cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

كوني مفتاح للخير وكوني مغلاق للشر የመልካም ነገሮች መክፈቻ ሁኚ የመጥፎ ነገሮች መዝጊያ ሁኚ

https://t.me/MENHAJSEIEFlYA ለአስተያየትና ለሐሳበዎ በ @mased_20016bot ያድርሱ!

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
731
مشترکین
+124 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-1430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
ኢኽላስ ማለት ምን ማለት ነው? «ለሥራህ ከአላህ ውጭ መስካሪን ላትሻ፣ ከርሱም ውጭ ሌላን ምንዳ ሰጭ ላትፈልግ!» ነው።
نمایش همه...
👍 2
Repost from Abu_Oubeida~channel
Photo unavailableShow in Telegram
ዒድን የበላ የጠጣ አይንማ ዛሬ ይፈተናታል።ማነህ ካሮት የበዛበት ምግብ የበላኻው¡¿።ና እነዚህን ቁጥሮች አውጣና አሳየንማ! አቡ ዑበይዳ t.me/AbuOubeida
نمایش همه...
💯 1
Show comments
Repost from Abu_Oubeida~channel
Photo unavailableShow in Telegram
ዒድን የበላ የጠጣ አይንማ ዛሬ ይፈተናታል።ማነህ ካሮት የበዛበት ምግብ የበላኻው¡¿።ና እነዚህን ቁጥሮች አውጣና አሳየንማ! አቡ ዑበይዳ t.me/AbuOubeida
نمایش همه...
Show comments
32:35
Video unavailableShow in Telegram
አደራ አትርሷቸው ሼር 🎧 ወንድማችን ራበኝ እያለን ነዉ ይቺ ጀግና ሴት ስንት ጀግኖች አሉ ግን አካውንት 1000628559043 ታደለች ደምሴ እና አህመድ ኢንድራስ ንግድ ባንክ 09 38 07 68 44 09 72236137
نمایش همه...
89.43 MB
አሠላሙ ዓለይኩም  ወረህመቱላሒ ወበረካቱህ ሙሥሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን  ለዒደል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳቹህ ተቀበለሏህ ሚና ወሚንኩም  ዒዱኩም ሰዒድ🌸
نمایش همه...
ኢንሽ አላህ የነገዋን ቀን በቀልባችሁ በሀሳባችሁ በምላሳችሁ በሁለመናችሁ ከፈጣሪያቹ ጋር እናሳልፏት. !! سبحان الله الحمدلله لا إله إلا الله الله أكبر لا حول ولا قوة الا بالله أستغفر الله العظيم واتوب اليه سبحان الله وبحمده سبحان الله لا إله إلا الله وحده لا شريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير
نمایش همه...
جوامع الدعاء .pdf3.18 KB
Photo unavailableShow in Telegram
ወንጀሉ ላሳሰበው ሰው ትልቅ ብስራት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ «የአረፋ ቀን ፆም የሁለት አመት ወንጀል ያብሳል።» ትንሽ ሰርቶ ብዙ ማትረፍ ማለት ይህ ነው። ከአቡቀታዳህ ተይዞ እንደተወራው የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ አሉ፦ {ያለፈውንም የወደፊቱንም (የሁለት) አመት ወንጀል ያብሳል}።
ሙስሊም ዘግቦታል።
ይህ ሀቂቃ ለተጠቀመበት ሰው ትልቅ እድል ነው። √√የአረፋ ቀን ማለት፦ሰዎች ከጀሀነም ነፃ የሚወጡበት ⸕ወንጀሎቻቸው በብዛት የሚማርበትዱአቸው ይበልጥ ተቀባይነት የሚያገኝበት ⸕አረፋ ተራራ ላይ በቆሙት ባሮቹ አላህ የሚፎክርበት ⸕የሀጅ ዋና ሩክን የሆነው አረፋ ተራራ ላይ የሚቆምበት ⸕አላህ እዝነቱ ለባሮቹ የሚቸርበት የአመቱ ምርጥ ቀን ነው።ይህንን ወሳኝ ቀን፦ቀኑን በመፃም ☞ዱአ በማብዛት ☞ቁርአን በመቅራት ☞ዚክር በመዘከርሶደቃ በመስጠት ☞ተክቢራ በማብዛትና 👉በሌሎችም መልካም ስራ ላይ ሆነን ልናሳልፈው ይገባል። « ይህንን ታላቅ እድል ቀጣይ አመት ላታገኘው ትችላለህና ዛሬ ላይ በአግባቡ ተጠቀምበት።» = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
نمایش همه...
ከሰለፎች መካከል የዐረፋህ ቀን ሲደርስ ዱዓእ አደርግበታለሁ ብለው ወሳኝ ጉዳያቸውን ቋጥረው የሚይዙ ነበሩ። አላህ ካደረሰን ይህ ድንቅ ቀን የፊታችን ቅዳሜ ነው። በተለይ ከሰዓት በኋላ በተለይም ከዐስር በኋላ ሁሉንም ጉዳያችንን ትተን ከወዲሁ ጊዚያችንን በማመቻቸት ወሳኝ ጉዳዮቻችንን ይዘን ለአላህ «ያ ረብ!» ለማለት እንዘጋጅ። ከአላህ ውጭ ለማንም የማንነግራቸው፣ ብንነግራቸውም ሰዎች በአግባቡ የማይረዱን፣ ውስጣችንን የሚያብሰለስሉን ስንትና ስንት የታፈኑ እምቅ ስሜቶችና ጭንቀቶች አሉብን አይደል! በተለይ ደግሞ ሙእሚን ዱንያን እንደምንም ቢያልፋትም አኺራው ወሳኝ ነውና ሁሉንም ጉዳያችንን ለርሱ ለማመልከት እንዘጋጅ። አላህ ያግራልን።
نمایش همه...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ኢብኑ ኡሰይሚን "አላህ ይዘንላቸው" እንዲህ አሉ።
የአረፋ ቀን መፃም የጠነከረ ሱና ነው። በውስጥ ብዙ ትላልቅ ትሩፋቶችን ይዟል። የአላህ መልእክተኛ ያለፈውንም የሚመጣውንም ወንጀል እንደሚያብስ ተናግረዋል። አንድ ሰው ይህንን የሱና ፃም ቢፃመው መልካም ነው። የአረፋን ቀን የረመዷንን ቀዷ አስቦ ቢፃም በዚህ ላይ ችግር የለውም። የቀዷውንም የአረፋውንም (የሁለቱም) አጅር ያገኛል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።
فتاوى نور على الدرب
= t.me/https_Asselefya1
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.