ኪያ Online እቁብ
رفتن به کانال در Telegram
በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot
نمایش بیشتر2 531
مشترکین
-224 ساعت
-127 روز
-2930 روز
آرشیو پست ها
2 531
የቀድሞ የማንችስተር ሲቲ ተጨዋቾች ሰርጂዮ አጉዌሮ እና ማሪዮ ባላቴሊ ቪኒ ዡኒየር ፈርናዲኒዮን በግሩም ሁኔታ አልፎ ባስቆጠራት ጎል ያሳዩት Reaction ! 😅
2 531
⚪️ 📋 | RMA | ሪያል ማድሪድ ማን ሲቲን እሚገጥምበት ቋሚ 11 አሰላለፍ። (4-3-3)
🧤 | ግብ ጠባቂ | ኮርቱዋ
🔜 | ተከላካዮች | አላባ ፥ ሚሊታኦ ፣ ሜንዲ ፣ ካርቫሀል
🔜 | አማካኞች | ክሩስ ፣ ሞድሪች ፣ ቫልቬርዴ
🔜 | አጥቂዎች | ሮድሪጎ ፣ ቤንዜማ ፣ ቪኒ
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
2 531
🛬🏴 ከሰአታት ጉዞ በኃላ ለነገዉ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ማንችስተር ከተማ ደርሰናል !
@ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲
@ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲
2 531
🛫🏴 ተጨዋቾቻችን ወደ ማንችስተር በሚያጓጉዛቸዉ አዉሮፕላን ዉስጥ በመግባት ጉዞ ጀምረዋል።
መልካም እድል #VamosReal ⚪️🏆
@ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲
@ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲
2 531
አንቸሎቲ ስለ ካማቪንጋ ፦
"ይህ ጨዋታ ለካማቪንጋ ጥሩ ልምድ ነው ምክንያቱም ቢጫ ካርድ ቀደም ብሎ በማግኘቱ ካርድ እንዳለበት በማሰብ በጥንቃቄ ተጫውቷል። ለጨዋታ የነበረዉን አመለካከትቀይሮ ጥሩ ሰርቷል። ሜዳ ላይም በቀይ ካርድ እንዳይሰናበት ሲጠነቀቅ ቆይቷል።"
ካማቪንጋ በመጀመሪያዎቹ 10 ደቂቃዎች ዉስጥ ቢጫ ካርድ ሲመለከት ሜዳ ላይ የመቆየቱ ነገር አጠራጥሮን ነበር።
2 531
😲🔥 ማርኮ አሴንሲዮ ሁለተኛዉን ጎል ሲያስቆጥር Eduardo Camavinga ለሴባዮስ በተለምዶ ክሩስ እና ሞድሪች ያደርጉት እንደነበረዉ በተከላካዮች አናት ላይ አሻግሮ በመስጠት ቁልፉን ሚና ተጫዉቷል።
2 531
🔥😲 ቫዝኬዝ ጎል ካስቆጠረ በኃላ ከቪኒ ጋር በአይነቱ ለየት ያለ Celebration አድርጓል !
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
