fa
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

رفتن به کانال در Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ʜᴀʟᴀʟ™

کانال ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 064 مشترک است و جایگاه 8 301 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 3 018 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 064 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 02 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -203 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 1 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 8.13% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 5.66% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 900 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 626 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 18 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 03 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

11 064
مشترکین
+124 ساعت
-557 روز
-20330 روز
آرشیو پست ها
‼️ሰላሙ አለይኩም ወሯህመቱሏህ እህቶች ብቻ ደርስ መቅራት ምትፈልጉ   @Ibnuteymiya12@Emuti3113 አውሩኝ ምንም አይነት ክፍያ የለውም።

አንድ ባሪያ የሚጠላው ነገር (ፈተና/መከራ) እርሱ ከሚወደው ነገር ይልቅ ለእርሱ የተሻለ ነው፤ ምክንያቱም የሚጠላው ነገር [እፎይታንና መቃለልን ፈልጎ] ዱዓእ እንዲያደርግ ይመራዋል፤ የሚወደው ነገር ግን [ዱዓእ ከማድረግ] ጠምዶት ያዘናጋዋል።
ሱፍያን ኢብኑ ዑየይናህ 🤎 📚ሹዐብ አል-ኢማን (12/369)

. "አፍቃሪዋ Nurse” ደስ የሚል አስተማሪ፣ አዝናኝ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ታሪክ ትማሩበት ዘንድ እነሆ..... በ LIGHT OF IMAN ተዘጋጅቶ የቀረበ። አሁኑኑ Join የሚለውን በመጫን ያ
. "አፍቃሪዋ Nurse” ደስ የሚል አስተማሪ፣ አዝናኝ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ታሪክ ትማሩበት ዘንድ እነሆ..... በ LIGHT OF IMAN ተዘጋጅቶ የቀረበ። አሁኑኑ Join የሚለውን በመጫን ያንብቡ።       

⛓️ የእውቀት ሰንሰለቱን ይቀላቀሉ ⛓️ 🔗 [CLICK] 🔗 [CLICK] 🔗 [CLICK] 🔗 [CLICK] 🕯️በአንድ👆𝐂𝐋𝐈𝐂𝐊 ➡️ታላቅ ለውጥ💡 𝐀𝐝𝐝 📌 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥                  👇👇 😀𝐖𝐚𝐯𝐞:-@HudHud_waver🇵🇸

sticker.webp0.24 KB

Repost from N/a
✈️2k - 6k ሚሸጥ ግሩፕ ያለው✅ ✈️6k - 20k ሚሸጥ ቻናል ያለው✅ ✅view ያለዉ ቢሆን ይመራጣል🌀 ⚡️Content :Islamic ✔️Dm:@HudHud_waver

ኢብኑ ተይሚያ ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ :- አላህን ፈሪ ለመሆን ወንጀል አለመስራት መስፈርት አደለም። ከወንጀል ጥቡቅ መሆንም የግድ አደለም። ነገሩ እንደዛ ቢሆን ኖሮ በኡማው አንድም አላህን ፈሪ አይኖርም ነበር። ነገር ግን ከወንጀሉ የቶበተ አላህን ፈሪ ይሆናል። ወንጀሉን ሚያስምር ሌላ መልካም ስራ የሰራም ሰው አላህን ፈሪ ሚለው ውስጥ ይገባል። 📙:|[ሚንሀጁ ሱና (٧ / ٨٢) ]

〰️ ☪☪☪☪☪️〰️ 🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍 ​📖 ኒዳእ አል-ቁርአን ማዕከል 📖 🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍〰️🤍 ​📚“ከእናንተ በላጭ ማለት ቁርኣንን የተማረና ያስተማረ ነው!” 📖​የአላህን ቃ
〰️  ☪☪☪☪☪️〰️ 🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍 ​📖 ኒዳእ አል-ቁርአን ማዕከል 📖 🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍〰️🤍 ​📚“ከእናንተ በላጭ ማለት ቁርኣንን የተማረና ያስተማረ ነው!” 📖​የአላህን ቃል በተስተካከለ ተጅዊድ ለመቅራት የሚለማመዱበት ፣ በጥልቀት ማስተዋል እና ህይወትን በእውቀት ብርሃን ማስዋብ ለምትፈልጉ ሁሉ ኒዳእ አል-ቁርአን ምርጥ የቴሌግራም ቻናል ይዞ ቀርቧል። ​✈️ በቻናላችን ምን ያገኛሉ❔ 📖የእውቀት ማዕድ፦ ልብን የሚያረሰርሱ የቁርአን ቲላዋዎች እና የተጅዊድ ህጎች ማብራሪያ። 📖​የጥበብ ምክሮች፦ ለዕለት ተዕለት ሕይወትዎ ጥንካሬ የሚሰጡ አጫጭርና አስተማሪ ኢስላማዊ ጽሑፎች። ​ ​📖ራሱን ለእውቀትና ለቁርዓን ያስገዛ ትውልድ ለመገንባት የምናደርገውን ጉዞ ይቀላቀሉ! ✍ ለመመዝገብ፦@NidaAlQuranOnline 💠 ለበለጠ መረጃ 😀📲+251942431160 ​👇 አሁኑኑ «𝐉𝐎𝐈𝐍» በማድረግ የብርሃኑ ማዕድ ተካፋይ ይሁኑ፦ 🔗 https://t.me/Nidaul_Quran 💻For any Advertising /Promotion⬇️ ☑Dm: @HudHud_waver

ታላቅ የፓናል ውይይት ... በቲክቶክ መድረክ ! ! ! ድምፃችንን ከፍ አድርገን የምናሰማባቸውን መድረኮች አብዝቶ ለፈጠረው አምላክ ምስጋና ይገባ። ታሪካዊውን የፓናል ውይይት በመስጂድ ልናከናውን ቀጠ
ታላቅ የፓናል ውይይት ... በቲክቶክ መድረክ ! ! ! ድምፃችንን ከፍ አድርገን የምናሰማባቸውን መድረኮች አብዝቶ ለፈጠረው አምላክ ምስጋና ይገባ። ታሪካዊውን የፓናል ውይይት በመስጂድ ልናከናውን ቀጠሮ የያዝን ቢሆንም የመሰብሰብ እና የመወያየት መብታችንን በመንፈግ እንደተከለከልን የሚታወስ ነው። ሆኖም እነርሱ ከለከሉን ማለት ዝም ብለን እንቀመጣለን ማለት አይደለም። በሰፊው፣ ሁሉም በያለበት ሆኖ ይታደም ዘንድ በተመቻቸ ሁኔታ፤ ርዕሶቹም ሰፋ ብለው፤ በቅርቡ በቲክቶክ ታላቅ የፓናል ውይይት የሚኖረን ይሆናል። የክብር እንግዶቻችን እንዳሉ ሆነው፤ መምጣት ሳይችሉ ቀርተው ሲቆጩ የነበሩት ባሉበት ሆነው እንዲሳተፉ በሚያስችል መድረክ፤ በውጭ ሀገርም ሆነው በሀገር ውስጥ ያሉ ተማሪዎች እና መላው ሕዝበ ሙስሊም የሚሳተፍ ይሆናል። እስከዚያው መልዕክቱን ለሁሉም አድርሱ። የቲክቶክ ገፃችንን https://www.tiktok.com/@aaumsu?_r=1&_t=ZS-97D9UHuTcGO በመግባት Follow አድርጉ። የሚታፈን ድምፅ የለም ! ለበዳዮች እጁን የሚሰጥ ትውልድም አይኖርም !! ጥያቄ አለን ... ፍትሐዊ መልስ እስኪመጣ ! ! ! @aaumsu

Repost from N/a

አንድ ሰው "ይህን ላደርግ ምያለሁ!" ቢል የአላህን ስም ባይጠራበትም ልክ "ወላሂ ይህን ላደርግ" እንዳለ ሰው መሀላው ይቆጠራል ይላሉ ኢብኑ ዑመር፣ ኢብኑ ዐባስ፣ ኢብራሂም አነኸዒይ፣ ሱፍያን አሠውሪይ እና ሌሎችም። [ሚስኩል ኺታም፡ 5/205]

መልስ 7 ١ እዉነተኛ ህልም ٢ መልዓኩን በአይን እያዩት ٣ መላኢካዉ እንደሰዉ ሆኖ በመገለጥ ከ 4 እስከ 7 ለናንተ ተዉኩት ነገ ሙሉ ማብራሪያ እልካለዉ እስከዛ እናንተ ፈልጋቹ ሞክሩት ወሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

ጥያቄ 5 የወህይ አይነቶችን ስንት ናቸዉ ? ዘርዝሯቸዉ የቻላቹትን ሞክሩ

በትክክል ተመልሷል መልሱን comment ላይ እዩት ማሻ አላህ ለሁላቹም 👌

ጥያቄ 4 አንድ ሰሀቢይ አለ ረሱላችንን ሰዐወ በሁለት ወገን በጥቢ (የጥቢ ወንድም) ይገናኛቸዋል ጥያቄዉ የሰሀባዉ ስም ማነዉ ? አጥቢዎቹስ ሁለቱ እነማን ናቸዉ ?

እንቀጥል ጥያቄዎቹን ?

ሙሀመድ ኢብን አብደላህ ኢብን አብድል ሙጠሊብ ኢብን ሀሺም ኢብን አብድል መናፍ ኢብን ቁሰይ ኢብን ኪላብ ኢብን ሙራህ ኢብን ከዕብ ኢብን ሉዓይ ኢብን ጋሊብ ኢብን የፈህር ኢብን ማሊክ ኢብን ነድር ኢብን ኪናናህ ኢብን ኹዘይማህ ኢብን የመድረከህ ኢብን ኢልያስ ኢብን ሙደር ኢብን የነዛር ኢብን የመዕድ ኢብን አድናን ይሄ የመጀመሪያዉ ሲሆን እስከ ኸሊሉላህ ኢብራሂም ድረስ የሚያደርስ የዘር ሀረግ ከዛም ሶስተኛ እስከ አደም የሚያደርስ የዘር ሀረግም አለ አላህ ካለ ሌላ ቀን እናየዋለን

ጥያቄ ٣ (ቀላል) የረሱላችንን ሰዐወ የዘር ሀረግ እስከ ምታዉቁት ድረስ ዘርዝሩ

መልስ -ባለቤታቸዉ ኸዲጃ ቢንት ኹወይሊድ -አገልጋያቸዉ ዘይድ ቢን አል ሀሪስ -የአጎታቸዉ ልጅ አሊ ቢን አቢ ጧሊብ - ታላቁ ወዳጃቸዉ አቡበክር ሲዲቅ ረዐ ...