fa
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

رفتن به کانال در Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ʜᴀʟᴀʟ™

کانال ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 013 مشترک است و جایگاه 8 329 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 3 030 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 013 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 09 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -210 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -8 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 8.68% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 5.70% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 956 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 628 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 23 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 10 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

11 013
مشترکین
-824 ساعت
-507 روز
-21030 روز
آرشیو پست ها
ነቃ ደንገጥ በሉ ያጀመዓ የረመዳን 1/6ኛው አልቋል 🙌
ነቃ ደንገጥ በሉ ያጀመዓ የረመዳን 1/6ኛው አልቋል 🙌

ማነዉ ግን ኢንሻአላህ ማለት አልችልም ወይ አይሆንም ማለት ነዉ ብሎ ፍቺ የሰጠዉ 😭 in every situation የሆነ ሰዉ insha allah ካለ እንደማይሆን ነዉ ምናስበዉ am i right ? ለምሳሌ እሺ ከማለት ኢንሻአላህ ብትሉ እምቢ ያላቹ ያህል ነዉ ያሰዉ ሚያስበዉ 🙃

Repost from N/a

እዚኛው ቤት ስለ ላጤ ሲወራ ሚቁለጨለጨው ሰው ግን ይበዛል ልበል🤔

ጀግና ወንድ ማለት ዛሬ ኳሱን ትቶ ተራዊህ የሰገደው ነው🙌
ላጤ እህቶች ነቃ ደንገጥ በሉ😁

ተቀላቀሉን:- @mame_posts

.. ለ 14 ሰአት ፆም በ 15 ደቂቃ መጥገብ ለዚች ዱንያ ግዜያዊ ትልቅ ምሳሌ ነው

ለ 14 ሰአት ፆም በ 15 ደቂቃ መጥገብ ለዚች ዱንያ ግዜያዊ ትልቅ ምሳሌ ኖ

እሷ :- አላዲንን ታዉቀዋለህ እኔ :- አዎ እሷ :- እሱን ነዉ ምትመስለዉ Actually  ጂኒዉን ምመስለዉ እኔ😭

ወደ ዙሁር ሶላት ስትሄድ የሚወጣህ ላብ በተራዊሕ ሶላት ላይ ከሚፈስህ #እንባ ይበልጣል፡፡ ምክንያቱም ዙሁር ግዴታ ሲሆን ተራዊሕ ግን ሱንና ነው፡፡
@MAME_POSTS©

ወደ ዙሁር ሶላት ስትሄድ የሚወጣህ ላብ በተራዊሕ ሶላት ላይ ከሚፈስህ #እንባ ይበልጣል፡፡ ምክንያቱም ዙሁር ግዴታ ሲሆን ተራዊሕ ግን ሱንና ነው፡፡
@MAME_POSTS©
يَا ِرجَالْ حي على الصلاة

የሱሁር ጀምዓዎች የት አላቹ 🙃

ሀቢቢ ለወንጀልህ ማፅጃ ትሆንህ ዘንድ . . . ረመዳንን ተጠቀምባት 🤌

فَصَبْرٌ جَمِيلٌ ( መልካምም ትእግስት (ማድረግ) አለብኝ ፡፡ ወዳጄ ሆይ ታገስ ! ቁርአንህን አጥብቀህ ያዝ ፤ ሰላትህን ጠብቀህ ስገድ ፤ ህመምህን ከአላህ ጋር ተሳሰብ ፤ ከአላህ ፍቃድ ው
           فَصَبْرٌ جَمِيلٌ ( መልካምም ትእግስት (ማድረግ) አለብኝ ፡፡ ወዳጄ ሆይ ታገስ ! ቁርአንህን አጥብቀህ ያዝ ፤ ሰላትህን ጠብቀህ ስገድ ፤ ህመምህን ከአላህ ጋር ተሳሰብ ፤ ከአላህ ፍቃድ ውጪ የሆነ ምንም ነገር የለም ። ዱንያ ማብቂያ ያላት ጊዜያዋ ፈተና ነች ! በስተመጨረሻም የምናልፍባት መተላለፊያ ድልድይ እንጂ ሌላ አይደለችም ። ደግሞም እርግጠኛ ሁን ! አንድ ቀን ከጀነት ጥላ ስር ተቀምጠን ዱንያ ላይ ስላሳለፍናቸው ከባድ ጊዜያት ፈገግ እያልን እናወጋለን !

አፍወን ትልቁ ቁርዓን ላይ የዋጋ ስህተት  አለዉ 350 ነዉ

አታሳፍሩኝም ብዬ ነዉ የመጣሁት🥲 @ke34m ኑ screenshout ላኩ
አታሳፍሩኝም ብዬ ነዉ የመጣሁት🥲 @ke34m ኑ screenshout ላኩ

Repost from N/a

رأيتك اليوم فازداد قلبي حبًا لكِ، وكأنكِ خُلقتِ لتكوني قدري. ❤️💍