cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Mulugeta Anberber

ፈጣን መረጃ እንዲሁም ለዕለታዊ ክንውኖች ወዳጅ ይሁኑ❗️ ዜናው ጥሩም ይሁን፤ መጥፎ እነግራችኋለሁ፡፡ መረጃ ለመላክ @Mulugetaanberberrrr

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
9 459
مشترکین
-324 ساعت
-427 روز
-7530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር ዜና! የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ አገዛዙ ኃይሎች ላይ የደፈጣ ጥቃት ፈፀመ። የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ ራያ ቆቦ ከተማ አንድ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በወታደራዊ ፖትሮል መኪና ሲንቀሳቀስ የነበረ የአገዛዙ ወታደሮች ላይ የደፈጣ እርምጃ ወስዷል፤ በተወሰደውም እርምጃም የአገዛዙ ወታደራዊ አዛዥ ከእነ አጃቢዎች መደምሰሳቸውን በወሎ ግንባር የሚገኘው የኢትዮ 251 ሚዲያ ዘጋቢ ገልጿል። ይህን ኦፕሬሽን የፈፀሙት የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ አሳምነው ጽጌ ክፍለጦርና ዞብል አምባ ክፍለጦር መሆናቸውን ዘጋቢያችን ጨምሮ ገልጿል። በዚህ ቀጠና እየተንቀሳቀሱ የሚገኙት የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ ክፍለጦሮች የተጠነኑና ልዩ ኦፕሬሽኖችን በአገዛዙ ኃይሎች እየሰሩ መሆናቸውን ኢትዮ 251 ሚዲያ ለማወቅ ችላለች። https://t.me/ethio251media
نمایش همه...
18👍 6👏 4
Repost from Ethio 251 Media
13:57
Video unavailableShow in Telegram
የቀይ ቦኔቶቹ ምስጢር፤ ጋዜጠኛ ሙሉጌታ አንበርብር መረጃዎች አሉት ሊያደምጡት ይገባል እነሆ ፡ - https://t.me/ethio251media
نمایش همه...
👍 15🔥 1
Repost from Ethio 251 Media
00:33
Video unavailableShow in Telegram
ግንቦት 11 ቀን 2016 ረፋድ ላይ አዲስ አበባ ሀርመኒ ሆቴል አቅራቢያ የተፈፀመ ነው። ይህ በትላንትናው ዕለት የአማራ ተወላጅ የሆኑ የፖሊስ አባላት ላይ የተደረገ የመሳሪያ ገፈፋ አንዱ አካል ነው። የመከላከያ ሰራዊት አባላት የአማራ ተወላጅ የሆኑ የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላትን የመሳሪያ ገፈፋ እንዲያደርጉ ትዕዛዝ ተሰጥተው የገፈፋ ሥራ እየሰሩ መሆኑን ከዚህ ቀደም ኢትዮ 251 ሚዲያ በተደጋጋሚ ዘገባ መሥራቷ ይታወሳል። https://t.me/ethio251media
نمایش همه...
👍 23🤬 4😭 4🥴 3🤯 1
نمایش همه...
አይቀሬው የዐቢይ አሕመድ ጦርነት በኤርትራ ላይ… | 251 Zare | 251 Agenda | Ethio 251 Media

👍 17
Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር ዜና (ኢትዮ 251 ሚዲያ ግንቦት 12-2016) የአማራ የቁርጥ ልጅ ፋኖ በአዲስ አበባ ሁለተኛውን ኦፕሬሽን ፈፀመ።  የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽ/ቤት ምክትል ኃላፊ እና የፓርኮች አስተዳደር ኃላፊ የሆነው ዶክተር ታምራት ኃይሌ የአካል ጥበቃና ሹፌር የነበረው ገብረእግዚአብሔር በፋኖ ኃይሎች የማያዳግም እርምጃ እንደተወሰደበት የኢትዮ 251 ሚዲያ የመረጃ ምንጮች አረጋግጡ። ዶ/ር ታምራት ኃይሌ በሚኒስቴር ዲኤታ ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት ምክትል ቢሮ ሀላፊ እና የፓርኮች አስተዳደር ኃላፊ ሹፌር  የሆነው ገ/እግዚአብሔር በፋኖ ኃይሎች እርምጃ የተወሰደበት አዲሱ ገበያ አካባቢ ነው። የዶክተር ታምራት ኃይሌ የአካል ጥበቃ እና ሹፌር የሆነው ገብረእግዚአብሔር በዛሬው ዕለት ግንቦት 12/2016 ማለዳ 12:40 አለቃውን ይዞ በመጓዝ ላይ እንዳለ በተተኮሰበት ጥይት ተገድሏል። አለቃው ዶክተር ታምራት ኃይሌ ዕድለኛ ሆኖ ለዛሬ አምልጧል።  ይህ ሰው የዐቢይ አሕመድ ፓርኮች ዋና ኃላፊ ከመሆኑም በላይ የፋሽስቱ ቀኝ እጅ በመሆን የሚያገለግል ሰው እንደሆነ ለኢትዮ 251 ሚዲያ የደረሳት መረጃ ያመላክታል። እንደመረጃ ምንጮቻችን፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በከፍተኛ ሁኔታ ተረብሿል፤ መረጃው እንዳይወጣ ሰፊ ዝግጅት እያደረገ እንደሆነም ኢትዮ 251 ሚዲያ ለማወቅ ችላለች። (ኢትዮ 251 ሚዲያ ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎችን በዕለታዊ የመረጃ ፕሮግራሟ ይዛ ትመለሳለች፤ በረምብል እና የመረጃ ቲቪ አማራጮች ይከታተሉን) https://t.me/ethio251media
نمایش همه...
👍 81🥰 5
Repost from Ethio 251 Media
ኢትዮ 251 ሚዲያን ለመከታተል የረምበል App በማውረድ በስልክዎት ላይ ይጫኑ። ኢትዮ 251 ሚዲያ! https://t.me/ethio251media
نمایش همه...
👍 48🥰 4 1
21:58
Video unavailableShow in Telegram
ሰበር ዜና! "መንግሥት ፈርሷል፤ ፋኖን ተዋግተን ማሸነፍ አልቻልነም፤ የ51ኛ ክፍለጦር አባላት ነበርን ሙሉ ለሙሉ በዛሬው አውደ ውጊያ ክፍለጦሯ ፈርሳለች" የአብይ አህመድ አገዛዝ ምርኮኛ ሰራዊት በጎንደር ቀጠና ሚካኤል ደብር አካባቢ ከሰሞኑ በተደረገ ውጊያ የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ መብረቅ ክፍለ ጦርና የአማራ ፋኖ በጎንደር አጤዎቹ ክፍለጦር የጋራ ኦፕሬሽን በመስራት የተማረኩ ኃይሎች ከኢትዮ 251 ሚዲያ ጋር ያደረጉት ቃለመጠይቅ https://t.me/ethio251media
نمایش همه...
70👍 44🔥 7
Repost from Ethio 251 Media
በዛሬው ዕለት ለኢትዮ 251 ሚዲያ የደረሰው ጥብቅ መረጃ እንዲህ ይላል፦ ዐቢይ አሕመድ በጦርነት ጉዳዮች እርሱ ባይሳካለትም ሴራ ሲያውጠነጥን ከሚባለው በላይ ሚስጥረኛ ሰው ነው፤ ለራሱ ሰዎች የማይተነፍስባቸው አጋጣሚዎች ብዙ ናቸው። ሴራው የበሰለ ሲመስለው ለቅርብ ሰዎቹ ያሳውቃል ያኔ ለውስጥ አርበኞች ይደርሳል። የዛሬው መረጃችን ከዚህ ጋር የሚቀራረብ ነው። የሰሜኑ ጦርነት ከመጀመሩ በፊት ዐቢይ አሕመድ "ድሮን እንዳለው" ሚዲያ ላይ አንድም ቀን ተናግሮ አያቅም ነበር፤ በዚህም በወቅቱ ብዙዎቹን የፖለቲካ ኃይሎች የግምገማ ሚዛን አዛብቷል። አሁን ግን ሁኔታዎች ተቀይረዋል። ዐቢይ አሕመድ ግን ሁሌም ራሱን እንደብልጣብልጥ መሪ መቁጠሩን አላቆመም። በትላንትናው ዕለት የመከላከያ ኢንጅነሪንግ የተባለው የዐቢይ አሕመድ ወንበር ጠባቂ በሆነው ሠራዊት የሚመራውን ድርጅት እንደጎበኘ በሚዲያ ታይቶ ነበር። እውነታው ግን ይህ ድርጅት በበጀትና በሰው ኃይል አቅም መዳከም የተነሳ ስራ አቁሞ የከረመ መሆኑ ነው። ይህን ተከትሎ መረጃዎች ስላፈተለኩ ሚዲያ ላይ ሳይወጣ ድርጅቱ እየሰራ ነው የሚል ነገር ለማስወራት ሆነ ብሎ አልሞ ያደረገው ጉብኝት ነው። እውነታው ግን ድርጅቱ 100% ስራ አቁሟል። የተለቀቁ ቪዲዮ ማስተዋል ከቻላችሁ አንድም የሚገጣጠም ብረት ለበስ ታንክ የለም።" ሁሉም በግዥ የመጡ የምስራቅ አውሮፓ አገራት ስሪቶች ናቸው። እነዚህን እያሳየ ያለው ፋኖን እና የኤርትራ መንግሥትን ለማስፈራራት ነው። በነገራችን ላይ በሰኞ የአጀንዳ ፕሮግራማችን "አይቀሬው የዐቢይ አሕመድ ጦርነት በኤርትራ ላይ" በሚል ርዕስ ዘርዘር ያለ በጥብቅ መረጃዎች የተሞላ ፕሮግራም ይዘን እንቀርባለን ከወዲሁ ጠብቁን። ወደሁለተኛው መረጃዬ ሳልፍ… ግንቦት 14 /2016 ሁለተኛ ምዕራፍ ብለው በፋኖ ኃይሎች ላይ በተለያዩ ቀጠናዎች የማጥቃት እርምጃ እንወስዳለን ብለዋል። ፋኖም መከላከያ በተጠጋባቸው ቀጠናዎች ትልልቅ ወጠመድ ቆረጣ እና ደፈጣ ያድርግ። በዋናነት ወሎ እና ጎንደር ቀጠናዎች ታርጌት ተደርገዋል። ጎጃም ዕዝ ዳግም የቋሪት ቀጠናን የመቆጣጠር እቅድም አቅምም አደራጅቷል ይሄን ነገር ተጠቅመን አከርካሪውን እንምታ በማለት ከፍተኛ ጸረ ማጥቃት ልምምድ ብርሸለቆ ላይ ተጀምሯል። በተጨማሪም ከፍተኛ የሆነ ከቦታ ቦታ የሎጀስቲክ እንቅስቃሴ እየተደረገ እንደሆነ ለኢትዮ 251 ሚዲያ የደረሰው መረጃ ያመላክታል። የሎጀስቲክ እንቅስቃሴውም "ወንዝ ማዶ" በማለት ሲሆን በክረምቱ ይሁን በአሁን ሰዓት እንደልብ መሳሪያ ማንቀሳቀስ በማይቻልባቸው ቦታዎች ሽፋን የሚሰጥ መድፍ ጨምሮ ሞርተር እና ዲሽቃ እያስቀመጡና እያንቀሳቀሱ እንደሚገኙ የደረሰን መረጃ ያመላክታል። የተቀመጡት መሳሪያ ለማሸሽ ስለማይመቹ gps እንዲገጠምላቸው አዘዋል በተጨማሪም ለአየር ጥቃት እንዲመች አድርገው ነው የሚያስቀምጡት ። በግንቦቱ ውጊያ ሸዋ ላይ የተለየ እንቅስቃሴ አይኖርም የሚል ውሳኔ ወስነዋል ነገር ግን ይሄ መረጃ አሾልከው አስወጥተው ውጊያ ሊከፍቱ ይችላሉ የሚል መረጃም ደርሶናል። ለማንኛውም ግን ፋኖ ሁሌም ቢሆን ፋኖ በራሱ እቅድ ይመራ ይላል መረጃው የሸዋ ቀጠና ምክንያቱም ቀጠናው ውስብስብ ነው ይሄ ቀጠና ብቻውን መመታት ያለበት ነው ብለዋል። የአብይ አህመድ አገዛዝ አንድ ሪፓርት ላይ አድማ ብተና ከፋኖ ጋር ግጭት የገቡት በትግራይ ውጊያ ጊዜ ፋኖ መንገድ ጠብቆ ልዩ ሃይሉን መቷል የሚል ተመልክቻለሁ። ይሄ ነገር ፍጹም ውሸት እንደሆነ በ ውጊያ በነበሩ ፋኖ አመራሮ እንደዚህ አይነት ግድያ ማን ሲፍጸም እንደነበር የፋኖ ኃይሎች መግለጫ ቢሰጡበት መልካም ነው። ሌላ ተጨማሪ መረጃ የሚሊሻ እርሻ እንዲያርሱ የኦሮሞ ባለሃብቶች ወደ አማራ ክልል እንዲገቡ በእነ ሽመልስ አብዴሳ ውሳኔ ላይ ተደርሷል። ወደ አማራ ክልል የኦሮሞ ባለሀብቶች ትራክተር የሚመጣ ከሆነ በመረጃና ደህንነቱ ጥናት ያስደርግና እንደሚኒሻው ንብረት የእነዚህ ባለሀብቶች ንብረትም መወረስ እንዳለበት መረጃውን ያደረሱን ምንጮች ገልጸዋል። በተመሳሳይ መረጃ የእነ አረጋ ከበደ የዞንና የወረዳ አመራር በውጊያ ላይ እያሉ በፋኖ ጥይት የተሰው ሚሊሻዎችን መሬት ላልሞቱ ሚሊሻዎች እያደለ እንደሚገኝ ለኢትዮ 251 ሚዲያ የደረሰው ጥብቅ መረጃ ያመላክታል። https://t.me/ethio251media
نمایش همه...
👍 54 4
Repost from Ethio 251 Media
نمایش همه...
የቀይ ቦኔቶቹ ሚስጢርና በፋኖ የተማረኩት ሰራዊቶች ኑዛዜ | 251 Zare | 251 Agenda | Ethio 251 Media

28👍 4
16:18
Video unavailableShow in Telegram
ብፁዕ አቡነ ሉቃስ ስለፍትሕ መጓደል፣ አላግባብ ስለሚገደሉ ንፁሃን እና ስለ ሰው ልጆች መብት ካለፍርሃት በግልፅ የሚናገሩ ሊቀጳጳስ ናቸው። የብልፅግናው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ እኚህ አዛውንት ላይ በካንጋሮ ፍርድ ቤቱ በኩል ክስ ከፍቶባቸዋል። ... ብፁዕ አቡነ ሉቃስ ስለ ሁሉም ጉዳይ መልስ አላቸው ያድምጧቸው ።
نمایش همه...
99👍 25🥰 13😡 3🙏 1