ch
Feedback
ኪያ Online እቁብ

ኪያ Online እቁብ

前往频道在 Telegram

በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot

显示更多
2 531
订阅者
-224 小时
-127 天
-2930 天
帖子存档
የቀድሞ የማንችስተር ሲቲ ተጨዋቾች ሰርጂዮ አጉዌሮ እና ማሪዮ ባላቴሊ ቪኒ ዡኒየር ፈርናዲኒዮን በግሩም ሁኔታ አልፎ ባስቆጠራት ጎል ያሳዩት Reaction ! 😅

ደጋፊዎች ትናትና ምባፔ እና ሃላንድ እንዲመጡ ፔሬዝን ሲጠይቁ። @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲

⚪️ 📋 | RMA | ሪያል ማድሪድ ማን ሲቲን እሚገጥምበት ቋሚ 11 አሰላለፍ። (4-3-3) 🧤 | ግብ ጠባቂ | ኮርቱዋ 🔜 | ተከላካዮች | አላባ ፥ ሚሊታኦ ፣ ሜንዲ ፣ ካርቫሀል 🔜 | አማካ
⚪️ 📋 | RMA | ሪያል ማድሪድ ማን ሲቲን እሚገጥምበት ቋሚ 11 አሰላለፍ። (4-3-3) 🧤 | ግብ ጠባቂ | ኮርቱዋ 🔜 | ተከላካዮች | አላባ ፥ ሚሊታኦ ፣ ሜንዲ ፣ ካርቫሀል 🔜 | አማካኞች | ክሩስ ፣ ሞድሪች ፣ ቫልቬርዴ 🔜 | አጥቂዎች | ሮድሪጎ ፣ ቤንዜማ ፣ ቪኒ @ETHIO_REAL_MADRID13 📲 @ETHIO_REAL_MADRID13 📲

ኢትሀድ ስታዲየም ደርሰናል ! 😎👔 #UCL 🇪🇺

🔥 ካሪም ቤንዜማ በሲቲ ላይ ያስቆጠራቸውን ግቦች እናስታውሳችሁ። @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲

✈️🧳 Next stop: Manchester! #UCL @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲

ወደ ኢቲሃድ ስታዲየም ለልምምድ ሲገቡ @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲

🛬🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ከሰአታት ጉዞ በኃላ ለነገዉ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ማንችስተር ከተማ ደርሰናል ! @ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲

🛫🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ተጨዋቾቻችን ወደ ማንችስተር በሚያጓጉዛቸዉ አዉሮፕላን ዉስጥ በመግባት ጉዞ ጀምረዋል። መልካም እድል #VamosReal ⚪️🏆 @ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲

🔥🔥😍😍 hala Madrid @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲

የትናትናው የጨዋታ ሙሉ ሀይላይት ኦሳሱና 1-3 ሪያል ማድሪድ ቡዲሚር. ዴቪድ አላባ ማርኮ አሴንሲዮ ሉካስ ቮዝኩየስ

አንቸሎቲ ስለ ካማቪንጋ ፦ "ይህ ጨዋታ ለካማቪንጋ ጥሩ ልምድ ነው ምክንያቱም ቢጫ ካርድ ቀደም ብሎ በማግኘቱ ካርድ እንዳለበት በማሰብ በጥንቃቄ ተጫውቷል። ለጨዋታ የነበረዉን አመለካከትቀይሮ ጥሩ ሰርቷል። ሜዳ ላይም በቀይ ካርድ እንዳይሰናበት ሲጠነቀቅ ቆይቷል።" ካማቪንጋ በመጀመሪያዎቹ 10 ደቂቃዎች ዉስጥ ቢጫ ካርድ ሲመለከት ሜዳ ላይ የመቆየቱ ነገር አጠራጥሮን ነበር።

😲🔥 ማርኮ አሴንሲዮ ሁለተኛዉን ጎል ሲያስቆጥር Eduardo Camavinga ለሴባዮስ በተለምዶ ክሩስ እና ሞድሪች ያደርጉት እንደነበረዉ በተከላካዮች አናት ላይ አሻግሮ በመስጠት ቁልፉን ሚና ተጫዉቷል።

🔥😲 ቫዝኬዝ ጎል ካስቆጠረ በኃላ ከቪኒ ጋር በአይነቱ ለየት ያለ Celebration አድርጓል ! @ETHIO_REAL_MADRID13 📲 @ETHIO_REAL_MADRID13 📲

የቮዝኩየስ ጎል @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲

የአሴንሲዮ ጎል

የቡዲሚር ጎል

የአላባ ጎል

🎥| ተጨዋቾቻችን ወደ ስታዲዮ ኢልሳዳር ሲገቡ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ቪዲዮ @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲