fa
Feedback
WENDE TUTORIAL

WENDE TUTORIAL

رفتن به کانال در Telegram

For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام WENDE TUTORIAL

کانال WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 886 مشترک است و جایگاه 16 655 را در دسته آموزش و رتبه 2 841 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 886 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 29 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -179 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 2.06% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 1.97% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 245 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 234 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 2 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 30 سپتامبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کرده‌اند.

11 886
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+127 روز
-17930 روز
آرشیو پست ها
Hulachihum tagesu eshi Network yaschegiral bechalinew meten santegna eyemokerin new ena tebiku

CONGRA MIKI 😍

پیام صوتی00:32

photo content

Network እምቢ ያላችሁ ልጆች አናግሩን @wende1617

ውጤት እንዴት ነው ቤተሰብ 🤔

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#Ethiopia ውጤቱ በጣም ዝቅተኛ ነው ! " በ2016 ትምህርት ዘመን በወረቀትና በበይነ መረብ የተሰጠው ፈተና ውጤት እንድምታው ሲታይ ከ2014 ዓ/ም 30,034 (3.3%) ፣ ከ2015 ዓ/ም 27
+4
#Ethiopia ውጤቱ በጣም ዝቅተኛ ነው ! " በ2016 ትምህርት ዘመን በወረቀትና በበይነ መረብ የተሰጠው ፈተና ውጤት እንድምታው ሲታይ ከ2014 ዓ/ም 30,034 (3.3%) ፣ ከ2015 ዓ/ም 27,267 (3.2%) ... (ዘንድሮ 5.4%) መሆኑ እያሽቆለቆለ እየሄደ ያለው ጉዞ የተገታ እና መጠነኛ የመሻሻል አዝማሚያ ያሳየ ቢሆንም አሁንም 50% እና ከዚያ በላይ ውጤት ያስመዘገቡ ተፈታኞች ቁጥር በጣም #ዝቅተኛ ነው። " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ (የትምህርት ሚኒስትር) @tikvahethiopia

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#Amhara የትምህርት ሚኒስቴር ፤ " ዘንድሮ ሁሉም ክልሎች አምና ካሳለፉት ተማሪ በላይ አሳልፈዋል " ብሏል። " በፐርሰንቴጅም በአክቹዋል ቁጥርም ካለፈው የተሻለ ነው " ተብሏል። ከአክቹዋል ቁጥር
#Amhara የትምህርት ሚኒስቴር ፤ " ዘንድሮ ሁሉም ክልሎች አምና ካሳለፉት ተማሪ በላይ አሳልፈዋል " ብሏል። " በፐርሰንቴጅም በአክቹዋል ቁጥርም ካለፈው የተሻለ ነው " ተብሏል። ከአክቹዋል ቁጥር ያነሰው አንድ ክልል ነው እሱም የአማራ ክልል እንደሆነ ተገልጿል። ክልሉ ያነሰው ደግሞ የተፈተኑት ተማሪዎች ቁጥር ከግማሽ በታች ስለነበር ነው ተብሏል። ክልሉ ፈተና ካስፈተናቸው ውስጥ ግን 6.6 በመቶ ተማሪዎች አልፈዋል። አምና ከተመዘገበው 4.1 በመቶ ዘንድሮ በልጧል። @tikvahethiopia

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
ሬሜዲያል ዘንድሮም ይኖራል። " አምና ሰጥተናል። ዘንድሮ ከዓምናው የቀነሰ ቁጥር እንወስዳለን። የሬሜዲያል ፕሮግራም በሂደት እየቀነሰ ይሄዳል " ሲሉ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተግረዋል። @tikvahethio
ሬሜዲያል ዘንድሮም ይኖራል። " አምና ሰጥተናል። ዘንድሮ ከዓምናው የቀነሰ ቁጥር እንወስዳለን። የሬሜዲያል ፕሮግራም በሂደት እየቀነሰ ይሄዳል " ሲሉ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተግረዋል። @tikvahethiopia

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
ዘንድሮ 1,363 ትምህርት ቤቶች ምንም አይነት ተማሪ አላሳለፉም። በሌላ በኩል ፤ በኦላይን ከተፈተኑ ተማሪዎች 26.6 በመቶ የሚሆኑት አልፈዋል። @tikvahethiopia
ዘንድሮ 1,363 ትምህርት ቤቶች ምንም አይነት ተማሪ አላሳለፉም። በሌላ በኩል ፤ በኦላይን ከተፈተኑ ተማሪዎች 26.6 በመቶ የሚሆኑት አልፈዋል። @tikvahethiopia

2016 Entrance Exam ለወሰዳችሁ☝️☝️

پیام صوتی09:41

#MoE የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰኞ ይፋ ይደረጋል። ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ሰኞ ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ/ም እንደሚገለጽ አሳውቋል። የዘንድሮው ብሔራዊ ፈተና በቅይጥ ማለትም በወረቀት እና በኦንላይን መሰጠቱ ይታወሳል።

GRADE 11 CHAPTER 1 HISTORY PART 1- HISTORY, HISTRIOGRAPHY AND HUMAN EVOLUTION Based on the new curriculum 🏆WENDE TUTORIAL  ይለያል 🥇❤️

Are You Ready😍
Are You Ready😍

👉Tomorrow we will post Grade 11 History Chapter 1 Part 1 And 👉Psychology Exam Part 1 👍👍👍 🏆WENDE TUTORIAL  ይለያል 🥇❤️

🔊 2017 ተማሪዎች ከ Grade 9 - University Freshman Students በሙሉ እንኳን ወደ WENDE TUTORIAL ደህና መጣችሁ እያልን🙌 ለመጪው የትምህርት ዘመን የምትጠቀሙበት FULL NOTES, TEXT and EXAMS በግሩፕ ላይ አስቀምጠንላችሁዋል። በየክፍል ደረጃችሁ ታጋኛላችሁ ።🫡  በተጨማሪም በአዲሱ ቻናላችን ላይም ቪዲዮ መልቀቅ ጀምረናል ግቡና ሰብስክራይብ እያረጋቹ ተመልከቱ።🙏 Use these links 👇👇 👉Freshman Exams 👉GRADE 12 GEOGRAPHY 👉 GRADE 12 EXAMS 👉 FRESHMAN GEO AND HISTORY 👉 GRADE 9-11 CLASS COURSE 👉 EXAMS FOR NATURAL SCIENCE 🥳ALL IN ONE🥰 🏆WENDE TUTORIAL  ይለያል 🥇❤️

#ፍትሕ በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ ለተገደለችው የ7 ዓመቷ ህጻን ሔቨን እናት ግን ዛሬም ትኩስ ሀዘን ላይ ነች ! ዛሬም ፍትሕ ተጓድሏል። ፍትሕ ይስፈን። @WENDETUTORIAL
+2
#ፍትሕ በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ ለተገደለችው የ7 ዓመቷ ህጻን ሔቨን እናት ግን ዛሬም ትኩስ ሀዘን ላይ ነች ! ዛሬም ፍትሕ ተጓድሏል። ፍትሕ ይስፈን። @WENDETUTORIAL

ታምራት ቶላ የኦሎምፒክ ወንዶች ማራቶንን ሪከርድ በመስበር ጭምር አሸነፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈ እንኳን ደስ አለንንንንንንንንንንንን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ታምራት ቶላ የኦሎምፒክ ወንዶች ማራቶንን ሪከርድ በመስበር ጭምር አሸነፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈ እንኳን ደስ አለንንንንንንንንንንንን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹