cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ASD AJ LAH

ካነበብኩት…

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
602
مشترکین
+124 ساعت
+117 روز
+2030 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ትዳር ማለት ቤተሰብሽን ትተሽ የመጣሽለትን ሰው ቤተሰብሽን ለመዘየር የምታስፈቅጂበት ስርዐት ነው። ለዚህ ስርዐት የከፈልሽው ከከፈልሽው ይበልጣልና ቤትሽን በማሳደግ ላይ አደራ። ከዐረብኛ የተመለሰ
نمایش همه...
👍 3
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰#አልዓርቢዓዐ 2️⃣2️⃣ #ሸዋል 1️⃣4️⃣4️⃣5️⃣ ሂ
نمایش همه...
ልጅ ሳለሁ ጓደኞቼ ጋር ለመሄድ እዋሽ እንደነበር አስታውሳለሁኝ…አሁን አድጌ ደፍሞ ጓደኞቼን ላለማግኘት እዋሻለሁኝ። "እቤት ስራ አለብኝ ይቅርታ! አልመጣም" እላቸዋለሁኝ ምናልባት ያስራ እኮ እንቅልፍ ሊሆን ይችላል
نمایش همه...
በአውሮፓውያኑ 1969 ሊዮናርድ ካዝሊ የሚባል ገበሬ ከሚኖርባት ሀገረ አውስትራሊያ የሚያርሳት የነበረችውን እርሻውን ራሷን የቻለች ሀገር ሆና መገንጠሏን አውጆ የራሱን ባንዲራ እና የራሱን ሳንቲም አትሞም ወደ ስራ ገባ። ራሱንም ልኡል ሊዮናርዶ ብሎ ሰየመ። በ1977 ደግሞ አውስትራሊያን ለጦርነት ጋበዟት የአውስትራሊያ ጦር በምላሹ ምንም ነገር ሳያደርግ በመቅረቱ በሀገሪቷ ጋዜጣዎች ላይ ማሸነፉን አውጇል።
نمایش همه...
👍 1
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#AddisAbaba የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በበይነ መረብ (ኦንላይን) ከሚሰጥባቸው ከተሞች አንዱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስለመሆኑ ተሰምቷል። ይህን ተከትሎ የፈተና ቅድመ ዝግጅት ተግባራት ላይ ያተኮረ ውይይት ዛሬ ሲካሄድ ውሏል። የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ኃላፊው ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ፤ " የ2016 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በከተማው በኦንላይን ለመስጠት ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነው " ብለዋል። ለፈተናው ኮምፒዩተሮች፣ ላፕቶፖችና ታብሌቶችን ጨምሮ ሌሎች ግብአቶችን የማሟላት ስራ ተጀምሯል ተብሏል። የግል ትምህርት ቤቶች ለፈተናው የሚያስፈልጉ ግብአቶችን ከወዲሁ እንዲጀምሩ ጥሪ ቀርቧል። ትምህርት ሚኒስቴር የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ማሳወቁ ይታወሳል። ሙሉ በሙሉ ፈተናው በኦንላይን ባይሰጥም  በተመረጡ ከተሞች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን ይወስዳሉ ተብሎ ይጠበቃል። የቀሩት ተማሪዎች በተለመደው ሁኔታ ዩኒቨርሲቲ ገብተው በወረቀት ይፈተናሉ። እስካሁን በየትኞቹ ከተሞች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች ፈተናውን በኦንላይን ይወስዳሉ የሚለው አይታወቅም። በምን አግባብ ተማሪዎቹ እንደሚመረጡም ለጊዜው በይፋ የሚታወቅ ነገር የለም። የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ  9 እስከ ሐምሌ 11 ቀን 2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (ኦንላይን) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። #TikvahEthiopiaFamilyAddisAbaba @tikvahethiopia
نمایش همه...
👍 1
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#Update የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ  9 እስከ ሐምሌ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ከሐምሌ 6 እስከ 7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል።  መረጃው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው። @tikvahethiopia
نمایش همه...
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰ #አሱለሳዒ 2⃣1⃣ #ሸዋል  1⃣4⃣4⃣5⃣ ሂ
نمایش همه...
በተለምዶ «ያራዳ ልጅ» የሚባለው ዱኒያ ላይ ከሰው ልጆች ጋር እንዴት መኗኗር እንዳለበት አውቆ የሚኖረው ነው ። እውነት ነው ይህ ሰው አራዳ ነው ። ከአራዳዎች ጋር መኗኗር ደስ ይላል ። ቀላልና ተግባቢ ናቸው ። ላይፋቸውን እንጂ የሰው ላይፍ ላይ እንቅፋት ሲሆኑ አትመለከትም ። ሀያታቸው ሁሉ «በቃ ይመቸው!» ነው ። አኼራስ ካልክ ብዙዎቹ ያራዳ ልጆች የተሸጡበት ነው ። የፈለገ ያራዳ ልጅ ሁን ፣ በየላውንጅና ክለቡ እሷኮ ይባልልህ ፣ ሙሉ የመሃል ልጅ ምርጥዬ ናት ብሎ ይመስክርልህ አኼራ ስትሄድ ፋራ ከሆንክ ግን ምን ጥቅም ብራዘር ?! ደባሪ ሙድ ውስጥ ገብተው የጠፉ አሉ ። ከትርፏ ላይፏ በሚለው ሙዱን ሾፈው እጥፍ ያሉም ብዙ ናቸው ። የሱስና የጨብሲ ሙዱን ፈቶ መስጂድ የጠቀለለ ብዙ ያራዳ ልጅ አለ። ላይፍን አዯት ከትርፏ ኪሳራው ስለሚያመዝን በዱኒያ በሚያኗኑራቸው ምርጥዬ ባህሪ ለአኼራ ሲከስቡ ፣ አኼራን ሲሸምቱበት ስታይ እRድና ሞልቶ ፈሰሰ ትላለህ ። ምን አለ ሁሉም እንደነርሱ አራዳ በሆነ ፣ ያራዳ ልጆች በሙሉ ምን አለበት ለአላህ በዋሉ ፣ ለረሱል ትዕዛዝ ባደሩ ትላለህ ። ከዱኒያ ሿሿ ጠብቆ በሁለቱም ዓለም እRድናን ይግጠመን አቦ 🫡
نمایش همه...
👍 3
.....የማፍቀር ዋጋው ህመም ነው.... ታመህ የምትገዛው ደስታ ፍቅር ይባላል... "..ትላንትና እና ነገ የራሳቸው ጉዳይ.." ብለህ የማለፍ ግድየለሽ ልቦናን ፈልፍለህ ትፈጥራለህ....የአወዳደቅ ጥሩ የለውም... በፍቅር መውደቅ ግን እየቆየ የሚደምቅ ጌጥ ነው...... ልደግመው ብፈልግ የማልችልበት አይነት አወዳደቅ..... በልቤ የሚያብረቀርቁ የነበሩ የማፍቀር ድፍረት አንዳንዶቹ ስወድቅ ረገፉ... .."እሷ"ውስጥ ያለ ሌላ ቀለም ውበት በምን ይገለፃል...... ይሄስ እድለኛነት አይደል?..... በኑሮህ አሻራ ላይ የፍቅር ጣት ይነካሀል...... አንተ እድለኛ ነህ... ትወዳለህ... ትርቃለህ... ሰፌድ መሳይ ጉዞ ነው ...ክብ... ግን የማይገጥም..... አንዱ ከአንዱ የሚለያይ ይመስልሀል... ግን በፍፁም.....መንገዴ አያሳፍረኝም እኔነቴ ጋር ፀብ የለኝም...... እኔ የአጋጣሚዎቼ ውጤት ነኝ... እኔ መንገዴን መስላለሁ....
نمایش همه...