fa
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

رفتن به کانال در Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ʜᴀʟᴀʟ™

کانال ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 013 مشترک است و جایگاه 8 329 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 3 030 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 013 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 09 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -210 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -8 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 8.68% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 5.70% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 956 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 628 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 23 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 10 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

11 013
مشترکین
-824 ساعت
-507 روز
-21030 روز
آرشیو پست ها
Repost from N/a
🧕👳‍♀ከኛ ጋር ለማሳለፍ ዝግጁ የሆነ Like👍 ብቻ ጫን ያድርግ አጫጭር መልዕክቶች ይደርሶታል 👍 998

ምርጥዬ ቻናል ልጋብዛችሁ🤌ሊንኩን ተጭናችሁ ተቀላቀሉ🫶 t.me/mame_posts

አልሀምዱሊላህ ባለፈዉ እዚ ቻናል ላይ እያሰባሰብን የነበረዉን ገቢ ይሄዉ ፍሬ አፍርቶ ለመሳኪኖች በቻለልን አድርሰናል አልሀምዱሊላህ የነየታቹ በዛ አነሰ ሳትሉ አላህ ራሱ ይቀበላቹ ጀዛኩሙላህ
+6
አልሀምዱሊላህ ባለፈዉ እዚ ቻናል ላይ እያሰባሰብን የነበረዉን ገቢ ይሄዉ ፍሬ አፍርቶ ለመሳኪኖች በቻለልን አድርሰናል አልሀምዱሊላህ የነየታቹ በዛ አነሰ ሳትሉ አላህ ራሱ ይቀበላቹ ጀዛኩሙላህ

✨✨ ረመዳን ٣ + ጁሙዓ ✨✨ እንዴት እያለፈ ነዉ 🙃

018.MP37.64 MB

ሴት ልጅ ሴት ስትሆን ደስ ይላል እንደጎረምሳ act አታርጊ 🙃

😶‍🌫️

ያረብ እነዛ የዛሬ ዓመት አብረዉን ፁመው ዘንድሮ አብረዉን ለመፆም ያልታደሉ ሩሆች ጀነትን ዎፍቀህ አስደስታቸው ❤️ እኛንም እንደ ወነጀላችን ብዛት ሳይሆን እንዳንተ ረሂምነት ማረን🥹 Ramadan 🤩

ረመዳን ٢ ✨

7608168577384549127.mp35.19 KB

ተሰሀሩ ፈኢነ ፊ ሱሁሪ በረካህ

እንደ ተራዊህ ሱጁድ ነዉ ምትናፍቂኝ 😭

Repost from N/a
💡እንኳን ወደዚህ ቻንናል በደህና መጣችሁ💡 💡ለ ረመዳን ብኖረኝ ብላችሁ ሰትፈልጉት የነበረው እስላማዊ ቻናሎች ይሀው ለረመዷን💡 🌟 አሁኑኑ ከታች የለዉን ብቻ ታጫኑኑኑ 👇👇 🟠🔠🔠🔠 📌✅ና 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 😀         👇👇👇👇 ©️ 𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🕊

Day 1 of رمضان እነሆ ወደ ተከበረው እና የላቀው ወር ሀ ብለን ጀምረናል🙌🏼 ዋናው ጾም ሚፈለግበት ከምግብ እና ከመጠጡ መታቀብን ብቻ ሳይሆን ከመጥፎ ንግግር እና ስነምግባርም መታቀብ ጭምር ነው ከቁርአን ጋር ያለንን አላቃ በደንብ መጨመር ምላሳችንን በዚክር መጥመድ ሰላትን በወቅቱ መስገድ እናም ሌሎችንም ነገሮች ላይ መዘናጋት የለብን አላህ ያግዘንም ያግዛቹ🤲🏼

አልሃምዱሊላህ 😌

ረመዳን 1🌙✨

😭

ያ መርሀባ 😄 ከረመዳን በጣም የምወደው ነገር ወላሂ የኔ አይነቱን መስጂድ ስለሚሰበስብልኝ ነው መሳጂዶች ሞልተው በረንዳ ድረስ ፈጅር ሲሰገድ ጫማዎች አካባቢውን ሲያካልሉት እናንተ በጣም ብዙ ወንድም እንግዶች መስጂድ መጥተዋል ተንከባክባችሁ እዚሁ ለማስቀረት ሞክሩ አላህ እኛንም ከሱ ቤት ማይጠፉ ባሮች ያድርገን

ለስሁር ሲሆን የኛ ሰፈሩ መስጂድ አላዘነም ለአፍጥር ሲሆን ደግሞ የትም ይባል ዋናው አዛን ነው የምትሉ ሰዎች አድቡ 😁😂