fa
Feedback
LEARN TECH ||ethiopia ®

LEARN TECH ||ethiopia ®

رفتن به کانال در Telegram

We are dedicated to provide tech tips and other tech related information. #join and #share

نمایش بیشتر
1 495
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-107 روز
-5530 روز
آرشیو پست ها
‘’ኢትዮጵያ” የሚለው ስያሜ አመጣጥና ትርጓሜው ኢትዮጵያ የሚለው ቃል መሰረቱ  ‘’እንቆጳዝዮን” የሚለው ጥንታዊ የሳባ ቋንቋ ሲሆን በጊዜ ሂደት የሳባ ቋንቋ እየተተወ የግእዝ ቋንቋ በኢትዮጵያ በስፋት መነገር ሲጀምር ‘’ኢትዮጵግዮን’’ ተባለ ትርጎሙም ኢት ስጦታ፣ ዮጵ ቢጫ ወርቅ፣እንቁ ግዮን ፈሳሽ ወንዝ በአንድ ላይ ‘’የግዮን ወርቅ ስጦታ’’ የሚል ትርጓሜ የሚሰጥ ነው። የኢትዮጵያ መጠሪያ ስም በተለያየ ጥንታዊ የነገስታት ዘመን የተለያየ ነበረ። ሰለዚህም በመጀመሪያ የኖህ የልጅ ልጅ በሆነው በ’’ኩሽ’’(የካም ልጅ)  ስም ኩሽ ተብላ ትጠራ ነበር። ቀጥሎ በናምሩድ ልጅ(የኩሽ የልጅ ልጅ) ‘’አቢስ’’  ‘አቢስኒያ’ ትባል ነበር። ከዚያም በሳባኖባ ዘመን  ‘’ኑብያ’’ ትባልም ነበር በዚህም ሳባኖባ የተባለውም በኖህ ዘር ውስጥ ሁለት ሳባ ሰለነበረ ነው 1ኛው የኖህ የልጅ ልጅ ኩሽ(የካም ልጅ) የወለደው ሳባ ነው ይህን ከሌላው ለመለየት ሳባ 1ኛ ወይም ሳባኖባ ይሉታል። 2ኛው ደግሞ የካም ወንድም የሴም የዘር ግንድ የሆነው የዮቅጣን  ልጅ ሳባ ነው ይህን ደግሞ ሳባ 2ተኛ ወይም ‘’ሳባሻባ’’ ይሉታል  ። ከዚያም ከሴም ዘሮች ውስጥ ነገደ አጋዝያን ወደ ኢትዮጵያ ከመጡ በኋላ ደግሞ ከእነሱ አንዱ በሆነው በኢትዮጲስ 1ኛ ዘመነ መንግስት…. ኢትዮጵያ ተብላ ተሰየመች ። እንደገና በየጊዜው ወደ ኢትዮጵያ በገቡት ነገደ ‘’ሃበሳ’’ን (በዛሬ ምእራብ የመን አከባቢ የሚገኙ በጥንት ጊዜ ከሃገራቸው ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ የመጡ) ጊዜ ደግሞ  በሳባውያን ፈደል ‘ሳ’ የነበረው በአረብኛ ‘ሳ’ ፈደል  በ ‘ሻ’ ፈደል ተለውጣ ‘ሃበሻ’ የሚለው ስም እንደመጣ ይታመናል። ሆኖም ግን ሃበሻ የሚለው ቃል በኢትዮጵያ በስፋት እየታወቀ የመጣው ቆይቶ በአክሱም ዘመነ መንግስት ነው። በአፍሪካ ቀንድ የመጀመሪያው ሃበሻ የሚለው ቃል ተጽፎ የተገኘው  በ 4ተኛው መቶ ክፍለዘመን በንጉስ ኢዛና የንግስና ጊዜ ነው። ፑንት፣ኑቢያ፣የሃበሻ ግዛት፣ አቢሲኒያ፣ኩሽ እነዚህ ሁሉ በተለያዩ መጽሃፋት ላይ ኢትዮጵያዊያንንና የኢትዮጵያን ግዛት የሚገልጹ ናቸው። የኢትዮጵያ የመጀመሪያው መጠሪያ ስም፣መሰረቱ፣ምንጩ የቱ ነው? ኢትዮጵያ በየለያዩ ጸሃፍት ዘንድ በተለያየ አጠራርና ስም ስትጠራ መኖሯ እንዳለ ሆኖ በዋናነት በኦሪት ላይ ‘’ኩሽ‘’ ተብላ ስፍራ እናገኛለን። ከዚህ በኋላ 70 ሊቃውንት በጋራ ሆነው ብሉይን ከእብራይስጥ ወደ ጽርዕ/ግሪክ/ ሰተረጉሙ ‘’ኩሽ‘’ የሚለውን ቃል/ከግብጽ በስተደቡብ ያለውን አገር ሁሉ ለመጠቆም ይጠቀሙበት የነበረውን የነገድ አባት ስም/ ‘’ አይቶ ፒያ’’ ወይም ‘’Aithio – Pia’’ ብለው ቅ.ል.ክ 282 ላይ ተረጎሙት። ይህንኑ ወደ ግእዝ ሲተረጉሙት ቃሉን ብቻ እንደወረደ ‘’ ኢትዮጵያ’’ ብለው አሰፈሩትና ከግእዝ ወደ አማርኛ ሲተረጎምም እንደገና ያለፍቺ ሆሄውን ብቻ በመውሰድ ሃገሯን ‘’ኢትዮጵያ’’፤ ህዝቡን ‘’ ኢትዮጵያዊ’’ አሉት። ይህንንም ተመርኩዘው በርካታ የታሪክ ጸሃፍት ኢትዮጵያ የሚለው ቃል መሰረት ግሪክ ነው ትርጓሜውም ‘’ በጸሃይ የጠቆረ፣ በጸሃይ የተቃጠለ ፊት ያላቸው።’’  ብለው የውስዱታል። ይህም ከላይ እንዳየነው Aithio – Pia’’ ተብሎ  ቅ.ል.ክ 282 ከተተረጎመው ትርጓሜ ላይ ‘’ አይቶ’’ ጥቁር፣ አቃጠለ የሚል ትርጉም ሲሰጥ ‘’ኦፕያ’’ ወይም ‘’ኦጵስ’’ ፊት የሚል ትርጓሜ ይሰጣል። ይህ ትርጓሜ ልክ እንዳልሆነ የሚያሳየን የተለያዩ ማመሳከሪያዎች? ራሱ የግሪክ ተወላጅ የሆነው ታላቁ ሆሜር በጻፈው እጅግ ተደናቂ በሆነው ኤልያድ/lliad/ እና ኦድሰይ(odyssey) ላይ  ‘’ በኢትዮጵያ የሚኖሩ ህዝቦች እጅግ ሃያላን እጅግ የሚያምሩና የተከበሩ ናቸው..’’ ይላል፤ መዝሙር ቁጥር 423 ላይ። የአማልክት አባት ዜውስ ሃያላኑን ኢትዮጵያዊያንን ለማየትና አብሯቸው ምግብ ለመብላት ወደ ታላቁ ወንዝ ይወርዳል..። እያለ የተረከው ቅ.ል.ክ ከ1000 – 900 ባለው ጊዜ መካከል ነበር። የኋለኛው ዘመን ግሪካዊ ሊቅ ሄሮደተስም ቅ.ል.ክ 490 ላይ የተወለደው ‘’ኢትዮጵያዊያን ወይም የኢትዮጵያ ነዋሪዎች ከሰዎች ሁሉ የተዋቡና ታላላቆች፣ ቁመናቸው ያማረ ሃያላን ናቸው……’’ ይላል 3ኛ መጽሃር ም እራፍ 20 ቁጥር 114-115 ስለዚህ በአጠቃላይ ኢትዮጵያ የሚለው ቃል ከግሪክ የመጣ ላለመሆኑ ‘’ኢትዮጲስ 1ኛ’’ እና ‘’ኢትዮጲስ 2ኛ” የሚለው የነግስታት መጠሪያ ስም በቅደም ተከተል ከክርስቶስ ልደት በፊት 1856 – 1800 እና 1730 – 1700  በኢትዮጵያ የነገሱ ነግስታት በመሆኑ 70 ሊቃውንት የተረጎሙት መጽሃፍ ማለትም ኩሽ የሚለውን ወደ ግሪክ‘’ አይቶ ፒያ’’ በለው የተረጎሙትን ግን ከክርስቶስ በፊት 282 ላይ መሆኑ ኢትዮጵያ ከግሪክ የመጣ ነው የሚለውን ውድቅ ያደርገዋል። እነ ንጉስ ኢትዮጲስ የአጋዚያን የነገስታት ዝርዝር ውስጥ ያሉ ናቸው የግእዝ ቋንቋ ደግሞ በአጋዝያን ዘመን ነበረ ፤ በግዕዝ የተጻፈ ሰነድም ሞልቷል። የአሃዝ ቁጥርም ነበራቸው፤ ኢትዮጵያ የሚለውም ቃል በግሪኮች ሳይታወቅ በፊት በኢትዮጵያ ነበረ ራሱን የቻለ ትርጉምም ነበረው። ‘’ኢት ስጦታ ፣ ዮጵ ቢጫ ወርቅ ወይም እንቁ ፣ ግዮን ፈሳሽ ወንዝ፣ በጥቅል ኢትዮጵግዮን ‘የግዮን ወርቅ ስጦታ ተብሎ በሱባ/በሳባ/ ይተረጎማል’’ /መጽሃፈ አብርሂት መሪ ራስ አማን በላይ 1999 አ.ም/ ኢትዮጵያ ማለት በአሁኑ አገላለጽ ‘’ኢት ዮጵ’’ያ የአማርኛ አባት በሆነው ግእዝ ‘’ኢትዮጳግዮን‘’ ቋንቋ ከመከፋፈሉ በፊት በኖህና በቤተሰቦቹ ዘመን ኩሽቲክ ሴሜቲክ ተብሎ ከመከፋፈሉ በፊት በነበረው የግእዝ አባት በሆነው በሳባ ቋንቋ  በነበራት ስያሜ ‘’እንቆጳዝዮን‘’ የተባለች ሃገር ናት ። @abyssinianwisdom @abyssinianwisdom @abyssinianwisdom

ሜሲን ይበልጣል የተባለለት እግር ኳስ ተጫዋቹ ሮቦት... የካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ መሮጥና መዝለል ትችላለች ያላትን እግርኳስ ተጫዋች ሮቦት አስተዋውቋል። 1 ሜትር ከ46 ሴንቲሜትር የምትረዝመው ሮቦት
ሜሲን ይበልጣል የተባለለት እግር ኳስ ተጫዋቹ ሮቦት... የካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ መሮጥና መዝለል ትችላለች ያላትን እግርኳስ ተጫዋች ሮቦት አስተዋውቋል። 1 ሜትር ከ46 ሴንቲሜትር የምትረዝመው ሮቦት በአለማችን በፍጥነት ከሚሮጡና ከሚዘሉ ሮቦቶች ሶስተኛዋ ናት ተብሏል። “አርትሚስ” የሚል ስም የተሰጣትን ተጫዋች የሰሩት ተመራማሪዎች ሮቦቷ “ሜሲን ትበልጣለች” ሲሉ ቀልደዋል። በፈረንሳይ በሚደረገው የ2023 የሮቦቶች ዋንጫ ከ45 ሀገራት የተወከሉ ከ2 ሺህ 500 በላይ ሮቦቶች እንደሚሳተፉ ተነግሯል። ከ30 አመት በፊት የሮቦቶች የእግር ኳስ ውድድር እንዲካሄድ ሃሳብ ያቀረበው ሂሮኪ ኪታኖ፥ ሮቦቶች በ2050 ከሰው ልጆች ጋር በእግር ኳስ ሜዳ ተሰልፈው መጫወት እንደሚችሉ ያምናል። @abyssinianwisdom @abyssinianwisdom

ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ አንድ ትልቅ የኮንፒዩተር ድርጂት ውስጥ የሺንት ቤት የጽዳት ሰራተኛ ሆኖ ለመስራት የአመለከተ ሰውዬ ስራ አስኪያጁ ኢንተርቪው ሲያደርገው ከቆየ በኋላ ለስራው ተቀባይነት አግኝተሃል ስለዚህ የስራ ስምሪትና ውሉን እንድንልክልህ ኢሜልህን ስጠኝ ይለዋል። ሰውዬውም ኤሜልም ኮንፒውተርም እንደሌለው ይገልጻል። ከዚያም ማናጀሩ ኮንፒውተር የለህም ማለት አንተ የለህም ማለት ሲሆን ከሌለህ ደግሞ ለእኛ መስራት አትችልም በማለት በሩን እፊቱ ላይ ዘጋበት። ሰውዬውም እያዘነ ከዚያ እንደወጣ እኪሱ በነበረው 10$ ዶላር 10ኪግ እንጆሪ በመግዛት ቤት ለቤት እየዞረ በመሸጥ ቀኑ መጨረሻ ላይ 20$ አተረፈ። ከዚያም ነገሩ ቀላል እንደሆነ ሲረዳ መጠኑን በእጥፍ እየጨመረ እየሸጠ በሚያተርፈው አንድ ሳይክል ገዝቶ በዚያ እየተንቀሳቀሰ ስራውን ቀጠለ። ከዚያም ገቢው እ የጨመረ ሲመጣ በመደብር መሸጥ ጀመረ። ጠንክሮ በመስራቱ ከአምስት አመታት በኋላ የትልቅ የምግብ መደብር ባለቤት ሆነ። እንዲህ እየሆነ ሲመጣ ስለ ድርጂቱ ስለ ወደፊቱ ማሰብ ሲጀምር ከኢንሹራንስ ኩባንያዎች ጋር ውል መግባት እንዳለበት ወሰነ። ከኢንሹራንስ ኩባንያ ባለሙያው ጋር ማውራት እንደጀመሩ ተግባቡና ውሉን እንድልክልህ ኢሜልህን በማለት ይጠይቀዋል? ሰውዬውም ኢሜይልም ኮንፒውተርም የለኝም በማለት መለሰለት። የኢንሹራንስ ባለሙያውም በመደነቅ በአምስት አመት ውስጥ ትልቅ የምግብ መደብር አቋቁመህ ኢሜይል የለህም? ቢኖርህ ምን ትሆናለህ አለው። እሱም መለሰ ከአምስት አመት በፊት ኢሜይል ቢኖረኝ አሁን ድርጂት ውስጥ ሺንትቤት አጸዳ ነበር አለው። አንዳንድ ነገሮች የማይሆኑት ለበጎ ነው ወይም በምክንያት ነው። ምንአልባት አንደኛው በር ሲዘጋ ሌላኛው እየተከፈተ ይሆናልና ሁሌም በፈጣሪህ ተስፋ አትቁረጥ! @abyssinianwisdom @abyssinianwisdom @abyssinianwisdom

👉በህይወታችሁ የሚጠቅማችሁን ምክር ላካፍላችሁ 👈 1 ምክሩን 5 ቁጥር ላይ ተመልከቱ 2 ይቅርታ ተሳስቼ ነው 11 ቁጥር ላይ ተመልከቱ 3 ቆይ ቆይ አትናደድ 15 ቁጥር ላይ ተመልከቱ 4 ተረጋጋ 13 ቁጥር ላይ አለላችሁ 5 መጀመሪያ ግን 2 ቁጥርን ተመልከቱ 6 ኧረ የምን መናደድ ነው 12 ቁጥር ላይ እዩት 7 ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል 8 ለማለት የፈለኩት ምክሩ 14 ቁጥር ላይ አለ 9 በትዕግስት በቃ 4 ቁጥር ላይ እዩት 10 የመጨረሻ ነው በቃ 16 ቁጥርን ተመልከቱ 11 በጣም ይቅርታ 6 ቁጥርን ተመልከቱት ምን ይላል ? 12 ባካችሁ 8 ቁጥር ላይ ፈልጉት 13 ተስፋማ አትቁረጡ 10 ቁጥር ላይ አለላችሁ 14 እንዴት እንደምላችሁ አላውቅም በቃ 3 ቁጥር ላይ ፈልጉት 15 እንደተናደዳችሁ ይገባኛል ግን በቃ 9 ቁጥር ላይ ታገኙታላችሁ 16 ስለ ትዕግስታችሁ በጣም አመሰግናለሁ ምክሩ 7 ቁጥር ላይ አለላችሁ ፡፡ @abyssinianwisdom @abyssinianwisdom @abyssinianwisdom

የሆነ ሰው ያለ አግባብ የወሰደብህን ገንዘብ አንድ ቀን ሊመልስልህ ይችላል፤ የወሰደብህን ጊዜ ግን መቼም አይመልስልህም። +++ እድሜ ጊዜ ነው። ሰው ሞተ የሚባለውኮ ጊዜው ሲያልቅ ነው። ጊዜ ሲረዝም እድሜ ሲያልቅ ደግሞ ሞት ነው። ሞት መራራ ከሆነ ምነው የጊዜ መባከን ቢያንስ ሕመም አይሆንብንም? ሰው ቀጥሮህ ሲቀር ከእድሜህ እየቀነሰብህ ነው። የሆነ ሰው ያለ አግባብ የወሰደብህን ገንዘብ አንድ ቀን ሊመልስልህ ይችላል፤ የወሰደብህን ጊዜ ግን መቼም አይመልስልህም። አንድ ሊቅ እንዳለው "ለሰው የምትሰጠው ትልቁ ስጦታህ ጊዜ ነው።" እንዴት? የሰጠኸው ጊዜ ከእድሜህ ላይ የተቀንሰ ነውና። #ሰበዝ -ገፅ 156 በዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ** @abyssinianwisdom @abyssinianwisdom @abyssinianwisdom

❓ይህንን ያውቃሉ❓ ✅በጆዮርጂያ ውስጥ የሚገኙት በተለምዶ BLACK AND WHITE ARAGVI RIVER የሚባሉት 2 ወንዞች ሳይደባለቁ አብረው በመሆን ውብ ገፅታን ተላብሰዋል🤩 @abyssinianwi
❓ይህንን ያውቃሉ❓ ✅በጆዮርጂያ ውስጥ የሚገኙት በተለምዶ BLACK AND WHITE ARAGVI RIVER የሚባሉት 2 ወንዞች ሳይደባለቁ አብረው በመሆን ውብ ገፅታን ተላብሰዋል🤩 @abyssinianwisdom

ልጅ መውለድ ብቻ አንድ ነገር ነው......እናት መሆን ደግሞ ሌላ ነገር ነው! ማንም ሴት ልጅ ልትወልድ ትችላለች...........በጣም ቀላል ክስተት ነው።እናት ለመሆን ግን ታላቅ ጥበብን፣ታላቅ መረዳትን ይጠይቃል። ሰውን ነው እየፈጠረች ያለችው...ያ ደግሞ የመጨረሻ ታላቁ ፈጠራ ነው! ሰዓሊው ስዕል ይስላል፡፡ ይህን ታላቅ ጥበብ እንለዋለን።ፒካሶን ታላቅ አርቲስት ብለን እንጠራዋለን። ፒካሶን የፈጠረችውን እናትንስ? ገጣሚ ውብ ግጥሞችን ይፅፋል። ሼክስፒርን የፈጠረችው እናትስ? እኛ እናቶችን በምድር ላይ ያሉ ታላቆቹ የፈጠራ ሰዎች እንደሆኑ አናስብም፡፡ ሴቶች ታላቅ ሰአሊ፣ታላቅ ገጣሚ ያልሆኑበት አንዱ ምክንያት ይሄ ነው።መሆንም አይጠበቅባቸውም፡፡ ታላቅ እናቶች መሆን ይችላሉና... #የመኖር_ጥበብ_ኦሾ https://t.me/abyssinianwisdom https://t.me/abyssinianwisdom https://t.me/abyssinianwisdom

ባልና ሚስት ለመፋታት ፍርድ ቤት ሔዱ አሉ... ዳኛው "አንዲት ልጅ ናት ያለቻችሁ እንዴት ልትካፈሏት ነው?" ሲላቸው ትንሽ አሰብ አድርገው "በቃ ለመካፈል እንዲመቸን ሁለተኛ ልጅ እንወልድና እመጣለን!" ብለው ወጡ😄....ከዘጠኝ ወር በኋላ መንታ ልጅ ወለዱ🙃...አትፋታ ያለው!😋😂😂😂😂😂😂😂

....ልክ ስከፍተው part 1 ላይ ግራ ገባኝ https://t.me/abyssinianwisdom https://t.me/abyssinianwisdom https://t.me/abyssinianwisdom

❤️ሁለት ልብ ❤️ ❤️+❤️=2❤️ የመጨረሻው ክፍል //ቀና ስል አቤል በጣም ይነስረው ነበር ምልክት ስሰጠው ሊታጠብ ሄደ እኔም ተከትዬው ሄድኩ እንደጨረሰ ....አቤል ግን ምን እያደረክ ነው እእእ እባክህን አትጉዳኝ plzzz ካለፈው አሁን የምታደርገው እየጎዳኝ ነው ።....ሄዋንዬ በፍፁም እንደምታስቢው አይደለም ሳሚ ላንቺ ያለውን ፍቅር ስላውኩ ነው.. ....ቆይ እሺ ስሞትልክ አቤል እኔን የተውክበት ምክንያቱን ንገረኝ ....ምንድነው.. .? እንደመተንፈስ እያለ ባንቺ ላይ የፍቅር ጓደኛ ስለያዝኩኝ...ከዛ ስታረግዝብኝ አ.አ.ስትሄድ እኔም..ተከተልኳት . ....hhhh ድራማ መስራት ትውዳላክ ልበል አንተ በኔ ላይ በፍፁም....አላምንም ሄዋንዬ እመኝ የልጅ አባት እኮ ነኝ ... ።።።እኮ እንዴት አላቅህም ነበር ....ግን ከኔ ምን አጣክ ....አይኖቹ በእንባ ተሞልተዋል አሁን እሱ ያለፈ ነው ፕሮግራሙን አታበላሽው ሄዋን የህትነት ፍቅር አትንፈጊኝ ......አቅፎኝ ሳመኝ .....ጓደኞቼ ያዩን ነበር መተው አቤልን አንተ ልጅ ለካ ዱብ።....ያ ሳቅ ደስታ ተመለሰ አሁን በሙሉ ልቤ አቤል የሚያደርጋቸው ነገሮችን የሰላም..ነው መድረስ አይቀር ሀርብ ደርሶ ልንለያይ ሳሚ እኔ በጣም በሂውቴ ደስ የምልበት ነገር ከፈጣሪ ተሰጠኝ ..... .....ሄዋንዬ እርጉዝ ናት። አቤል. Omg ብሎ ከተከመጠበት ተነስቶ ሳመኝ ደስ አለኝ ቀድሜሻለው ግን አለ እንዴ አቤልዬ አታስተዋውቀኝም ስትመጣ አሮን የት ናት ውጭ ናት የት ሀረብ ሀገር ናት ...አዎ ድባይ ናት እህቶችዋ እዛ ናቸው ዘንድሮ ትመጣለች ።......ደስ ይላል .....እኔ ግን አልኩ ደስታው እንዳለ ሆኖ ምኖቴ ግን አልተሳካልኝም ...ምን ነበር.... መጀመሪያ መመረቅ ከዛ ማግባት ቀጣይ መውለድ ነበር አሁን ምን ላደርግ ነው.. ......ክርስቲ እንዴ ሄዋንዬ ምርቃታችን ደርሷል ..... አዎ ለምን እንደዚ አይሆንም አለ አቤል ....ምርቃታችን የሚውለው ሀርብ ላይ ነው እና ሰርጉን እሁድ ለምን አይሆንም አሪፍ ነው.. ..ሳሚ ya እውነት ብለሀል ......።..የአቤል ለኛ እንደዚ መሆኑ ....ብቻ ይከብዳል እኮ ፍቅረኛ የነበሩ አሁን ደሞ ዝብሎ ጓደኛ ....።።.ያሁኑ ሀሳብ እኔንም አስማምቶኛል ባልስማማስ ምን ላመጣ ፍቼ ሄጄ እንደርራሁት አይደለም። አባቴ ሁሉንም ነገር ሰምቶል እና መቼ ነው ሰርጉ አለ.... ......ያው ለማሚ ነግራታለው.. ግን...አላዘንክብኝም አልደል .... ...አይ ልጄ መጀመርያ ባልሆነ ....ነበር በዛ ላይ ምርቃት ነው የቀረሽ ....አታስቢ .....ትልቅ እረፍት .....ደስ የሚል ቀን ዛሬ ምርቃታችን ነበር የሰርጉ ጉድ ጉድ ደርቶል. ....ሳሚዬ ሚዚዎች አንደኛ አቤል ነው ናቲ አሮን ናቸው ....የኔም እንደዛው ...ከርስቲ ና....የሰፈር ጓደኞቼ.... ...... ...ከምን በላይ ደስታ በደስታ ተከታተለብኝ አንደኛ ልፋቴን ትምህርቴን ግብ ያደረስኩበት ጋውን ለበስኩ ቬሎ ለብሼ ጎጆ የምውጣበት አይን በአይኔ የማይበት እንዴት ደስ አይለኝ ...ፈጣሪ ነገሮችን ሁላ አስተካከለልኝ ......... የሰርጉ ቀን ደረሰ. ሙሽራው እስከሚመጣ ቤታችን በጭፈራ ደምቆል ሙሽራው ሲመጣ ""አናስገባም ሰርገኛ እበር ይተኛ .....hhhh ክርስቲ እረ እንደዚ ብሎነገር የለም.....አስገብት ስትል አንቺ እስቲ ዝበይ መቶ ግንባሬን ስሞ አበባ ሰቶኝ ውደድንኳኑ ይዞኝ ሄደ .... በድንኳን ውስጥ ሰርጋችንን ለማድመቅ በመጡ እድምተኞች ደምቋል ሰው ይመጣል ይበላይ ይጠጣል ይጨፍራል በጣም ደስ አለን። .......ምሳ ከተበላ በኃላ ጭፈራ እናት አባቴ ተነስተው ያስነኩት ጀመር ....እኛም እንደዛው አቤል በዛ በድምፁ ሰርጋችንን አደመቀው ወደ ወንዱ ቤት የምንሄድበት ሰዓት ደርሷ ተነስተን በበሀላችን መሰረት የምርቃት ሰዓት ደረሰ ጉልበት በመሳም።....... ......ተያይዘን አዲስ ገባን ውንድሙ ቤት ነው የተደገሰው ....አመሻሽትን እኛ ሆቴል ይዘን ስለነበር ውደዛ አመራን ..... ።......በነጋታው ከሆቴል ወደ ተከራየነው ቤት ሄድን ....ስንገባ ቤታችን ደምቋል አቤል አሮን ናቲ ብር አንባር ሰበረልዋ እያሉ ይዘላሉ ክርስቲ እንዴ ስንቴ ይሰበር.....hhhh እናንተ ቁልፍ ከየት አግኝታቹ ነው.. ...ምን ይጠየቃል.... ሁሉም ነገር አልፎ እኔም 8ወር ገባው... አባለስነው ሰዓት አቤል ታሞ ሆስቢታል ገባ ሁላችንንም ግራ ገብቶናል ምን እንደሆነ በሽታውን የሚነግረኝ አጣው.... ;;;;እለተ ሰኞ አቤልን ጠይቄ ስመለስ ...እቤት እንደገባው ሳሚ ደውለ ሄዋንዬ የት ነሽ ...... እቤት ነኝ ምነው ....በቃ...ቢደውልልሽ ...ሰው...ቢመጣ እንዳከፍቺ እየመጣው ነው.. ... እንዴ ምንድነው ...በልጃችን ይዜሻለው ....እሺ በቃ ስልኬን አጠፋው .....ብዙም ሳይቆይ መጣ ....ሳሚዬ ምንድነው .ነይ እያለ ውደ አልጋው ወስዶ ትራስ አስደገፈልኝ እና ምንድነው ሳሚ አስጨነከኝ .....በተቋራረጠ ድምፅ አ.ቤ...ል....እእእእ አቤልዬ ምን ሆነ ...... ... ..እፍፍፍፍ ይላል....ንገረኛ . .../ሄዋን...አቤል ..ሞ...ተ....አይኖቹ በእንባ ተሞልተው የኔን ሁኔታ ይከታተላሉ ሳሚዬ ምን በደለክ እእ የምታሞርትበት አሁን እኮ ከሱጋር ነው የምመጣው ነገ ድኖ ልጅን ላስተዋውቀኝ ...ለም ሳሚ መልስኝ እያልኩ አመነጫጭቀው ጀመር ምን አደረገክ በሁለታችን ፍቅር ....እንደዛ ... ....ሄዋንዬ ተረጋጊ......እውነቴን ነው እኔም።ደውለው ነግረውኝ ነው ከዛ በኃላ እራሴን አላውቅም ....ከሰዓታት በኃላ ውደራሴ ስመለስ እምሆነውን አጣው ማመን አቃተኝ እንዴት ልመን በሰላም ተለያይተን አሁን እንደዚ ....😭😭😭 አ.ቤ.ል.ሞ...ተ.. ፈፅሞ አላምንም። //ቀብሩላይ መቆም አቃተኝ እንዴት እኔ አፈር አለብሰዋለው እእእ ለኔ ደስታ እንደዛ ሲሆን የአቤል እናት መተው ሄዋን አ..ቤ..ል እያሉ አይኔን ያዩኛል መቆም አቃተን እኔ የገደልኩት መስሎኝ ተሰማኝ እንዴት ልቻል በሽታውን ሳላቅ በደፈናው አለው እያለኝ እእእ አቤል....በልቤ ....ተፅፎ የተቀመጠ ...ገና በዚ እድሜው ....እኔ ሀዘኑን መቻል አቃተኝ 8ወር ስለገባው ሁሉም።ነገር ተዘበራረቀብኝ እኔ እዛው እራሴን ስቼ ውደኩ ...ትንሽ እንደቆየው ቀና ስል ሆስፒታል ነኝ ሁሉም ተሰብስበዋል አይኖቼ. ሳማታር አቤልዬ የለም አቤል ገና በሰዓታት ናፈከኝ ለምን አገኛሁክ እንደዛው እንደተረሳሳን ....ምን አለ..... ...... ..........~~~~%/////';';^,##፤; አቤል ከተለየን 1ወር ሞላው እኔ ፈፅሞ ሞቱን አሁንም ድረስ ማመኑን..አቃተኝ... ውስጤ የሚመላለስ ነገር አለ እንዴት ሞተ በሽታውን አናቀውም...ብለው ...ለሞት ተጋለጠ .. ....ከቤት መውጣት አልችልም ልውልድ ቀነት ነው የቀሩኝ .... .....//እለተ ሰኞ....ምሳ ሳት አካባቢ በረ ተንኳኳ ስከፍተው የአቤል እህት ናት ሰው አቁሚአለው ሳሚ።አለ የለም...አሁን ከ30ደቂቃ እንደሚመጣ ስነግራት አይ በቃ እንቺ ብላይ ፖስጣ...ና....የዲያሪ ደብተር....እሱ ሲመጣ አንብቢው...ብላይ ሰጠችን አስቀመጥኩት እና ሳገላብጥ አቤል...የሚል...አየው....እንዴ አቤል ....ሳገላብጠው ...እኮ እኔ አላመንኩም አልሞተም እያልኩ ግን እንዴት እናቱ ሳይቀሩ አፈር አልብሰውታል ስሜቴ ተዘበራረቀ.

ሁላችንም ከግቢ ሳንውጣ ስራ ፈልገናል ሳሚ ተለምኖ እንደሚሰራላቸው የታውቀ ነው ...በጣም ጎበዝ በውጤቱ ከማንም በላይ ነው አቤል የሀብታም ልጅ ስለሆነ ስለስራ ምን አያስብም ........ የክርስቲም ሰርግ አልፎ ግቢ ሲመጡ የዶርም ልጆች ፕሮግራም አዘጋጅተው መለስተኛ ሰርግ ሆኖል . ....አቤት የግቢ ላይፍ እኮ ድስ ይላል .. https://t.me/abyssinianwisdom https://t.me/abyssinianwisdom

❤️ሁለት ልብ ❤️ ክፍል 13 "እንደመላቀቅ አልኩ አቤል በፍፁም የእኔ እና ያንተ ያለፈ ታሪክ ነው.. ... .... "ሁለት እጁን ዘርግቶ ምን ሄዋን በጣም ነው የምውድሽ አንድ እድል ሰተሽኝ ባዋራሽ ደስ ይለኛል እሺ ምን ላድርግ".. ይሄን ያክል ነብስ ገዳይ አይደለው . "አሁን ይብቃንብ እና እንተኛ እንተም ውደዛ እኔም ....." ከዚህ ውስጥ እንዴት ነው የምውጣው?ወይኔ ሄዋን ልክ ኪሴን ይቆረቁረኝ ጀመር ምንድነው ብዬ ስዳብስ ETM ካርዴ ነው ውስጤ በደስታ ፈነጠቀች .. አሁን ሌላ ክላስ መያዝ እንዳለብኝ አሰብኩ "አቤል ምንም ቢውደኝ ግን አስገድዶኝ በዛ ላይ ስካር ሁኔታም ሆኖ ምንም አላሰበም መጣው የሚጠጣ ላምጣ ብዬ ውጣው በዛው እኔም ክፍል ለመያዝ ስል ምን እንደሌለ ስነግሩኝ የበለጠ ፍራት ያዘኝ አዝኜ ልመለስ ስል እህት አንዴ ነይ የሚል ድምፅ ስሰማ ዞር ስል ቁልፍ የያዘች አስተናጋጅ ነበረች እድለኛ ነሽ አንድ ተገኛ ግን ጓደኞችን ያሉበት አጠገብ ነው ይሁን ።...እሽ አመሰግናለው ብዬ ክላሴን ይዜ ሰላም ሆንኩኝ አቤልን እንደማልመጣ ነገርኩት ደውዬ .... .....ሳሚዬ ጋር ደውልኩ ምን ሆነሽ ነው እስካሁን ሳትተኝ ....እንቅልፍ እቢ ብሎኝ ምን እኔን ትላለክ አንተስ ... ."እኔ ናቲ እንደውጣ አልተመለሰም ግራ ግብት ብሎኝል ደሞ ለክርስቲ እንዳነግሪያት ........ ...እእእእ እንዴ ሳሚዬ የኔ አሳቢ አብረው ናቸው ማለት ነው የለችም እሷም ... .. ..ነው እንዴ እና አድራለው አይልም ..መቼም..ከተገናኙ እኛ ትዝ አንላቸውም....እሺ በቃ ቻው .... ..."ሳሚዬ ግን እስከመቼ እንደዚ እእእ እውነት ማሚ ያለችኝ ናገር ልክ ናት ምን የሚያስከፋ ነገር ቢሆንም በራስ ሳውሩት ይቀላል ከሌላ ሰው ከተሰማ ይከብዳል አለችኝ እኔ ስለሁሉም ነገር ቀድሜ ብነግርህ ዛሬ እንደዚ ባልሆንክ .... ... .....ሄዋንዬ ምን ላድርግ ላጣሽ ስለማልፈልግ ምን አልባት የድሮን ፍቅር ትዝታ ......ብቻ ...ሁሉም ነገር ግን እኮ ስለምውድሽ ነው ......... .... ........ነገ ሰርፕራይዝ አለክ በጠዋት ግን ቁርስ ከጋበዝከኝ ....ነው.. .. .እሺ ግን ዛሬ ስሜቴ ምን እንደሆነ አላውቅም በጣም ይረበሻል ...ምን እንደምሰማ .....uffff . .....እንዴ ምን ዙርያ ጥምጥም ትሄዳለክ እስከሚነጋ አጣድፎኛል አትልም ....ወረኛ በቃ ተኛ .... ..... .... ......መልንጋት አይቀር ነጋ እኔ እንዳይነቃብኝ በጠዋት ውደ ግቢ ገባው ...ሳሚና አሮን ነይ ቁርስ ብለውኝ እዛ እንደሆንን ናቲ ክርስቲ መጡ ትንሽ ውረደበት hhhhhh ይድፋክ ነው ያልከው አልኩ ክርስቲን እያየው ....ዋ ለቀቅ ባሌን አለች እየሳቀች ....... ..አቤል ግን .....አለ...ሳሚ ቀልቤ ግፍፍ አለ እንዴ ትላንት አግኝቸዋለው ይመጣል አለ ናቲ .....እረ ቁርሱን አስጥኑት እኔ ዛሬ ሰርፕራይዝ አለኝ ...... ..... ....በልተን እንደጨረስን እኔ እጄን ልታጠብ እንደሄድኩ ስመለስ ሳሚ ይጋበዛል እንዴ ምን ሆንክ የት ልትሄድ ነው.. . ....ትንሽ አታፍሪም....ግን እስከመቼ እንደዚ ዋሽተሽ ሰርፕራይዙ ይሄ ነው ግን ምን ......ክርስቲ ምን ሆነክ ሳሚ.... አንቺም ናቲም ሄዋንም አንድ ናቹ ብሎን ጥሎን ሄደ አሮን ቆይ fb ላይ አቤል only ነው ስል ነበር... .. ..ደንግጬ ስገባ omg ማታ እኔ ሳላስበው ያነሳን ፎቶ ለቆታል እውነት አለው አሮን plzzz ምን ነገር እንዳልተፈጠረ ንገረው እውነት እኔ ሳሚን አጥቼ መኖር አላስብም ከልቤ ነው የማፈቅረው ሁሉም በኔ ሁኔታ ግራ ተጋብተዋል... በቃ አታልቅሺ ..... አሁን እንኮ እንደምውደው ከልቤ እንደማፈቅረው ልነግረው በናተ ፊት ..... 😭😭😭😭 . አቤልን ባገኛ እና ልኩን ብነግረው ደስ ባለኝ .....ውደ ዶርም ገባን ግን ..ማታ ላይ .ቤተክርስቲያን ደርሼ ስመጣ ናቲ እንደሚፈልገን ነግሮን ሄድን ስንደርስ በአንድ አቅጣጫ ሳሚ ብቻውን ቆሟል በሌላው አሮን ናቲ ደስ አለኝ ሳሚዬ ድምፅ ሳላሰማ በጀርባው በኩል አቅፊው ሳሚዬ ለሁሉም ነገር ይቅርታ ደሞ ከኔ እውነቱን መስማት ነበረብክ ሄዋን እሺ ልቀቂኝ ... .....ይቅርታዬ ተቀብለክ አፈቅርሻለው ካልክ ብቻ ነው .በሁኔታዬ ተገርሞል .......ልቀቂኝ እና አሳይሻለው ለቅቂው በእጄቼ አይኔን ያዝኩ ....እረ ባክሽ ማፈርሽ ነው በመቼም ባንቺ እንደማልጨክን እያውቅሽ ነው..በቃ ታረቅን ማለት ነው ...ግንባሬን እየሳመ እጆቼን አላቆ አይን ለአይን ተያየን አፈቅርሻለው እኔም ኢንጆሪ ከንፈር ላይ አረፍኩ እቅፍ አድጎ እና አሮን ያሉበት ተቀላቀልን አሁን እኔ እና ሳሚ ፍቅረኛሞች መሆናችን ታውቀ ... ከዛም አልፎ የራሳችን ብቻችንን የምነሳልፍበት ሰዓት መጣ ደስ የሚል ጊዜ እኔ ለእናቴ ሁሉንም ስለነገርኳት አንድ ቀን እንደማስተዋውቃቸው ተስፋ አድርገዋል ያው በአካል አንድ ቀን አተውታል ..... ሰዓታት ውራት አመታት ተተክተው በዚ አመት ልንመረቅ ነው በመሀል እኔ ፊቼ ልሄድ ስል ማሚ ለምን ይዘሽው አትመጪም ደስ አለኝ አብረን ሄድን ተዋውቃቸው ቤተሰቤ ያን ያልክ የድሮ አይደሉም አባቴ ድሮ ድሮ ሴቶ ሳትሰማ ነበር...ሲል...እህቴ ደሞ ካፊላይ ተቀብላ ዘንድሮ ደሞ...ሄ...ስትል ሂጂ ውጭ ማን ጠራሽ hhhhhh ባትሉም....ልውጣ ነው. ።... አሁን ሳሚ ሙሉ እርግጠኛ ሆኖል በኔ.. ሳሚ አ.አ.ውንድሙ ጋር ሳምንቶን ለማሳለፍ እዛ ነው ያለው ።......እሁድ እለት ወደ ዶርም።ተመለስን አብረን ልክ ስንገባ ኑ የተለመደው ያ የምንቀመጥበት ይላይ ናቲ ዛሬ ደሞ... ስንደርስ ብር አንባር ሰበረላት እሆሆ ሳሚ ጓደኛች......እናንተ hhhh የምን......ነው እና ሳይሰበር በጣ እንዴ ናቲዬ ሰላምታ ይቅደማ ..በቦታው ላይ አቤል አልነበረም .....ቀኑን ስንጫውት አመሽተን .. ማታ ላይ ዶርም ሆነን የስልኬ ንዝረት እያውራሁ የነበርኩትን አስቆረጠኝ ሚሴጅ ነበር ..... "ሄዋንዬ ምን ብሆን አላጣሽም የሚከፈለውን መስዋት ከፍዬ የኔ የኔ ብቻ ነሽ አሳይሻለው ...አቤል ምን ተስፋ ባለመቁረጥ እስካሁን ድረስ ይጨቀጭቀኛል ..........አሁንማ እኔም ሱስ ሆነብኝ የሱ ውሬ.... .... .....ሄዋን ለምን ግን ምክንያቴን ስሚኝ አይደል ያለሽ ለምን ሰምተሽው አትገላገይም .....እረፍት እኮ ነው "ምን መሰለሽ ፍቅር መጥፎ ነው ያሚለው ነገር እውነት ቢሆን እንኳን የልጅነቴ ስለሆነ ልቤ ተስፋ አይቆርጥም በዚ ደሞ ሳሚዬ ማጣት አልፈልግም ባክ ተይው ....አሁንማ ልንመረቅ ነው ያንቺም ሰርግ ደርሶል እኮ ።..... .hhhhhh ወሬ ማስቀየስሽ ነው ናቲ ና ክርስቲ ልጋብ ነው ግን በሰርጋቸው ሳምንት ፈተና አለ .....ይገርማል ሰው እንደማጥነት ሰርግ ተውሰነ ....ደስ ይላል ለዚ መብቃታቸው ..... //ናቲ ለማግባት ያሰበው እቤት ካገባክ በኃላ ነው መስራቤቱን የምታስተዳድረው ስለተባለ ነው ሰርጉን ያፋጠነው .... ..የክርስቲ አንደኛ ሚዜ እኔ የናቲ ሳሚ አሮን አቤልም ነበሩ እና...በዛውም እኔ ና ሳሚን ተለማመድ ይሉን ነበር....

photo content

❤️ሁለት ልብ ❤️ ክፍል 12 /የእጅ ጭብጨባ እና woww ደስ ይላል አይኖቼን ጨፍኜ ዞር ብዬ ገለጥ ሳደርግ woww ሄዋን ሳሚ.ሳ...ሚ አቤል ደንግጦ ጥሎን ሄደ ...ሳሚዬ እያልኩ ስጠጋው እንዳትጠጊኝ ሳሚዬ ነው ያልሽው .....ቀን ስለሆነ ሰው እንዳይሰማ ስለፈለኩ ጥዬው ውደ ዶርም ክርስቲ እየተከተለችኝ ነው እሮጥኩ .....ክርስቲ ምን እንደሆንን ግራ ገብቶታል ብጠይቀኝም ምን መልስ አልሰጠዋትም ...መምሸት አይቀር መሸ ሳሚ ብደውልለት አላነሳ አለኝ ክርስቲ አንቺ እንደምፈልጊው አድርገሽ ላግኝክ በይው. ንገርኝ መጀመርያ ....በዋላ ትሰሚዋለሽ አሁን አፍጥኚ "" እንደምን ብላ .....አስመጣችው. በቦታው እኔ አገኛሁት ክርስቲ ናቲ አሮን አንድ ላይ ፈንጠር ብለው ይጠብቁናል። //ሄዋንዬ ግን ለም ምን በደልኩሽ ከራሴ በላ አብልጬ ስለምውድሽ ንገሪኛ ለም ዝም ትያለሽ ስለኔ ምንም ሳልደብቅ ስለነገርኩሽ እእእ ለዚ ነዋ የፍቅር ጥያቄን እሺ ውይም እቢ እንዳትውስኝ ያረገሽ ሁለት ልብ የሆንሽው እእእ ሄዋን አውቃለው ማን እንደመጀመርያ ግን ቀን ላይ ጥያቄ ያለው የናንተ ታሪክ ነው? ??እእእ ... አትውጂኝም መልሽልኝ ......ሳሚዬ እንባዬን እየጠራረኩ ይሄውልክ ስል ምን አትበይኝ ብሎ ጮክ ሲል እና አሮን እስራችን ደረሱ ሳሚ ጥሎኝ ልሄድ ተነሳ እጁን እንደመያዝ ብዬ ሳሚዬ ጥለከኝ አትሂድ እባክ ሁሉንም ልንገርህ ......ምን ብሎኝ እጁን አላቆ መንገድ ሲጀምር ግን ከምን በላይ እንደምውድክ ታውቃለክ ......ቆም እንደማለት ብሎ እራመድ አለ ... ...ሳሚን ምን ያክል እንደማፈቅረው አሁን ተሰማኝ አ..ፈ..ቅ...ር...ሀ..ለው ግን ከመሄድ አልቀረም እኔ በቆምኩበት ቁጭ እንደማለት እንባዬ ከየት እንደመጣ ባላቅም ፊቴን ያለብሰዋል ሁሉም ተደናግጠዋል ...ክርስቲ አቅፋኝ ታባብለኛለች ናቲ አሮን ሳሚ ጋር ሄደዋል።...አቤል ይሁላ ሲፈጠር የለም... ... ዶርም እንደገባው ስለሁሉም ነገር ስነግራት ደነገጠች አሁን መላ እናስብ ብላ ናቲ ጋር ደውለችና ሰጠችኝ .... ..ባክሽ አቤልም ሳሚም ስለሁሉም አውርተዋል እንግዴ ይፎካከሩ እና ያሸነፈ እእእ አለ እየሳቀ በሁኔታው ተገርሞ እኔ ግራ ገብቶኛል እሱ ይቀልዳል። በዚ ሁኔታ እንዳላጣቸው ልቤ ፈራ ያ የሚያምረው ጓደኝነታችን እንዳይፈርስ ....ufff ይህ ሁላ የመጣም አቤል ከመጣ በኃላ ነው። ....... ሄዋን የት ሄድሽ አለ ናቲዬ ምን ላድርግ ... ....እኔ እንደምልሽ ከሆነ ልብሽ ምን እንደሚል አዳምጪው መፈቀር ፀጋ ነው። እውነት ለመናገር አቤል. ሳሚም ምን ነገር አልተፈጠረም ሰላም ናቸው ቢሆንም ምርጫው ግን ያቺ ነው አቤል የድሮ ፍቅራቹ እንዲመለስ ይጥራል ሳሚም እንደዛው ስለዚ ሌላ ከመፈጠሩ አስበሽ ቁርጡን አሳውቂ ብሎ ስልኩን ዘጋው.... .....በነጋታው እንደ ድሮም ባንሆንም አብረን ምሳ እንበላ ጀመር እንደዛ ሆድና ጀርባ እንደሆን ወራትን አስቆጠርን እኔ ሳሚን ባፈቅረውም የአቤል ግን ከውስጤ አልውጣም የልጅነቴ ማንነቴ እሱ ውስጥ ስላለ ......... ... .አቤል ምክንያቴን ስሚኝ ሳይሆን የኔ አደርግሻለው እያለ ነው ..ውጭ ማምሸት መጠጣት ጀምሯል . . ...አቤል ካገኛነው ሳምንት ሊሞላን ነው እውነት ሁላችንንም አስጨንቆናል በተለይ ሳሚ ምን ሆኖ ይሆን ይላል አስሬ እንደዛ ሲል እኔ የሳሚ እንደዚ መሆን ግራ አጋባኝ ከአቤል መጥፋት በዛ ላይ ስልኩ መዘጋቱ ደሞ ይበልጥ አስጨነቀን ።... .. ዶርም እንደገባው አቤል ደውለ ......... ."አንተ በሰላም ነው እንደዚ አድራሻህን ያጠፋከው" "ሄዋንዬ .....ሰ...ላ..ም..ነው "በተቆራረጠ ድምፅ " እንዴ ምን ሆነክ ነው የኔ መደንገጥ ክርስቲንም ከተቀመጠችበት አስነሳት " የት ነክ ... " እኔጃ የት ነኝ ከቻልሽ ነይ. "እሺ ያለህበትን ንገረኝ .. "ከሸንበረሮ ....ፊት ለፊት .. "የግቢ በር ሳይዘጋ ሄደን መምጣት እንዳለብን አሰብን ለናቲ ደውለን ጠራነው እኔ ናቲ ክርስቲ ሆነን። የመኝታ ልብሳችንን ቀይረን ከዶርም ውተን ታክሲ ይዘን እኔ በሩ እንዳይዘጋብም በጣም ፈርቻለው ። በዛ ላይ ሳሚ አሮን ቢሰሙ ይቀየሙናል ለነሱ ያልነገርነው አቤል እልህ አለበት ሳሚን ሊያስቀይመው ይችላል በመጠጥ ውስጥ ብዬ ስላሰብኩ ነው.. . ደርሰን ስንደውልለት አይነሳም ውስጥ ገብተን በአይናችን መፈለግ ጀመርን። አየነው አንድ ጥግ ባታ ይዞ ይጠጣል ስክር ብሎ እርሱን አያውቅም ። ናቲ አስተናጋጁን ጠርቶ ለኔም አንድ ቢራ አለ። እኔ በድንጋጤ አፈጠጥኩበት "እና እዚ መጥቼ ሳልዝናና ሊሄድ ነው" ይሱ ሲገርመኝ። ክርስቲ እውነትክ ነው ብላ ወንበር እንደመሳብ እያላች ብቻዬን እንዳልሄድ በጣም ያስፈራል እሺ ያለን ሰዓት 40ደቂቃ ነው። መቆየት የለብን በዚ ተስምተን ቁጭ አልን። ሳናስበው ናቲ በጣም ሳቀ "ምነው? ሰዓቱን እያየ 5:10 ሆነ እኮ "እና ይሄ ያስቃል እያልኩ ተነጫነጭኩ አቤል በቃ አንዳንድ ክፍል እንያዝ አለ። ።። ....በጣም ደነገጥኩ መቼም ክርስቲ ከናቲ ተነጥሎ ማደር አይታሰብም ..ለብቻዬ እንዳልይዝ ያለው ገንዘብ ሁለት የምንይዝበት ነው.. . ምን አማራጭ ስለሌለ ተስማማን እኔ ከአቤል ጋር ፍቅረኛዎች አንድላይ። "የታሰበበት መሰለኝ ይሄን ሳሚዬ በያውቅ ዳግም አይኔን እንደማያይ እንደሚጠላኝ አሰንኩ። የያዝነው ክፍል ውስጥ ገብተን ለስለስ ያለ ሙዙቃ ከፍቶ እጄን ይዞ አስነሳኝ በርግጥ ለአቤል ስሜት እንዳለኝ ያስታውቅብኛል ተነሳው እየተውዛውዝን እያለ ከዚ በፊት ከሳሚ ጋር በአጋጣሚ አሳላፍናትን ምሽት አስታውሰኝ። ሀሳቤ ሳሚ ሆነ ጭራሽ መልኩ ሁላ ተቀየረብኝ በሀሳቤ ሳሚን በእውኔ አቤልን አቅፊ ወደሱ ስያስጠጋኝ ከግር እስከራሴ ነዘረኝ የማላውቀው ስሜት እየተሰማኝ ነው። "ሄዋንዬ እንደዚ እንድሆን የምታረጊኝ አንቺ ነሽ" እያለ በረጅሙ ተነፈሰ። እንደመላቀቅ እያለ አይኔ አይኔን ስያየኝ እንደምትውጂኝ ያስታውቅብሻል ግን ማናገር አቃተሽ.. እኔኮ ምክንያቴን ላስረዳሽ ነው ያልኩት እያለ ግንናሬን ሲስመው ከሱጋር መሆን ተማኝው ልክ እንደበፊቱ አይኔን እንደጨፈንኩ ከናፍሮቹ ከንፈሬ ላይ ሳርፉ ንዝረቱ ልቆቆመው አልቻልኩም። ይባስ ብዬ መጠጋት ጀመርኩ። ግን ለም ሀጥያት ነው . ደካማ ስሜቴ ደሞ ምን ጣጣ አለው አታካብጂ የድሮ ፍቅረኛሽ ትውጂዋለሽ አይደል....። አንዶ. ሳሚስ ከራሱ በላ እንደሚውድሽ ታውቂያለሽ አፈቅርሀለው ብለሽው አልነበር . የሁለቱ ሀሳቢ በአንድ መውሰን ጀመርኩ። "ሳያስበው..... ይቀጥላል....... share https://t.me/abyssinianwisdom https://t.me/abyssinianwisdom https://t.me/abyssinianwisdom

❤️ሁለት ልብ ❤️ ሂዊ የጌች ክፍል 11 ...... //በጣም ተጠጋኝ እኔ አይኔን ጨፍኜ ተጠጋሁት ......ልክ አፍንጫችን መናከካት እኔ ልስመው ፈለኩ ...ልንሳሳም ስንል የስልኬ ጥሪ አስበረገገኝ አይኖቼን ስገልጥ አቤል ተናደድ ተይው ብሎ አቀፈኝ አቤል እኔ አንተ ጨርሰናል ለስካኑ ....እያልኩ ስልኬን ላነሳ ውደስልኬ አመራው ...../ምን ፈለጉ የተከበሩ ኮስተር እንደማለት ብዬ ሳሚ ነበር እእእ አንዴ አቤልን አገነኝ .....በድንጋጤ ምን አቤልን አዎ ምነው ....ችግር አለ አ...አ..ይ.የለም .......እንደውም imo ክፈቺ ልክ ስከፍት ቪድዮ ደውለ እኔ ድንጋጤዬ አለቀቀኝም..... መልካም ልደት አሮን ጋር ስደውል እቤት ናቸው ብሎኝ ነው .....ልቤ እረጋ አለ uffff .."አሮን ውድያው መጣ ይቅርታ.....እሺ እያለ ጨዋታችን ቀጠልን.. .....ሰዓታት ቀናት ወር እየተፈራረቁ ክረምቱ ሊያልቅ ነው .....እለተ እሁድ ነሀሴ ቀን 24 ተክለሀይማኖት የክርስትና ሀይማኖት ትልቅ ክብረ ባህል ነው ከተለያዩ ሀገር ይመጣሉ ገዳም ነው ...።። ሁላችን ለመሄድ እየተዘጋጀው እያለ ስልኬ ጠራ ....ወዬ ድመቴ ናፈኩክ ....ሳሚ ነበር የሚናፈቅ ጠፋ እንዴ ግን የት ነሽ ....እእእእ መገናኛ ቤተል ህንፃ ጋር አልኩበት እየሳኩ ... ../አትቀልጂ እውነቴን ነው ላገኝሽ እፈልጋለው በጣም ናፍቀሽኛል .... ....ሳምዬ ወደ ገዳም ልሄድ በዝግጅት ላይ ነን እነ።ማሚ እስኪጨርሱ እየጠበኩ ....እኛም ውደዛው አካባቢ ነን አለ ማመን አቃተኝ እንዴ የት ነክ ላገኝክ እፈልጋለው በጣም ናፍቀኸኛል.... .....ብቻ ውደገዳም የሚውስደው መታጠፍያ ላይ ነን ከውንድሜ እና ከሚስቱ ጋር እና ሌላው ሰርፕራይዝ ነው ....ok በቃ ፊቼ ኑ አንድ ላይ እንመለሳለን ...ፊቼ እንደገባቹ ባህርዳር ሆቴል ጠንቁኝ እኔ ከቀደምኩ እዛ ..... ....//ሳሚዬ የኔ ማር ከውራታት በኃላ ልንተያይ ነው በደንብ እንደማፈቅረው አረጋግጫለው ስለሱ ማሰብ ....ስለጀመርኩ.... .....""ልክ እኔም እነሱም እኩል ከመቅፅፈት ውርዶ አቅፎ እየሳመ በጣም ነበር የናፈቅሽኝ እያለ ነበር እና አይኔን አስጨፈነኝ አሁን ግለጪ ...ስገልጥ ክርስቲ እኔ አላምን omg አንቺ በጣም ደስ አለኝ ለአሮን ደውለን እየጠበቅነው ነው አቤልም መጣ አሮን ቆየብን እናቴ አባቴ እህቴ ድንገት ሳልፊ አይተውን ስለነበር ተጠጉን እኔም ላስተዋውቃቸው ስል እህቴ እብድ ናት እቤትም የመጨረሻ ስለሆነች ብርቅ ናት ....አቤል ጉራ በል አለችው እንዴ ብዬ በአግራሞት አያት ጀመር hhhhh ሳምሪዬ እኔን ለመንካት ነው አይደል እንዴት ናሽልኝ አታጠኝም ትዞሪያለሽ አይደል ቆይ ላባትሽ ይላል እኔ ምን ቃል ሳልተነፍስ ከኔ በላይ አባቴ ገርሞታል እእእ ማም የግቢ ጓደኖቼ ላስተዋውቃቹ ዳዲ እናማናቸው የልጄን ልብ የውሰድት ስል ክው ብዬ ቀረው ማም እንደነገረችው ገባኝ ይብቃሽ አንቺ ለፍላፊ አላት . ....አቤል ለምን ለእህቴ አነግራትም....ብላ ውደኔ አየች ክርስቲ ሳሚ አቤል ኑ የሚል ምልክት ስሰጣቹው መጡ አቤል ደንግጦል ሁሉም ከተዋውቁ በኃላ እንዴ አለች እህቴ ምን ሆሽ አለቻት እናቴ እቤል እና ሄዋን ይተዋውቃሉ .... ....እኔን ብቻ ሳይሆን ሁላችንንም አሳቀን ...ውሬ አያልቅብሽ መቼም አላት አባቴ አሮን ስለመጣ እኛም እነሱም ሄድ .... የቤተሰቤ የድሮ ፍቅራችን በመመለሱ ይዚ ለት ይበልጥ ደስ አለኝ ..አቤል ሳምሪ እህትሽ ናት አዎ እንዴት ተዋውቃቹ ......የእህቴ ጓደኛ ነች እቤት ትመጣለች ነ አብረው ላጠኑ.... ....ok .... ...ደስ የሚል ጊዜ ግቢ ያለው እስከሚመስለኝ ለናቲ ደውለን አውራነው እመጣ ነበር ግን ሄዋንዬ ጎንደር ነው ያለኩት ናፍቆታቹ ሊገለኝ ነው hhhh ናፍቆቶ ነው የሚባለው አሮን ነበር ክርስቲ አንተ አመድ ..ለነገሩ ትንሽ ቀን ...ነው የቀረን ግቢ ልንገባ.. ~;;:;~,,~,~:~:~; ወደ ግቢ ተመልሰን የአመቱ ትምህርት ተጀመረ .ጠዋት ላይ ፊዚክስ አስተማሪያችን ለሳሚ ስጦታ ተሰጠው ጎበዝ ከፍተኛ ውጤት ነው ያመጣው ኩራትና ደስታ ተሰማኝ በነገራችላይ እኛም አሉ ከሚባሉ ተማሪዎች እንመደባለን አቤልም የሌለ ጎበዝ ነው።.. ከክፍል ወተን የተለመደው ባታችን ተቀምጠን አቤል መጣ እናተ ጥያቄ ልጠይቃቹ እስቲ እንስማው .../ግን በዛ ቦታ እራሳቹ ብትሆኑ ምን እንደምታደርጉ ነው የምትነግሩኝ ""/በጣም የሚዋደድ ፍቅረኛሞች ነበሩ እና በጋጣሚ ምን ሳይነግራት ሌላ ሀገር ሄድ እሱ ምክንያት ስላለው ነው እና ከውራቶች በኃላ በደብዳቤ ይገነኙ ነበር እና እሱ ግን እሷን እንዳይጎዳ ስለፈለገ ለደብዳቤው መልስ አልሰጠም ከአመታት በኃላ ግቢ ተገነኙ ባጋጣሚ እና ይቅርታ ሲጠይቅ ማየት እንደማፈልግ ነገረሽው ።... .......እናተ ብትሆኑ ምን ታደርጉ ነበር... እኔ ደነገጥኩ ክርስቲ ታየኝ ነበር .።። ።..ናቲ ሲጀመር ድፍረቱ ነው ይቅርታ መጠየቁ ... ..ሳሚ እኔ እውነት ለመናገር አይደለም ላስቀይማት እሷ ብታስቀይመኝ እንኳን ይቅርታ እጠይቃታለው እቢ ብትለኝ በሒውት አልኖርም omg ፍቅር የመጀመሪያዬ ስለሆነ ይሄ ነው ውሳኔ በመሀል የአቤል ስልክ ጠርቶ ተነስቶ ሄደ ላነግር ክርስቲ በአይኖ ተከተይው የሚል ምልክት ሰጠችኝ አውቃ ስልኬ ላይ ደውለች .....እኔም ተከተልኩት ...."ጨርሶ ሲመለስ መንገድ ዘጋሁበት ግን አቤል ምን እያደረክ እንደሆነ ይታውቅልሀ አዎ ሄዋንዬ ግራ ገብቶኛል .....ያኔ የት ነበርክ እኔ እንደማልውድክ እውቅ ያሁላ ያለፈ ታሪክ ነው እያነሳክ በሽታዬን አታብዛው plzzz አቤል ... ...የእጅ ጭብጨባ እና wowwww ደስ ይላል አይኖቼን ጨፍኔ ዞር ብዬ ገለጥ ሳደርግ ሳሚ ...ሳ..ሚ.. ይቀጥላል share ......... Share Share Share https://t.me/abyssinianwisdom https://t.me/abyssinianwisdom https://t.me/abyssinianwisdom

❤️ሁለት ልብ❤️ ክፍል 10 ስከፍተው ።.....omg ማመን አቃተኝ ቁጭ አድርጌው ደብዳቤውን ማንባብ ጀመርኩ #ሄዋንዬ_ይህ_የእናቴ_የውርቅ ሀብል_ነው ስትሞት ይሄን ማስታውሻ ከአንገቶ ላይ አውልቃ የሰጠችኝ እስካሁን ድረስ ከእሷ ልብስ ጋር ከሻንጣዬ አይውጥም የሚገርምሽ አንድ በጣም የምውድላት ሹራብ አለ አጥቤው አላውቅም ምክንያቱን ጠረና ሲናፍቀኝ እንዳሸተው ግን ዛሬ ላይ በእናቴ ምትክ አንቺን አግኝቻለው እኔ አጠገብሽ ሆኜ የማድረግ አቅም አጣው አድርጌው ከአንገትሽ እንዳላጣው እናቴ ያለች ይመስለኛል አድርገሽ ሳይሽ ውድድድድ ሄዋንዬ በጣም ነው የምናፍቂኝ እኮ በምንም ታምር አንቺን ማጣት አልፈልግም. መልካም እረፍት "ማልቀስ ጀመርኩ ድንገት የመኝታ ቤቴ በር ተከፍቶ እግር ኮቴ ሳይ እናቴ ነበረች አይኔ ላይ የእንባ ዘለላ ስላየች ደንግጣ ምንድነው? ምን ሆሽብኝ? " እንባዬን እየጠራረኩ ምን ዝብዬ ነው ብመልስላትም እጄ ላይ ያለውን ውረቀት ተቀብላኝ ማንበብ ጀመረች "አይኖቿ ያማትር ነበር አንዴ እኔን እንዴ ውረቀቱን" እእእ ስትል ደነገጥኩ በይ ምግብ ብይና ስለ ሁሉም ነገር እናውራለን ብላይ ሄደች እናቴ ገና ናት ወደ ማርጀቱ አልጠጠጋችም የባንክ ቤት ሰራተኛ ነች ......""ምሳ እንደጨረስን እኔ መኝታ ቤቴ ገብቼ ሳሚዬ የሰጠኝ እንደያስኩት ድንገት ማጫውቻዋ ልብ ቅርፅ ነው ተከፈተ ሌላ የሚያስደነግጥ ...ከተኛሁበት ተናስቼ ሳየው. ባንዱ ጎን የኔ ባንዱ ጎን የሱ ፎቶ ከምንም በላይ ለኔ ያለውን ፍቅር ....... ......የኔ ፎቶ ሳነሳው የእናቱ አለ ግን ከስር አስቀምጦታል ...... .....በሀሳብ በዓበል ውስጥ እዋኝ ጀመር . ......እናቴ በር ከፍታ ስገባ ከገባሁበት ውጣሁኝ .ተቀብላኝ አይታ ሳቀች እንደ ማፈር አልኩ እስሯ ሸጉጣኝ ምን ሳትደብቂኝ ስለ ፍቅር ሒወትሽ ንገሪኝ ከ እናት የሚደበቅ ነገር የለም ማን አባቱ ነው የልጄን ልብ የውሰደው እያለች ሳም አደረገችኝ ... ......እውድሻለው እናቴ ብዬ እኔም ሳምኳት እና እግሯ ላይ ተኝቼ ፀጉሬን እያሻሸችልኝ ከአቤል እስከ አሁን ያለሁበትን ሁኔታ ስነግራት ደነገጠች ..... እና ምን ውሰንሽ አለችኝ እንደማፈር ብዬ ፊቴን እግሯ ላይ ተደፋው ......ተናሺ hhhh.አፈርሽ እንዴ ...ይሄውልሽ ሄዋንዬ ሒውት ቀላል አይደለችም በምርጫም አይሆንም ልብ የፈለገውን እንጂ አይናችን ስለውደደው ኑሮ አይመሰረትም ለምሳሌ እኔ ና አባትሽን እይ ያሁላ ደስታ አሳልፈን ባልታውቀ ጊዜ ሰላም ደስታ እራቀን ሰካራም ጭቅጭቅ ነበር ያኔ ቤተሰቦቼም ለምን አትፈቺውም ምን ትጠብቂያለሽ እያሉ ከዚም በላይ ውይ እኛን እሱን ምረጪ አሉኝ አየሽ እኔ ግን የዛሬ እንደዚ መሆኑን ሳይሆን የድሮ ፍቅራችንን ነው የማስበው አምላክ ጥሎ አልጣላንም እንደድሮ እየተመለሰ ነው አየሽ አንቺም ውስጥሽ አቤል ካለ ይቅርታ አድርጊለት አይ ለሳሚ ትልቅ ቦታ አለኝ ካልሽ የአቤልን ቶሎ መፍታት ለሳሚም ምን ሳትደብቂ ንገሪው በኃላ ቢሰማ ፍቅሩ ሊቀንስ ልትጣሉ ትችላላቹ ወሬ በራስ ይቀላል በሰው ይገናል ልጄ ... ..... . .....እህቴ መታ ምንድ ነው ይደርሳል የምትሉት እያለች አልጋው ላይ ተኛች ነይ ብላት ሁለታችንንም ግንባራችንን እየሳመች ከኔ ከአባታቹ እርስ ከራሳቹ ምንም እንዳትደባበቁ ጉዳት እንጂ ጥቅም የለውም አለችን ትንሽ ቀለለኝ . ...... ከሀዋሳ ከመጣው አንድ ውር ሞላኝ ሁላችንም ሳንደዋወል አናድርም በተለይ ሳሚ በሰዓታት እንደዋውላለን...ከ አሮን ጋር አልፎ አልፎ ሻይ ብና እንላለን .... . ....ዛሬ እለተ እሁድ ቀን 20 ልዬ ቀን ነበር በድሮ የአቤል ልደት ነው ምን ብንለያይም ግን ከውስጤ ላውጣው አልቻልኩም በጣም።ነው የምውደው ግን....... ....ድንገት ስልኬ ጠራ.. ...እእእ ምን ፈለክ አሮን ነበር ሄዋንዬ ዛሬ ከጉድ አውጭኝ በናትሽ እንዴ ምነው ችግር የለም ግን ምንድነው ... ""ሰው ቀጥራለው እና ክፍሌን የሚያፀዳልኝ እቤት ሁሉም ባህር ዳር ሄደዋል ....plzz ሄዋን Hhhh እሰይ ደግ አረጉ ሚስትህን ቀጥረክ ነው ባክ የሴትና የሰፊድ እንግዳ የለም ......hhh ""ሄዋን አትቀልጂ ውንድ ነው የቀጠርኩት..... .....እሺ መጣው ሰፈር ጠፍቀኝ ልክ ስገባ የእብድ ቤት መስሏል እንዴ አሮን ምንድነው ልደት ልታከብር ነው እንዴ . ። ":አዎ ...ሰርፕራይዝ ላደርገው ነው.. ..ግን ማነው ...ሲመጣ ብታይው አይሻልም .....እሺ እንዳልክ ከቀኑ 9 ሆነ የውጪው በር ሲንኳኳ በሩን ግርብብ አድርገን ጨለም አለ ቤቱ እኛ ተደብቀን አሮን ምን ተፈጥሮ ነው እንደዚ አጣድፈክ እያለ ሲያውራ።ወይኔ የአቤልን ድምፅ አልኩ በሆዴ .... Hbd. ብሎ ስውጣ እኔ ቀና ስል አቤል ሄዋን አለ ደንግጦ አቤል አልኩ መልሴ እእእእ ዛሬ ነው እንዴ የተያያቹት ለማንኛውም hbd ኬኩን ቁረስ እና ሄዋን የሰራችው ምግብ አለ።.።.... ሁለታችንም ውስጥ ድንጋጤ ይነበብብናል... ምሳ እየበላን እያለ እውነት ባለሙያ ነሽ ግን ባል የለም እንጂ አቤሎ ላንዱ እንዳራት እእእ ይሻላል ብለክ ነው . . . .።... ምሳ ጨርሰን ወይን ተቀዳ ሙዚቃ ተከፍቶል የአሮን ስልክ ተደውሎ ሙዙቃውን ቀንሶ ላውድ እስፒ ምከር ነው እና በፋጣኝ ና ከአዲስ የተላቀ እቃ አለ ይዘክ ና ተባለ እኔ የሌለ ደነገጥኩ አሮን እዛ ድረስ አብረን እንሄዳለን ብዬ ከተቀመጥኩበት ቦርሳዬን እያነሳው ብድግ ስል .....እእእ ሄዋን እኔ አልቆይም...ተቀብዬ መምጣት ነው ሳንጫውት ..... ...በዛ ላይ አቤል ብቻውን ይደብረዋል ውደ አቤል ዞር ስል አይኖቹ ሰበር እንደማድረግ .....በግድ አስቀመጠኝ አቤል ከተቀመጠበት ተነስቶ ሻማዎችን ማብራት ጀመረ ቀጠለ መብራት አጠፋ ሙዚቃ ለስለስ ያለ ከፈተ እኔ ስልኬን እንደሚጎረጉር ተጥጄበታለው እስሬ ደርሶ እጁን ዘረጋ ......ቀና ብዬ አ..ቤ...ሳልጨርሰው በአንድ እጁ። አፊን ያዘው በአንድ እጄን ይዞ አስነሰኝ...... ሁለቱንም እጆቹን ውገቤላይ እኔም አገቱላይ አድርጌ ውድራሱ በደንብ አስጠግቶኝ ሄዋንዬ እቺን ቀን አስታውሻት እንደዚ ተጣብቀን አንድ እስክንመስል ድረስ እያለ አንገቴ ስር እየተነፈሰ እኔም የነፈኩትን ጠረን ......ሁሉም ነገር ሊያሸንፈኝ ነው ድንገት እጁን ለቆ እኔን ቀና አድርጎ አይን ለዓይን እንድንተያይ ሄዋንዬ በጣም ነው የምትውጂኝ አ..ቤ.. እሽሽ እያለ እንዳላውራ ከለከለኝ ዓይኖቼ እንባ አርግዘዋል በጣም ተጠጋኝ እኔ አይኔን ጨፍኜ ተጠጋሁት........ ልክ .. #11 ይቀጥላል.......... Share Share Share https://t.me/abyssinianwisdom https://t.me/abyssinianwisdom https://t.me/abyssinianwisdom

❤️ሁለት ልብ ❤️ ❤️+❤️=❤️❤️ ክፍል 9 ""እናት አትበለኝ 😭ውጣልኝ እያልኩ ስጮህ በሩ ተከፈተ ቀና ስል .... ሄዋን ምንድነው .... ክርስቲ ነበረ።...አቤል ዓይኖቹን እያርገበገበ አላሳዝንሽም እእእ ሄዋዬ እሺ እውጣለው ግን አታልቅሺ ክፍስቲ እስሬ ስደርድ አቤል ውጣ አቤል እያለች ተከተለችው ።......።።. ብዙም ሳትቆይ እኔ ጋር ተመላሰች በቃ ዝም በይ እነ ሳሚ እየመጡ ነው ልክ ሲገቡ ሳሚ ደንግጦ . እየመጣ እስሬ ተቀምጦ ውደ ደረቱ አስጠጋኝ ምን ሆነሽ ነው.. ...እያለ ክርስቲ አይ እናትሽ ታመዋል ተብላ ነው ወይኔ አይዞሽ ብሎ ወደ ራሱ በደንብ አስጠግቶኝ ፀጉሬን እንደመሳም ሰጠረኑ ምን አለ ባይለቀኝ ....... በቃ ግቢ እንመለስ አቤልስ ጓደኖቹ ደውለውለት ግቢ ሄዶል....ክርስቲ ከየት እንደሚመጣላት ባላውቅም ትልቅ ውለታ እየዋለችልኝ ነው.....ሰኞ ቀን ላይ ሁላችንም ውጤታችንን ማስተካከል ያለብንን አስተካክለን ማታ ግቢ አካባቢ እራት እየበላን የነገውን ጉዞ ማውራት ጀመርን ..."ናቲ በቃ ....አለ በተቆራረጠ ድምፅ ....።.።..።. ሳሚ የኔን መልስ ዛሬ እንደሚጠብቅ ድንገት ዓይን ለዓይን ስንገጣጠም ይታውቅበታል ።.።.አቤልም እንደምንም ብሎ ፍቅሩን እንደሚመልስ 100%እርግጠኛ ሆነ .....።..ለሁለቱም ይህ ነው የማይባል ስሜት አለኝ ስለነሱ ሳስብ እራሴ ሊፈነዳ ይደርሳል ።...።. አቤልም ዘግይቶ ቢመጣም ግን አይኑን ማየት ለኔ ደስታዬ ነው ሁለቱንም ማጣት አልፈልግም........ሳሚን.....uffff ማክሰኞ እረፋፋድ ላይ ታክሲ ይዘን ሀዋሳ አቶቢስ ተራ ሄድን ...ናቲ እኛን ሊሸኘን ነው ።.....።.. .....ናቲ በቃ የቁርጡ ሰዓት ......በረጅሙ እየተነፈሰ እናተ ምን አለባቹ እኔ አለው አይደል ባሳለፍነው መዝናኛ በሄድኩ ቁጥር .....ፑል ቤት እንኳን ሳይቀር ....እረ ስንቱን ፑል ሲል ሁላችንም ሳቅንበት ምን አያስቅም omg ታየኝ እኮ "" ክርስቲ አሮን ና ሄዋን ይገናኛሉ አንድ ሀገር ስለሆኑ ሳሚዬም አለ ገና ድሬ የሚሄደው አለች ሁላችንም በመለያየታችን ጭንቅ ብሎናል።.... "" መለያየት አይቀርምና .... ተሰናብተን አዲስ የሚውስደን መኪና ውስጥ ገባን እኔ ሳሚ አንድ ላይ ሁለት ሰው የሚያስቀምጠው ላይ ተቀመጥን አሮን ክርስቲ አቤል.... ከጥግ ባለ 3ሰው መቀመጫ ተቀመጡ እኔ ያንን የጭንቀት ቤት ሰላም ውርዶ እስካየው ጓጉቼአለው ።..... ሳሚ ወይኔ በየቀኑ ..ላንተያይ ነው። ምን አለ እረፍት አንድ ሳምንት ቢሆን አለ.... እንዴ ምን ሆናቹዋል ናቲም አለ አይደል እኛ እንገናኛለን ሳሚ እንደሆነ ድሬ ለሳምንት ነው የሚሄደው አዲስ ውንድሙ ጋር ነው የሚያሳልፈው አይደል ሳሚሻ እሱስ ልክ ነሽ ..... ..... ባላሰብነው ሰዓት የጀመርነው ጓደኝነት በሒወታችን ውስጥ ጥልቅ ትስስር እንዲኖር አደረገልን ...እንደዚ በመተሳሰብ ና በግልፅኝነት የተሞላ አንዳችን ላንዳችን ስንተሳሰብ ጓደኝነት ደስ ይላል.ከምንም በላይ...... ሳላውቀው የሞባይሌ ንዝረት ከገባሁበት አስበረገገኝ የሚሴጅ ነው ስከፍተው ሳሚ ነው.. ...እእእ ሄዋንዬ ሳላይሽ ላድር ልውል ነው ከራሴ በላይ እንደምውድሽ ታውቃለሽ አይደል ..ምን ያህል ይሆን ያቺ ለኔ ያለሽ ስሜት .... ....ቆይ ልለካው እና እነግርሀለው..የኔ ናፋቂ እኔም ትናፍቀኛለክ ሳሚሻ እውነት ........ "ክርስቲ እንዴ ምነው ስልካቹ ላይ ተጣዳቹ እእእ ምንም መከረኛ fb ነዋ ውድያው ስልኬ ሚሴጅ ምልክት ሰጠኝ የሳሚ መስሎን የምለውን እያሰብኩ... ሳየው ..... ሄዋንዬ እንደምትውጂኝ አውቃለው ግን በአፍሽ ለምን ጨካኝ ሆንሽ ከምንም በላይ እውድሻለው ..ስለሁሉም አንድ ቀን ታውቂው ይሆናል..።......።።።መልካም።እረፍት ጊዜ... አቤል ነበር ... አሜን ለሁላችን... አቤልዬ.... ከላኩት በኃላ አቤልዬ ነው ያልኩት ......ሆይ ..... ... .....ለካሽው እውነት አላስጨንቅሽም አንቺ በተመቸሽ። .ሰዓት ትነግሪኛለሽ ውድድድ.... .አዲስ ደርሰን ቃሊቲ መንሀሪያ የሳሚ ውንድም የቤት መኪና ይዞ ከሩቁ በክላክስ አደረገለት ሄዶ ሰላም አለውና ውደኛ መጠቆም ጀመረ .. .....ብዙም ሳይቆይ መቶ ሁላችንንም ሰላም አለን እኔን እያየ ሳቅ ቢጢ አፉ ላይ እንደመምጣት እያለ ይመልሰዋል ....እንደነገረው ገባኝ .....አሮን አቤል እኛ እዚጋር የምንሰናበታቹ የምንሄድበት ቦታ አለ ብለው ተናሰናበቱን ሄዋንዬ ስመጣ እንገናኛለን ....አቤልም ሳላስበው ጉንጪን ስሞኝ ቻው አለ ደነገጥኩ ግን አሮንም እንደዛው ስለሆነ ምንም አይመስለውም ሳሚ ክርስቲም ሲየሚስ የሚል ታክሲ ይዛ ጉዞ ጀመረች እኔም አውቶቢስ ተራ የሚውስድ ታክሲ ገባው ስላልሞላ ጉዞ አልጀመርኩም ትንሽ እንደቆየው ሄዋን በተቀመጥኩበት አቅጣጫ መስኮቼ ተንኳኳ ዞር ስል ሳሚ ነው.. ....ምነው ሳሚዬ በስጦታ የታሸገ ነገር ሰጠኝ ....ግን ሄዋን እቤት ስገቢ ነው ።..እእእ እሺ ......እስቲ ሳሚ ሙት በይ ...እውነት .....thanks ምኑንም ሳላይ አመስግኜ ውደ ቦርሳዬ "::;-አውቶቢስ ተራ እንደደረስኩ የፊቼ መኪና ያዝኩ...... ቤት እንደጋባው አባቴ ልጄ መጣሽ ብሎ አቅፎኝ ሲያለቅስ ደነገጥኩ በጣም ጠቁሯል ከስቶል የድሮ አባቴ ...... ......በኔ መምጣት ደስተኛ ናቸው ...።ያ ሰላም ደስታ ሙሉን የተመለሰ ይመስላል .....በይ ምሳ አቅሪቢላት እህቴም ጥምጥም ብላብኝ ላለፈው ሁላ ይቅርታ........ተቃፈን ማልቀስ ስንጀምር እእእ በቃ እንግዴ ........እህቴ....ሁላችንን መቼ በላን አንድ ላይ አቅርቢ እንደ ባህላችን ይሁን ዛሬ በትሪ ........ ........እናቴ እየሳቀች ምሳ ልታቀርብ ውደ ጓዳ ስገባ እኔም የሳሚን ለማየት ውደ መኝታቤት ገባው ልቤ በጣም ትመታ ጀመር ደብዳቤ ብቻ ነው እንዳልል ውስጡ ይቆራቆራል.....ይን ይሆን....እንደዛ ለማየት እንዳልጓጓው ግን..አሁን ፈራው እንደማማተ። ብዬ ስከፍተው....omg.... ክፊል 10 ይቀጥላል...... ቶሎ እንድቀጥል share https://t.me/abyssinianwisdom https://t.me/abyssinianwisdom https://t.me/abyssinianwisdom

በአለማችን ዝናብ ካየ አመታትን ያስቆጠረው ስፍራ ተብሎ የሚታሰበው አለማችን ውስጥ ካሉት በረሃዎች መካከል ነው ነገር ግን እውነታው ወዲህ ነው። አንታርቲካ ዝናብ ከዘነበ ሚልየን አመታት ይሆናል ተብሎ
በአለማችን ዝናብ ካየ አመታትን ያስቆጠረው ስፍራ ተብሎ የሚታሰበው አለማችን ውስጥ ካሉት በረሃዎች መካከል ነው ነገር ግን እውነታው ወዲህ ነው። አንታርቲካ ዝናብ ከዘነበ ሚልየን አመታት ይሆናል ተብሎ በሳይንቲስቶች ይታመናል። https://t.me/abyssinianwisdom https://t.me/abyssinianwisdom https://t.me/abyssinianwisdom

❤️ሁለት ልብ❤️ ❤️+❤️=❤️❤️ ክፍል 8 ለምን በቃ እዚሁ ሀዋሳ ሀይቅ።።።....ሳሚ...ለምን..በአቤል ሀሳብ እስማማለው .......አፈጠጥኩበት እንዴ አታፍጪ እንደውም በእጅ ብልጫ ....።....እኔ አልስማማም እናተ ሂዱ ....በዛ ላይ ሰኞ ሁሉንም ነገር ማስተካከል እንዳለብን ታቃላቹ....አሮን በቃ እዚሁ ቀጣይ እንሄዳለን .....ሁሉም ተስማሙ ሳሚ የልብሽ ደረሰ ......አለ እየሳቀ .....እንዴ ምን ልቤ አንጀቴም እራሰ እንጂ አቤል ከአፌ ውስዶ አንጀት አለሽ እንዴ ....ናቲ እንዴ መደራረብ ......አለኝ ግን ለውሸታም ሰው አንጀት የለኝም ....የኔ እና የአቤል መልስ ክርስቲ በጣም ስለገባት በሉ በሉ ብዙ ታውራላቹ ዳይ ውደ ዶርም .....hhhh ይሻላል "" ሄዋንዬ ግን ለምን እዛ እቢ አልሽ ያኮ ያለፈ ነገር ነው ።... አቅም የለኝም በዛ ላይ ......እስቲ ተይኝ "በይ የምን ተይኝ ነው.. .ንገሪኝ በመርከብ ላይ ሆነን ስንላፋ ውሀ ስንራጭ ታይታኒክ ስንሰራ ይሄን የመሰለ ጊዜ ድጋሜ ማሰብ አልፈልግም በዛ ላይ አቤል ባይኖር እሄድ ነበር ምክንያቱም ትዝታ እያልኩ በሆዴ እችለው ነበር .... . ......" አስቢው ...አብሮሽ እንደዛ የሚያምር የፍቅር ጊዜ ያሳለፍሽውን ልጅ ዛሬ ላይ ሆድና ጀርቦ ሆነሽ ያሳለፍሽበትን ባታ አብሮ .....omg ይብቃን አናውራው .. ...ግን የፍቅር ጓደኛ ካሌለሽ ለምን ሁሉንም ተናጋግራቹ ውደ በፊቱ አትመለሱም..... ።......እኔ ምለው ልኮሽ ነው.. .ልተኛበት.. ""~እለተ እሁድ ጉዞ ውደ ሀዋሳ ሀይቅ ናቲ እና ክርስቲ አንድ ላይ እኔ ሳሚ አሮን አቤል አንድ ላይ እዛ እንደደረስን ... መጀመርያ ምሳ እንብላ...እኔ የሌለ እርቦኛል ....ናቲ ነበር .. "በአቅራቢያችን በሚገኛው ሆቴል ገብተን..... እየበላን እያለ አቤል ላጎርሰኝ ተነሳ ብድግ እያለ እጁን ዘረጋ በእጄ የያዝኩትን በድንጋጤ አይኑን ሳይ የኔን ሳሚ ሳላስበው ጉረሰው እእእ ጉረሺ እንጂ አለ ክርስቲ በአይኑዋ ተቀበይ የሚል ምልክት ሰጠችኝ ... ""ስንጨርስ "ናቲ ጀልባ ደንበኛችን ጋር ደወለ። ጀልባ ላይ ያለን እሽቅድድም ለራሳችን ይጋርመናል እኔ ዳር እፈራለው አሮም የውሀ ነገር አይመቸውን ሁሌም እንደዚ መንሳፈፍን እመኛለው ደስ የሚል አየር እየውሰድን ልክ እንደውጣን ባለጀልባው "ወዴት ልውሰዳቹ?" አለ ክርሲቲ "ሳሚ ዛሬስ አሞራ ገደልን አይተን ነው የምንመለሰው"አለች ከዚ በፊት አልሄድንም ከመሀል ነበር የምንመለሰው ሁላችንም ተስማምተም ለባላጀልባው ነገርነው ጉዞ ጀመርን።ሀይቁ ላይ ብዙ ደልባዎች አሉ እሁድ ስለሆነ ከሌላው ቀን ለውጥ አለ። በዛ ላይ ብዙዎቹ ጥንድ ጥንድ ናቸው። አንድ ጀልባ ላይ የሚያምሩ ጥንዶች የለበሱት አንድ አይነት ከለር ነጭ በጀልባው ላይ በጀርባቸው ተኝተው ወደላይ እንደማየት ትንሽ እንደቆዮ እሱ እንደመገላበጥ ሆኖ አይን አይኖን እያየ ይስማታ። የዛሬን አያድርገውና እኔ እንደዚ....ufff እኔ እሱም አይን ለአይን ተገጣጠምን ሳላውቀር በዓይኖቼ እንባ መርገዝ ጀምረዋል ።... አሞራ ገደል እንደድረስን ባለጀልባው እንዳቆዩ እኛም መቆየት አላሰብንም ሀይሌ ሪዞርት መሄድ ስላሰብን ግን ናቲ "እንዴ ጀለስካ እንተም ተከተለን እንጂ አለው" እንደ ማመንታት ብሎ ግን እሺ አለ ጀልባዋን ጥግ አስይዘን መጎብኛት ጀመርን። ደስ ይላል ለማስታውሻ ፎቶውች ተንስተን ሁላችንም አንድ ላይ አነሳ መቼም የማይደበዝዘው ጓደኝነታችን ufff እንዴት ደስ ይላል። ብዙም ሳንቆይ ወደጀልባው ተመለስንደስ የሚለው ሀይቅ ላይ መዋለል ጀመርን። ዛሬ እብረን መዝናናት ያሰብነው ማክሰኞ ይምንለያይበት ቀን ስለሆነ ነው። ስንመለስ አቤል ውሀ ዘገን አድርጎ እረጨኝ ከእግር እስከራሴ ውረረኝ እንዴ ሄዋንዬ ዝም ትይዋለሽ.....ሁሉም መረጫጨት ጀመሩ አቤል ያሌለ ደስታ ይታይበታል. ከጀልባው እንደውረድን ሰዓት ት ስናይ 10:30 ነው አሁን ውደሌላኛው ቦታ እንሂድ ለባለጀልባው ገንዘብን ሰተን። ወደ ሀይሌ ሪዞርት አመራን ክርስቲ ዋና ስለምትውድ እዛ የዋና ገንዳ ስላለ ለመግባት አስባ ነው። ለጉዞ የሚያስፈልጉን ይዘን ስለውጣን ብዙም አልተቸገርንም ":;~እኔ በጣም እራሴን አሞኛል ክፍል ባገኝ ብተኛ እንዴ ሳሚ የቁጣ አስተያየት ሳሚሻ plzzz ...ተረዱኝ በቃ እኔ ክፍል ልያዝልሽ መጣው ብሎ ሄደ አቤል ብዙም ሳይቆይ ቁልፍ ይዞ መጣ ውደዛ አመራን ለጉዙ የያዝነውን አስቀምጠው ሁሉም ውጡልኝ እኔ በሀሳብ ተውጫለው። ልክ በሬ ሲንኳ ከነበርኩበት አስበርግጎ አስውጣኝ ... ማ....ማ...ማነው እኔ ነኝ ሄዋን ልክ ስከፍት አቤል. Ufff ለምን መጣክ እያልኩ ወድ አልጋው ተመለስኩ። ልክ ስቀመጥ እግሬ ስር ሆኖ እጄቼን ይዞ ሄዋንዬ አንድ እድል ስጭኝ ሁሉንም እውነታ ልንገርሽ እባክሽ ........ ::""~አቤል አንተ እውነት ታቃለክ እንዴ ማስመሰልን ተክነህበታል የዋ የፍቅር ልቤን እንደፈለክ ተጫወትክበት ታስታውሳለህ በሒውት እያለው ምንም አጋጣሚ ብኖርም አልለይሽም ብላህኝ ነበር 😭 ግን ግን ያሁላ ቀረ ሞቱም ዘገየብን መለየትን መረጥክ አቤል ጥፋቴ ምን ላይ ነው እንደ ባለጊ ለውግ ማረግ ሳልበቃ እራሴን አሳልፊ ስለሰጠውክ እእእ ንገረኛ ምን በደልኩ ምን ....ከራሴ በላይ ስለውደድኩህ ...እሺ የሄድክበት ቦታ ከኔ የተለየ አገኛክ አቤል እባክህን አንዴ ዓይንህን አሳየኝ ብዬ እንደዛ ስለምንህ አንዴ ልይህ ብዬክ አንተ ግን ፍቅር ምን ማለት እንደሆነ ......... ሳታውቀው .......መልስልኝ ዛሬ ባጋጣሚ ስላገኛኸኝ እውነቱን ልንገርሽ አልክ አቤልዬ የሒውቴ ጌታ አንተ የልቤ ንጉስ ያላንተ ባዶ ነኝ ብዬ ተማፅኜክ ምን ሳይመስልክ ዛሬ ምን ፈልገክ ነው ሰው ሆኜ ስላየከኝ 😭😥....ንገረኛ መልስልኝ ለነገሩ ልክ ነክ እኔ የት አንተ የት አልመጥንህም እኮ .....😭😭😥.. .....እናት plzz እያለ የየዛቸውን እጄን ይስማል እንደዛ አትበይኝ እናት አትበለኝ 😭😭 ውጣልኝ እያልኩ ስጮህ በሩ ተከፈተ ቀና ስል....እንትና..... ክፊል 9 ይቀጥላል......... https://t.me/abyssinianwisdom https://t.me/abyssinianwisdom https://t.me/abyssinianwisdom