Αвυ тєумι ~ нαfυ
رفتن به کانال در Telegram
«ሰላም በብእሮቻቸው ውስጣችንን ለገለፁት ነፍሶች» ✍️ ሎጎና ፕሮፋይል ለማሰራት: t.me/abu_teymiyah
نمایش بیشتر7 140
مشترکین
-424 ساعت
-507 روز
-15130 روز
آرشیو پست ها
7 139
Repost from Halal Gebeya - ሐላል ገበያ
እንኳን ወደ ሐላል ገበያ በደህና መጡ!
~
በዚህ ቻናል ላይ አዳዲስና በጥሩ ሁኔታ ላይ ያሉ ያገለገሉ፦
🏠 የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን
🛠 የሥራ መሣሪያዎችን እና
📦 ልዩ ልዩ ንብረቶችን
ያለ ምንም ደላላ፣ በቀጥታ ከሻጩ ጋር በመገናኘት በታማኝነት የሚገበያዩበት አስተማማኝ መድረክ ነው!
🛒 ገዢ ከሆኑ፦ ምርጥ ዕቃዎችን በቅናሽ ዋጋ ሳይቀደሙ ለማግኘት ቻናሉን በንቃት ይከታተሉ!
💰 ሻጭ ከሆኑ፦ የሚሸጡትን ዕቃ ፎቶ፣ ሙሉ መረጃና ዋጋ በ @ContactHalalGebeya በኩል ይላኩልን፣ ያለምንም ደላላ እራስዎ ይሸጣሉ!
=
ቻናሉን ለመቀላቀል፦
t.me/HalalGebeyaOfficial
t.me/HalalGebeyaOfficial
7 139
🚀 ሁዳ Wave ማስታወቂያ 🚀
ቻናላችሁን በአጭር ጊዜ ማሳደግ እና ለብዙ ሰው ተደራሽ እንዲሆን የምትፈልጉ የቻናል ባለቤቶች በሙሉ፤ ከታች ያለውን መስፈርት መሰረት በማድረግ ፈጥናችሁ ተቀላቀሉ! 🎈🔐
መስፈርት፦
❶ የሱና ቻናል የሆነ
❷ ከ3,000 በላይ አባላት ያለው
❸ ለንግድና ማስታወቂያ ያልተከፈተ
መስፈርቱን የምታሟሉ ከታች ባለው ሊንክ ላኩልን፤ አይተን እንቀበላለን 👇
👉 @Huda_Wave 👈
👉 @Huda_Wave 👈
7 139
Repost from Huda Wave
እዉነት / ሐሰት
ጥያቄ፦ ከአሥራ ሁለቱ የሂጅራ (የጨረቃ) ወራት መካከል 'አሽሁሩል ሑሩም' (የተከበሩ ወራት) በመባል የሚታወቁት ስንት ናቸው?
🕊Telegram
7 139
Repost from N/a
⭕️ አዲስ ምዝገባ!
📣 ለሱና ቻናል ባለቤቶች በሙሉ፤ ቻናላችሁን በአጭር ጊዜ የምታሳድጉበትና ወደ ብዙ ሰዎች ዘንድ የምትደርሱበትን ምርጥ ዕድል ይዘንላችሁ መጥተናል!
✅ መሟላት ያለባቸዉ መስፍርቶች:-
1️⃣ የሱና ቻናል የሆነ።
2️⃣ ከ1.000 (አንድ ሺህ) በላይ ፎሎወር ያለዉ።
3️⃣ ለንግድና ማስታወቂያ ያልተከፈተ።
✅ መስፈርቶቹን የምታሟሉ ከታች ባለው አድራሻ ቻናላችሁን ማስመዝገብ ትችላላችሁ።
⬇️⬇️
https://t.me/m/M2WsnLF8YWRk
https://t.me/m/M2WsnLF8YWRk
7 139
Repost from Huda Jobs - ሁዳ የስራ ማስታወቂያዎች
ይህ ቻናል ሥራ አጥ ለሆኑ ወንድም እና እህቶቻችን በአላህ ፈቃድ የሥራ ሰበብ እንዲሆን ታስቦ የተከፈተ ነው። ማንኛውንም ሐላል የሆኑ የሥራ ማስታወቂያዎች በነፃ የምንለቅ ሲሆን፣ በተለይ ከመስጂድ እና መድረሳ ጋር የተያያዙ ሥራዎች ላይ ትኩረት እናደርጋለን። የቻናሉ ተደራሽነት እንዲሰፋና ብዙዎች እንዲጠቀሙበት ሼር አድርጉት።
ቻናሉን ለመቀላቀል፦
https://t.me/HudaJobs
https://t.me/HudaJobs
7 139
Repost from N/a
📣 የዳዕዋ ቻናልዎን ለማሳደግ ግብዣ!
↗️ የሱና ቻናልዎ ለብዙዎች እንዲደርስና በደዕዋዉ ብዙ ሰዎች እንዲጠቀሙ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይህን አጋጣሚ ይጠቀሙ!
😊 ቻናልዎ 1,000 ተከታይ ካለው እዚህ ይላኩ፡
⬇️ ቻናሌን ከሁለት ሺህ በላይ ለማሳደግ
✅ ቻናልዎ 5,000 ተከታይ ካለው እዚህ ይላኩ፡
⬇️ ቻናሌን ከአስት ሺህ በላይ ለማሳደግ
✔️ ቻናልዎ 10,000 ተከታይ ካለው እዚህ ይላኩ፡
⬇️ ቻናሌን ከአስር ሺህ በላይ ለማሳደግ
😅 ቻናልዎ 20,000 ተከታይ ካለው እዚህ ይላኩ፡
⬇️ ቻናሌን ከአስራ አምስት ሺህ በላይ ለማሳደግ
7 139
ለምን አልተሳካልኝም⁉️
⚠️የስኬት ቁልፍና የወንጀል መዘዝ...
~
📱የቲክቶክ አድራሻችን፦
🔗 https://www.tiktok.com/@sle_qelbachn1?_r=1&_t=ZS-94vQ2iUC5pY
7 139
ጉልቻ ቢቀያየር... ወጥ አያጣፍጥም!"
ይላሉ አባቶቻችን...
መድረሳ በየቀኑ መቀያየር ወሬንና ግራ መጋባትን እንጂ ቂርአትን አያስተካክልም። አህባቦቼ! እውቀት የሚገኘው በአንድ ቦታ ላይ ሰከን ብሎ በመቅራት ነው፡፡
በብዙ ቦታ ላይ ጥቂት የቆፈረ ሰው የትም ቦታ ላይ ውሀ አያገኝም ውሀ ለማግኘት ግን በአንድ ቦታ ላይ በጥልቀት መቆፈር ይበጃል
ኢልምም እንደዚሁ ነው በየመድረሳው መሮጥ ጥልቀት የሌለው እውቀት ብቻ ያስተርፋል። በአንድ ኡስታዝ ስር ታግሶና ረግቶ መማር ግን የጥበብን ምንጭ ያስገኛል።
ግልባጭ> በአንድ ቦታ ላይ ሰክኖ መቅራት ለከበዳቸውና ለሚቀባዝዙ ወገኖቻችን ይድረስ!
@AbumuslimH
https://t.me/habibseidabumuslim
7 139
📣 የዳዕዋ ቻናልዎን ለማሳደግ ግብዣ!
↗️ የሱና ቻናልዎ ለብዙዎች እንዲደርስና በደዕዋዉ ብዙ ሰዎች እንዲጠቀሙ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይህን አጋጣሚ ይጠቀሙ!
🌟 ቻናልዎ 1,000 ተከታይ ካለው እዚህ ይላኩ፡
⬇️ ቻናሌን ከሁለት ሺህ በላይ ለማሳደግ
🌟 ቻናልዎ 5,000 ተከታይ ካለው እዚህ ይላኩ፡
⬇️ ቻናሌን ከአስት ሺህ በላይ ለማሳደግ
🌟 ቻናልዎ 10,000 ተከታይ ካለው እዚህ ይላኩ፡
⬇️ ቻናሌን ከአስር ሺህ በላይ ለማሳደግ
🌟 ቻናልዎ 20,000 ተከታይ ካለው እዚህ ይላኩ፡
⬇️ ቻናሌን ከአስራ አምስት ሺህ በላይ ለማሳደግ
7 139
🚀 ቻናልዎ እንዲያድግና ብዙ ሰው ጋር እንዲደርስ ይፈልጋሉ?
📈 ያለዎትን አማራጭ ይጠቀሙ! ከታች ባሉት ሊንኮች የቻናልዎን ሊንክ ይላኩ፤ ተከታዮችዎን በፈጣን ሁኔታ ያሳድጉ!
🌟 ቻናልዎ 1,000 ተከታይ ካለው እዚህ ይላኩ፡
ቻናሌን ከሁለት ሺህ በላይ ለማሳደግ💎
🌟 ቻናልዎ 3,000 ተከታይ ካለው እዚህ ይላኩ፡
ቻናሌን ከሶስት ሺህ በላይ ለማሳደግ💎
🌟 ቻናልዎ 5,000 ተከታይ ካለው እዚህ ይላኩ፡
ቻናሌን ከአስት ሺህ በላይ ለማሳደግ💎
🌟 ቻናልዎ 10,000 ተከታይ ካለው እዚህ ይላኩ፡
ቻናሌን ከአስር ሺህ በላይ ለማሳደግ💎
🌟 ቻናልዎ 15,000 ተከታይ ካለው እዚህ ይላኩ፡
ቻናሌን ከአስራ አምስት ሺህ በላይ ለማሳደግ💎
7 139
📣 ሁዳ Wave ማስታወቂያ 📣
የቴሌግራም ቻናላችሁን በአጭር ጊዜ ማሳደግና ለብዙዎች ተደራሽ ማድረግ ይፈልጋሉ? የሁዳ Wave ቤተሰብ በመሆን የቻናልዎን ተፅዕኖ ያሳድጉ!
⏳ የመቀላቀያ መስፈርቶች፦
1⃣ የሱና ቻናል መሆን፦ ቁርአንና ሐዲስን በሰለፎችን መንገድ የተከተለ መሆን አለበት።
1⃣ የአባላት ብዛት፦ 3,000 እና ከዚያ በላይ ተከታይ ያለው።
1⃣ ዓላማዉ፦ ለንግድና ማስታወቂያ ያልተከፈተ ቻናል መሆን አለበት።
እነዚህን መስፈርቶች የምታሟሉ የቻናል ባለቤቶች ከታች ባለው ሊንክ በኩል ፈጥናችሁ ተቀላቀሉን፤ በአክብሮት እንቀበላለን! 👇
👉 @HudaWave 👈
👉 @Hudawave 👈
የምንቀበለዉ ጥቂት ቻናሎችን ስለሆነ ፈጥነዉ ይቀላቀሉ፣ ቀጥታ የቻናልዎን ሊንክ ይላኩ! ይህን መልእክት ቻናል ላለዉ ጓደኛችሁም ላኩለት!
7 139
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ
በመርከዝ አቡ ሙስሊም ደረሳ ሁነው በቀሪዓ በነጻ መቅራት ለሚፈልጉ
5 ደረሶችን እንቀበላለን።
= ነዞር ጀምረው ሒፍዝ የሞከሩ
= ከ 20 አመት በታች የሆኑ
= በመርከዙ ለመተዳደር ፈቃደኛ የሆነ
= ተያዥ ያለው
በዚህ ሳምንት መጥተው መመዝገብ ይችላሉ።
0906883233
@AbumuslimH
7 139
Repost from 𝗗𝗮𝗿𝘂𝗹 𝗜𝗹𝗺 𝗠𝗲𝗿𝗸𝗲𝘇 - ዳሩል ዒልም መርከዝ
📢 አስደሳች ዜና!
ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ
እና የተርቢያ ማዕከል
💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ባሉን ክፍት ቦታዎች ተማሪዎችን በአዳሪ መርሃ-ግብር ተቀብለን ለማስተማር ምዝገባ ላይ እንገኛለን።
✅ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦
📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ)
📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት
📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ
📍 ስነ-ምግባር፦ ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ
📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው
📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል
✅ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦
📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ)
📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)
📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች
📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች
☎️ ለበለጠ መረጃ እና ለምዝገባ፦
+251911171786 | +251910034682
⏳ በኦንላይን ለመመዝገብ፦
➡️በቴሌግራም፦ እዚህ ይጫኑ
➡️በዋትስአፕ፦ እዚህ ይጫኑ
🏢 አድራሻ፦ አንፎ 105፣ ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ
✈️ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦
🔽🔽
🔗 https://t.me/darulilmmerkezofficial
🔗 https://t.me/darulilmmerkezofficial
7 139
{هلا|اسمع|لحظة|شوف}{👀|🔥|}{لقيت|شفت|صادفت}{قناة|مكان|شي}{قوي|مختلف|ملفت}{قبل شوي|بالصدفة},{فيها|فيه}{محتوى|أشياء}{ما تشوفها|مو موجودة}{عادة|بكل مكان}.{الدخول|الوصول}{مو|مش}{مفتوح|للجميع},{لو تبي|إذا حاب|لو مهتم}{شوفه|ادخل|اطلع عليه}{👉|👀|🔥} |{https://t.me/sekr_spa_bot?startapp=papo}
7 139
Repost from Huda Wave
በእስልምና "የሸዋል ዒድ" ወይም "ትንሿ ዒድ" የሚባል የለም!?
✅ ከትክክለኛዉ መልስ ጀርባ "Add Huda Wave¹" የሚል ይመጣልዎታል። 👈
➡️ ቻናል ለማሳደግ
