fa
Feedback
WENDE TUTORIAL

WENDE TUTORIAL

رفتن به کانال در Telegram

Referal Link👉👉 Buy ads: https://telega.io/c/WENDETUTORIAL For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 Advertisement 👉History for Grade 12 @WENDETUTORIAL New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام WENDE TUTORIAL

کانال WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 12 417 مشترک است و جایگاه 16 130 را در دسته آموزش و رتبه 2 714 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 12 417 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 11 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -74 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -23 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 1.76% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 3.93% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 219 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 488 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 4 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
Referal Link👉👉 Buy ads: https://telega.io/c/WENDETUTORIAL For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 Advertisement 👉History for Grade 12 @WENDETUTORIAL New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on You...

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 12 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کرده‌اند.

12 417
مشترکین
-2324 ساعت
-487 روز
-7430 روز
آرشیو پست ها
Repost from ቃል Academy
ሶሻሎች ቀጣይ የ ጂኦግራፊ Entrance Exam ይጀመራል ። አብራችሁን ሁኑ

Repost from ቃል Academy
የ Entrance Exam ተጀምሯል!! ገብታቹ ስሩ

Repost from ቃል Academy
የ ኢንትራንስ ጥያቄዎች ሊጀመር ነው ዝግጁ ከሆናቹ በዚህ ሊንክ በመግባት ተቀላቀሉ። 👇👇 @Qal_Academy @Qal_Academy

የ ስንተኛ ክፍል ተማሪ ናችሁ?

Repost from Fx_Squad
.

Repost from Hope Trade
.

Repost from Traders Squad
.

ሰላም! እንዴት ናችሁ? ዛሬ ማታ በቃል አካዳሚ ለFreshman እና Entrance ተፈታኞች ጥያቄዎች ይለቀቃሉ። እናንተም ቻናላችንን በመቀላቀል ይጠብቁን። ለመቀላቀል 👇👇 @Qal_Academy @Q
ሰላም! እንዴት ናችሁ? ዛሬ ማታ በቃል አካዳሚ ለFreshman እና Entrance ተፈታኞች ጥያቄዎች ይለቀቃሉ። እናንተም ቻናላችንን በመቀላቀል ይጠብቁን። ለመቀላቀል 👇👇 @Qal_Academy @Qal_Academy

ለሁሉም ተማርዎች የምሆኑ ትምርታዊ ቻናሎችን ሊጠቁማቹ👇

Repost from ቃል Academy
wede History Entrance Exam lngebanew zgju nachu? @Qal_Academy @Qal_Academy

Repost from ቃል Academy
Next : - SAT Entrance questions about word analogy. Join this channel and share 👇🙏 @Qal_Academy @Qal_Academy

Repost from ቃል Academy
Biology Entrance Exam started 🧬📝 @Qal_Academy @Qal_Academy

Repost from ቃል Academy
ye Entrance Exam lemejemer zgju nachuh? @Qal_Academy @Qal_Academy

Correctly spelt word

☑️ ከ 6-12ኛ ክፍል ያሉትን አዲሱን curriculum መጽሐፎችን📚 በነዝህ ቻናሎች መግኘት ትችላላቹ👇

Repost from Traders Squad
.

Repost from Safe 2+ Odd
.

Repost from Betting Tips
.

የ3 ወር የፈተና ዝግጅት ቻሌንጃችንን እነሆ ጀምረናል። ከዚህ ቡሀላ የ12 ኛ Social ተፈታኞች የቀረውን 3 ወር የምናረጋቸው ነገሮች ✅Revision ✅ Exam (2002-2017) ✅ ምክር እና ልምድ እየተካፈልን ✅ Self confidence build ✅ 9 and 10 coverage ይሆናል። ታዲያ እርሶስ ምን ይጠብቃሉ 🤔 ይሄን እድል ለመጠቀም እኛ ጋር ይመዝገቡ። 🥰 ለመመዝገብ ዋጋ👉 400 ብር ❇️ CBE👉 1000475112664 እዚህ ላይ በመክፈል በዚህ Username👉 @wende161721 ላይ ይላኩልን🙏 🏆WENDE TUTORIAL ይለያል❤️

#EAES የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና የሚዘጋጅባቸው የትምህርት አይነቶች እና የክፍል ደረጃዎች ይፋ ሆነዋል። ፈተና የሚሰጥባቸው የትምህርት ዓይነቶች፦ በተፈጥሮ ሳይንስ
#EAES የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና የሚዘጋጅባቸው የትምህርት አይነቶች እና የክፍል ደረጃዎች ይፋ ሆነዋል። ፈተና የሚሰጥባቸው የትምህርት ዓይነቶች፦ በተፈጥሮ ሳይንስ እንግሊዘኛ፣ ሒሳብ፣ ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ እና ፊዝክስ በማኅበራዊ ሳይንስ እንግሊዘኛ፣ ሒሳብ፣ ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ታሪክ፣ ጂኦግራፊ እና ኢኮኖሚክስ የመልቀቂያ ፈተናው በየትምህርት አይነቱ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉትን ሁሉንም ምዕራፎች የሚሸፍን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል። የዝግጅት አግባቡ 9ኛ ክፍል ላይ የቀድሞው እና የአዲሱ ስርዓተ ትምህርቶች የጋራ ይዘት (Common Contents) ላይ ትኩረት የሚያደርግ ሲሆን፤ ከ10ኛ እስከ 12ኛ ከፍል ያለው በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ላይ የተመሠረተ ይሆናል ተብሏል። የኢኮኖሚክስ የትምህርት አይነት ግን በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሠረት ሆኖ ከ10ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን የሚሸፍን እንደሚሆን አገልግሎቱ ጠቁሟል። @tikvahuniversity