fa
Feedback
WENDE TUTORIAL

WENDE TUTORIAL

رفتن به کانال در Telegram

For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام WENDE TUTORIAL

کانال WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 883 مشترک است و جایگاه 16 680 را در دسته آموزش و رتبه 2 840 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 883 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 25 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -177 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 1 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 2.19% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.20% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 260 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 261 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 2 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 26 سپتامبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کرده‌اند.

11 883
مشترکین
+124 ساعت
-297 روز
-17730 روز
آرشیو پست ها
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው 1️⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 2️⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 3️⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ

ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ? ωανє => @A_KING90
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ? ωανє => @A_KING90

የ ስንተኛ ክፍል ተማሪ ናችሁ?

እነሆ የድራማ አፍቃሪያን በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ሰሎሜ ተከታታይ ድራማ ተለቀቀ ❤️‍🔥
እነሆ የድራማ አፍቃሪያን  በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ሰሎሜ ተከታታይ ድራማ ተለቀቀ ❤️‍🔥

ፍቅር ወይስ ገንዘብ ❓

✅𝐎𝐋𝐃 𝐆𝐑𝐎𝐔𝐏✅ 🔥 ✅𝐎𝐥𝐝 𝐆𝐫𝐨𝐮𝐩 ያለው ማለትም የቆየ 𝐆𝐫𝐨𝐮𝐩 ያላችሁ( ለ𝐀𝐬𝐬𝐢𝐠𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭,𝐜𝐥𝐚𝐬𝐬 .. የተከፈተ)እገዛለሁ:: ✅ማሳሰቢያ‼️ 1. 𝐓𝐰𝐨 𝐒𝐭𝐞𝐩 𝐕𝐞𝐫𝐢𝐟𝐢𝐜𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧 አካወንታቹ ላይ ግዴታ መኖር አለበት 2,𝐨𝐥𝐝 𝐠𝐫𝐨𝐮𝐩 ሲያመጡ 𝐡𝐢𝐬𝐭𝐨𝐫𝐲 𝐜𝐥𝐞𝐚𝐫 እንዳያረጉ❕በፍፁም 3. 𝐦𝐞𝐦𝐛𝐞𝐫𝐬 0 ቢሆንም ችግር የለውም ዋናው 𝐠𝐫𝐨𝐮𝐩ፑ 𝐭𝐞𝐱𝐭 ይኑረው 4.   𝐇𝐢 አትበሉ በቀጥታ ወደ ጉዳዩ ይግቡ ✅በሀቀኝነት እና በታማኝነት እገዛለሁ በዚህም መሠረት : ✅2024.. 1-5 months ብቻ ☑️ ✅2023.. ✅2022.. ✅2021.. ✅2020.. ✅2019.. ✅2018.. ✅2017.. ☑️በአሪፍ ዋጋ እገዛለሁ በውስጥ ያናግሩኝ. ☑️ በብዛት ለምታመጡ የዋጋ ጭማሪ አለ. 𝐅𝐢𝐫𝐬𝐭 𝐨𝐰𝐧𝐞𝐫𝐬𝐡𝐢𝐩 𝐭𝐡𝐞𝐧 𝐩𝐚𝐲𝐦𝐞𝐧𝐭 ✅ 𝐏𝐚𝐲𝐦𝐞𝐧𝐭 𝐦𝐞𝐭𝐡𝐨𝐝      𝐂𝐁𝐄 𝐓𝐞𝐥𝐞 𝐁𝐢𝐫𝐫 ✅ ድሮ ድንገት እንኳን ከፍታችሁ ከረሳችሁ የሚያሳይ Bot እኔጋ ስላለ አሳውቁኝ እልክላችኋለሁ                  ግሩፕ ያላችሁ እና መሸጥ ምትፈልጉ በውስጥ አውሩኝ @wende161721 ❗️ ከ 𝐒𝐜𝐚𝐦𝐦𝐞𝐫𝐬 /ከሌቦች    እራሳችሁን ጠብቁ

Repost from WENDE TUTORIAL
ሰላም ተማሪዎች 🥰 ለመጪው 2018 የትምህርት ዘመን SOCIAL SCIENCE ተማሪዎች በWende Tutorial በኩል አስጠኚ ከፈለጋችሁ እነሆ ዝግጅታችንን አጠናቀን የናንተን ጥሪ እየጠበቅን እንገኛለን። የምናስጠናው 👉Maths 👉 Economics 👉 History 👉 Geography 👉 English ናቸው። የምንቀበለው 2 ሰው ብቻ ስለሆነ ፈጥነው ይደውሉ የግልዎን አስጠኚ ያግኙ🥰 በTelegram 👉 @wende161721 በስልክ ቁጥር👉 0967582833 ላይ ማናገር ይችላሉ 🙏

የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው 1️⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 2️⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 3️⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ

ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ? ωανє => @A_KING90
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ? ωανє => @A_KING90

📘 𝗠𝗔𝗧𝗛𝗘𝗠𝗔𝗧𝗜𝗖𝗦 𝗡𝗢𝗧𝗘𝗦  📌 𝗘𝗫𝗣𝗢𝗡𝗘𝗡𝗧𝗜𝗔𝗟 𝗙𝗨𝗡𝗖𝗧𝗜𝗢𝗡𝗦 & 𝗟𝗢𝗚𝗔𝗥𝗜𝗧𝗛𝗠𝗜𝗖 𝗙𝗨𝗡𝗖𝗧𝗜𝗢𝗡𝗦  ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 1️⃣ 𝗘𝗫𝗣𝗢𝗡𝗘𝗡𝗧𝗜𝗔𝗟 𝗙𝗨𝗡𝗖𝗧𝗜𝗢𝗡𝗦  📖 𝗗𝗲𝗳𝗶𝗻𝗶𝘁𝗶𝗼𝗻:  An exponential function is of the form:  𝒇(𝒙) = 𝒂 · 𝒃^𝒙  Where:  • 𝒂 = initial value (𝒂 ≠ 0)  • 𝒃 = base (𝒃 > 0, 𝒃 ≠ 1)  • 𝒙 = exponent (variable)  📌 𝗣𝗿𝗼𝗽𝗲𝗿𝘁𝗶𝗲𝘀:  • Domain: (-∞, ∞)  • Range: (0, ∞) (if a > 0)  • Horizontal asymptote: y = 0  • Growth: b > 1 → exponential growth  • Decay: 0 < b < 1 → exponential decay  💡 𝗘𝘅𝗮𝗺𝗽𝗹𝗲𝘀:  • 𝒇(𝒙) = 2^𝒙  → growth  • 𝒇(𝒙) = (1/2)^𝒙 → decay  ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 2️⃣ 𝗟𝗢𝗚𝗔𝗥𝗜𝗧𝗛𝗠𝗜𝗖 𝗙𝗨𝗡𝗖𝗧𝗜𝗢𝗡𝗦  📖 𝗗𝗲𝗳𝗶𝗻𝗶𝘁𝗶𝗼𝗻:  A logarithmic function is the inverse of an exponential function:  𝒚 = 𝗹𝗼𝗴_𝒃 𝒙   means   𝒃^𝒚 = 𝒙  Where:  • 𝒃 > 0 and 𝒃 ≠ 1  📌 𝗣𝗿𝗼𝗽𝗲𝗿𝘁𝗶𝗲𝘀:  • Domain: (0, ∞)  • Range: (-∞, ∞)  • Vertical asymptote: x = 0  • 𝗹𝗼𝗴_𝒃 𝒃 = 1  • 𝗹𝗼𝗴_𝒃 1 = 0  ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 3️⃣ 𝗟𝗔𝗪𝗦 𝗢𝗙 𝗟𝗢𝗚𝗔𝗥𝗜𝗧𝗛𝗠𝗦  For 𝒎 > 0, 𝒏 > 0, 𝒃 > 0, 𝒃 ≠ 1:  1. Product Rule:     𝗹𝗼𝗴_𝒃(𝒎·𝒏) = 𝗹𝗼𝗴_𝒃 𝒎 + 𝗹𝗼𝗴_𝒃 𝒏  2. Quotient Rule:     𝗹𝗼𝗴_𝒃(𝒎 / 𝒏) = 𝗹𝗼𝗴_𝒃 𝒎 - 𝗹𝗼𝗴_𝒃 𝒏  3. Power Rule:     𝗹𝗼𝗴_𝒃(𝒎^𝒌) = 𝒌 · 𝗹𝗼𝗴_𝒃 𝒎  4. Change of Base:     𝗹𝗼𝗴_𝒃 𝒎 = (𝗹𝗼𝗴_𝒌 𝒎) / (𝗹𝗼𝗴_𝒌 𝒃)  ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 4️⃣ 𝗥𝗘𝗟𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡𝗦𝗛𝗜𝗣  If 𝒚 = 𝒃^𝒙, then 𝗹𝗼𝗴_𝒃 𝒚 = 𝒙  (They are inverse functions)  ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 5️⃣ 𝗚𝗥𝗔𝗣𝗛𝗦 𝗢𝗩𝗘𝗥𝗩𝗜𝗘𝗪  📈 𝗘𝘅𝗽𝗼𝗻𝗲𝗻𝘁𝗶𝗮𝗹 𝗚𝗿𝗮𝗽𝗵:  • Passes through (0, a)  • Increasing if b > 1, decreasing if 0 < b < 1  • Horizontal asymptote: y = 0  📈 𝗟𝗼𝗴𝗮𝗿𝗶𝘁𝗵𝗺𝗶𝗰 𝗚𝗿𝗮𝗽𝗵:  • Passes through (1, 0)  • Increasing for b > 1  • Vertical asymptote: x = 0  ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 6️⃣ 𝗔𝗣𝗣𝗟𝗜𝗖𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡𝗦  • Population growth & decay  • Radioactive decay  • Compound interest:  𝑨 = 𝑷(1 + 𝒓/𝒏)^(𝒏𝒕)  • pH scale:  𝗽𝗛 = -𝗹𝗼𝗴₁₀[𝗛⁺]  • Earthquake magnitude (Richter scale)  ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ 𝗘𝗡𝗗 𝗢𝗙 𝗡𝗢𝗧𝗘𝗦  📚 Save • Share • Learn JOIN US 👉 @WENDETUTORIAL JOIN US 👉 @WENDETUTORIAL

Happy Wednesday💥 ✨✨✨
Happy Wednesday💥 ✨✨✨

" ከዚህ በኋላ የትኛውም የትምህርት ተቋም ያሉትን ተማሪዎች ማን፤ መቼ እንደገባ የሚገልጽ የአይን አሻራን ጨምሮ ትክክለኛ መረጃዎችን የማያስገቡ ከሆነ በፍጽሙ tolarate አናደርግም " - ትምህርት
+1
" ከዚህ በኋላ የትኛውም የትምህርት ተቋም ያሉትን ተማሪዎች ማን፤ መቼ እንደገባ የሚገልጽ የአይን አሻራን ጨምሮ ትክክለኛ መረጃዎችን የማያስገቡ ከሆነ በፍጽሙ tolarate አናደርግም " - ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ሚኒስቴር ሁሉም የትምህርት ተቋማት ያሏቸውን የተማሪዎች ማን፤ መቼ እንደገባ የሚገልጽ የአይን አሻራን ጨምሮ ትክክለኛ መረጃዎችን ወደ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የመረጃ ቋት እንዲያስገቡ ቢያሳውቅም እስካሁን ያላስገቡ መኖራቸውን ገልጿል። የትምህርት ሚኒስቴሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ እስካሁን እንዲያስመዘግቡ ተነግሯቸው ያላስመዘገቡ ወደ 25 የሚሆኑ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መኖራቸውን ገልፀዋል። አክለው እነዚህ ተቋማት ሲዋሹ የኖሩ ናቸው ያሉ ሲሆን የተማሪዎችን ትክክለኛ መረጃ አለማስመዝገብ በግል ትምህርት ቤቶች ብቻም ሳይሆን በመንግስት ተቋማት ጭምር መኖሩን ተናግረዋል። ሚኒስትሩ በዝርዝር ምን አሉ? " በአገር አቀፍ ደረጃ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ የሚደረገው ጥረት በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ብቻ ሳይሆን በዳግም ምዝገባ አሰራር መሰረት በመንግስቶችም ይቀጥላል። ምክንያቱም የትምህርት ጥራት ሲጓደል በሃገር ላይ የሚመጣው ፈተና ግልጽ ነው፣ እንደከዚህ ቀደሙ የትምህርት ተቋማት ምንም ሳይጠየቁ የሚያልፉበት ሁኔታ አብቅቷል። አሁን ኢትዮጵያ እንዳለፉት 30 አመታት አይነት ቁማር በልጆቿ ላይ መጫወት አትችልም። ከ2ሺህ አመት በፊት ጀምሮ የአክሱም ስልጣኔ አለን የምንል ሰዎች አሁን እያንዳንዳችን በትምህርት ስርአቱ ላይ ምን ነካን የምንልበት ጊዜ ነው። አይናችን እያየ ዝም ብለን በለመድነው መንገድ እንሄዳለን ብለን ሃገራችንን አናጠፋም፣ አገራችንን ማስተካከል አለብን በማለት እየሰራን ነው፣ ሀገር የሚስተካከለው ትውልዱን በማስተማር ነው፣ ለዚህም ቆርጠን ተነስተናል። ሁሉም የትምህርት ተቋማት የተማሪዎቻቸውን መረጃ፣ ማን መቼ እንደገባ የሚገልጽ ትክክለኛ መረጃ እንዲያስገቡ ተነግሯቸዋል። እስካሁን ያላስመዘገቡ ወደ 25 የሚሆኑ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አሉ። ይህንን ከተናገርን በኋላ በባለፈው አመት የተሟላ መረጃ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ላላስመዘገበ ተቋም ፍቃድ አንሰጥም ብለን ከልክለናል። ክልከላው ይቀጥላል። ትክክለኛ መረጃዎች በሚኒስቴሩ በኩል ከተቀመጡ ትምህርታቸውን በችግር ምክንያት ለሚያቋርጡ በሚፈልጉበት ስአት እንዲማሩ መፍትሔ ይሆናል። ከዚህ በኋላ ግን የትኛውም የትምህርት ተቋም ያሉትን ተማሪዎች ማን፤ መቼ እንደገባ የሚገልጽ የአይን አሻራን ጨምሮ ትክክለኛ መረጃዎችን የማያስገቡ ከሆነ በፍጽሙ Tolerate አናደርግም። በባለፈው አመት በመዲናዋ ከሚገኙ የመንግስት ትምህርት ቤቶች ጋር በምግብ በጀት ዙሪያ ውይይት ሲደረግ በአንድ ተማሪ 22 ብር እንደተመደበላቸው ሲነገራቸው ትምህርት ቤቶቹ ለአንድ ተማሪ የተመደበው ያንሳል ይጨመረን የሚል ጥያቄ ሲያነሱ እንደማይጨመር አሳውቀናቸው ነበር። ከዛም በኋላ የመንግስት ትምህርት ቤቶች ያሏቸውን ትክክለኛ የተማሪዎች ቁጥር መዝግበው እንዲሰጡን ነግረናቸው ነበር። በጀቱ አንሷል ሲሉ አቅማችን ባለመፍቀዱ እንደማይጨመር ስለተናገርን ካሏቸው ተማሪዎች በላይ ወደ 251 ሺህ የሚሆኑ ተማሪዎችን በሀሰት መዝግበው ሰጥተውናል። እስካሁን ስንወሻሽ ነው የኖርነው፣ ትክክለኛ መረጃዎች አለመመዝገባቸው ቀስ እያለ እየጎዳን ነው፣ እኛም ዝም ስንል የማናውቅ አይምሰላችሁ። አሁን ላይ በአንድም ይሁን በሌላ ምክንያት እንደሀገር ሰርቫይቭ ማድረግ ወደ ማንችልበት ደረጃ ላይ እየደረስን ነው። በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ብቻ የተደረገው የመስክ ምልከታ በቀጣይ በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች ይደረጋል " ብለዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ #TikvahEthiopiaFamilyAA @tikvahethiopia

ሰላም ተማሪዎች 🥰 ለመጪው የትምህርት ዘመን SOCIAL SCIENCE ተማሪዎች በWende Tutorial በኩል አስጠኚ ከፈለጋችሁ እነሆ ዝግጅታችንን አጠናቀን የናንተን ጥሪ እየጠበቅን እንገኛለን። የምናስጠናው 👉Maths 👉 Economics 👉 History 👉 Geography 👉 English ናቸው። የምንቀበለው 2 ሰው ብቻ ስለሆነ ፈጥነው ይደውሉ የግልዎን አስጠኚ ያግኙ🥰 በTelegram 👉 @wende161721 በስልክ ቁጥር👉 0967582833 ላይ ማናገር ይችላሉ 🙏

Common math formulas that every high-school students must know! 1. Pythagorean theorem: a² + b² = c² 2. Quadratic formula: x = (-b ± √(b² - 4ac)) / 2a 3. Distance formula: d = √((x₂ - x₁)² + (y₂ - y₁)²) 4. Slope-intercept form of a line: y = mx + b 5. Point-slope form of a line: y - y₁ = m(x - x₁) 6. Midpoint formula: ((x₁ + x₂)/2, (y₁ + y₂)/2) 7. Law of sines: a/sin A = b/sin B = c/sin C 8. Law of cosines: c² = a² + b² - 2ab cos C 9. Sum of angles in a triangle: A + B + C = 180° 10. Area of a triangle: A = (1/2)bh 11. Volume of a sphere: V = (4/3)πr³ 12. Volume of a cylinder: V = πr²h 13. Volume of a cone: V = (1/3)πr²h 14. Surface area of a sphere: A = 4πr² 15. Surface area of a cylinder: A = 2πr² + 2πrh 16. Surface area of a cone: A = πr² + πrs, where s is the slant height 17. Binomial theorem: (a + b)ⁿ = Σ(n choose k)a^(n-k)b^k, where Σ is the sum from k=0 to n, and (n choose k) is the binomial coefficient 18. Fundamental theorem of calculus: ∫a^b f(x) dx = F(b) - F(a), where F is the antiderivative of f 19. Derivative of a constant: d/dx(c) = 0 20. Power rule for derivatives: d/dx(xⁿ) = nx^(n-1) 21. Product rule for derivatives: d/dx(fg) = f'g + fg' 22. Quotient rule for derivatives: d/dx(f/g) = (f'g - fg')/g² 23. Chain rule for derivatives: d/dx(f(g(x))) = f'(g(x))g'(x) 24. Mean value theorem: if f is continuous on [a,b] and differentiable on (a,b), then there exists c in (a,b) such that f'(c) = (f(b) - f(a))/(b-a) 25. Intermediate value theorem: if f is continuous on [a,b], then for any y between f(a) and f(b), there exists c in [a,b] such that f(c) = y 26. Rolle's theorem: if f is continuous on [a,b] and differentiable on (a,b), and if f(a) = f(b), then there exists c in (a,b) such that f'(c) = 0 27. Integration by substitution: ∫f(g(x))g'(x) dx = ∫f(u) du, where u = g(x) 28. Integration by parts: ∫u dv = uv - ∫v du 29. L'Hopital's rule: if lim(x → a) f(x)/g(x) = 0/0 or ∞/∞, then lim(x → a) f(x)/g(x) = lim(x → a) f'(x)/g'(x) 30. Taylor series: f(x) = Σ(n=0 to ∞) f^(n)(a)/n!(x-a)^n, where f^(n) is the nth derivative of f 31. Euler's formula: e^(ix) = cos(x) + i sin(x) 32. De Moivre's theorem: (cos x + i sin x)^n = cos(nx) + i sin(nx) 33. Fundamental trigonometric identities: sin² x + cos² x = 1, 1 + tan² x = sec² x, 1 + cot² x = csc² x 34. Double angle formulas: sin 2x = 2sin x cos x, cos 2x = cos² x - sin² x, tan 2x = (2tan x)/(1 - tan² x) 35. Half angle formulas: sin(x/2) = ±√((1 - cos x)/2), cos(x/2) = ±√((1 + cos x)/2), tan(x/2) = ±√((1 - cos x)/(1 + cos x)) 36. Sum-to-product formulas: sin A + sin B = 2sin((A+B)/2)cos((A-B)/2), cos A + cos B = 2cos((A+B)/2)cos((A-B)/2), sin A - sin B = 2cos((A+B)/2)sin((A-B)/2), cos A - cos B = -2sin((A+B)/2)sin((A-B)/2) 37. Product-to-sum formulas: cos A cos B = (1/2)(cos(A-B) + cos(A+B)), sin A sin B = (1/2)(cos(A-B) - cos(A+B)), sin A cos B = (1/2)(sin(A+B) + sin(A-B)), cos A sin B = (1/2)(sin(A+B) - sin(A-B)) 38. Hyperbolic functions: sinh x = (e^x - e^-x)/2, cosh x = (e^x + e^-x)/2, tanh x = sinh x/cosh x 39. Inverse trigonometric functions: arcsin x, arccos x, arctan x 40. Logarithmic identities: log(xy) = log x + log y, log(x/y) = log x - log y, log x^n = n log x 41. Exponential identities: e^x+y = e^x e^y, (e^x)^n = e^(nx), e^0 = 1 42. Binomial coefficients: (n choose k) = n!/(k!(n-k)!) If you found it HELPFUL DROP "🔥" JOIN US 👉 @WENDETUTORIAL JOIN US 👉 @WENDETUTORIAL

S

+9
🎯Grade 12 Biology short note

ሊጠናቀቁ ከጫፋ የደረሱ ያልተጠበቁ የዝውውር ዜናዎችን ይመልከቱ  Here We Go👇

የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው 1️⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 2️⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 3️⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ

በኢትዮጵያ ታሪክ የሁለቱ ባላንጣዎች አርሰናል እና ዩናይትድ ቻናል ተከፍቷል ! እና የአርሰናል ወይም የዩናይትድ ደጋፊ ነህ ምን ትጠብቃለህ ተቀላለቀል እንጂ 👇👇
በኢትዮጵያ ታሪክ የሁለቱ ባላንጣዎች አርሰናል እና ዩናይትድ ቻናል ተከፍቷል ! እና የአርሰናል ወይም የዩናይትድ ደጋፊ ነህ ምን ትጠብቃለህ ተቀላለቀል እንጂ 👇👇

ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ? ωανє => @A_KING90
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ? ωανє => @A_KING90