cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኑሩል-ሂላል

👇በዚህ ቻናል ላይ👇 👉ከቁርዐን ፣ከሀዲስ፣ከቀደምቶች የተሰጡ ምክሮች 👉የዘመኑ ትዝብቶችና አስደናቂ እውነታ 👉ልቦነ ሚያረኩ የቁርዐን ድምፆች 👉ፈገግ የሚያስብሉ ንግግሮች 👉አፎካካሪ ጥያቄና መልሶች ......እና 👉የተለያዩ እውነታዎች ይገኙበታል ⚠️ቻናሉን ለወዳጅዎ እና ለቅርብ ዘመዶ በማጋራት የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ። 👉ለአስተያየት✒ https://t.me/ihsanjema

نمایش بیشتر
أثيوبيا9 870زبان مشخص نشده استدین و مذهبی80 048
پست‌های تبلیغاتی
779
مشترکین
-224 ساعت
-77 روز
-1730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Yehone websitewochen ayhuda yehone seweye bemesrat ye islamen sm leyatefa eyemokere nw tebeye nbr engideh
نمایش همه...
🔸ቁድዋ🔸 ሊያመልጣቹህ የማይገባ ✅ልዩ ስልጠና✅    📌ለ ወጣቶች📌 👉🎁ከ ልዩ የ ተሳትፎ ምስክር ወረቀት ጋር [[📩ፈጥነዉ ይመዝገቡ!!]] ምዝገባው ከ ቀን ሚያዚያ 15 እስከ ቀን ሚያዚያ 25 /08/2016 ድረስ ይሆናል በዚህ ልዩ ፕሮግራም እና ስልጠና ላይ በ መገኘት የማይረሳ እና ለ ህይወቶ ጠቃሚ ስንቅን ይሰንቁ! ስልጠናው ለ ሁለት ቀናት የሚቆይ ይሆናል ግንቦት 3 እና ግንቦት 4 ✅ ቅዳሜ እና ✅እሁድ ከጥዋቱ 2:30 ጀምሮ በ ሳርቤት ቢላል አል ሀበሺ አደራሽ ለ መመዝገብ በቴሌግራም📥 0912655813 /09944364650 text በማድረግ መረጃ ይዉሰዱ አዘጋጅ፦ የ ቁርኣን ትዉልድ ማህበር #ShareThisPost
نمایش همه...
👍 2
Ena lillahi we ina ilayhi rajiun
نمایش همه...
If you see your mother's smile, Life is still beautiful.
نمایش همه...
مشاهدة "ما عذرك لتأخير الصلاة 💔 #drmohamadgoda" على YouTube https://youtube.com/shorts/ann4XS6u0pE?si=x4aENWujTgpExgmk
نمایش همه...
ما عذرك لتأخير الصلاة 💔 #drmohamadgoda

ሰበር ! ከዚህ በፊት ማንም ያልተጠቀማቸውን ከባድ መሳሪያዎች እስራኤል ላይ እንጠቀማለን ! የኢራኑ ውጭጉዳይ ሚኒስትር አሚር አብዱሏሂ አሁን መግለጫ ሰጥቷል ። በመግለጫው ኢራን በእስራኤል ላይ ለምትፈፅመው ዳግም የአፀፋ እርምጃ ዝግጁ መሆኗን ተናግረዋል። ግና አሉ አሚር አብዱላሂ ግና እዚህኛው ዙር ላይ የምንፈፅመው ጥቃት እንደመጀመሪያው አይደለም በጣም አሳማሚና ጠንካራ ምት ነው የሚሆነው ብለዋል ። ከዚህ በፊት ጥቅም ላይ ያልዋሉ ከባባድ መሳሪያዎችንም በእስራኤል ላይ እንደምትጠቀም ኢራን አስታውቃለች ። ሩሲያ በበኩሏ ዛሬ በሰጠቺው መግለጫ ኢራን ራሷን የመከላከል ሙሉ መብት አላት ያለች ሲሆን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ጥበቃ ምክርቤትም ኢራንን እንደምትከላከልና እንደምትደግፍ ገልፃለች ። ውጥረቱ ተባብሶ ቀጥሏል።
نمایش همه...
👍 5
እንደ ወራሪዋ አይነቱ ፈጣጣ ውሸታም! «በውጭ ሀገር ያሉ ሙስሊም ነበርን እያሉ የሚዋሹ ሰዎች ደግሞ ሲጠየቁ የሚመልሱት መልስ በሳቅ ድክም ነው የሚያደርገው። አንዱን በእንግሊዝኛ እየጠየቁት "እርግጠኛ ሙስሊም ከነበርክ ከየትኛው ጀመዓ ነበርክ? ከሳንቡሳ ወይንስ ከመንዲ ጀመዓ ነበርክ? እርግጠኛ ነን ከመንዲ ጀመዓ ነበርክ፤ እነሱ ናቸው ከሐቅ ያፈነገጡት!" ሲሉት፤ እሱም ተቀብሎ "ኧረ! በፍጹም! እኔ ከሳንቡሳ ጀመዓህ ነበርኩ!" ብሎ የምሩን መለሰ። በእርግጥ እንደ'ኔ የመንዲ ጀመዓ ይሻለው ነበር¡» የሕያ ኑሕ ባለፈ አንዱ «ውዱዕ» ስንት ረከዓህ አለው? ተብሎ ሲጠየቅ 5 እንዳለው መሆኑ'ኮ ነው¡
نمایش همه...
1