SHEWA NEWS NETWORK
前往频道在 Telegram
any suggestion or promotion 👇👇 ላይ አናግሩን ወደ ቀድሞ ከፍታችን እንመለሳለን SNN የyoutube ቻናላችን በመወዳጀት በየሰአቱ የምናወጣቸውን መረጃዎች ይክታተሉ👇👇 https://youtube.com/@ayatdaily602?si=sjPvAz56gk3TFcGg
显示更多7 707
订阅者
-324 小时
-87 天
-10830 天
帖子存档
7 707
የብልፅግና የመጨረሻዉ መጀመሪያ በሰሜኖች ተከፍቶበታል ፡፡
አሁን ድረስ የቀጠለዉ ትንቅንቅ ዝርዝርአለን👇👇👇
https://youtu.be/-g2xnDQKWHk?si=dhCGrxtNY15xLYiO
7 707
እንደው እንደ ሀሳብ ፉኖዎች የ ፓትሪያሪክ የሚያክል መስቀል አንገታቸው ጋር አድርገው ፎቶ እና ቪዲዮ ባይሰሩ! መስቀል መንፈሳዊ ሀይማኖታዊ ነገር ነው። መስቀሉን ከውስጥ ቢለብሱት! እርግጥ ነው አብዘሃኛው ፉኖ ከህዝብ የተወጣጣ እንደመሆኑ መጠን ክርስቲያን ነው። ነገር ግን ሙስሊም አማራዎች በድፍረት እንዲፈንኑ ሀይማኖታዊ ይዘት ያላቸው ምልክቶች ግለሰባዊ ቢሆኑ! ሀይማኖት የግል ትግል የጋራ እንዲሆን!
እና ኢስላም አማራዎች እጅግ አበረታች ንቃት እና ታይቶ በማይታወቅ አብዮት ለአማራነት እየጮሃችሁ ፣ እየሞታችሁ እየታገላችሁ ስናይ ይህ ትውልድ እውነትም የሚሸውደው ምድራዊ ሀይል አለመኖሩን ነው!
አዲሱ የአማራ ትውልድ እድሉን በራሱ እጅ ይፅፉል!
አባት ሀገር አማራ ምስረታ - ቤተ አማራ ወደፊት!
7 707
በቅርብ ወራት ኮሎኔል ፋንታሁን ሙሀቤን እና ካፒቴን ማስረሻ ሰጤን ተከትለው ለመንግሥት እጃቸውን የሰጡ ታጣቂዎች በሁለቱ መሪዎች ላይ ቅሬታ ማንሳታቸው ታወቀ።
በመካከላቸው አለመግባባት ተከስቶም ከካምፕ ጠፍተው ወደ ትውልድ አካባቢያቸው ሲጓዙ ከነበሩ አባላት ውስጥ ሦስቱ መገደላቸውም ተገልጿል።

7 707
የብልፅግና መከላከያ ዋና ተኳሺ በጎንደር እጅ ገብቶል ፡፡
ዝርዝር አለን👇👇👇
https://youtu.be/AVe-LHIfRTc?si=E2DVK9D1nOxeEFmJ
7 707
በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ ወገኖቻችን በማስመልከት ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ
መጋቢ 5 ቀን 2018 ዓ.ም
በደቡብ ክልል ጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ በተከሰተ የመሬት ናዳ እና የመሬት መንሸራተት አደጋ ከ125 በላይ ዜጎች ለህልፈት በመዳረጋቸው እና በርካቶች ላይም ከባድ እና ቀላል የአካል ጉዳት በመድረሱ አፋብን የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ይገልፃል።
ሀገራችን ኢትዮጵያ በከፍተኛ ቀውስ ውስጥ ባለችበት እና በነበረችበት ጊዜ ሁሉ በሀገር ወዳድነቱ እና በኢትዮጵያዊነቱ ፀንቶ ለቆዬው የጋሞ ህዝብ፣ ለተጎጅ ቤተሰቦች እና ወዳጆች በመላው ሰራዊታችን እና በአማራ ህዝብ ስም መፅናናትን እንመኛለን።
የአማራ ህዝብን ጨምሮ ሁሉም ወገኖች ጉዳት ለደረሰባቸው የማህበረሰቡ ክፍሎች የምታደርጉትን ሰብአዊ ድጋፍ አጠናክራችሁ ትቀጥሉ ዘንድ ወገናዊ ጥሪ እናቀርባለን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ
7 707
ጀነራል ተፈራ ማሞን ለመያዝ ሸዋ የገባዉ አበባዉ ታደሰ በጀግኖቹ ፋኖዎቻችን ጥምረት ተመቶ ወደ ደብረብርሃን እግሬ አዉጭኝ ብሏል👇👇👇
https://youtu.be/5DtluoboFGg
https://youtu.be/5DtluoboFGg
7 707
ባለፉት ስድስት ወራት በአማራ ክልል በተደረጉት ዉጊያዎች የብልፅግናዉ መንግስት ልኮቸዉ ያልተመለሱት እና ቆስለዉ የሚታከሙትን ዝርዝር አዉጥቷል ፡፡
በቪዲዬ ስሙት👇👇
https://youtu.be/W6QsEOuy1XM?si=d1-yY5WofrJ0rT83
7 707
ብሶት የወለደዉ ጀግናዉ በሺህ የሚቆጠር የፋኖ ሰራዊት በኤርትራ በረሃማ ቦታ የነበረዉን ስልጠና አጠናቆ ሁመራ ደርሶል፡፡
ዝርዝር በቪዲዬ ይዘናል👇👇👇
https://youtu.be/JC-IUUvJvRI?si=OX2PshOhdPNsJi-y
https://youtu.be/JC-IUUvJvRI?si=OX2PshOhdPNsJi-y
7 707
የእለቱን የፋኖ ትግል የጦር ሜዳ መረጃዎች
አብይን ያስደነገጠዉ የኢሚራት አየር መዘጋት
ዝርዝሩን በቪዲዬ ይዘናል
👇👇👇👇
https://youtu.be/wYjev97Zi5s
https://youtu.be/wYjev97Zi5s
