fa
Feedback
ኪያ Online እቁብ

ኪያ Online እቁብ

رفتن به کانال در Telegram

በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot

نمایش بیشتر
2 556
مشترکین
-224 ساعت
-37 روز
-330 روز
آرشیو پست ها

ፎርቢች Team 😎🔥

ቤሊንግሀም እንግሊዝን የታደገች ጎል በጭማሪ ደቂቃ በመቀስ ምት አስቆጥሯል። ⚽️

ብራዚል ፓራጓይን ገጥማ 4-1 በሆነ ሰፊ ዉጤት ባሸነፈችበት በትላንት ለሊቱ ጨዋታ ላይ ብራዚል በ '31ኛዉ ደቂቃ ላይ ያገኝችዉን ፍፁም ቅጣት ምት ሉካስ ፓኬታ አምክኗል። ነገር ግን ብራዚል ጨዋታዉን 3-0 በመምራት ወደ መልበሻ ክፍል ያቀናች ሲሆን ከረፍት መልስ በድጋሜ '65ኛዉ ደቂቃ ላይ ፍፁም ቅጣት ምት ዉስጥ በተሰራ ጥፋት ምክንያት ዳግም Penalty ታገኛለች ፣ በዚህም የብሄራዊ ቡድኑ ተጨዋቾች ፓኬታ በመጀመሪያው አጋማሽ ለሳተዉ ፍፁም ቅጣት ምት መካሻ እንዲሆነዉ በጨዋታዉ ላይ የተገኝዉን ፍፁም ቅጣት ምት ዳግም ለፓኬታ ይሰጡታል። ታዲያ በዚህ ሰአት ጨዋታዉን ሊታደሙ በስታዲየሙ የተገኙት ብራዚላዊያን ዉሳኔዉ ስህተት እንደሆነ እና ፓኬታ ዳግም ይህንን ፍፁም ቅጣት ምት መምታት እንደሌለበት ከፍ ባለ ጩኸት ሲቃወሙ ተስተዉለዋል። ጩኸቱን እና ተቃዉሞዉን ያስተዋሉት ቪኒ ዡኒየር እና ሮድሪጎ በእጃቸዉ ምልክት በመስጠት እንዲረጋጉ ሲማፀኑ ተስተዉለዋል። በመጨረሻ ፓኬታ ፍፁም ቅጣት ምቱን ወደ ግብነት ቀይሮታል። በዚህ ለሁለተኛ ግዜ በተሰጠዉ የፍፁም ቅጣት ምት ላይ በብራዚል ተጨዋቾች መካከል መጠነኛ ክርክር ሜዳ ላይ ተነስቶ ነበር ፣ እሱም በሰአቱ ሁለት ጎሎችን አስቆጥሮ የነበረዉ ቪኒ ዡኒየር ይህን ፍፁም ቅጣት ምት በመምታት ሀትሪክ መስራት እንዳለበት ሮድሪጎ እና ኤደር ሚሊታኦ ለፓኬታ ለማስረዳት ቢሞክሩም ተጨዋቹ ጆሮ ዳባ ልበስ በማለት ፍፁም ቅጣት ምቱን መቷል። ደጋፊዉም ቪኒ መምታት እንዳለበት እና ሀትሪክ እንዲሰራ ስሙን እጠሩ ሲጮሁ የነበረ ቢሆንም ዡኒየር እንዲረጋጉ በእጁ ምልክት ሲያሳያቸዉ በካሜራ እይታ ዉስጥ ገብቷል። 🤔 @ETHIOREALMADRIDVIDEO @ETHIOREALMADRIDVIDEO

🔥😮

የቪኒ 2ኛ ጎል

ቪኒ ፓራጓይ ላይ ያስቆጠረዉ ጎል @ETHIOREALMADRIDVIDEO @ETHIOREALMADRIDVIDEO

በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ነው የቀሩት ከምር ይቺን ነገር ግን ጀምሯት ኋላ ይቆጫጩሀል😒 https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_1412428772
በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ነው የቀሩት ከምር ይቺን ነገር ግን ጀምሯት ኋላ ይቆጫጩሀል😒 https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_1412428772

አብረኸው የተጫወትከዉ አስቀያሚ ተጨዋች ? ኔይማር ዡኒየር ፦ ከብዙ አስቀያሚ ሰዎች ጋር ተጫውቻለሁ ለሁሉም ግን ትልቅ አክብሮት አለኝ ፣ ነገር ግን ይህን ጥያቄ ከጠየከኝ ቪኒሺየስ ዡኒየርን እመርጣለዉ። ይቅርታ ቪኒ እወድሀለዉ ግን በጣም አስቂኝ እና አስቀያሚ ነህ።"😁

+1
ይሄንን ብቃት በነጩ ማሊያ ስትመለከተዉ 😤

የኪልያን ምባፔ ጎል⚽️🇫🇷 ፈረንሳይ 1-0 ፖላንድ

ትላንት ለሊት በተደረገ የኮፓ አሜሪካ ጨዋታ ላይ ቪኒ ዡኒየር በኤንድሪክ ሲቀየር የተመለከተዉ ኔይማር ዡኒየር ቅያሪዉ ስህተት መሆኑን ባሳየዉ እንቅስቃሴ ገልጿል። 😳🤷‍♂

ሞድሪች ፔናሊቲ ካመከነ ከሰከንዶች በኃላ ክሮሺያን ክሷል ⚽️👏

በዛሬዉ የስኮትላንድ እና ሀንጋሪ ጨዋታ ላይ የሀንጋሪዉ ተጨዋች ላይ የደረሰዉ ከባድ ጉዳት። 😢