fa
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

رفتن به کانال در Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ʜᴀʟᴀʟ™

کانال ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 10 993 مشترک است و جایگاه 8 341 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 3 034 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 10 993 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 11 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -206 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -4 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 9.57% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 6.03% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 1 052 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 663 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 24 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 12 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

10 993
مشترکین
-424 ساعت
-727 روز
-20630 روز
آرشیو پست ها
Repost from N/a
┏━━━━━━━━━━━━━━┓ ┃ 💡ተመራጭ ኢስላማዊ ቻናሎች💡┃ ┣━━━━━━┳━━━━━━━┫ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ 📖 የቁርኣን ተፍሲር ⚡️[ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 �
┏━━━━━━━━━━━━━━┓ ┃  💡ተመራጭ ኢስላማዊ ቻናሎች💡┃ ┣━━━━━━┳━━━━━━━┫     ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ 📖 የቁርኣን ተፍሲር ⚡️[ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 📖የሀዲስ ትንታኔ ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 📖የተውሂድ ትምህርት ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️🎀🎀🎀 🤍የሰለፎች መንገድ ⚡️  [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ 👤የፈትዋ ምላሾች ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ✅ሁሉንም በአንድ ላይ ከሁድሁድ   ዋቭ ☄🀄️💥🀄️ሉ ብቻ ተጫኑኑ 👇 ❤️𝐀𝐝𝐝 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥                   👇👇 😀 𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver

የትዳር ሰነድ ዉል መፈራረም ካለቀ ብሃላ ሙሽራዉ ለሸይኹ ዋጋህ ስንት ነዉ ሲል ጠየቀ ሸይኹም በሚስትህ ዉበት ልክ አሉት፣ ሙሽራዉም 500 ሪያል ሰጣቸዉ ፣ ሸይኹም የሙሽሪትን መልክ ዉሉ ላይ ያለዉን ፎቶ  ተመለከቱና 250 ሪያሉን መለሱለት ያ ሸይኽ ምነዉ ቢል ሸይኹ ፦ ሀራም አልበላም 😭 @Halal Post

ነቃ ደንገጥ በሉ የዱዐ ሰዐት ነው🙌

ففروا الى الله وليس منه🫀

018.mp323.77 MB

ያለ ምንም ተርጓሚ ከአለማቱ ጌታ ጋር ስለፈለግነው ነገር ማዉራት መቻላችን ሲታሰብ በራሱ ልዩ ስሜት ነው ያለው❤️‍🩹! ያ ሰላም🤌✨

በእንኳን አደረሳቹ እና በአፉ በሉኝ በሚሉት ሰበብ ወደ ሰው ህይወት በድጋሜ ሰርጎ ለመግባት ያቀዱ ስለሚኖሩ🥲

ረመዳን ደርሷል እኛም አፉ ብለናል Textም እንዳትልኩ እንዳትመጡ🙌🏼

ሰለፎች እንዲህ ይሉ ነበር "ከ እድሜህ 8 ቀን ነዉ የቀረህ ብባል አገባለሁ አላህ ፊት ላጤ ሆኜ መቅረብ አልፈልግም ሱብሀነላህ ፈተዘወጁ ያ አኺ ወያ ኡኽቲ 😌

የአላህ ሰላም እዝነትና በረከት በናንተ ላይ ይሁን               ✍بسم الله ለፆም ደስታዎች እንዳሉት ሁሉ ትሩፋቶችም አሉት ለዛሬ በጥቂቱ 4ቱን እንመልከት፦ 1. አላህ ተባረከ ወተዐላ በተለየ መልኩ የሚመነዳበት ኢባዳ ነው 2. ፆም ጋሻ ነው 🔥 3. የአፉ ሽታ አላህ ተባረከ ወተዐላ ዘንድ የተወደደ(أطيب) ነው ❤️‍🩹 4. ከላይ 2ቱ ደስታዎች ያልናቸው ይካተቱበታል🙂
መልካምን ከተናገርኩ ከአላህ ነው ከተሳሳትኩ ከነፍሲያ ና ከሸየጧን ነው
ወቢላሂ ተውፊቅ ወሰላሙ አለይኩም 🙂

ረመዳን እየደረሰ ነዉ as u know እና አንድ ለናንተ ማስተላልፈዉ መልዕክት አለኝ አድምጡት 😌🖤 @halal_post

It broke when someone didn't reply you.But what about the one who calls you five times a day do you reply

አላህ ለአንድ ባሪያው መልካምን ከሻለት ልቡ ውስጥ ያለውን አይን ይገልጥለታል🤍 @enyan_post #ሰባሀል ኸይር

ረመዳን ከዘፈን ወደ መንዙማ ሳይሆን ወደ ቁርዓን የመመለሻ ወር ነዉ ! በንፁህ ልብ እንቀበለዉ 🫀

አኸዋቶች ስለ ፆም አንዳንድ ነገር እንተዋወስ                   ✍بسم الله 🔗ለፆመኛ ሰው ሁለት ደስታዎች አሉት 1. ሲያፈጥር (ረሀቡን በሚያስታግስበት ወቅት)🙂 2. ጌታውን ሲገናኝ ነገ የውሙል ቂያማህ ያኔ በፆመው ፃም ይደሰታል🎀                  📚ቡኻሪ ና ሙስሊም መልካምለይል አኸዋት

ነገ አላህ ካለ ሀሙስ ነው ሸዕባንም ገብቷል  እየፆምን አኸዋት 🙌

ነገ አላህ ካለ ሀሙስ ነው ሸዕባንም ገብቷል  እየፆምን አኸዋት 🙌

The most አናዳጅ moment👇 . . ስልክህን ቻርጀህ ተኝተህ ጠዋት ቸኩለህ ስትነቅለዉ 1% ሲል 😭 የናንተስ ?¡