጣሬን ፈፅሞ አትልመጂ፡ ክብርሽን ጠብቀሽ በማስተዋል ሒጂ፡ በተራ አሉባልታ ምታሳልፊያቸው፡ እነዚህ ውብ ቀኖች ዛሬ እምትኖሪያቸው፡ ልክ እንደ አንች ሁሉ ማህፀን አላቸው፡ ቀናቶች አርግዘው ያምጣሉ እንደ ሰው፡ የስራውን ውጤት ለሁሉም መልሰው፡ ከጊዜ በኋላ ይወልዳሉ መንታ፡ ያንዱ ስም ፀፀት ነው ያንዱ ስም ትዝታ!! «የዛሬ እርጉዝ ቀኖችሽ ነገ ላይ ምን እንድወልዱልሽ  ትፈልጊያለሽ?? መሪር ፀፀት ወይስ ውብ ትዝታ ምርጫው የአንች ነው።» ሴት ሁኝ እቅድ አውጭ በጥሩ ተራመጅ ከመጥፎ ነገር ራቂ ከመጥፎ ተጠንቀቂ ✍️ይልሻል ወንድምሽ ኑረዲን https://t.me/eslamisthebasetrilgen
891Loading...
40
🔴   ምሽታችንን ቁርዐን በማስተንተን እንጀምር        አላህ ምሽታችንን ሰላማዊ ያድርግልን 🤍 ۖ وَاعْلَمُوا أَنَّ اللَّهَ يَحُولُ بَيْنَ الْمَرْءِ وَقَلْبِهِ وَأَنَّهُ إِلَيْهِ تُحْشَرُونَ አላህም በሰውየውና በልቡ መካከል የሚጋርድ መኾኑን ወደርሱም የምትሰበሰቡ መኾናችሁን እወቁ፡፡ [ሱረቱል አንፋል : 24] •●° ውስጠ-ሰላም #ክፍል_284 •●° ውዱን የቁርዐን ስጦታ      ለውድ ሰዎች አድርሱልኝ ↪😊 •●° መልካም ምሽት 🤍 https://t.me/eslamisthebasetrilgen
810Loading...
🔴  ቀናችንን ቁርዐን በማስተንተን እንጀምር        አላህ ቀናችንን ሰላማዊ ያድርግልን 🤍 وَإِذْ قَالَ رَبُّكَ لِلْمَلَائِكَةِ إِنِّي خَالِقٌ بَشَرًا مِّن صَلْصَالٍ مِّنْ حَمَإٍ مَّسْنُونٍ ጌታህም ለመላእክት ባለጊዜ (አስታውስ)፡፡ እኔ ሰውን ከሚቅጨለጨል ሸክላ ከሚገማ ጭቃ እፈጥራለሁ፡፡ فَإِذَا سَوَّيْتُهُ وَنَفَخْتُ فِيهِ مِن رُّوحِي فَقَعُوا لَهُ سَاجِدِينَ (ፍጥረቱን) ባስተካከልኩትና በውስጡ ከመንፈሴ በነፋሁበትም ጊዜ ለእርሱ ሰጋጆች ኾናችሁ ውደቁ፡፡ فَسَجَدَ الْمَلَائِكَةُ كُلُّهُمْ أَجْمَعُونَ መላእክትም መላውም ተሰብስበው ሰገዱ፡፡ إِلَّا إِبْلِيسَ أَبَىٰ أَن يَكُونَ مَعَ السَّاجِدِينَ ኢብሊስ (ዲያብሎስ) ብቻ ሲቀር፡፡ ከሰጋጆቹ ጋር ከመኾን እንቢ አለ፡፡ [ሱረቱል ሒጅር  : 28-31] •●° ውዱን የቁርዐን ስጦታ      ለውድ ሰዎች አድርሱልኝ ↪😊 •●° መልካም ቀን 🤍 https://t.me/eslamisthebasetrilgen
نمایش همه...
لازلنا ضعفاء، رغم كل هذه التكنولوجيا والعلم الا اننا لازلنا ضعفاء جداً. صدق الله القائل: ﴿وَمَآ أَنتُم بِمُعْجِزِينَ فِى ٱلْأَرْضِ ۖ وَمَا لَكُم مِّن دُونِ ٱللَّهِ مِن وَلِىٍّ وَلَا نَصِيرٍ﴾. 🔴   ምሽታችንን ቁርዐን በማስተንተን እንጀምር        አላህ ምሽታችንን ሰላማዊ ያድርግልን 🤍 وَمَا أَنتُم بِمُعْجِزِينَ فِي الْأَرْضِ ۖ وَمَا لَكُم مِّن دُونِ اللَّهِ مِن وَلِيٍّ وَلَا نَصِيرٍ እናንተም በምድር ውስጥ የምታቅቱ አይደላችሁም፡፡ ለእናንተም ከአላህ ሌላ ከዘመድም ከረዳትም ምንም የላችሁም፡፡ [ሱረቱ ሹራ : 31] •●° ውዱን የቁርዐን ስጦታ      ለውድ ሰዎች አድርሱልኝ ↪😊 •●° መልካም ምሽት 🤍 https://t.me/eslamisthebasetrilgen
نمایش همه...
🌟Aselamu Aleykum Werahmetulahi Webrekatihu🌟 Jenet Be Enatochi Egir Sir Nat.... 👉 Ye Allahi Melktegna Solelahu Aleyehi Weselem Endetenagerut....Hasen Ebnu Aliye Welajochun Bemekadem Yitawekal 1ndi Ken.... Giwadegnochu Le Welajochihi Yemitadergew Melkam Nger Yasgerimenal Enesun Bemagelgel Gizehin Sitfeji Yetayal Yemidenkew Gin Ke Enatihi Gar 1ndim Ken Sitbela Almayatachin New Lemndinew ?....Bemalet Teyekut....Esum Awo Ene Ke Enate Gar 1ndim Ken Beliche Alawkim Mikniyatum Enate Ayniwa Yarfebetin Nger Be Sihtet Ansiche Emegebina Allahi Zend Balew Mezgeb Lay Welajun Bedaye Tebilo Endistafibigni Alfelgim Bemalet Meleselachew Allahi Yasredan Banbebnew Yeminsera Yemintekem Allahi Yargen 🤲
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
አስደሳች ዜና... አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ፧፧፧👉 አዲስ የቁርኣን ተፍሲር ፕሮግራም በዳሩል ሂጅረተይን መስጂድ 👉አድራሻ፦ ካራ ቆሬ ግራር 03 ጤና ጣቢያ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ 200 ሜትር ገባ ብሎ በታላቁ ዳሩል ሂጅረተይን መስጂድ 👉ሰዐት፦ ዘወትር ጁምዐና ቅዳሜ ከመግሪብ ሰላት በኋላ ሁላችንም የዚህ ደርስ ተካፋይ እንሁን https://t.me/darulhijreteyn_11
نمایش همه...
🔴  ቀናችንን ቁርዐን በማስተንተን እንጀምር        አላህ ቀናችንን ሰላማዊ ያድርግልን 🤍 قُلْ إِن تُخْفُوا مَا فِي صُدُورِكُمْ أَوْ تُبْدُوهُ يَعْلَمْهُ اللَّهُ ۗ وَيَعْلَمُ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ ۗ وَاللَّهُ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ «በደረቶቻችሁ ውስጥ ያለውን ነገር ብትደብቁ ወይም ብትገልፁት አላህ ያውቀዋል፡፡ በሰማያት ያለውንና በምድርም ያለውን ሁሉ ያውቃል፡፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው» (በል)፡፡ يَوْمَ تَجِدُ كُلُّ نَفْسٍ مَّا عَمِلَتْ مِنْ خَيْرٍ مُّحْضَرًا وَمَا عَمِلَتْ مِن سُوءٍ تَوَدُّ لَوْ أَنَّ بَيْنَهَا وَبَيْنَهُ أَمَدًا بَعِيدًا ۗ وَيُحَذِّرُكُمُ اللَّهُ نَفْسَهُ ۗ وَاللَّهُ رَءُوفٌ بِالْعِبَادِ ነፍስ ሁሉ ከመልካም ነገር የሠራችውን የቀረበ ኾኖ የምታገኝበትን ቀን (አስታውስ)፡፡ ከመጥፎም የሠራችው በርስዋና በርሱ (በኀጢአትዋ) መካከል በጣም የሰፋ ርቀት ቢኖር ትመኛለች፡፡ አላህ ነፍሱን ያስጠነቅቃችኋል፡፡ አላህም ለባሮቹ ሩኅሩኅ ነው፡፡ •●° ውስጠ-ሰላም #ክፍል_291 •●° ውዱን የቁርዐን ስጦታ      ለውድ ሰዎች አድርሱልኝ ↪😊 •●° መልካም ቀን 🤍 🟥 Tg : https://t.me/EQERADAWACENTER
نمایش همه...
መልስ የምርጫ 1 C 2 A 3 D 👉 ጥያቄውን የተረዳችሁት አልመሰለኝም። ለመጀመሪያ ግዜ ሙሉ ሱራው የወረደው ነው እንጂ የመጀመሪያው ሱራ አይደለም የተፈለገው። 4 B 5 D 6 B 👉 በስመላን ሳያካትት 6236 ነው የአንቀፆች ብዛት። ከበስመላ(ቢስሚላህ) ጋር ከሆነ ደግሞ 6348 ነው። 7 C 8 D 9 C 10 B  ግቡና እዩት። መልስ ለደረቅ ጥያቄ 1  በተናደደ  ግዜ ቁጣውን የሚቆጣጠር ሰውን ነው ጠንካራ ሲሉ የገለፁት። 2 ሃማን 3 ሀምዛ 4 ከረሱል ﷺ አጎታቸው መሞት በተጨማሪ በጣሙን የሚወዷት ባለቤታቸው ኸዲጃም በዛው ዓመት ነበር ያረፈችው። 5 ልዕልት ፋጢማ አል ፊርሂ በ 9ኛው ክ/ዘመን ሞሮኮ ውስጥ ፌዝ በተባለች ከተማ ውስጥ በዓለም የመጀመሪያውን አልቀረዊዪን የተባለ ዩናቨርሲቲ የገነባች እንስት ናት። ዛሬም ድረስ አገልግሎት አያሰጠ ይገኛል ዩኒቨርሲቲው። መሳሳት ሊኖር ስለሚችል ብታርሙኝ ደስ ይለኛል!። https://t.me/EQERADAWACENTER
نمایش همه...
🅸🆀🆁🅰 𝙙𝙖𝙚𝙬𝙖 𝙘𝙚𝙣𝙩𝙚𝙧

🌹بسم الله الرحمان الرحیم🌹 🔺 طَلَبُ الْعِلْمِ فَرِيضَةٌ عَلَى كُلِّ مُسْلِمٍ!! ዕውቀት መፈለግ በሁሉም ሙስሊሞች ላይ ግዴታ ነው!! 📖እስላማዊ ትምህርቶች 📖አስተማሪ ታሪኮች 📖 ጥያቄና መልሶች ለማንኛውም አስተያየት በዚህ ያድርሱን @etaqillahhaysumakunt 📝በአላህ ፍቃድ በዚህ ጉሩፕ ይገኛሉ።