ኪያ Online እቁብ
الذهاب إلى القناة على Telegram
በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot
إظهار المزيد2 556
المشتركون
-224 ساعات
-37 أيام
-330 أيام
أرشيف المشاركات
2 556
ብራዚል ፓራጓይን ገጥማ 4-1 በሆነ ሰፊ ዉጤት ባሸነፈችበት በትላንት ለሊቱ ጨዋታ ላይ ብራዚል በ '31ኛዉ ደቂቃ ላይ ያገኝችዉን ፍፁም ቅጣት ምት ሉካስ ፓኬታ አምክኗል።
ነገር ግን ብራዚል ጨዋታዉን 3-0 በመምራት ወደ መልበሻ ክፍል ያቀናች ሲሆን ከረፍት መልስ በድጋሜ '65ኛዉ ደቂቃ ላይ ፍፁም ቅጣት ምት ዉስጥ በተሰራ ጥፋት ምክንያት ዳግም Penalty ታገኛለች ፣ በዚህም የብሄራዊ ቡድኑ ተጨዋቾች ፓኬታ በመጀመሪያው አጋማሽ ለሳተዉ ፍፁም ቅጣት ምት መካሻ እንዲሆነዉ በጨዋታዉ ላይ የተገኝዉን ፍፁም ቅጣት ምት ዳግም ለፓኬታ ይሰጡታል።
ታዲያ በዚህ ሰአት ጨዋታዉን ሊታደሙ በስታዲየሙ የተገኙት ብራዚላዊያን ዉሳኔዉ ስህተት እንደሆነ እና ፓኬታ ዳግም ይህንን ፍፁም ቅጣት ምት መምታት እንደሌለበት ከፍ ባለ ጩኸት ሲቃወሙ ተስተዉለዋል። ጩኸቱን እና ተቃዉሞዉን ያስተዋሉት ቪኒ ዡኒየር እና ሮድሪጎ በእጃቸዉ ምልክት በመስጠት እንዲረጋጉ ሲማፀኑ ተስተዉለዋል። በመጨረሻ ፓኬታ ፍፁም ቅጣት ምቱን ወደ ግብነት ቀይሮታል።
በዚህ ለሁለተኛ ግዜ በተሰጠዉ የፍፁም ቅጣት ምት ላይ በብራዚል ተጨዋቾች መካከል መጠነኛ ክርክር ሜዳ ላይ ተነስቶ ነበር ፣ እሱም በሰአቱ ሁለት ጎሎችን አስቆጥሮ የነበረዉ ቪኒ ዡኒየር ይህን ፍፁም ቅጣት ምት በመምታት ሀትሪክ መስራት እንዳለበት ሮድሪጎ እና ኤደር ሚሊታኦ ለፓኬታ ለማስረዳት ቢሞክሩም ተጨዋቹ ጆሮ ዳባ ልበስ በማለት ፍፁም ቅጣት ምቱን መቷል። ደጋፊዉም ቪኒ መምታት እንዳለበት እና ሀትሪክ እንዲሰራ ስሙን እጠሩ ሲጮሁ የነበረ ቢሆንም ዡኒየር እንዲረጋጉ በእጁ ምልክት ሲያሳያቸዉ በካሜራ እይታ ዉስጥ ገብቷል። 🤔
@ETHIOREALMADRIDVIDEO
@ETHIOREALMADRIDVIDEO
2 556
በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ነው የቀሩት ከምር ይቺን ነገር ግን ጀምሯት ኋላ ይቆጫጩሀል😒
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_1412428772
2 556
አብረኸው የተጫወትከዉ አስቀያሚ ተጨዋች ?
ኔይማር ዡኒየር ፦ ከብዙ አስቀያሚ ሰዎች ጋር ተጫውቻለሁ ለሁሉም ግን ትልቅ አክብሮት አለኝ ፣ ነገር ግን ይህን ጥያቄ ከጠየከኝ ቪኒሺየስ ዡኒየርን እመርጣለዉ። ይቅርታ ቪኒ እወድሀለዉ ግን በጣም አስቂኝ እና አስቀያሚ ነህ።"😁
2 556
ትላንት ለሊት በተደረገ የኮፓ አሜሪካ ጨዋታ ላይ ቪኒ ዡኒየር በኤንድሪክ ሲቀየር የተመለከተዉ ኔይማር ዡኒየር ቅያሪዉ ስህተት መሆኑን ባሳየዉ እንቅስቃሴ ገልጿል። 😳🤷♂
