fa
Feedback
SHEWA NEWS NETWORK

SHEWA NEWS NETWORK

رفتن به کانال در Telegram

any suggestion or promotion 👇👇 ላይ አናግሩን ወደ ቀድሞ ከፍታችን እንመለሳለን SNN የyoutube ቻናላችን በመወዳጀት በየሰአቱ የምናወጣቸውን መረጃዎች ይክታተሉ👇👇 https://youtube.com/@ayatdaily602?si=sjPvAz56gk3TFcGg

نمایش بیشتر
7 707
مشترکین
-324 ساعت
-87 روز
-10830 روز
آرشیو پست ها
የብልፅግና የመጨረሻዉ መጀመሪያ በሰሜኖች ተከፍቶበታል ፡፡ አሁን ድረስ የቀጠለዉ ትንቅንቅ ዝርዝርአለን👇👇👇 https://youtu.be/-g2xnDQKWHk?si=dhCGrxtNY15xLYiO

photo content

እንደው እንደ ሀሳብ ፉኖዎች የ ፓትሪያሪክ የሚያክል መስቀል አንገታቸው ጋር አድርገው ፎቶ እና ቪዲዮ ባይሰሩ! መስቀል መንፈሳዊ ሀይማኖታዊ ነገር ነው። መስቀሉን ከውስጥ ቢለብሱት! እርግጥ ነው አብዘሃኛው ፉኖ ከህዝብ የተወጣጣ እንደመሆኑ መጠን ክርስቲያን ነው። ነገር ግን ሙስሊም አማራዎች በድፍረት እንዲፈንኑ ሀይማኖታዊ ይዘት ያላቸው ምልክቶች ግለሰባዊ ቢሆኑ! ሀይማኖት የግል ትግል የጋራ እንዲሆን! እና ኢስላም አማራዎች እጅግ አበረታች ንቃት እና ታይቶ በማይታወቅ አብዮት ለአማራነት እየጮሃችሁ ፣ እየሞታችሁ እየታገላችሁ ስናይ ይህ ትውልድ እውነትም የሚሸውደው ምድራዊ ሀይል አለመኖሩን ነው! አዲሱ የአማራ ትውልድ እድሉን በራሱ እጅ ይፅፉል! አባት ሀገር አማራ ምስረታ - ቤተ አማራ ወደፊት!

photo content

አ🙈
አ🙈

photo content

በቅርብ ወራት ኮሎኔል ፋንታሁን ሙሀቤን እና ካፒቴን ማስረሻ ሰጤን ተከትለው ለመንግሥት እጃቸውን የሰጡ ታጣቂዎች በሁለቱ መሪዎች ላይ ቅሬታ ማንሳታቸው ታወቀ። በመካከላቸው አለመግባባት ተከስቶም ከካምፕ ጠፍተው ወደ ትውልድ አካባቢያቸው ሲጓዙ ከነበሩ አባላት ውስጥ ሦስቱ መገደላቸውም ተገልጿል። 

የብልፅግና መከላከያ ዋና ተኳሺ በጎንደር እጅ ገብቶል ፡፡ ዝርዝር አለን👇👇👇 https://youtu.be/AVe-LHIfRTc?si=E2DVK9D1nOxeEFmJ
የብልፅግና መከላከያ ዋና ተኳሺ በጎንደር እጅ ገብቶል ፡፡ ዝርዝር አለን👇👇👇 https://youtu.be/AVe-LHIfRTc?si=E2DVK9D1nOxeEFmJ

አማራ የሆናችሁ ሁሉ መረጃዎች እንደወጡ የሚያደርስ ሚዲያ ልጠቁማችሁ 👇👇👇 ሰብስክራይብ ያድርጉ @AyatDaily602
አማራ የሆናችሁ ሁሉ መረጃዎች እንደወጡ የሚያደርስ ሚዲያ ልጠቁማችሁ 👇👇👇 ሰብስክራይብ ያድርጉ @AyatDaily602

በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ ወገኖቻችን በማስመልከት ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ መጋቢ 5 ቀን 2018 ዓ.ም በደቡብ ክልል ጋሞ ዞ
በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ ወገኖቻችን በማስመልከት ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ መጋቢ 5 ቀን 2018 ዓ.ም በደቡብ ክልል ጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ በተከሰተ የመሬት ናዳ እና የመሬት መንሸራተት አደጋ ከ125 በላይ ዜጎች ለህልፈት በመዳረጋቸው እና በርካቶች ላይም ከባድ እና ቀላል የአካል ጉዳት በመድረሱ አፋብን የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ይገልፃል። ሀገራችን ኢትዮጵያ በከፍተኛ ቀውስ ውስጥ ባለችበት እና በነበረችበት ጊዜ ሁሉ በሀገር ወዳድነቱ እና በኢትዮጵያዊነቱ ፀንቶ ለቆዬው የጋሞ ህዝብ፣ ለተጎጅ ቤተሰቦች እና ወዳጆች በመላው ሰራዊታችን እና በአማራ ህዝብ ስም መፅናናትን እንመኛለን። የአማራ ህዝብን ጨምሮ ሁሉም ወገኖች ጉዳት ለደረሰባቸው የማህበረሰቡ ክፍሎች የምታደርጉትን ሰብአዊ ድጋፍ አጠናክራችሁ ትቀጥሉ ዘንድ ወገናዊ ጥሪ እናቀርባለን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ

ጀነራል ተፈራ ማሞን ለመያዝ ሸዋ የገባዉ አበባዉ ታደሰ በጀግኖቹ ፋኖዎቻችን ጥምረት ተመቶ ወደ ደብረብርሃን እግሬ አዉጭኝ ብሏል👇👇👇 https://youtu.be/5DtluoboFGg https://y
ጀነራል ተፈራ ማሞን ለመያዝ ሸዋ የገባዉ አበባዉ ታደሰ በጀግኖቹ ፋኖዎቻችን ጥምረት ተመቶ ወደ ደብረብርሃን እግሬ አዉጭኝ ብሏል👇👇👇 https://youtu.be/5DtluoboFGg https://youtu.be/5DtluoboFGg

ባለፉት ስድስት ወራት በአማራ ክልል በተደረጉት ዉጊያዎች የብልፅግናዉ መንግስት ልኮቸዉ ያልተመለሱት እና ቆስለዉ የሚታከሙትን ዝርዝር አዉጥቷል ፡፡ በቪዲዬ ስሙት👇👇 https://youtu.be/W6
ባለፉት ስድስት ወራት በአማራ ክልል በተደረጉት ዉጊያዎች የብልፅግናዉ መንግስት ልኮቸዉ ያልተመለሱት እና ቆስለዉ የሚታከሙትን ዝርዝር አዉጥቷል ፡፡ በቪዲዬ ስሙት👇👇 https://youtu.be/W6QsEOuy1XM?si=d1-yY5WofrJ0rT83

photo content

ብሶት የወለደዉ ጀግናዉ በሺህ የሚቆጠር የፋኖ ሰራዊት በኤርትራ በረሃማ ቦታ የነበረዉን ስልጠና አጠናቆ ሁመራ ደርሶል፡፡ ዝርዝር በቪዲዬ ይዘናል👇👇👇 https://youtu.be/JC-IUUvJvRI
ብሶት የወለደዉ ጀግናዉ በሺህ የሚቆጠር የፋኖ ሰራዊት በኤርትራ በረሃማ ቦታ የነበረዉን ስልጠና አጠናቆ ሁመራ ደርሶል፡፡ ዝርዝር በቪዲዬ ይዘናል👇👇👇 https://youtu.be/JC-IUUvJvRI?si=OX2PshOhdPNsJi-y https://youtu.be/JC-IUUvJvRI?si=OX2PshOhdPNsJi-y

አርበኛ ኑረዲን የምኒልክ ዕዝ ምክትል የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ
አርበኛ ኑረዲን የምኒልክ ዕዝ ምክትል የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ

የእለቱን የፋኖ ትግል የጦር ሜዳ መረጃዎች አብይን ያስደነገጠዉ የኢሚራት አየር መዘጋት ዝርዝሩን በቪዲዬ ይዘናል 👇👇👇👇 https://youtu.be/wYjev97Zi5s https://youtu.be
የእለቱን የፋኖ ትግል የጦር ሜዳ መረጃዎች አብይን ያስደነገጠዉ የኢሚራት አየር መዘጋት ዝርዝሩን በቪዲዬ ይዘናል 👇👇👇👇 https://youtu.be/wYjev97Zi5s https://youtu.be/wYjev97Zi5s

ዩናይትድ አረብ ኢምሬት ከሰሞኑ የአየር ክልሏን ዘግታለች አብይ አህመድ ጭንቅ ብሎታል ፡ ሰሞኑን ድሮን ተተኮሺ ኢንጅሩ😜

ሰበር ዜና❗️ ጀግኖቹ ፋኖዎቻችን ወለጋን ከበባ ዉስጥ አስገብተዋል 👇👇 https://youtu.be/TF4zI933By8?si=fEv-3UrFgQY2YOtj
ሰበር ዜና❗️ ጀግኖቹ ፋኖዎቻችን ወለጋን ከበባ ዉስጥ አስገብተዋል 👇👇 https://youtu.be/TF4zI933By8?si=fEv-3UrFgQY2YOtj

የጨነቀለት ወለጋ