fa
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

رفتن به کانال در Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ʜᴀʟᴀʟ™

کانال ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 10 981 مشترک است و جایگاه 8 355 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 3 037 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 10 981 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 13 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -212 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -10 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 10.64% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 5.97% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 1 168 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 655 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 28 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 14 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

10 981
مشترکین
-1024 ساعت
-707 روز
-21230 روز
آرشیو پست ها
who went old neshidas @oldneshida

btw jerry ሴት ለምትመስላቹ ተሳስታችኋል ወንድ ነዉ 🫠

አብረን እንዋል ብሎ ከስልኩ ከማይነቅል ሰዉ ይጠብቃችሁ 😐

Baba : clean ur room Me : that's ma room no Baba : That's ma house Me : then go and clean ⚡️ (aura +100000000 ) ⚰️ (-1 family member )

የነብያት መሪ ፣ የሰዉ ልጆች አዉራ፣ መከራን ቀመሱ ፣ እኛ እንድንመራ፣ ስለዲኑ ሲባል ደምቸዉ ፈሰሰ ፣ ግን በከንቱ አልቀረም ለአለም ተዳረሰ ያ ረሱሱሱሱለሏህ 🫀 🇸🇦 بكل لغات العالم نحبك يا رسول الله 🇹🇷 Dünyanın tüm dillerinde Seni seviyoruz ey Allah'ın Resulü 🇮🇹 In tutte le lingue del mondo Ti amiamo, o Messaggero di Dio 🇬🇧 In all the languages ​​of the world, we love you, O Messenger of God. @Halal_post

Story time 🗒 🔎ተራኪዉ ሙሽዒል አሱደይሪ ሲሆን ሰዑዲያዊ ጋዜጠኛ፣ ደራሲ እናም በ "الشرق الأوسط" ጋዜጣ ፀሀፊ ነበር። በ ፈረንጆቹ 2020-9-19 በፃፈዉ ፅሁፍ እንዲህ ሲል የቀድሞ
Story time 🗒 🔎ተራኪዉ ሙሽዒል አሱደይሪ ሲሆን ሰዑዲያዊ ጋዜጠኛ፣ ደራሲ እናም በ "الشرق الأوسط" ጋዜጣ ፀሀፊ ነበር። በ ፈረንጆቹ 2020-9-19 በፃፈዉ ፅሁፍ እንዲህ ሲል የቀድሞ አይሁድ እና የጀርመኑ ናዚን ታሪክ ያነሳል 🔄 በ 2ተኛ World war የጀርመን ናዚዎች እስረኛ ወይም ምርኮኛ የሆነዉ ሩሲያዊ ወታደር በ ማስታወሻ መፅሀፉ ላይ እንዲህ ብሎ ፅፎ ነበር       «በ 1941 የጀርመኑ ናዚ ወታደሮች በአንድ ስፍራ ላይ ሰፊ የሆነ በሰዉ ቁመት ልክ ጥልቀት ያለዉን ጉድጓድ (خَندَق) እንድንቆፍር አስገድደዉን ነበር። እኛም ትዕዛዛቸዉን ጉድጓዱን በመቆፈር ካጠናቀቅን በኋላ የሆኑ የአይሁዶች ስብስብን አምጥተዉ ጉድጓድ ዉስት ከነ ህይወታቸው አስገቧቸዉ። ለኛም ከነ ህይወታቸው ቅበሯቸዉ ብለዉ አዘዙን።         እኛም ሰዋዊነት ተሰምቶን መጥፎ ስራ በመሆኑ አንታዘዝም አልናቸዉ። የናዚ ወታደሮችም አይሁዶቹን ከጉድጓዱ አወጡና በነሱ ቦታ እኛ የጉድጓዱ ቆፋሪዎችን ወደ ጉድጓዱ አስገብተዉን ለአይሁዶቹ ድፈኗቸዉ ብለዉ አዘዙ። አይሁዶቹም ወዲያዊ የኛን ለነሱ ማሰብ ደግነት ክደዉ እኛ ላይ አፈር መጫን ጀመሩ፤ አፈሩም ከእግራችን አንስቶ እየሞላ አንገታችን ጋር ሲደርስ የጀርመኑ ናዚዎች አይሁዶችን አፈር መመለስ አስቁመዉ እኛን ከጉድጓዱ አወጡን። አንድ የናዚ አመራርም ከፊታችን መጣና እየጮሀ "እኔ የፈለኩት የነዚህን አይሁድ ትክክለኛ ማንነታቸዉን እንድታዉቁ ብቻ ነዉ። ዉለታን የሚክዱ እና ፍፁም ጓደኛ የማይኖራቸዉ መሆኑን እንድትረዱ ነዉ" ሲል ተናገረን» እዉነታዉም ይህ ነዉ የፍልስጤማውያን ዉለታ እየከዱ እያየን አይደል .. ከየሀገሩ ተባረዉ ያለ ልብስ እርቃን በመርከብ ተጎልተዉ ሲመጡ የኔ ቤት ቤታቹ ነዉ ብሎ የተቀበላቸዉን ህዝብ ላይ Genocide ሲያካሄዱ ..

عـازوة أقول حاجه للناس اللى بتتفاعل!! ربنا يجبر بخاطرك ويفرح قلبك ويحققلك كل أمانيك لو خير ليكم جميعا أبشروا🥰🤎

ሲጀመር ሴትን ልጅ ምግብ መስራት ያስተማራት ወንድ ልጅ ነዉ 😕

ሲጀመር ሴትን ልጅ ምጅብ መስራት ያስተማራት ወንድ ልጅ ነዉ 😕

🥀የነብዩላህ ሙሳ በትር ወደ ምን ተለወጣ⁉️ ♨️ቀላል ጥያቄ ነው ሁላችሁም ተሳተፉ‼️

ساعة استجابة! لا تنسُوا الأُمَّة من دعواتكم، واذكروني وأهلي فضلًا💝

018 Al-Kahf.MP315.38 MB

°•
صـلـوا ؏ الـنـبـي ﷺ 🩵

«فِـي رِحـلَةِ العُمْـرِ وَالأَيَّـامُ مُسْـرِعَةٌ لَا تَنسَ مَن أنْتَ أو مَا وِجهَةُ السَّفَرِ».
- أنتَ : مُسْلِم .
- وجهَة السَّفر : الجَنَّة😇.

🗒 አል–ሁዳ ኢስላማዊ ትምህርት  ማዕከል | AL - HUDA ISLAMIC EDUCATION CENTER 📚 በስራና በሌሎች ምክንያት በአካል መገኘት የማይመቻቸዉ እዉቀት ፈላጊዎችን ታስቢ ተደርጎ በ online የሚካሄድ ደርስ የሚቀሩ ኪታቦች ዝርዝር  📌 የመጀመሪያ ዙር 1/ አርበኢን ሀዲስ 2/ ኹዝ አቂደተክ 3/ ኡሱል አስ–ሰላሳ 4/ አልዋጂባት 📌 ሁለተኛ ዙር 1/ ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊሱነቲ ወል ጀማአ 2/ ተልኺሱ ሲፈቲ አስ–ሰላት 3/ ሙእተቀድ አስሰሂህ 4/ ተንቢሀት 📌 ሶስተኛ ዙር 1/ ሰፊነቱ አስሰላት ከሰፊነቱ ነጃ ጋር 2/ አቢ ሹጃዕ 3 / ባ ፈድል 4 / መንሀጅ አስሳሊኪን ... ይቀጥላል ( በየ  ዙር ከመርከዙ የሚሰጥ የምስክር ወረቀት ወይም ሸሀዳ / ሰርተፍኬት ይኖራል) ሀሳብ አስተያየቶን እንዲሁም ለመመዝገብ @ibnubahredin ▫️ +251942405808 🎤

ነገ ሐሙስ ነው እኔ አልፆምም የቻለ ይፁም 🙌

👋👋
👋👋