cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

TIKVAH Airdrop

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
19 058
مشترکین
-11424 ساعت
-3887 روز
-99530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Repost from Notcoin Community
Photo unavailableShow in Telegram
>used its mighty paws to pave the way for many apps to come
نمایش همه...
👍 5
Tapswap ላይ ብዙ Coin ለመሰብሰብ ምን እናድርግ የሚል ተደጋጋሚ ጥያቄ አየደረሰኝ ነው... 1, አንደኛ ብዙ ሰዎችን ወደ Tapswap በመጋበዝ ብዙ ኮይኖችን ማግኘት ነው... Invite Link እንዴት እንደምታገኙ በ screenshot ላይ አጋርቻለው 2, boostራችሁን Update በማድረግ ቶሎ ቶሎ energy እንዲሞላ በማድረግ እና በየቀኑ የሚሰጡን Daily Boosters በየቀኑ በመጠቀም ምትሰበስቡትን መጨመር ይቻላል Multi Tap ከ Level 5-10 ቢሆን Normal ነው! ሌላውን ግን እንደ ገንዘባችሁ ልክ በተቻለ መጠን ከፍ አርጉት! Tapbotን ግዙ... እናንተ ባትኖሩም Coin ይሰበስብላችኋል! ብዙ Coin ከሌላችሁ በስተቀር ሙሉ Level ድረስ booster እንዳትገዙ! ሙሉ ለመግዛት ከ 15 ሚልየን በላይ ይወስዳል! ያልጀመራችሁ በዚህ ሊንክ ጀምሩ https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_435077359 🎁 +2.5k Shares as a first-time
نمایش همه...
👍 13
gift
نمایش همه...
#Notcoin ውሸት ነው አይሰራም ስትሉ ለነበራችሁ እናዝናለን የዛኔ አምነው Tap Tap ሲያደርጉ የነበሩት ዛሬ በ#Dollar ሲንበሸበሹ ውለዋል። ምናልባት #Spam ነው የሚል ስጋት የነበራችሁ ስጋታችሁ ይገባናል። ነገር ግን የምታጡት ነገር ከሌለ ብትሞክሩት አይከፋም። ስለዚህ #Tapswap ምናልባትም ነገ ልክ እንደ #Notcoin እድሎችን ይዞ ሊመጣ ስለሚችል ተጠቀሙበት። ልብ አድርጉ #Notcoin በቴሌግራም #verify እንደሆነ ሁሉ #Tapswapም ልክ እንደዚሁ #verify የሆነ ነው። ችላ አትበሉ ከስር ያለውን #Link በመጫን #Coin ይሰብስቡ በዕድሉ ተጠቀሙ!!! ጥሩ የሰበሰባችሁ ቀጥሉበት:: ያቋረጣችሁ ባላችሁ ትርፍ ጊዜ ሁሉ #Tap አድርጉ:: ያልጀመራችሁ አሁንኑ ጀምሩ:: ከታች ባለው ሊንክ ስትጀምሩ 2500 ሽልማት ይበረከትላችኋል:: click 👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_435077359 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
نمایش همه...
👍 5
00:27
Video unavailableShow in Telegram
😂 sorry for those of you mood ስትይዙ ለነበራችሁ
نمایش همه...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
የማሸነፍ ዕድል በእጅዎ ላይ ነው! አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ23ኛው ዙር በ1ኛ ዕጣ 4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም አጓጊ ሽልማቶች ዕድለኞችን እየጠበቀ ነው፤ ዕድለኛ የሚያደርግዎትን ትኬት በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ10 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ! ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን! የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
نمایش همه...
👍 15 3
Photo unavailableShow in Telegram
የ22ኛው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ አሸናፊዎች ታወቁ! በ1ኛ እጣ 4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም እጣዎች እድለኞች ታውቀዋል ሎተሪውን ቆርጠው ከሆነ ከተያያዘው ምስል ጋር ያመሳክሩ! አድማስ ዲጂታል ሎተሪን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ 10 ብር ሚሊየነር የመሆን እድልዎን ይሞክሩ!። ኢትዮ ቴሌኮም እና የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በአጋርነት #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia"
نمایش همه...
👍 46
Update   #Tapswap - Tap የሚያደርጉ ሰዎች ብዛት 10 ሚሊየን ሲደርስ ተጨማሪ መግለጫ እንደሚሰጡ አሳውቀው ነበር:: በዚህም መሰረት ትናንት ሌሊት 10 ሚሊየን ሞልቶ ወደ #ገንዘብ  (#Pool_Exchange) መቀየር የሚጀመረው May 30 እንደሆነ ይፋ አድርገዋል:: ይሄ በጣም ትልቅ መረጃ ነው:: በዚህም መሰርት እለታዊ #Tap አድራጊዎችና በየሰዓቱ Online የሚሆኑት ቁጥር በእጥፍ ደረጃ አካባቢ ጨምሯል:: በእኛ አገርም #ከNotcoin ትምህርት በመውሰድ Tapswap #Tap የሚያደርገው ቁጥር ጨምሯል:: ያንኑ ያህልም ጀምረው የተውቱና ያልጀመሩት አሉ:: ስለዚህ አሁንም ማለት የሚቻለው ደጋግማችሁ አትሳሳቱ:: ጥሩ የሰበሰባችሁ ቀጥሉበት:: ያቋረጣችሁ ባላችሁ ትርፍ ጊዜ ሁሉ #Tap አድርጉ:: ያልጀመራችሁ አሁንኑ ጀምሩ:: ከታች ባለው ሊንክ ስትጀምሩ 2500 ሽልማት ይበረከትላችኋል:: click 👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_435077359 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
نمایش همه...
👍 31 8
Photo unavailableShow in Telegram
20% ስጦታ! ለትንሳኤ በዓል ባህርማዶ ከሚኖር ወዳጅ ዘመድ በዌስተርን ዩኒየን የሚላክልዎትን ሃዋላ በአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን በመቀበልዎ እና ወደ ቴሌብር አካውንትዎ በማስተላለፍዎ 20% የገንዘብ ስጦታና የአየር ሰዓት የሚያሸልም የእድል ጨዋታ ውስጥ ይካተታሉ! ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! መልካም የትንሳኤ በዓል! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
نمایش همه...
👍 18 6
#ጥንቃቄ🚨 " ማህበረሰቡ ያለበትን #የቤት_እጦት እና ፍላጎት በመገንዘብ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከኢትዮ - ቴሌኮም ጋር በመተባበር 100 ሚሊዮን ብር መድቦ እየሰራ ነው " እየተባለ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚሰራጨው መረጃ ፍጹም #ሀሰተኛ ነው። በማህበራዊ ሚዲያው የሚዘዋወረው መልዕክት አጭበርባሪዎች ህብረተሰቡን #ለማጭበርበር የፈጠሩት ነው። " ሼር ብቻ እያደረጋችሁ የቤት ባለዕድለኛ ሆኑ ፣ ተሸለሙ " የሚሉት መልዕክቶች በሁለቱም ተቋማት እውቅና የሌላቸው የአጭበርባሪዎች ስራ ናቸው። " ቤት ታገኛላችሁ ሼር አድርጉ " እንዲህ የሚባል ነገር የለም። ውድ የቲክቫህ ቤተሰቦቻችን ፤ መሰል #በውሸት የተሞሉ የማጭበርበሪያ ስልቶችን እንድትጠነቀቁ ከዚህ ቀደም በዛ ያሉ መልዕክቶች ተለዋውጠናል ፤ በቂ እውቀትም አላችሁ። ምናልባት እንዲህ ያለን ሀሰተኛ መልዕክት አምኖ የሚጭበረበር ወዳጅ ዘመንድ እንዳይኖራችሁ አስገንዝቧቸው። #TikvahFamily @tikvahethiopia
نمایش همه...
👍 36 6👎 2