cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

TIKVAH Airdrop

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
17 745
مشترکین
-3324 ساعت
-3847 روز
-1 92130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
AVACOIN

Gold is where you find it.

👍 2
نمایش همه...
AVACOIN

Gold is where you find it.

Repost from AVACOIN Channel
Photo unavailableShow in Telegram
Wow, already over 22,000 people in one day participating in our contest for 1,000,000 AVACOIN 🎧 Hurry up and tag the exchange where you would like to see AVACOIN listed first. Don't forget to mention two of your friends. Detailed participation conditions here: LINK
نمایش همه...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
Tapswap አዲስ ነገር አምጥቷል እሱም የTon Wallet Connect ማረግ ቢሆንም Connect ለማረግ 0.5Ton ይጠይቃል ይህ ነገር በTap to Earn የTelegram ቦቶች ላይ አልተለመደም አብዛኞቹ ቦቶች በነፃ ነው አሰርተው withdraw የሚያስደርጉት ስለዚህ ዝም ብላቹ 0.5Ton አውጥታቹ Connect ከምታደርጉ አዲስ ዜና እስኪገኝ ትንሽ ጠብቁ
نمایش همه...
👍 4
ውድ የTikvah_Airdrop ተከታዮች ብዙዎች የሰሩትን Notcoin እንገዛችኋለን እየተባሉ በተለያዩ መንገዶች እየተጭበረበሩ መሆኑን ደርሰንበታል። ብዙዎችም በውስጥ መስመር እንደተጭበረበሩ እየገለፁልን ይገኛሉ። በዚህም መሰረት በተቻላቹ መጠን ከምታውቁት ሰው ጋ ብትገበያዩ እንላለን። በተጨማሪ Group ላይ Scam Link በተለያዩ ሰዎች እየተላከ ስለሆነ በChannel ከሚለቀቅላችሁ Link ውጪ ለመጠቀም በትሞክሩ ወይም ባትነኩ ይመከራል። እንደ ማስጠንቀቂያ Group ላይ ምንም አይነት Link ማጋራት እንደማይቻልና ከባህልና ስርዓት ውጪ መልዕክት ማስተላለፍ እንደማይቻል እናሳስባለን። ይህንን የሚያደርግ ማንኛውም ሰው ከGroup የምናስወግድ መሆኑን እናሳውቃለን። መልካም እለተ ሰንበት #Tikvah_Airdrop_Ethiopia
نمایش همه...
👍 4👎 3👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
Todays 5 million ...
نمایش همه...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
hamster ላይ ገብታችሁ special ውስጥ የማድሪድን በማስመልከት free card ሰጥቷል ተጠቀሙበት! 3.5 ሚልየን ይሰጣችኋል
نمایش همه...
👍 8
#Binance_and_Tapswap #Binance ጥቂት ሀብታሞች ከሚያንቀሳቅሱት #ክሪፕቶ ይልቅ ማሕበረሰብ የሚሳተፍበት ይመርጣል:: ይህም 0.2% ላይ ያለው ዲጂታል ፋይናንስ ላይ የሚሳተፍ የዓለም ህዝብ ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ የሚያደርገውን እንቅስቃሴ የሚያሳካለት ስለሆነ ነው:: በተጨማሪም ብዙ ህዝብ ሲሳተፍ ብዙ #Transaction ይኖራል፤ ብዙ #Transaction ሲኖርም የሚያጋብሰው ትርፍ ወደ ላይ ይተኮሳል። ከዚህ አንጻር #Tapswap እና #Hamster_kombat list ከሚደረጉባቸው #የዲጅታል_ግብይት ድረገጾች አንዱ እንደሚሆን ይጠበቃል። #Tapswap በቴሌግራም #Official_Channel ያጋራው መረጃም #ከBinance ጋር ሥራዎች እንደጀመረ የሚጠቁም ነው:: በሚቀጥለው ሳምንት የ3,000,000 Coin እና $600 USD ዋጋ ያለው #የBinance_Vaucher እንደሚሸልም የሚገልጽ ነው - መረጃው:: #የBinance_Vaucher ማለት #Digital_Card ሲሆን ልክ እንደ #Visa_Card በተለያዩ አገራት ለግብይት የሚያገለግል ነው:: #የBinance ይሄን Vaucher የሚጠቀመው ዲጂታል ግብይትን ለማስለመድና ለማበረታታት በሽልማትም በሽያጭ ያቀርባል:: እናም ምን ለማለት ነው ? የጀመራችሁ እስከ መጨረሻዋ ደቂቃ ወጥራችሁ እንድትሰሩና ተጠቃሚ እንድትሆኑ ነው ያልጀመራችሁም - ጊዜ አላችሁ - ጀምሩና ለመጀመር ከስር ባለው #Link ተጠቀሙ #Tapswap https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_435077359
نمایش همه...
👍 9👏 2
Repost from tapswap community
Photo unavailableShow in Telegram
Dear TapSwappers, Next week, we are launching a special mission 🚀 with the biggest reward ever: 3 million Shares and the possibility to get a $600 Binance voucher! 🥳 This mission will be time-limited, so stay tuned and don't miss out.
نمایش همه...
👍 1
ልፍ የሆነባችሁ ካለ ከስሩ የተጻፈውን Task በማየትና |V| ስንት መድረስ እንዳለበት ቁጥሩን በማየት ሄዳችሁ Click ታደርጋላችሁ። ለምሳሌ ከስሩ Support team |V|3 የሚል ከሆነ Support teamን ፈልጋችሁ ሦስት ጊዜ Click አድርጋችሁ ስትመለሱ የምትፈልጉት ተከፍቶ ይጠብቃችኋል። 🤗 ያልጀመራችሁ አሁን ጀምሩ - አፍጥኑት😍 👇 https://t.me/hamster_koMbat_bot/start?startapp=kentId1348884739
نمایش همه...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

👍 2